ድምፄን እንደምሠርቁኝ ችግሬንም ብሠርቁኝ- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • "7 ተወዳዳሪዎች እርስ በ እርስ በመቀናነስ የመጨረሻ አሸናፊ እስከ 100,000 ብር የማሸነፍ እድል የሚኖርበት ልብ አንጠልጣይ ጌም ሾው!
    ዘወትር እሁድ ከምሽት 12:00 - 1:00 በዓባይ ቴሌቪዥን ይጠብቁን!
    Seven competitors battle against one another in a team on the game show Man Yiknes. Up to 100,000 ETB in cash is awarded to the winner and will be on air every Sunday Evening 12:00 - 1:00 (LT) only on Abbay Tv.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #Abbaytv #man_yikenes #ethiopian_gameshow #Ethiopia #habesha #infotainment
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Комментарии • 27

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Месяц назад +2

    #ሰላም ለአንተ ይሁን ደዊት እኔ ከዝንጀሮ ጋር ነው ያደግኩት የሞተውን እሬሳ በእጃቸው እስኪደርቅ ይዞ በተራ በትብብር በፍቅር ይዞራሉ መጨረሻ ከደረቃ ሌሊት የመጨረሻ አጥንት በኋላ ጥለው ይሄዳሉ ለተወሰነ ግዜ አይመጡም 🌴🌴🌴

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Месяц назад +1

    ዋው ድምፅ ፍልፍሉ ተበላህ

  • @dhvfuh1387
    @dhvfuh1387 Месяц назад +1

    ክብር ይኑርህ አስጨርሳት

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Месяц назад +1

    ደቭየ ስወድህ❤❤🎉🎉 ከሳኡድ ከመዳም ኩሽና 😢

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i Месяц назад +1

    Bagegnachew yewenet edebedbachewaleugn kemer endayagegnugn deve negerachew plzzzz

  • @user-zq2qo4dd9q
    @user-zq2qo4dd9q Месяц назад +1

    ፓሊስ ለመሆን ትምህርት ያስፈልጋል እንደ ህዝብ ለመደብደብ ያውም አቅመደካማ ፈጣሪ ይይላችሁና

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 Месяц назад

    ተባረክ

  • @ኤልሳቤጥ
    @ኤልሳቤጥ Месяц назад

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው

  • @arsemazekarias6163
    @arsemazekarias6163 Месяц назад

    😆 😂 😆 yedur ensesa asa

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to Месяц назад +2

    ሰላምም ሰላም እንኮን ደና መጣችሁ

  • @LazarusTheDescent
    @LazarusTheDescent Месяц назад

    ጥያቄዎችን አስተካክለው statics ቁጥር ምን ጥቅም

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 Месяц назад

    እንደ ለምንድን ነው ያህያ ብዛት በሀገራችን ያስደነቃችሁ ሌላ ሀገር እኮ አህያ የለም

  • @DaboKolo
    @DaboKolo Месяц назад

    Dawit ante ekek abeteh letefeneda new hodam aheya

  • @getachewmoshe1278
    @getachewmoshe1278 Месяц назад

    የአስተሳሰብ አህያ ያለባት ነው እንጂ አህያዎች ለሰው ልጅ ያገለግላሉ

  • @user-de4gh4wc9u
    @user-de4gh4wc9u Месяц назад

    የምርም ያህያ ብዛት ኢትዮጵያ አውነት ነው 😢

  • @user-ui5ju3bn3n
    @user-ui5ju3bn3n Месяц назад

    የፍልፍሉን ድምፅ እና ቀልድ ባንሰማው

    • @amanuelmesfin1732
      @amanuelmesfin1732 Месяц назад

      እንዳንተ አይነት ቀሽም አስተሳሰብ ያለውን ሰውም ድምጽና ሀሳብ እየሰማን ነው እንኳን የፍልፍሉን

  • @user-cs4hg4pv9j
    @user-cs4hg4pv9j Месяц назад

    ትክክል የሰዉ አሕያ ይበዛል 😅😅😅😅

    • @Kolu952
      @Kolu952 Месяц назад

      ቀደምሽኝ😂😂🙍

  • @birhanudemissie6262
    @birhanudemissie6262 Месяц назад +1

    Etymology
    NEWS "ዜና"
    "የግል አጤሬራህን በሚዲያ"
    The English word "news" developed in the 14th century as a special use of the plural form of "new". In Middle English, the equivalent word was newes, like the French nouvelles and the German Neues. Similar developments are found in the Slavic languages - namely cognates from Serbo-Croatian novost (from nov, "new"), Czech and Slovak noviny (from nový, "new"), the Polish nowiny (pronounced noviney), the Bulgarian novini and Russian novosti - and likewise in the Celtic languages: the Welsh newyddion (from newydd) and the Cornish nowodhow (from nowydh).[1][2]
    =From where you brought North,East,West...??
    you better not transmit wrong science's.
    የግል አጤሬራ ይመስለኛል።

  • @user-fw5dn1ix4j
    @user-fw5dn1ix4j Месяц назад +1

    ለምንሠዉታሸማቅቃለክ እደfለገችታዉራ

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit Месяц назад

      አታሽቃብጭ እሱ እውነቱን ነው የተናገረው
      እናንተ የባለስልጣን ኩራዝ ያዦች ስለሆናችሁ እንጅ 😡😡 አጨብጫቢወች

  • @getnetbrnan7182
    @getnetbrnan7182 Месяц назад

    አህያ አህያውን ብቻ መልሱ 😂😂😂

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 Месяц назад +4

    ከአለም አንደኛ በአህያ ብዛት ሲባል ኢትዮጺያ ብዬ ነበር ምክንያቱም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሰውም አህያ ስለሆነ

  • @user-rk1fg4zd6f
    @user-rk1fg4zd6f Месяц назад

    አታሣፍራት