🛑 ቃልዬ እና አዲስን ሰርፕራይዝ አደረኳቸው !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии •

  • @romanhabte7805
    @romanhabte7805 2 года назад +1

    እኔም በጣም የምወዳት ዘመሬ ናት ዘማሪ ሕይወት በውነት የዝማሪሽ ፀጋ ያለው ነው ያስፈጽምሽ እህቴ ፀጋውን ያብዝላሽ

  • @eyu4059
    @eyu4059 2 года назад +3

    ዘማሪ ህይወት በጣም ነው የምወድሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን። ቃልየ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅሽ

  • @endueduofficial
    @endueduofficial 2 года назад +10

    ሂዊዬ አስተዋይዋ እህቴ ልብሽን ይጠብቅልሽ የኔ መልካም

    • @zemarithiwotOfficial
      @zemarithiwotOfficial  2 года назад

      አሜን እነዱ እናንተንም ቤተሰቦቼን ይጠብቅልኝ

  • @brekatdebritu3251
    @brekatdebritu3251 2 года назад +3

    እህታችን ዘማሪ ሲሰተር ህይወት ረጂሚ እድሜ ይሰጥሸ
    ዞማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @matilove3643
    @matilove3643 2 года назад +4

    ድምጽሽ እርጋታሽ ለቃልዬ የቅዱስ ሩፉዬልን ድርሳን በማምጣትሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ መምህር ተስፉዬ ብዙ ግዜ በእርግዝና ወቅት ማንበብ ጥሩ እንደሆነ ስለሰማሁ መፀነሱዋን ስሰማ አንብቢ ብዬ ኮመንት አድርጌላት ነበር ዛሬ ስለሰጠሻት እመቤቴ ትስጥልኝ ።

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 2 года назад +2

    እዉነት ነዉ ቃለህይወትያሰማልን የምር በትክክል እግዚአብሔር ይርዳን ቃልዬ ሐዲስዬ ዉዶቼ ክበሩልን

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 2 года назад +16

    ቅዱስ እሩፋኤል ይጠብቅሸ ቃልየ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 года назад +9

    ሒዊ እስከ ባለቤትሺ በጣም ነው ምወዳችሁ ትህትናሺና በጎነትሺ ከፊትሺ ከአንደበትሺ ይነበባል እግዚአብሔር አምላክ ጎደሎሺን ይሙላልሺ እህቴ

    • @zemarithiwotOfficial
      @zemarithiwotOfficial  2 года назад +4

      አሜን ከነዓንዬ እግዚአብሔር ያክብርህ አንተንም እንወድሃለን ደሞ በጣም ነው የምታዝናናኝ

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi6333 2 года назад +3

    የኔ እናት ስወድሽ ሂዊዬ ፀጋውን ያብዛልሽ ኦርቶዶክሳዊ ወዳጅነት ማርያማዊ ጥየቃ ስርአታቹ እርጋታቹ ተባረኩ🙏🙏🙏ቅዱስ ሩፋኤል የተዘጉ ማህፀኖችን ይክፈትልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የሚወለዱትንም ልጆች የተባረኩ ትውልዶች ያድርግልን 💚💛❤️☦️

  • @azutube6342
    @azutube6342 2 года назад +5

    የቅዱስ ሩፋኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን የቅዱስ ሩፋኤል ተራዳኢነት ከተደረገለት ሰው አንዷ እኔ ነኝ አኔ ልወልድ ሳምንት ሲቀረኝ ቼክ አፕ ሳረግ ስኳርሽ ጨምሯል ኦፕራሲዮን ትሆኛለሽ ተብዬ በሩፋኤል ፀበል ያለምንም ኦፕሬሽን ነው የወለድኩት ቃልዬ የኔ ቆንጆ ቅዱስ ሩፋኤል ከጎንሽ ይሁን💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ቃልየ ቅዱስ ሩፋኤል በሰላም ያጋላግልሽ 🥰🌼

  • @habtam3689
    @habtam3689 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት በእውነት በእድሜና በጤና በፀጋው ያቆይልን በእውነት በጣም ደስስ አለኝ የቅዱስ ሩፋኤል ድርሳን ስትሰጫት በእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ የተዋህዶ እንቁ ቃልዬ በይ ማታ ፫ ስአት ላይ መልከአ ሩፋኤል ድርሳኑን ሁልጊዜ ፀልይ ውድ ወርም አትጠብቂ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 года назад +5

    ሓፍተየ ሲስተር ሂወት ብጣዕሚ እየ ዘክብረክን ዝፈትወኪን መዓረየ ንስኪን ቤተሰብክን ደኺን ኪዳነምህረት ኣይትፈለይኩም ንዘንተ እለት ኣነ ንባዕላይ ቅዱስ መላከ ሩፋኤል እየ ተሓጺበ ጸበል ድሕሪ 6 ዓመት ማናቱ ቆልዑ ኣወዳት ወሊደ ሲስተረየ እግዚኣብሄር ኣገልግሎት ዘመንኪ ይባርከልኪ መዓረየ ሓዳርኪ ትባርኸልኪ ኪዳነምህረት🙏🏽💠❤💐🕊🇪🇷

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 2 года назад

    ዘማሪት ሢስተር ሒዎት በእውነት በጣም ጥሩ ድምጽና ተሰጦ ያለሽ ዘማሪነሽ እመብርሐን ጸጋውን ያብዛልሽ እማ
    አዲስዬ &ቃል እግዜአብሔር ፍሪያችሁን ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ በመንፈሳዊ ስነምግባራችሀ ጅማሪያችሁ መልካም ነው በርቱ

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash 2 года назад +2

    ተባረኩ አምላከ ሩፋኤል ይለመናችሁ ሒዊ በርቺልን

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 2 года назад

    ዘማሪት ስስተር ሕይወት ውድ እህታችን እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልሸ ቃልዬ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቂሸ

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 2 года назад +3

    ሠላም ላቺ ይሁ ሰላም ለናተ ይሁን ሂዊዬ በጣም ትልቅ ስጦታነዉ የሰጠሻቸዉ ለነቃል በሚገርምሽ ነገር ሂዊዬ እኔ የምኖረዉ አረብ አገር ነዉ ጓደኛዬ ከዚሄዳ አግብታ አረገዘች ካዴም ሁለቴ ከዛ በሶስተኛዉ የቅዱስ ሩፋኤል ፀበል እዳመጣላት ለባሏ ነገርኩት ከዛ በተደጋጋሚ ጠጣች አሁን 5 ወር እርጉዝ ናት በጣም በጣም ደሥብሎኛል የቅዱስ እሩፋአል ትልቅ ስልጣነዉ ያለዉ ስሙ ይክበር ይመሥገን አሜን

  • @የክርስቶስባርያ-ቘ4ተ
    @የክርስቶስባርያ-ቘ4ተ 2 года назад +25

    ባለ ማተቦች እንኳን ደህና መጣቹ ሂዋየ ስወድሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ ጀማሪ ዘማሪያን ለማበርታት ጥረትሽ ትህትናሽ ይማርካል ቃልየ ቅዱስ ሩፋኤል በሰላም ይገላግልሽ አሜን(፫)

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew Год назад +1

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባርክ ልብ ዝማሬዎችሽ እራሱ ተሰምተው የማይጠገብ ነው ህይውዬ ቃልዬ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤

  • @አለማመኔንእርዳውማር9-24
    @አለማመኔንእርዳውማር9-24 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሲስተር ቤተሰቦች አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል ይስጥልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 2 года назад +4

    ሂዊ የኛ የተዋህዶ ምርጥ ዘማሪያችን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ቃልም በሰላም ተገላገይልን

  • @ሰላምለኪ-የ8በ
    @ሰላምለኪ-የ8በ 2 года назад +1

    የኔ አስተዋይ ደርባባ አንደበተ ርቱ ዘማሪት ሲስተር ህይወት እንወድሻለን በርችልን በቤቱ ያፅናሽ ግን ቃልዬ እንግዳ ሲመጣ ውሃ ይቀረባል ይህ የኢትዮጵያ ባህላችን ነዉ ይልመድባችሁ!

  • @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ

    የምወድሽ ዘማሬችን በርቺልን ቃለየ የኔ ፍልቅልቅ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅሽ

  • @selamyemariyamleji3526
    @selamyemariyamleji3526 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ሲስተር ሂወት በጣም የምወድሽ ዘማሪት ነሽ
    ዘማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 года назад

    እህታችን ዘማሪት ሲስተር ህይወት የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃል እና አዲስየምወዳችሁ

  • @sosinasosi9072
    @sosinasosi9072 2 года назад +1

    በጣም የምወዳት ዘማሪ እህቴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @አችቤተልሔም
    @አችቤተልሔም 10 месяцев назад +1

    ህይወትየ በሰላም ሀገሬ ገብቼ አችንማግኘት ጉጉትብያለው ❤❤❤❤❤❤❤❤በጣምነውየምወድሽ

  • @አፀደማርያም-መ7ቘ
    @አፀደማርያም-መ7ቘ 2 года назад +1

    ሂዊዬ ምወድሽ ለካ Tube አለሽ አላውቅም ነበር ማማዬ ወይ ስጦታ በጣም ደስ ይላል

  • @yewubdaryewubdar7351
    @yewubdaryewubdar7351 2 года назад

    እህታችን ዘማሪት ሕይወት በእውነት ዝማሬሽን ሳዳምጥ እዴት እደምደሰት በርችልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ እህቴ

  • @የቡታጀራዋየዋህ
    @የቡታጀራዋየዋህ 2 года назад +1

    ሂዊ አዱ ነኝ የሙሌ እህት ተባረኪ ሼር አደርጋለሁ

  • @meseretteklu2891
    @meseretteklu2891 2 года назад +2

    ዘማሪት ሂዊ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ይቤተክርስቲያን እንቋችን ስወድሽ ❤❤❤

  • @yemaleda
    @yemaleda 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን ወይኔ ስታምሩ በጌታ እኔኮ መንፈሳዊ ስጦታ ስዎድ ለሰዎች ሲሰጥ ለራሱ ለእኔ ይመስለኛል ደስ ይለኛል በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላችሁ ቃልዬ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠቅሽ እመ አምላክ ወላድተ አምላክ ትቅረብሽ 🤲

  • @abiytassew219
    @abiytassew219 2 года назад +1

    አይገርምም ዩቱብ እንዳሽ አላቅም ነበር እንኳን ደህና መጣሽ በርችልን 🥰😘🥰😘

  • @mesi4186
    @mesi4186 2 года назад +4

    ይቱብ አላት ኔ ለካ ዛሬ አየው የምር በጣም ነው የምወድሽ ዝማሬዎችሽን ሰምቼ አልጠግባቸውም በጣም ደስ የሚል ዝማሬዎች ናቸ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ

    ሂዊየይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርሽ የኛ እንቁ እህታችን ቃልዬ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅሽ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 2 года назад +2

    ዘማሪት ሲስተር ሂወት እግዚአብሔር ያክብርሽ የተዋህዶ እንቁ በጣም ደስስስ የሚል ስጦታ ነው እውነት

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 2 года назад +1

    እዴትደስይላል ትልቅ ስጦታነዉ ቅዱስእሩፍል ይሰሸጥሽ ቃልዬምበሰላም ይገላግልሽ

  • @tegesttefera270
    @tegesttefera270 2 года назад

    እህታችን ስውድሽ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክው ♥♥♥

  • @dnkantube_5336
    @dnkantube_5336 2 года назад +1

    እውነት ነው ብንተባበር መልካም ነው

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 2 года назад +3

    እህቴ ፀጋውን ያብዛልሸ በጣም ነው የምወድሸ

  • @kokobeademaw2462
    @kokobeademaw2462 2 года назад +1

    ሠላማችሁ ይብዛ እህቶቼ በጣም ደሥ ይላል ተባረኪ ዘማሪት ሢሥተር ህይዎት

  • @እማምላክብዙሐን
    @እማምላክብዙሐን 2 года назад

    እንቁ እኅታችን እናታችንም ጭምርም ነች ሄዊየ ምርጥ ሰው

  • @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ
    @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ 2 года назад +1

    ሂውዬ የኔ ህይወት እንዴት እንደምወድሽ ዩቱብ ነበረሽንዴ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +2

    ደስስትሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 года назад

    ህይወትዬ ስወድሽ ዝማሬሽን ሰምቼ አልጠግባቸዉም በርቺ ተባረኪ ሲስተር ህይወት ከዉድ ሰዉ ዉድ ስጦታ በእዉነት ድርሳኑም ፀበሉም ታላቅ ነገር ከስጦታዎች ሁሉ በላይ ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ቃልዬ እመቤቴ ትዳብስሽ ሐዲስ ጎበዝ ባል ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @tirsiteweldeeyesus8772
    @tirsiteweldeeyesus8772 Год назад

    ሂዊ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ

    ሲስተር ሕይወት በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጥልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ልዑል እግዚአብሔር አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 2 года назад +1

    እመቤቴ ትጠብቅሽ በመውጣት በመግባትሽ ሁሉ በጣም የምወድሽ የማከብርሽም

  • @befikirgezahegn
    @befikirgezahegn 2 года назад +1

    ሂውዬ ማግኘት ከምፈልጋቸው ሰዎ አንዷ አንቺ ነሽ 🥰

  • @haymanottelahun4523
    @haymanottelahun4523 2 года назад +3

    ህይወትዬ ልዩ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ✍️♥️ እግዚያብሔር ይስጥልን🙏💚💛♥️

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 2 года назад +1

    ቅዱስር ፍኤል ይጠብቅሽ ቃልይ መልካም ላገራችን መረጋጋትን ያምጣልን

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 10 месяцев назад +1

    እህታችን ሕይወት በርችልን❤❤

  • @ወይንሸትወለተማርያም

    ሒዊዬ በጣምእደምወድሽ ብታቂ ልኝ በእውነት ከነመላውቤተሰቦችሽ አብዝቸ በክርስቶስ ፍቅር እውዳችኋለሁ እግዚአብሔር በቤቱ ለዘላለም ያፅናችሁ

  • @almaz_12_21
    @almaz_12_21 2 года назад +8

    ሁላችሁንም በጣም ነው ምወዳች የእናቴ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    እህታችን ዘማሪት ሲስተር ስወድሽ እንኳን አደረሳችሁ🙏

  • @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ 2 года назад

    እህታችን ሲስተር ሂወት ሳላደንቅሽ አላልፍም ዝማሬ ወችሽ በተለይ ይችን አመት ተወኝ እሚለው መዝሙር እና እመ ብርሀን ወደ አስራት ሀገርሽ ኢትዮጲያ ነይ በእውነት ሀገራችንን እመ ብርሀን ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን እና በርች እናቴ በፀሎት አስቡን

  • @ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ

    ቅዱስ ሩፋኤል የኔም ውድጀ ነው ❤️🙏💠💠💠💠

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    በጣም የምንወድሽ እህታችን ዘማሪት ሂወት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ በርቺልን በሁሉም የተሳለ ሰው በብዛት ያስፈልገናል እና አዲስ እና ቃልም በርቱልን😍

  • @mtasbiyalamsegene3544
    @mtasbiyalamsegene3544 2 года назад

    የምወድሽ እህቴ ደሞ ብርቅዬዋ አንቺን እና ምርትነሽን የሰጠን እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው በዕውነት ነብሴ ናት ዝማሬያችሁን የምታደምጠው ዘመናችሁ ይባረክ በርቺልን…ደሞ ቃልዬና አዲስ በጣም ዕድለኞች ናችሁ ከልቤ ነው የቀናሁባችሁ….ለምን መሰላችሁ በዙሪያችሁ ያሉ ሰዎች የዕናንተን ማንነት የሚያጎላ ነው ..ሂወትዬ እባክሽ አትጥፊብን የተወህዶ ልጆች እንዲህ በቁም ነገር መሰብሰብ፤በጋራ መስራት፤በጋራ ጉዞን ማድረግ፤ዕለት ዕለት የሆኑ ዝማሬዎችን ብትዘምሩልን፤ እንዲህ ብትረዱን እኛም እንበረታለን…..

  • @frehiwotgebramariam5399
    @frehiwotgebramariam5399 2 года назад

    ሂዊዬ በጣም ደስ ተላላቹ ባላቹሁበት እመቤቴ ትጠብቃቹ ቃልዬ እመቤቴ ዘወትር ትጎብኝሽ 😍😍😍😍

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 2 года назад +2

    ሂውዬ እንደት እደምወድሽ እኮ

  • @የድንግልልጅወለተስላሴ

    ዝማሬ ህይወት የኝ ጀግና በቤቱ ያኑርሽ ዝማሬዎችሽ ህይወትን ያድሳሉ🧡

  • @hjii1398
    @hjii1398 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ስወዳቹ ❤❤❤

  • @azaheltube
    @azaheltube 2 года назад +8

    እንኳን አደረሳችሁ ለሀገራች ሰላምና መረጋጋቱን ያምጣልን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ

    በጣም እምወዳት ዘማሬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን እማየ
    ቃልየና አዲስ ጠፍታችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @zinuGetu7583
    @zinuGetu7583 2 года назад

    ወይኔ የኔ እናት ሲስተር ሂወት የኔ ውድ እዴት ነሽ ጳዉሎስ ሆስፒታል ነው የማውቅሽ በጣም ደግና ሩህ ሩህ እደሆንሽ አውቃለሁ ዶክተር አንዱአለም አለ ሂወትየ ጥሩ ሰው የድሃ አባት የማይሳሳ ያለውን የሚያካፍል ወይኔ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጳውሎስ አካባቢ ፓርኪንግ ስሰራ ነው የማውቃችሁ
    አይዞሽ በርቺ ህይወትየ

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 2 года назад +1

    ሂዉይየ የኛ እንቁ ስወድሺ እግዚአብሔር ዘመንሺን ይባርክ እማ ወድሻለሁ ቃልየ አድሴ ብርቅየዎች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ወዳችኋለሁ ♥️የተዋህዶ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ✝️🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +3

    እውይይይይ ስታምሩ የቅድስት ተዋህዶ ልጆች
    እንኩዋን ለብርሐነ መስቀሉ አደረሳችሁ 👏👏
    ጨዋታችሁ ደስ ይላል አትጠገቡም
    እልልልልልል 👏👏👏👏እልልልልል 👏👏👏👏እልልልልልል 👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅዱስ ሩፍኤል በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ሬችያደንገልላጅ
    @ሬችያደንገልላጅ 2 года назад +1

    Salamchu Yibazilanyi yaneee wadochin ❤️❤️❤️🌷🌷🌷 egaziber yisaxashi yane wadochii❤️❤️🌷🌷

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 2 года назад +1

    ህዊይ የኔ ልዮ አጋፋዋ በጣምነው እምወድሽ ህዊይ

  • @yemaryam-26
    @yemaryam-26 2 года назад +1

    ሂዊዬ የኔ ምርጥ

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 2 года назад

    ከስጦታዎች ሁሉ የሚበልጥ ስጦታ በእውነት ስወዳችሁ
    ሂዊይ ፀጋውን ያብዛልሽ ቃልየም ቅዱስ ሩፍኤል በሰላም ይገላግልሽ አዲስም አባት ሁነህ እስካይ እናፍቃለሁ በስደት ሁኝ የሰው ደስታ ያስደስተኛል
    ኑው እናበርታ የእምየ ልጆች ይደጉ🌷

  • @user-lolawit
    @user-lolawit 2 года назад

    ተባረኩ እንናንተ ተወዳጆች እመብርሃን ትቅረብሽ

  • @ወለተቂርቆሥ
    @ወለተቂርቆሥ 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሂዊ ፀጋው ያብዛልሽ አሜን

  • @Tis9632
    @Tis9632 2 года назад +2

    ዉይ ታድለሽ ቃልዬ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠበቅሽ
    ሂዊ እግዚአብሔር ያክብርሽ✝️💒

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ውድ እናቴ በረከታችሁ አይለየኝ አሜን 🤲🌼

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 2 года назад +5

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችሁንም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    በጣም ነው የምወዳት ውይ መዝሯን ሰምቼ አልጠግብም ቤተሠብ ሆኛለው😍😍😍😍

  • @روزاباتا
    @روزاباتا 2 года назад +2

    እኔ ማርያምን ቃል። እና አድስን አይቸ ነው የመጣሁት የኔ ባለማእተቦች 💖💖💖⛪⛪💖💖💖❤💖❤❤❤❤❤❤❤

  • @hewotyoutube
    @hewotyoutube 2 года назад

    ሂወትየ በጣም እወዳችኋለው ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @and707
    @and707 2 года назад +2

    slam slam egziyabherybzaleshi hiwate bxamnw ymwdaw zumareshun barchilye wadee ayzoshi hulum bsufqad hulum ysakal eshi mamayee❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹egziyabher bebetu ytsnachu hulachum tbarkunye kalbe ewdachuwalw🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የአርሴማዋብላቴና
    @የአርሴማዋብላቴና 2 года назад +1

    የኔ ብርቱ እናት እሩፋኤል አባቴ ባለሽበት ሰላምሽን ያብዛው ተባረኩ በርቱልን❤❤❤❤❤

  • @taebaaa8000
    @taebaaa8000 2 года назад +2

    እንኳን ለመስቀል ብአል አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 2 года назад +1

    ሂወትዬ በጣም ነው ምወድሽ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 2 года назад

    የኔ ውድ ሲስተር ህይወይ ኑርል በዝማሬ ነፍሳችንን የምታለመሊምንነሽ በርቺልን በረከትሽም ይደርብን አሜን

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 2 года назад +1

    ደስ እምትይ እናት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሲስተር ህይወት

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 года назад

    ሁላችንም እንወዳችሁለን እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ያድልልን

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 года назад +1

    ሰላም ውዶቼ እኔም በጣም ነዉ የምዎደት ህይወትዬ

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdese 2 года назад +2

    Zemare melaekit yasemalen

  • @ረዱ
    @ረዱ 2 года назад +1

    በጣም የምወዳት ዘማሪት❤️❤️❤️

  • @genitgh5084
    @genitgh5084 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በስማአብ ደስ ስትሉ

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 года назад +1

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel 👏 ♥ ❤

  • @stc6291
    @stc6291 2 года назад +1

    ዘማሪትሂወትበጣምየምወድሽእግዚአብሔርያገልግሎትዘመንሸንይባርክልሽበርችልንአዲስእናቃልምተባረኩልን

  • @tizta6325
    @tizta6325 2 года назад +1

    ሒዊዬ በጣም ነው የምወድሽ በርቺልኝ

  • @kokobeworku1232
    @kokobeworku1232 2 года назад +1

    በጣም ታምራላቹ ባለማእተቦች

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 года назад +1

    ስታምሩ ዘማሪመላክት ያሰማልን

  • @beliyuyemarymlij2731
    @beliyuyemarymlij2731 2 года назад +1

    ሂዊ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 2 года назад

    ሂዊ የኔ እህት ተባረኪልኝ ከመላ ቤተስብሽ ጋር ፀጋው ይብዛልሽ

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 2 года назад

    እንዴው ሂዊዬ እምወዲሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ 💗💗💗💗💗💗💗🌹🌷