የጓድ መንግስቱ ወዳጅ እና የቀድሞ ጠ/ሚ ሀይለማሪያም መምህር Mabriya Matfia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 201

  • @shimelsgisila2650
    @shimelsgisila2650 2 года назад +14

    ብዙ ሊነግረን የሚችለው ነገር እያለ በጠያቂው ቅሽምና ማወቅ የሚገባንን ሳናውቅ ተለየን ።

  • @abrahamwondimu4252
    @abrahamwondimu4252 2 года назад +31

    እንደዚህ አይነት ሰው ወደመድረክ ስታመጣ ባግባቡ ክብርና ቦታ በመስጠት እንዲሁም ለተመልካቾች ግልጽና እውቀትን በሚያስጨብጥ መልኩ ያለው ውይይት ቢሆን የተመረጠ ነው ጥሩ ነው ግን በሁሉም ነገር ለመሳቅ ይሁን ለማሳቅ ምትሞክረው ነገር አልገባኝም

    • @legantegkidan8989
      @legantegkidan8989 2 года назад +1

      ''የማይረባ ጭንቅላት ለጆግ(ለፌዝ) ይቀድማል'' ይባላል ማቅረቡ ደህና ሆኖ ሳለ ነገሩን እንደ ቁምነገር አለማቅረቡ ለኔም ተሰምቶኛል። ሳይንቲስቱ ግን እይታየን ቀይረውታል።

    • @mogeswebete8688
      @mogeswebete8688 2 года назад +2

      ይህ ኢንጅነር ትልቅና ጥልቅ እውቀት ያለው ምሁር ነው እባካችሁ እንጠቀምበት! እባከወት እ.ክፍሌ ትንሽ በሞዴል ስርተው ንቢያሳዩ?

    • @mogeswebete8688
      @mogeswebete8688 2 года назад +1

      ይህ ኢንጅነር ትልቅና ጥልቅ እውቀት ያለው ምሁር ነው እባካችሁ እንጠቀምበት! እባከወት እ.ክፍሌ ትንሽ በሞዴል ስርተው ቢያሳዩ?

    • @mogeswebete8688
      @mogeswebete8688 2 года назад +1

      ይህ ኢንጅነር ትልቅና ጥልቅ እውቀት ያለው ምሁር ነው :: እባካችሁ እንጠቀምበት! እባከወት እ.ክፍሌ ትንሽ በሞዴል ስርተው ቢያሳዩ?

    • @legantegkidan8989
      @legantegkidan8989 2 года назад

      @@mogeswebete8688 ባለቤትነት ይዞ ለመሥራት በማለት የሠው ስራ ቀማኛው በዛ እንጂ ቆይቶማ መሠራቱ አይቀርም

  • @andaualemmekonnen1647
    @andaualemmekonnen1647 2 года назад +8

    ጋዜጠኛው ከዚህ በፊት አቀራረቡ ነፃ መሆኑን በጣም እወድለታለሁ 👌 ግና ግና እኝህን የድንቅ ሃሳብ ባለቤት ያወያየበት መንገድ ልክ እነኪኒኔና ዲጄ ሊን መሆኑን አልወደድኩለትም

  • @workieshewaferaw4344
    @workieshewaferaw4344 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳወት፤ የሃገሬንን ትንሣኤ በኔ እድሜ ለማየት ብችል እጅግ ደስ ይለኛል፡፡ ደሃውን ለማቀፍ ዋና ዓላማዎ ስለሆነ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ እኔም ደሃ የመንግሥት ሠራተኛ ነኝና አክሲዩኑን ገዝቼ የበኩሌን ለመካፈል እፈልጋላሁ፡፡

  • @keberedejene1047
    @keberedejene1047 2 года назад +6

    ድንቅ ሰው የሚገርም ሀሳብ !
    የኢትዮጵያ አምላክ ሀሳብዎን ያሳካለዎት ኢንጂነር !!!

  • @brookxdfvfftafese3757
    @brookxdfvfftafese3757 2 года назад +2

    What a lesson? Opening an eyes bless you our brother

  • @አቤልንጉሥቴዋድሮስ
    @አቤልንጉሥቴዋድሮስ 2 года назад +13

    ፈጣሪ ይርዳዋት አባቴ የእዉቀት ሠዉ ኢትዮጲያ ያሥፈልጋታል እደርሶ አይነት

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 2 года назад

      ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ😍🙏

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 2 года назад +4

    Thank your for sharing your knowledge
    Big respect 🙏 🙏🙏🙏🙏

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 2 года назад +5

    እንደዚህ አይነት ትልቅ ሰው ስታቀርብ ቀልድህን በልክ አድርገው አለዚያ ዝግጅትህ እጅ እጅ ይላል

  • @joyjoy2360
    @joyjoy2360 2 года назад +3

    በጣም ሚደንቅ ነዉ እግዚአብሔር ያብዛሎት ….እንዴት ነዉ አክሲኑን ማግዛት ምንቸህለዉ

  • @selamweldegiorgis1272
    @selamweldegiorgis1272 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔ ያሳካው ኢትዬጵያ የሚያስፈልጋት እንደዚሕ አይነት ሠው ነው በርቱ አባታችን ተወርቶ እንዳይቀር 💪

  • @hailehanka4499
    @hailehanka4499 2 года назад +21

    ይህንን ድንቅ ሀሳብ ለዶ/ር ዐቢይ በግል ቢነግሯቸው በደንብ የሚረዱና የሚቀበሉ ይመስለኛል። ስለዚህ እባክዎን እሳቸውን ያናግሩ፤ ይህን የመሰለ ድንቅ ሀሳብ መክኖ መቅረት የለበትም።

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 2 года назад

      እውነት ነው ለተማረ ቅድሚያ ይሰጣል !!!

    • @shewanhager4940
      @shewanhager4940 2 года назад

      የአብይ አምላኪዎች ይሄ ታላ ቅ ጥበበኛ ሰው ከከንቲባዋ እስከ ፕሬዝዳንታ በር አንኳኩቻለው እያላቹ አብይ አብይ ስትሉ ትገርማላቹ

  • @olivedemeke5123
    @olivedemeke5123 2 года назад +2

    ይህ ሰው የኒኮላ ቴስላ አይነት ነው ፆንሰሀሳቡ ማገዙ ጠቃሚ ነው እውቀት ድንበር የለውምና በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጨመርበት በፈጠራና በስራህ ላይ ተባረክ

  • @bekilambe671
    @bekilambe671 2 года назад +2

    በጣም የሚገርምና የሚደነቅ ሀሳብ ነው
    አክሲዮንን እንዴት መግዛት እችላለሁ

  • @natnaelabera6607
    @natnaelabera6607 10 месяцев назад +1

    ጥሩ ሀሳብ ነው 😍😍😍

  • @tarikuwodajo1019
    @tarikuwodajo1019 2 года назад +4

    This is amazing and hard to believe. I am ready to buy from 50,000 share

  • @yagg9782
    @yagg9782 2 года назад +9

    If this guy was a project manager in that project in Debrezeit he is a Genius Government’s people should use his mind.

  • @tollam.hallengo7907
    @tollam.hallengo7907 2 года назад +2

    Engineer Kifle, it sounds your wisdom is so great ! Your time is now to teach your generation to help out your country and seal your name as a philosophy man. Talk to Ethiopian leader right away and start your job. Life does not stay as we wish. Do it now. May God Almighty help you and bless you.

  • @maruterefe9942
    @maruterefe9942 2 года назад +1

    I really appreciate him . He need 2 have a support pls Z Gov`t turn ur face 2wards him. ur really visionary .10Q personally

  • @moktad6722
    @moktad6722 2 года назад +4

    The pm Abiy himself is interested in new innovations .he should talk to him in person after the war.

  • @taegayedessalegn7763
    @taegayedessalegn7763 2 года назад +17

    ለአክሲዮኖችና ለትብብር እንዘጋጅ :መጨረሻውን ለማየት የሚያግዙ ሁኔታዎችን እንፍጠር::ይሚይስደስት ነው::

  • @dagmawidagne3725
    @dagmawidagne3725 2 года назад +1

    ላጲስ፡ ለኔ እስካሁን ካቀረብካቸው ሰዎች እጅግ በጣም ወሳኝ ወስኝ የሆነ ነው። ስለሆነም ይህ ሠው በጣም ከለላና ጥበቃ ሊደረግለት ይገባል። ስለአክስዮኑ ሁኔታ ዘርዘር ያለ መረጃ ቢሠጥና አክስዮኑ እንዴትና የት ማግኘት እደሚቻል ቢገለጽልን።

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 2 года назад +3

    If it works, realy it is a game changer. Does the prototype generate power?
    Great mind!

  • @kidistg2244
    @kidistg2244 2 года назад +1

    ቃሎትን እውን ያርግልን

  • @tagilehaderajewzewale1979
    @tagilehaderajewzewale1979 2 года назад +2

    ላጲስ ያንተ የፕሮግራም አያያዝ እንደዚህ አይነት ድንቅ ሰውን ለማቅረብ የሚሆን አልመሠለኝም ምክንያቱም እጅግ ትልቅ ጉዳይ መሀከል ስትቀልድ የምሁሩን ትልቅ ሀሳብ ገደል ትከተዋለህ እስቲ በበጎ ተመልከተውና እራስህን ተመልከት።

  • @yonasataklit5749
    @yonasataklit5749 2 года назад

    እግዚአብሔር ይብራህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @Mankush995
    @Mankush995 2 года назад

    ድንቅ ነው ።
    በሀገራችን ዩኒቨርስቲ የተማሩ የገበሬውን የስንጥር እርሻ ማረሻና ሞፈር አሰራር ዘዴ አልቀየሩለትም አላሻሻሉትም።

  • @9wisdom_lyrics
    @9wisdom_lyrics 2 года назад +2

    ብዙዎች ታላላቅ የፈጠራ ስራ የሰሩ ኢትዮጵያውያን ብዙ ተወርቶላቸዉ ለምን በዚያዉ እሚጠፋ ይመስላችኋል? አስተያየት ስጡበት።

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 года назад +1

    Man show respect for your gust!!

  • @አሜንለይኩን
    @አሜንለይኩን 2 года назад +3

    በጣም ይገርማል ለሀገራችን ብለን ለመሳተፍ እንዘጋጅ!
    እንዴት ነው የምናገኛቸው?

  • @wolde.getachew1216
    @wolde.getachew1216 2 года назад +2

    Amazing ground break idea that could serve our Country to escape from poverty. Please pull public opinion and set venue for further deliberation for ultimate actions. Please sbare me if there is such a chance.

  • @yonatangirma4912
    @yonatangirma4912 2 года назад +5


    ፕሮግራሙ ጥሩ እና መሳጭ ነበር አቅራቢው ኮሜዲ አስመሰለው ሌላ ጊዜ እውቀቱ ካለው ሰው ጋር ብታቀርበው የተሻለ ነው።

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 2 года назад +4

    OK የአክሲዮን ድርሻ ከውጪ እንዴት እንግዛችሁ አስተማማኝ ሊንክ አስቀምጡልን!!!

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 2 года назад +1

    አቦ አሏህ ይርዳዎት አክሲዮኑን እንጠብቃለን ።

  • @user-ji5yx3ix1e
    @user-ji5yx3ix1e 2 года назад +3

    አክሲዮኑን የምንገዛበትን ሁኔታ ብታመቻቹልን ጥሩ ነበር

  • @desssiedesssiedesew301
    @desssiedesssiedesew301 2 года назад +1

    እዉነት ለመናገር ይህን ሰዉ ኢትዮጵያ መንከባከብና መጠቀም አለባት

  • @kibromsieesfatsion9236
    @kibromsieesfatsion9236 2 года назад +3

    Abbiy is the only solution for this amazing idea. go to his office and get him right now.

  • @alulachemeda4395
    @alulachemeda4395 2 года назад +4

    በሥሜት በምኞት የነገዋን ተሥፋይቷን ሀገራችንን በጉጉት የሚያሣይ ሀሣብ በሀሣቦ አይተናል እግዚአብሔር ይርዳዎት!

  • @shottellfit
    @shottellfit 2 года назад +3

    ምናለ ጋዜጠኛ ሁሉ እንዳንተ ነጻና ግልጽ በከረባት ያልታነቀ ቢሆን ? በጣም ነው ነጻነትህን አቀራረብህን የወደድኩት።ምርጥ ነህ።ቀጥልበት።

  • @matiforethiopiandiaspora327
    @matiforethiopiandiaspora327 2 года назад +1

    እግዚአብሄር ይርዳን፡፡

  • @azuzhassen2794
    @azuzhassen2794 2 года назад +1

    Amaizing Amaizing....... Amaizing

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 2 года назад

      ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ😍🙏

  • @peacockhomedecor9730
    @peacockhomedecor9730 2 года назад

    your ጀግና ! It is really great job . i wish if can help him.

  • @abysyniatube2766
    @abysyniatube2766 2 года назад +1

    እኔም አለሁ የአክሲዮኑ ባለቤት ለመሆን ዝግጁ ነኝ

  • @temesegnkifle9627
    @temesegnkifle9627 2 года назад +2

    ኒኮላስ ቴስላ ድንቅ ግኝቱ ከሱጋ በሰዎች ተንኮል አለምን ሊጠቅም ሊለውጥ ሚችል እውቀት ሳይወጣ አብሮት ተቀብርዋል ነጭ እዳይደርስ እዚህ እውቀት ላይ ኢትዬጵያ ሰው አላት ጠቅመው ታሪክ ሰርተው ሚያልፉ እንተጋገዝ ጎበዝ

  • @abdellasaeed9053
    @abdellasaeed9053 2 года назад

    ሰላምታ እያስቀደምኩ በጣም የሚበረታታ ሀሳብ ነው ግን አክሲዮን ለመግዛትም ሆነ ለመሳተፍ በየትኛው አድራሻ ነው? ሞባይል ወይም ስልክ ካለ።

  • @oberasfaw2210
    @oberasfaw2210 2 года назад +3

    ኪኒኔ የት ገባ

  • @wolde.getachew1216
    @wolde.getachew1216 2 года назад +5

    This is an amazing. I want to be on his side. Can I get his phone or address please?

  • @newnew8652
    @newnew8652 2 года назад

    ተፈጥሯዊ አቀራረብህ ዘና የሚያደርግ ቢሆንም አቅሙ ስላለህ አንዲህ አይነት የተከበሩ ሰዎችን ስታቀርብ እራስህን ሼፕ ብታደርግ እና ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ በቂ ዝግጅት ብታደርግ ብታነብ እኝህን የተከበሩ ምሁር ግን ሳናጣቸው በአግባቡ ብንጠቀምባቸው መልካም ነው። ሰላም ለሀገራችን

  • @kdpromise5066
    @kdpromise5066 2 года назад

    Lapis Mejemeriya endetelemedew And chelele demo ametahbn bye neber gn ymechsh bemahal endi kum neger stamera 👏👏👏

  • @tsegayejalideti8342
    @tsegayejalideti8342 2 года назад +1

    I see the inconsistency.

  • @temesgennegussie2346
    @temesgennegussie2346 2 года назад

    We will buy bond thats what he want ethiopian Renaissance means this kind of people are lit the candle let us encourage them he might be ersho for our development

  • @bogalebogale8196
    @bogalebogale8196 2 года назад

    Energy is neither created nor destroyed but .....,

  • @sahjehilbereketech3507
    @sahjehilbereketech3507 2 года назад

    Currency🤩Ene ye economy awaki nen yemilutin ene zemedenen teyiku, I hope dis guy has a great innovative concept he need to have serious attention from the government.

  • @JY-cv4dx
    @JY-cv4dx 2 года назад

    Nice 👍 please tell us where to buy the shares

  • @eyobaberham4674
    @eyobaberham4674 2 года назад +1

    ሁሌ ለምን አልታሰበም ብዬ አስብ ነበር ጀግና መምህር

  • @andargachewworkineh3325
    @andargachewworkineh3325 2 года назад

    Its amazing idea if i am not mistaken this technology which is as he said teransformer inbult was discovered by a Hungarian civil Enginer during or by the time where there was 2nd world war and untill now it was kept in one of the countries of eastern block. I will try to find the resource

  • @9wisdom_lyrics
    @9wisdom_lyrics 2 года назад

    አለምን የቀየሩአት እና የበለፀጉ ሀገሮች እዚህ ደረጃ የደረሱት በዋነኛነት ጠንካራ የስራ ባህል ስላላቸው ብቻ አይደለም በዋናነት እንደ ኢንጂነር ያሉ ታላላቅ ሰዎች ናቸው ፣ እነዚህን ታላላቅ ሰዎች እየገፋን ሀገራችንን እናበለፅጋለን ማለት ተራ ዲስኩር ነዉ። እባካችሁን የመንግስት አካላት እንዲሁም ባለሀብቶች አግዟቸዉ እኚህን ታላቅ ሰዉ አንዲሁም እንደሳቸው ያሉትን።

  • @ephremarf7714
    @ephremarf7714 2 года назад

    Woww

  • @endashawmelaku8677
    @endashawmelaku8677 2 года назад +1

    የእውነት በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይርዳዎት። ግን መፍጠን አለብዎት። ለምን የቀድሞውን ጠ/ሚ ሀይለማርያምን አያገኙትም?

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ነው። ላጲስ ግን ቀደም ቀደም እያልክ ሰውየውን አታሶራውም። በጣም ልምድ የሆነብህ መጥፎ ባህሪ ነው። ጥያቄህን አቅርበህ ዝም ብለህ አዳምጥ እስኪ በፈጠረህ።

  • @babylon6078
    @babylon6078 2 года назад +4

    ጋዜጠኛው በቁምነገሩ መሀል ቀልዱ ሲበዛ ኮሜዲ አስመሰለው አንጂ ሀሳቡ አሪፍ ነበር

  • @eyoutube16
    @eyoutube16 2 года назад

    Amazing

  • @Ffghhhjjkmmm
    @Ffghhhjjkmmm 2 года назад +1

    ጋዜጠኛው ምሁሩን ባግባቡ እንዲያብራራ ግዜ አልሰጠውም ክብር አልሰጠውም

  • @ayalsewaklog6669
    @ayalsewaklog6669 2 года назад +1

    የመጀመሪያ የአክሲዮን ገዥ እኔ እሆናለሁ ። ለስራና ለማደራጀት ከተፍለኩም አጋዠ እሆናለሁ ።

  • @tamenetessema6609
    @tamenetessema6609 2 года назад +4

    It’s big mistake to publicize this man before finishing even one sample project in a secured way! The main home work should be duplicating 100 copies of this Engineer! He deserves 100,000,000 birr for his patent right! Then let him train many

  • @dawitberhanu8535
    @dawitberhanu8535 2 года назад

    Sir have you generated power and utilized it? Have you done cost analysis? Coz free energy rotation of the turbine will stop as soon as coupled with load (electric generator)

  • @fernaglyes5327
    @fernaglyes5327 2 года назад

    ስልክ ቁጥሮት ቢያሳውቁን መልካም ይመስለኛል አባቴ

  • @Alex-zv7ec
    @Alex-zv7ec 2 года назад +2

    Can you please let's have the contact information ?

  • @eyobaberham4674
    @eyobaberham4674 2 года назад

    መጀመሪያም ምድር ስትፈጠር በራሷ ሀይሎች እንድትጠቀም ነበር ፈጣሪ የሰጠን

  • @ChristusDiligitMe
    @ChristusDiligitMe 2 года назад +2

    Perpetual motion machines would violate the first and second laws of thermodynamics. A perpetual motion machine would have to produce work without energy input. It has been shown over and over again that perpetual motion is impossible. Before investing or giving inaccurate information to your viewers, please make sure to do your research. This is misinformation. People can lose money.

  • @audkilian669
    @audkilian669 2 года назад +1

    I dont know who higher the so called program presenter, God. There are many bright people who should present such type of program....This presenter could host other type of program or he should prepare about the subject matter he is going to be presenting. Not fair !!!

  • @benjaminsam2579
    @benjaminsam2579 2 года назад +2

    It’s meaningless if an idea can not be actualized. Don’t blame anyone, make it a reality by hook or croook.

  • @QuotesTvEto
    @QuotesTvEto 2 года назад

    100,000 አክሲዎን እግዛለው።

  • @fentawondye9772
    @fentawondye9772 2 года назад

    why not on last week.

  • @kagnawreta5350
    @kagnawreta5350 2 года назад

    40 years ago i found under river power generated sample and now Germany sales to Sudan as a product. I was using little dynamo .geuss what i was grade 4 that time.

  • @temesgenmendera6049
    @temesgenmendera6049 2 года назад +1

    እንዲህ አይነት ሰው ኢንተርቪው ለማድረግ ችግር ያልብህ ትመስለኛለህ : እባክህ ሌላ ባለሙያ ጋብዝና ይህን ሰው በአግባቡ ያናግርልን ::

  • @lijmaff
    @lijmaff 2 года назад +1

    Good job 👏!

  • @dereje4609
    @dereje4609 2 года назад

    Mr Kifle, how are you?
    This is Dereje from former MEKOD. Please come to ESAT TV. I am working there. I will help to enhance your project.

  • @munakelklachew3103
    @munakelklachew3103 2 года назад

    how do we get he’s contact

  • @tollam.hallengo7907
    @tollam.hallengo7907 2 года назад

    Engineer Kifle , let me know if I can contribute to help out.

  • @nathanayu8297
    @nathanayu8297 2 года назад

    Where can we buy the Share of the company

  • @success-5368
    @success-5368 2 года назад

    አክሲዮን መቼ ነው የሚጀምር ?

  • @wubshetaderaw9272
    @wubshetaderaw9272 2 года назад

    Shapeless interview

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 2 года назад +3

    እንግዳው ትልቅ ናቸው ጠያቂው ግን አላጋጭ ነገር ነህ ሰው ስትጠይቅ ደግሞ ትንሽ አንብበህ ና
    ደግሞ ኮረኔል መንግስቱ መጥፎ ሰው አልነበሩም።

  • @asgedomlemessa7282
    @asgedomlemessa7282 2 года назад

    ገራሚ ሀሳብ ነው

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 2 года назад

    Good job I will by axion

  • @fantahunw4360
    @fantahunw4360 2 года назад

    እባክህ የኢንጅነር ክፍሌን ስልክ ወይም አድራሻ

  • @mntesnotzewdia2112
    @mntesnotzewdia2112 2 года назад

    Fetari edmana tana yestelen endezi ayente sew yabezalen

  • @genetelala7162
    @genetelala7162 2 года назад

    Please find Ethiopian construction design and supervision cooperate there is many professional concerned especially Hydro power sub process

  • @bekelegetenet3980
    @bekelegetenet3980 2 года назад +1

    Mabrya Matfiya.
    You did not ask z name of z share company, you did not ask to show little about z project, adress of z talented engineer.
    Please invite him again with other concerned professionals/engineers.
    Thank you.

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 2 года назад

      ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ 🇪🇹😍😍🙏

  • @fernaglyes5327
    @fernaglyes5327 2 года назад

    ሼር አባል ለመሆን እፈልጋለሁ

  • @hailemeskeltessema8764
    @hailemeskeltessema8764 2 года назад +1

    እኔ ቦታ ወይም ከተማ ተመርጦ ብቻዬን ይህን ወጪ መሸፈን እችላለሁ ብዬ አስባለሁ ቤቴንም ሸጬ
    ሃኪም አበበችና እነ ዶክተር ሮዳስ ተጨምረው የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያመጣሉ ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 2 года назад

    Enem Aktion lemegizat zigiju neng please

  • @beyeneasrie8203
    @beyeneasrie8203 2 года назад

    Ebakih ke Ato Worku Ayitenew gar Agenagnew.

  • @yebadetalijdesu6039
    @yebadetalijdesu6039 2 года назад

    fetari hsabewon yasakalot lezi letegelata hizb meftehe yalutin geta yasbutin kegib endiyadersu rejim edemena tena emegnlotalew

  • @atnafushiferaw5656
    @atnafushiferaw5656 2 года назад +1

    Do you know why such genius ideas are neglected/unaccepted easily? B/c it is above the the delegated authors mind. Remember Elbert Einstein and his college teacher when he was taking tests. B/c his thinking is above his teacher's mind.

  • @ogbamichaelweldemichael1386
    @ogbamichaelweldemichael1386 2 года назад +1

    እንደዝህ አይነት ሰው ኣገር ለመልማት ክግድቡ እጥፍ ልሰራ ይችላለሁ እያሉ በቀላሉ እሚገርም ነው

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 2 года назад

    Gazetegnaw lemaweyayet aymetinm

  • @bewketeyitayew5982
    @bewketeyitayew5982 2 года назад +1

    ጋዜጠኛው እውነትን አፈላልገህ የዚህ ሰው ራእይ እውነተኝነቱን መገኘት አለበት ::
    ግን " ሳይንቲስቶች አይተውት ይህንን የሰራው ጠንቋይ መሆን አለበት " አሉ ምክንያቱም ስላልገባቸው ሲሉ ነበር ምን ማለት ነው እርስዎ የገባዎት ሌሎችን ካልገባቸው እንዴት ???
    - ኢንጂነሩ ይህ እውነተኛ ፈጠራ ከሆነ ለምን ከዶክተር አብርሃም መግባባት አቃታቸው ? ቢያንስ ይህንን ዶክተሩ የሚያውቁት ከሆነ ዶር አብርሃም ይህንን ወጥተው ማስረዳት አለባቸው::
    - ይህንን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሰሙ የሚያደርጉትን ያውቃሉ ::

  • @wisdomwayeducation
    @wisdomwayeducation 2 года назад +1

    How cursed we are ?
    Don't respect such amazing person and use his potential