Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አልሀምዱሊላህ።
በዓለም ትልቁ የዝንጆሮዎች መናኸሪያ ድርጅት ቢኖር የተባበሩት መንግስታት ድርጅት /ተመድ/ ነው !!!!!!!
ለምንድነው የግብፅ ኤንባሲ የማይዘጋው ግብፅ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ናት የሚል የሞኝ ነጠላ ዜማ መንግስት የሚለቀው እስከመቼ ነው ግብፅ ለኛ የጠቀመችን ምን ነገር አለ ለምንድነው መንግስት አገራችንን የሚያስደፍራት
በኢትዮጵያ ለሴቶች ሂጃብ ከሚከለክል መንግስት የኢትዮጵያ ሙስሊም ከብልግና ፓርቲ መቀጠል ይከብደናል ። የሀገሩን ሠላም ማስከበር ያልቻለ መንግስት መቋድሾ ምን ይሰራል
የዲፕሎማቶቹ እንቅስቃሴ የዛሬ አይደለም ባላየ እያለፍን እንጂ! መንግሥት ጨክኖ ቆፍጣና ዲፕሎማሲያዊ እርምጃ ቢወስድስ? ከነአካቴው ቢዘጋውስ? ከዚህ የባሰ ምን ታመጣለች?