//ስለውበትዎ// ውበታችንን የጠበቀ የአመጋገብ ስርአት ከምግብ ባለሙያ ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//
HTML-код
- Опубликовано: 2 мар 2024
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv. Развлечения
Wow ትልቅ ትምህርት ነው ሁሌ የምናደደው ሐበሻ አመጋገብ አይችልም በተለይ ስለ ሹካውና ስለ ማንኪያው ያስተማርከውን ወድጀዋለሁ እኔ ለማስተማር ወስኘ ነበር
ለሁሉም ነገር ስራት አለሁ. ደስ ይላል እናመሰግናለን 😊😊
ገንዘብ ኖሮአቸው ይሄን የማያውቁ ብዙ ሰለአሉ ጥሩ ትምህርት ነው
ሉሊቲዬ ስታምሪ❤❤❤
ስሙ እንዴት ደስ ይላል
ዛሬ ገና ትልቅ ስራ ሰራሽ ዋው❤❤❤
ዋዉ ሥታምሪ ማሸአላህ❤❤❤❤❤❤
ወይ ጉድ 😂😂
ሉላየ ስወድሽ
Lulaye batam konjo nsh❤❤❤
በጣም ደሰ ይላል ግን ሰላጣው ትንሸ ተለቀ በተለይ መማር ያለባቸው ምግብ ቤቶች ጎንት መጠቀምና እጅ መታጠብ ፀጉር መሸፈን ይኖርበታልጥሩ ነው
ሉላዪ አምሮብሻል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኧረ በለዉ ይህን ያህል ስጨናነቅ አልገኝም እንደተመቸኝ ተቀምጨ እንደፈለኩ እበላለሁ እንጅ😂
በጣም እናመሰግናለን❤❤
Thank You ❤
How you talked to the waiter without making eye contact and you didn’t say thank you that is not right
Wow I noticed that too, I thought it was a drama or something,
ሉላዬ❤❤❤❤❤
ግን አይከብድም በግራ መመገብ ሀይማኖቶች አይፈቅዱም
Brechelin
Tadiyako Macebcebim Sirat Aydelem Luliti Konjo
Lula why you treat the waiter like that it's so rude
እኔ ምለው በቀኝ እጅ ቢላ ተይዞ በግራ እጃችን ነው ምበላው
በግራ አይበላም
Lulaye endsu new emtamri dukatun teywu
በግራ እጅ መጉረስ በባህላችን ነዉር ነዉ
ሙስሊም የግራ አይበላም😊
ካሜራው ሳይሆን አይቀርም
Lula yen hubat ye madam qimama neng