በህልም ወንዝ ማየት መሻገር መዋኘት ዝርዘዝር ፍቺ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 69

  • @AbdurahmanKhalid-q2n
    @AbdurahmanKhalid-q2n 3 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛ እነት ህልሜ በትክክል ተፈትቶልኛል ኣመሰግናለሁ ኣላህ ይጨምርልሽ መልካም እድል ለባለህልመኞች

  • @LilyLili-e7i
    @LilyLili-e7i 4 дня назад

    ሠለም ለአለማሁሉ💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Месяц назад +1

    ብዙ ጊዜ በጣም የሞላ ዉሀ መሻገር አቅቶኝ ሳይወስደኝም ሳልወጣዉም እነቃለሁ እንድሁ ረጅም መንገድ በጫካ ዉስጥ በገደል እወጣለሁ አንዳንደ ወጣዋለሁ አንዳንደ ሳልወጣዉ እነቃለሁ እስኪ ተባበሪኝ😢😢😢 በአስቸኳይ እየተጨነኩበት የሆነ ነገር ነዉ😢

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Месяц назад +1

      በሂዎትሸ ዉጣ ዉረድ አለ ማለት አንዳንድ ያልተሳካልሸ ጉዳዮች አሉ

  • @عبدلطيف-غ9غ
    @عبدلطيف-غ9غ 8 дней назад

    Betam gobez nesh

  • @HalimaHusen-hq1yv
    @HalimaHusen-hq1yv 6 месяцев назад

    ማሻ አላህ

  • @hiderahmed8949
    @hiderahmed8949 4 часа назад

    Gorf kewedesh ena kewetashs

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @زينبسعيد-ث7ش
    @زينبسعيد-ث7ش 3 месяца назад +1

    እህቴ ለቤትሺ አድስ ነኝ እባክሺ ንገሪኝ ዝናብ ጥሎ በደብ ሳያባራ ከቤቴ ወደናቴቤት እሄዳለሁ የሆን ወዝ አለ በጣም በጎርፍ ተሞልቶል ወይኔ እደት ነዉምሻገርወ እያልኩ እወዙ ጫፍ ደረስኩ ልክ ደርስ ስል ጎርፉ ይደርቃል ምልሶ ሊዘብ በጣም ጥቁር ዳምና አያለሁ እናቴም ቤት ሳልደርስ ነቃሁ ወዙን ግና ተሻግሬ አለሁ እናቴ ሙታለች ምደነወ ባለትዳር ነኝ

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 7 месяцев назад

    እናመሰግናለው

  • @DtDy-l4c
    @DtDy-l4c 5 месяцев назад

    ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እህቴ አኔ ዛሬ ከሚሆዲ ወሀውስጥ ሰገራ እጠቀማለሁ ከዛም እስቲጀአ አርጌ ወሀ ቀዲቸ

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 9 месяцев назад

    አመሰግናለሁ

  • @rahimatgstu6274
    @rahimatgstu6274 3 месяца назад

    አሰላም ዋለይኩም በአላህ መልሺልኝ እቤት ውስጥ ውሀ ሞልቶ አየሁ አባቴ እኔ ቆመን አየነው ከዛ አንድ ማቀው ልጅ አለ ባለትዳር ነው ከዛ እኔም ዋኝቼ ነው የወጣሁት ይለኝል ውሀው ግን በጣም ያምራል አላገባሁም

  • @BezaAbera-yw2lu
    @BezaAbera-yw2lu Месяц назад

    አባከሸ እቴ አዳታልፈኝ ባልትዳረ ኔኝ በህልመ ድፈረሰ ዉንዘ ነዉ እነ በጣም የሞላ 4ሠዋቸን እኔ ተሽገረ ዙረ ሳይዉ ዉሀ እይደረቀ አህዳል እጋረ የነበሩሠዎች አሳ አለቅማሉ

  • @sbirein
    @sbirein 6 месяцев назад +1

    አና እህቴ ዳርዳሩን ዞርኩት ልመግባት ፍራሁ ውደ መልሽልኝ በአላህ

  • @Seada-m5i
    @Seada-m5i 3 месяца назад

    እህቴ ፍችሺ ይመቸኛል እኔኮን ህልምም አላይ ባይም ጦት ይጠፋኛል

  • @sbirein
    @sbirein 6 месяцев назад

    ስላምአልይኩም እህቴ እኔ ዛሬ በህልሚ የሊቢያን ባህር ወድአንግሊዝ እሚስግባውን ክደራላይ ሆኝ አይሁት ብዙ ልጆች ግን ግብተው የዋኛሉ ዳርዳሩ ደሞ በጣምአርግርግ ነው አና ህንዶቸናቸው የሉኛል ግንበሬትንሹ የአርቦች ቤት እሚሥራው የለቅማሉ እኔም ደሞ በጣም ፍራሁ ባህሩ ልመግባት ባህሩ ያው በጣም ያስፍራል ውደ አና እስኪ ፍችልኝ የኔ ማር😢😢😢😢😢

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 месяцев назад

      ለመሄድ የምትፈልጊዉ አገር አለ እንዴ?ትዳርሰ አለሸወይ

  • @ZeburaAdem-q8r
    @ZeburaAdem-q8r 6 месяцев назад +1

    አሰላሙ አለይኩም አላገባሁም እኔና ታናሽ ወንድሜ ሀመር ሊሞዚን ነጭ ሚያምር መኪና ከአጠገባችን ስያልፍ ተገርመን እናየዋለን እባክሽ መልሽልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 месяцев назад

      መለሰኩልሸ እኮ ማግባት የምትፈልጊዉ ሀብታም ወይም ታዋቂ ሰዉ ነዉ

  • @Zahraz-mf6el
    @Zahraz-mf6el 29 дней назад

    በዶኒክ እየሆድሁ ከዛ ልብሥ እታይ እመሬት አገኛለሁ እየስበስብኩ አደርኩ

  • @Fikirtedebalk
    @Fikirtedebalk 8 месяцев назад

    selam ehite edet nshe hilem afetateshe dess yelal esek fechelge .jantelayen godegaye setewosedebge ayehu meden new peals edatalfege

  • @FatumAhmed-t6n
    @FatumAhmed-t6n 2 месяца назад

    አሰላሙአለይኩም ዉዴ ብዙ ጊዜ ጠይቄሽ አልመለሽልኝ ይህን ቴክስቴን ካየሽዉ መልሽልኝ በህልሜ ወንዝ ዳር ቁሜ ይመስለኛል እህቴጋ ልነሻገር ስንል ዉሀዉ በጣም ብዙ የሚባል አይደለም መካከለኛ ነዉ ነገር ግን ሰወችን እየወሰደ ስታይ እህቴ ላዉጣቸዉ ብላ ገብታ መሀላይ ሁና ገረጓደና ይመስለኛል እነሱንም ሳታወጣ ዉሀዉ እዳጋጣሚ ትልቅ ዲጋ ይመስለኛል ይጠልፋትና ትወዲቅና ትሰምጣለች ምንም አትታይም ኧረ እህቴን ወሰደብኝ ሰወች ያሉ ይመስለኛል ግን እነሱም ዝብለዉ ቁመዉ ይመለከታሉ እኔም ሳላዲናት እየጮሁኩ አዲኑልኝ እያልኩ ነቃዉ እኩለ ለሊት ላይ ነዉ ህልሙን ያየሁት በተረፈ በረች እህታችን❤❤❤❤❤

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  2 месяца назад

      እህትሸ ኪልሆነ ጓደኛ ጋር እየዋለች ነዉ ወይም አንዳንድ ሰህተት ኤየሰራች ነዉ

  • @jemalbulo
    @jemalbulo 6 месяцев назад

    በዎራጂ ወንዝ ጋብቼ ወሀው በሀይል ስሄድ እኔ ደሞ በዋና ልዎጣ ስሞክር ወደ ጎን አልቻልኩም እና ምንን ያማላክተል

  • @سلامم-ذ8ح
    @سلامم-ذ8ح 9 месяцев назад

    ሰላም ነው እህት ጥቁር ባህር በእግሬ ተሻግር ከዛ ባሃላ ግን የብርት ድስት እያጠብኩ እያለ የማላውቀው ወጣት ከሃላየ መጥቶ አቅፎ በጣም የያምር ወፍራም የ ወርቅ ሃብል ሰያርልኝ አየሁኝ ድንግል ነኝ

  • @MohammedYousfe
    @MohammedYousfe 3 месяца назад

    በጣም የቆሸሼ ሳይሆን ወለሺ እሆ ዎይቶ መውጣት ድፍርስ እሆ

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 9 месяцев назад

    በህልም የተቀቀለ እንቁላል መብላት እንጀራው ፍርፍር ነው የተጨነከበት ጉዳይ ነበረኝ የፍርድቤት ባለትዳር ነኝ አመሰግናሀ

  • @baleymaryam68
    @baleymaryam68 9 месяцев назад

    Ehat selam yeny knjo hlm sfece gbiz neshi ebosa tja stlafy ybale enat yskalo ede eyalo ena kbtocen ktasrobt ftece lterga estalho btaw yenat abate lay new fcly ehte

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 месяцев назад

      እምቦሳ ጥጃ ምን አረገች ነዉ የሚለዉ?አልገባኝም

    • @baleymaryam68
      @baleymaryam68 9 месяцев назад

      Ebesa tja tetaglgalc new ena amate yskalo kbalbte ga taltnal wede

    • @baleymaryam68
      @baleymaryam68 9 месяцев назад

      Tjewa tlafayalc

  • @HiHi-in3me
    @HiHi-in3me 9 месяцев назад

    ሰላምእህቴ. እኔበህልሜየፈታሁትባሌአድስልብስለብሶአየሁአምሮበታንእኔደግሞሲዋክይዤአየሁልንማለስእያሰብነዉ. ልጆችአሉነ የፈታሁነኝ

  • @Habiba-x4i9x
    @Habiba-x4i9x 9 месяцев назад

    አአወወ ሌላ ሰዉ ቀሚስ በቀሚስ ላይ ደርቦ ለብሶ እንደ ጉራጌ ሴት ማለት ነዉ፣፣ምን ማለት ነው ፣፣ፈት ነኝ፣፣

  • @RanuKutty
    @RanuKutty 5 месяцев назад

    የሚህድ ውሀነው ወዙን አውቀዋለሁ ፊት እዋኝበት ነበር እና ባለትዳርነኝ ስዋኝ ተናሽ ወድሚ አለ እና ቀራ የልቀላ ነው አፍርቶ አየሁና ወድሚን አምጥልኝ ስለው ሊያመጣሲል ገርፉ ሊወስደው ሲል ከዛ እኔ እወጣና እሶ ወዳለበት እህዳለሁ ገበሁና አወጣዋለሁ ከዛ አቅፊው እህዳለሁ እዳታልፊኝ

  • @Ethyopia-i6k
    @Ethyopia-i6k 6 месяцев назад

    ሠላም እህት እኔበህልሜ ያድ እግሬጫማ ጠፋብኝ ያዱን አርጌ ያዱን ብፈልገዉም አላገኘሁትም

  • @BirhanulegeseBulcha-kl4tq
    @BirhanulegeseBulcha-kl4tq Месяц назад

    በህልሜ ብዙ አህዮች ዳቦ ተሸክመው ወንዝ ሲሻገሩ ተመለከትኩ

    • @BirhanulegeseBulcha-kl4tq
      @BirhanulegeseBulcha-kl4tq Месяц назад

      በህልሜ ብዙ አህዮች ዳቦ ተሸከመው የሞላ ወንዝ ሲሻገሩ አየሁ ዳቦውም በውሀ ረጥቧል ??

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Месяц назад

      አህያ ትግሰትን ይገልጻል በርግጥ ብዙ ፍቺ አለዉ እና በተግሰት ሰፊ ሲሳይ እንደምታገኚ ነዉ

  • @Habiba-x4i9x
    @Habiba-x4i9x 9 месяцев назад

    ገሬም ላም ፌጦ በእጀ እያበላኌት እናቴ እኩርፋ ቆማ ታየኛለች፣፣

  • @toybaali1212
    @toybaali1212 9 месяцев назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካትሁ ሰላም የኔ ውድ እኔ ግን ያየሁት ሰፉ ብሀራ ነው ውሃው የጠራ ነው እኔና እህቴ የእህቴ ባል ውሃ ስንዋኝ አየሁ እየሰመጥኩ በቅ እንላለን እኔ ነብሰጥራ ነኝ እህቴ ልጃ ታሞ በህክምና ላይ ነው ያለ ባለትዳር ናት እሳም ወሃው የታጋለለ ነው ፈረሰኝ ነው ወደላይ ይዘላል ፍችልኝ እህቴ

  • @IywquuuMtawuu
    @IywquuuMtawuu 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @MohammedYousfe
      @MohammedYousfe 3 месяца назад

      የማይጠጣ እሆ ወለሺ ማለት ነው መሻገር አሁኑ ለዚህ መልሺልኚ

    • @MohammedYousfe
      @MohammedYousfe 3 месяца назад

      አሁኑ ድፍረስ እሆ መሻገር

  • @Mub351
    @Mub351 9 месяцев назад

    As wr wb eheta ebakeshi fechilegn lebetshi addis negn gen degagema 2 helem teyekshalew agebecha nw yefetawt yekdmo balbeta gar senchkachk keza kehoda kelaye tig laye letef belo yemeslegnl ena edemasakek yadergegn ena edeza eyetechkachkn eyale siyasakekegn ejan ketecha sayew letef belo yale ebab menchk aderga kelayelaye ansana merat laye sitelew yefetawt balbeta ergeto yegelewal keza nekaw be allha melshilegn chnkognl

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 месяцев назад

      ዉዴ በእንግሊዘኛ አተጻፈ በደምብ የተረዳሁት አይመሰለኝም ለዛ ነዉ የማልፈዉ ወደ ህልምሸ ሰገባ የፈታሸዉ ባልሸ ሆድሸ ላይ መተኛቱ በሱ ምክንያት ብዙ ጭንቀትና ሀሳብ ደርሶብሸ እንደነበር ነዉ እባብ ብዙ ፍቺ አለዉ በመሀላቹሁ ምቀኛና ጠላት እንደነበረና እንዲሁም ሲሂር ሊሆንም ይችላል በመጨረሻ እባቡ መገደሉ ጠላታቹሁ እንደሚረቅ እንደሚሰነፍ ሲህርም ከሆነ እንደሚፈታ ብቻ በመሀላቹሁ የነበረዉ ነገር እንዳበቃ ነዉ

  • @HanaMamede
    @HanaMamede 4 месяца назад

    ብዙሁ ትናንሽ ልጂች ወንዝ ወስጥ ሊሸሻገሩሁ ሲሉሁ ሳስቱ ወንዝሁ ወሰዳቸው እኔም እነሱን ለማወጣት ስሞክር እዛው ሞልቶ አቃተኝ ማወጣት ምድነው ንገሩነኝ

  • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
    @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 9 месяцев назад

    የኔ ውድ እህት በህልሜ ከአሰሪየ ጋ ሔጀ አድስ ጫማ ይጠፋኛል ጫማው ሰንደል ነው የእግራችን ፋና የሚቀመጥበት ነጭ ከላይ ያለው ብኒ ከለር ሆኖ ድምቅ ያለ ቡኒ አይደለም ወደ ወርድ ከለር ይመስላል ባለ ትዳር ነኝ መልሽልኝ ውደ

  • @ኢለሀምነኝ
    @ኢለሀምነኝ 9 месяцев назад

    አግብቼ ፍትቻለሁ በህልሜ እመሬት ላይ ሽቴን ስሸና ሳበቃ ብልቴን በውሀ ሳጥብ አይሁኝ

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 9 месяцев назад

    ቤቴ ወለል ላይ ብዙ ዘይት ሲፈስ አየሁ ምንድን ነው እስኪ ፍችልኝ እህቴ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 месяцев назад +1

      ዘይት የኢኮኖሚ ማነሰ ማጣትንና ሰሰትን ይገልጻል

  • @FatomaOmar-qk3tp
    @FatomaOmar-qk3tp 4 месяца назад

    ፍችልኝየህቴልኝአድሴተዬይዛትትታፈናትደረስኩባትሴትየተውበገደሉጠልኳት

  • @Habiba-x4i9x
    @Habiba-x4i9x 9 месяцев назад

    አአወወ እናቴ እና እኔ እገደል ጫፍ ደርሰን እኔ ወደኌላ ተመለስኩ እናቴ ዘለለች ገባች ፡፡ምን እንደደረሰች አላወኩም ፣፣ፈት ነኝ፣፣

  • @GuishGebreselassie
    @GuishGebreselassie 6 месяцев назад

    በህልምህ ለሚስትህ በጥይት ስትመታ አየሁት የኔ እህት

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 месяцев назад

      እናቶች ሲፈቱ ልጅ ነዉ ይላሉ

  • @HelenKazakh
    @HelenKazakh 7 месяцев назад

    እስደት ከሆነችስ ተየት ታረግዛለች

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 месяцев назад +1

      ህልም የሚናገረዉ የወደፊት ያለፈ አሁን ያለ ነዉ እኔ ሀገር እያለሁ ህልም አየሁ ህልሙ የተፈጸመዉ ከረጅም አመት ቡኋላ ሰደት ላይ ተፈጸመ ከምር ሀለት ባል እንደማገባ ተማሪ እያለሁ አየሁ ሰደት ከመጣሁ ቡኋላ አግብቼ ፈትቼ ድጋሚ አገባሁ ግልጹ ሆነልሸ ዉዴ

  • @Hanicho-r9y
    @Hanicho-r9y 9 месяцев назад

    ሰላም እህቴ ፍቅረኛየ የነበረ ልጅ ነው ከተለያየን 1አመት ሆኖናል አሁን በህልሜ ቤቴ መቶ አብረን ልናድር ሻወር ልወስድ ስገባ አብሮኝ ይገባና ሁለታችንም ታጠብን የሻወር መውሰጃዋ የውሀዋ መውረጃ ቱቦ ቀዳዳዋ ወደላይ ትገነፍል እና በማዳበሪያ የተቋጠረ ጥጥ ይበትንና ወደደጅ እጠርገዋለሁ አንተ ግባና ተኛ መጣሁ ብየው መኝታ ክፍል ሄደ እኔ ተለቃልቄ ነጭ ስስ ጋወን አዲስ ስለብስ ነቃሁ ፍችልኝ ማማየ 🙏ፈትቼ ብቻየን ምኖር ነኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 месяцев назад

      ችግሮችን አሰወገዶ እንደገና መታረቅ ሊሆን ይችላሌ

  • @VvVv-ur9wh
    @VvVv-ur9wh 9 месяцев назад

    ሰላም እህቲይ የቅደም ባሊ ወደቤቲ እናቲይ መጣ እንይ እና እህቲይ ብሩላይ ቁሙናል ልመን ተመጣልን እያልኩ እወቅሳልህ እሱ ደም አይናገርም ካዛ ህጀ አባሮረኩቲ ክሂደ ባሃላ ዝረብየ ሆልቲ ሰቴ ብርሰንሰል ይዛ አይሆቲ ካዜ እንደሚ ገመድ ብዜይዘ
    ይገመዱ ደሙ ነጫ እና ተልቅነዉ እባክህ ፈቺልጘ❤❤❤

    • @VvVv-ur9wh
      @VvVv-ur9wh 9 месяцев назад

      እባኪ እህቲይ ሰልኪሺ ወሳአብ ላኪልን❤❤❤

  • @DelightfulBus-tp9lw
    @DelightfulBus-tp9lw 9 месяцев назад

    ህልሙን ያየው ሌላ ሰው ነው መቶ ብር ወንዝ ውስጥ ወድቆብሽ እየዋኘሽ ብሩን ያዝሽው ከዛ በወንዙ ልትወጭ ስትይ አሁንም ብሩን ሊያመልጥሽ ሲል ያዝሽውና ወጣሽ ከውሀው አለኝ የተፈታሁ ነኝ

  • @abayneshmame7906
    @abayneshmame7906 9 месяцев назад

    Selam wude ba hilme fiqiranye ebete maxo gazan wandime wucilay la kabtoch sar iyesew nebr fiqrnayem gazuga iyawarw nebr lela wandime uwa ba jarika hadaway cino simaxa jarika haya xilo adu teseber gazan inate heda tayalch ina tiqotalch gazan wandime lay inate mals sexe fiqirnya indet lay lawsa mals tisatale bilo tanado hede minding ficholny hiqirta gin abazawlish

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 5 месяцев назад

    እኔ ደግሞ ባለትዳር ነኝ በህልሜ የሴትዮየ ልጅ ጥቁር ሲሊፐር አለኝ ማለትም ነጠላ ጫማ ያንን ለብሳዉ ስትድ አየኋት እሺ ምድነዉ ቶሎ ላልሽ

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 6 месяцев назад

    ኣች እደት አውቀሺ ነው ቀዳዳ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 месяцев назад

      ምኑን ነዉ የማዉቀዉ እያነበብኩ እኮ ነዉ እረ ተይ ዘዉ ብሎ ገብቶ ሰድብ

    • @rahmayoutube3893
      @rahmayoutube3893 5 месяцев назад

      ግን ምን አለ ጡሩ ነገር ብንናገር በግድ እኮ ጎትታ ይዛ ሂዩት አላለችም ሱብሀናላ