የወላይታ ሙሉ ወንጌል መዘምራን (ድል በድል እንሄዳለን) WOLAITA MuluWengel የድሮ መዝሙሮች old songs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • የወላይታ ሙሉ ወንጌል መዘምራን (ድል በድል እንሄዳለን) WOLAITA MuluWengel የድሮ መዝሙሮች old songs

Комментарии • 41

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 7 дней назад +1

    ጌታን ያገኘሁ ሰሞን ሐያአራት ሰዓት እዘምረው የነበረ መዝሙሬ ይሔ ነበር።😢

  • @QajelaDhera
    @QajelaDhera 23 дня назад +1

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ።

  • @AsratGmedhen
    @AsratGmedhen Год назад +3

    ለረጅም ዘመን ይህንን መዝሙር በህብረትም በተናጠልም ዘምሬዋለሁ ግን የወላይታ ሙሉ ወንጌል መዝሙር መሆኑን አላውቅም ነበረ

  • @Ethiopia_Leikun
    @Ethiopia_Leikun 7 месяцев назад +1

    ወላይታ ሙሉ ወንጌሎች ጌታ ይባርካችሁ በጣም እወዳችኋለሁ። በዛን ዘመን በእናንተ ስለተገለጠው ፀጋ ጌታ ይመስገን። በልዩ እትም በልዩ ክብር እንዳያችሁ እፀልያለሁ። ❤

  • @abushetjenberu8952
    @abushetjenberu8952 2 года назад +9

    ደጋግሜ ባደምጥ ባደምጥ እንደማር ሚጣፍጥ ሰማያዊ ዝማሬ ነው
    ። ተባረክ !እባክህ ቁ 1 ,አልበማቸውን "እግዘአብሔር አየን የሚለውን እንዲሁም የወላይታ ሶዶ ሙሉወንጌል ለ መዘምራን " ስምህ ከስሞች በላይ ነው" ሙሉ አልበም ልቀቅ በብዙ ተባረክ።

  • @matewosb
    @matewosb Год назад +2

    It is so bleesing to hear the songs.ብዙ የተባረክንባቸው አሁን በብዙ የምንባረክባቸው ድንቅ ዝማሬዎች፡፡ ጌታ ይባርካቸው ዘማሪያንን እንዲሁም ይህንን ቲዩብ

  • @fatuma2462
    @fatuma2462 Год назад +2

    ተባርኩ ዘመን ተሸጋሪ መዝሙር

  • @ethiopianewtewoledku1429
    @ethiopianewtewoledku1429 2 года назад +16

    የዚህ ፔጅ ባለቤት በእውነት ጌታ ይባርክህ እነዚህን ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮችን ሰው እንዳይረሳቸው እያፈላለግክ በመንፈስ እየባረከን ነው ቀጥልበት።
    ሌላው ደሞ የወላይታ ሶዶ ቃ/ሕ/ቤ "ሀ"መዘምራን አፈላልገህ ብታቀርብልን እላለሁኝ

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 Год назад +2

    በልጅነት የመንፈሳዊ ግዜዬ እናንተን እየሰማሁ አድጌያለሁ፣አሁንም ዘመናችሁ ይባረክ

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 2 года назад +4

    በእውነት ትልቅ አገልግሎት ነው የጥንት ዝማሬዎችን ሰለምታሰማን ተባረክ ነፍሴ ሃሴት ታደርጋለች

  • @bestshortmovieschannel7495
    @bestshortmovieschannel7495 Год назад +2

    የዚህ ፔጅ ባሌበት እነዚህን ዘመን ተሻጋር አስደናቂ መዝሙሮች አፈላልገህ ስለምታካፍለን ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 2 года назад +8

    ለረጅም ጊዜ ስፈልግ የነበረ መዝሙር ።ጌታ ይባርክህ በማይለወጥ ፍቅሩ ዘወትር ይደግፍህ።

  • @alemayehuhilemariam4780
    @alemayehuhilemariam4780 Год назад +1

    አሜን 🙌🙌🙌 ስለ እንናተ እግዚአብሔር ን አመሰግናለሁ በየለቹበት ጥበቃው አይለያችዉ ሰላማቹ ይብዛ ፀጋው ይብዛለችዉ

  • @belayneshali2401
    @belayneshali2401 6 месяцев назад +2

    Amen tebareku wendemoche🙏.

  • @getachewdebsu15
    @getachewdebsu15 8 месяцев назад +1

    I blessed my Lord for that I got to hear this song again !!!. I thank you all my brothers in Jesus Christ for your good doing !.

  • @fatuma2462
    @fatuma2462 Год назад +2

    ተባርኩ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋልማል

  • @gulnet-xp6up
    @gulnet-xp6up 5 месяцев назад +1

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abejebelay8930
    @abejebelay8930 Год назад +2

    አንተ ወንድም እግዚአብሔር ልመናህን ይስማልህ እነዚህን መዝሙሮች ደግመን እንድናዳምጥ ምክኒያት ስለሆንከን::

  • @meseretgebredanomeseret1273
    @meseretgebredanomeseret1273 2 года назад +2

    ተባረክወንድሜእነዚህንመዝሙሮችበጣምእናፍቃቸውእጠማቸውነበርጌታባንተመልሴንመሻቴንሰጠኝአምላኬይባረክወንድማችንእናመሰግናለንጌታበጠኳየሮችዝማሬከብሮአልያንንየስደትዘመንበኳየርዝማሬህዝቡንእየተናገረእየገሰፀእያፅናናበኳየሮችጌታተጠቅሟልአሁንየምናየውበቤተክርስቲያንያሳዝናልጭፈራዝላይሆነኳየሮችንመግፋትመድረክማሳጣትተያይዘነዋልጌታይቅርይበለንምርኳችንንይመልስልንወዴትእየሄድንእንደሆነያስፈራልኳየሮችየጌታድምፅነበሩብዙየግልዘማሪዎችታምራትሀይሌደረጀከበደታምራትወልባተስፋዬጋቢሶጌታያወጣቸው ከኳየርውስጥነውብዙወንጌላውያንየጌታአገልጋዮችየወጡትኳየርነውእናጌታይርዳንኳየርበየአብያተክርስቲያኑቆመውሲያገለግሉዳግምበመንፈስቅዱስሙላትበጌታመገኘትኳየርንበየመድረኩእንዲቆሙእንፀልይ.

  • @timketukochere6944
    @timketukochere6944 2 года назад +4

    I gave thanks to great Gog He done great job through you. "Dear God thank you."

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh 8 месяцев назад +3

    ameni ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 Год назад +1

    አሜን የሚባርክ መዝሙር

  • @shalomkidusan4192
    @shalomkidusan4192 2 года назад +6

    የድሮ መዝሙር መንፈሳዊ ህይወትን የሚለውጥ ትምህርት ማለት ነው ዜማ ብቻ አይደለም ስለዚህ አዲሱ ትውልድ ሊሰማ ይገባዋል ተባረኩ

  • @TinaNatnael-m3k
    @TinaNatnael-m3k Год назад +1

    Beewnet belijinet zemene yemwedew yemezmur caset . Beteleye huneta degmo yemayfewes dewe ale wey ❤❤❤

  • @mequanentmuche4940
    @mequanentmuche4940 2 года назад +1

    Geta eyesus bebizu yibarekachihu darechachihu yisefa! Geta benante wust bizuwochin deresual, tadegual! Tabarekulegn! Post yaderegachihulenim geta eyesu bebizu yebarekachihu!!

  • @kassechwoldegiorgis9535
    @kassechwoldegiorgis9535 Год назад

    Amen amen 🙏 God bless you all is it just amazing

  • @sintayehufikre8682
    @sintayehufikre8682 Год назад

    ❤Geta lezelalem yibarikachu hulachihum❤ you

  • @teshomeevangelicalministry1181
    @teshomeevangelicalministry1181 2 года назад +3

    ሃሌሉያ

  • @kibrubeza5731
    @kibrubeza5731 2 года назад +1

    God bless the choir
    It was clear that God’s grace was revealed
    In your songs .
    I saw Gods glory in your songs. I pray your energy be like Eagle being renewed .
    Keep on serving your precious God being empowered by mighty Holy Spirit

  • @abinetmekuriya9419
    @abinetmekuriya9419 Год назад

    Tebareku

  • @tsegayemengesha-lk1un
    @tsegayemengesha-lk1un Год назад +1

    Y'ale Dil bedil na yadhsgeregn mezmur yelachihum ende yewelayta mulu Wengel kiber kiber belut esun feliguln abo

  • @ZemedeTarekegn
    @ZemedeTarekegn Год назад +1

    yes

  • @abrahamdella6269
    @abrahamdella6269 Год назад

    Xosayyi anjo.

  • @ghabinourdein7968
    @ghabinourdein7968 Год назад

    Amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @nahusenai
    @nahusenai 2 года назад +6

    00:01 ድል በድል እንሄዳለን
    4:53 የማይፈወስ ደዌ አለ ወይ
    12:00 አዲስ ሃገር አለን
    15:40 አንተ ግን አንተ ያው ነህ
    20:23 ፍቅር ነው እግዚአብሔር
    25:18 በጠላቴ ፊት ለፊት
    30:44 ኢየሱስ ጌታ ነው
    33:18 ፀጋው አዳነን
    38:52 ምስጋና ዛሬም ምስጋና
    44:00 ኢየሱስ ጌታዬ
    50:56 እግዚአብሔር አዋቂ ነው
    55:56 ስምህ እንደሚፈስ ዘይት ነው

    • @BKLyrics1
      @BKLyrics1  2 года назад +1

      God bless

    • @makdayohannes8422
      @makdayohannes8422 Год назад +1

      @BKLyrics
      It is an incredible Minstry that you bless the body of Christ! Thank You! Many more blessings be yours.

    • @yohanesabate1219
      @yohanesabate1219 9 месяцев назад

      ከልቤ አድንቄሃለሁ!! ተባረክ🤚🏾

  • @BefekaduMaria
    @BefekaduMaria Год назад +1

    🙏🙏🙏

  • @yohannesrobele3854
    @yohannesrobele3854 Год назад +2

    የወላይታ ሙሉ ወንጌል A choir ቁጥር 1 ካሴት ካላችሁ ብትጭኑት ? በተለይ ክበር ክበር በሉት እርሱን ኢየሱስ ከፍ ሲል ያፈሳል መንፈሱን የሚለውን

    • @BKLyrics1
      @BKLyrics1  Год назад

      ካገኘነው እንጭነዋለን። ተባረክ።