Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በየዋህ እናቶች እና ሚስቶች ህይወት ላይ መቀለድ ነውረኝነት ነው።
አንዳንድ ሴት ሳንባ እንጂ ልብ የላትን ልጅ ባልን መያዣ አድርጋችሁ አታስብ ወንድ ልጅ ከሌላ ሴት ጋር ከለመደ ወስነሽ መተው ነው እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አያዝም ሴት ሆይ እራስሽን አስከብሪ የስው ባል የምታሳድጂ ሴት ነግ በእራሴ ነው የእራስሽ አለ የስው ባል አትንኩ ፈጣሪን ፍሩ ያገባሽው ነገ ባንቺ ላይ ላለማግባቱ እርግጠኛ አይደለሽም ስው የዘራውን ያጭዳል
ትክክል! ያገባን ወንድ እስኪፍታ የሚጠብቁ ሴቶች አሉ
ልክ ነሽ
ልብን መጠው ልበቢስ የሜደርጉ ወንዶች ውት ልቤን ሣንባ ያረጋል!
@@MylifeinKorea0479 ይድፍቸው ሌላ ምን ይባላል እነዚህ እኮ ናቸው ሴትን እሚያስድቡ ለሞላው ወንድ ስምሽ የምን ሀገር ፅሁፍ ነው ትርጉሙስ
በባለትዳር መሀል የምትገቢ ሴት ወየውልሽ ፈጣሪ ይፈርድብሻል የዘራሽውን ታጭጃለሽ አንቺም ነገ ምን እደሚገጥምሽ አታውቂም ለደቂቃ ስሜት ብለሽ የሠው ትዳር አትበትኚ
በትክክል
እውነት ነው
ትክክል የኜ እህት ይከፍላሉ ልጆች እያለቀሱ ነው ሌላ ሴት ጋር እሚሄዱት ይቺ ሴት ትከፍላለች። በድሎ የሄደ ሰው ነው እህቴ ልቡና ይስጣቸው እንደዚህ ለሚያረጉ ሴቶች።
ግን ባለትዳር ወንዶችን የምታሳድዱ ሴቶች አፈር ብሉ ይድፍችሁ እኔም ሴትነኝ ወላሂ በምድር ላይ ባለትዳር ወንዶች ብቻ ቢቀሩ እንኳ እንዲህ አይነት አላደርግም እንኳን ላጤ ወንድ ከተማውን ሞልቶ ኧር በናታችሁ እኛላይ እንዲደርግብን የማንወደውን ነገር በሌላሰው አታድርጎ
እግዚእግዚአብሐር ያምፊረ ሠዉ የሌም በእዉነት በጠም ያማል እኔ በረሴ እህቶች ዉንድልጂ በቀኝ አሁን እድሜ 34 ግን አልበሁም ምክንያቱሜ በልጀነቴ የሰለፊኩት ነገረ ከበድ ነዉ ተመስግን ቢቻ😭😭😭
Yes
@@abarsheabarshe6538 አይዞሺ የኔህት ሂወት ይቀጥላል ግን ፍቃደኛ ከሆሺ ስልክሺን አስቀመጭልኝ ቢንስ ይሄን ሀሳብሺን እድትቀይሪ ማድርግ ብችል
እግዚአብሔር በአቋምሽ ያፅናሽ እውነት ትክክል ተናገርሽ።
አፈር ይብላ በደፈው በሄደበት አይቅነውአይዞሽ ማማየ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@user8551792099338:صحيح😊
ሰወችዬ ዘንድሮ የሚሠማው እና የሚታየው ሁሉ ህልም እየመሰለኝ ተቸግሬለው
ምን ህልም ነው ይህው ነው የአገራችን ገፅታ
እግዳው ኢትዮጵያ አልኖርሽም!! የብዙ ሴቶች ፅዋ ነው! እቃውን በመተኰሻ!!
ሳምተኛ እያዳመጥ ምን ህልም ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን እንጅ
Enem yihi alem kentu new
@@geemayle7969 1
የኛ አገር ወንዶች ግን ምን ይሻላችዋል ሚስትና ልጆቻችሁን በትናችሁ እንደ ውሻ ውጭ ውጭ ማለት ሴቶች ደግሞ ከወሰለት ወንድ ጋር ነገ ይሻሻላል እያላችሁ አትጃጃሉ
አይዞሽ የ እኔ እናት እኔ ግን ግርም የሚለኝ ልጆቹን በትኖ ትዳሩን ትቶ የሚመጣን ወንድ ባል ይሆነኛል ብለው የሚያገቡ ሴቶች ናቸው ነገስ ለእነሱ ምን ሊሆንባቸው እንደ ሚችል አያስቡም ቆይ የ አብራኮቹን ክፋይ ልጆቹ ላይ የጨከነ ለ አንዲት ሴት ይራራል ብለው ያስባሉ ለምንድን ነው ሴቶች ግን እራሳችንን በ ተጎጅዎች ቦታ ተክተን የማናየው ነግ በእኔ የማንለው እኛስ ነገ ለሚደርስብን ነገር ምን ዋስትና አለን ቢያንስ ጥሩ መሆን የክፉ ቀን ስንቅ ነውና ለእራሳችን ስንል ግፍ ባንሰራ መልካም ነው።
Kkk
ሰላም ላገር ልጆች ገና መግባቴ ነው ።አድምጪ እመለሳለው ግን አንድ ነገር ልል እወዳለው ዝም ብለን ማዳመጥ ትርጉም የለውም ተምረንበት ሂወታችን ላይ እንድንተገብረው ያስፈልጋል ዋና አላማው ለኛ ትምህርት ለመስጠት ነው ።አብሶ በስደት ለምንኖር ገንዘባችንን ለወንድ እያበላን ያዙኝ ልቀቁኝ እምንል እናስተውል
ወረኛ ቦታ እንዳይያዝብሽ ነው ሳታዳምጭ ምኮምችው 😀
ልክ ነሽ ልብ ብለን ካዳመጥን ትምህርት ይሆነናል
እኛ ሴቶች ገደብ የለንም እኔም እንዳነቺ ነበርኩኝ ግን ሁሉን እርግፍ አረጋ አሁን ልጆችን እያሳደኩ ነው አንቺ ጠካራ ሁኚ እግዚአብሔር ይረዳሻል እሱም አንድ ቀን ይገባዋል
እኔ ግን በዚ አይነት ሁኔታ ልጅ መውለድ ጭካኔ ነው የሚመስለኝ አብዛኛው ሀበሻ ስለ ልጅ ሲነሳ ዘሎ ከፈጣሪ ጋር ነው የሚያገናኘው አዋ ፈጣሪ ሲባርክ ነው ልጅ የሚገኘው ነገር ግን ወደዚ ምድር የምናመጣው ነብስ ያለው ነገር ነው መብላት... መጠጣት ..ብዙ ነገር ያስፈልገዋል እኛ ካደግንበት በተሻለ ልጆቻችንን አሳድገን አስተምረን ለቁም ነገር አብቅተን ለሀገር የሚጠቅሙ ማድረግ ካልቻልን ምኑ ላይ ነው የመውለድ ጥሩነት? አየነው እኮ በእድላቸው ያድጋሉ ተብሎ ተወልዶ ተወልዶ ሀገራችን ያለችበትን የድህነት ማጥ
የእርቅ መአድ ቤታችንን እንድፈትሽ ስለምታደርጉን እናመሰግናለን ትምህርት መዉሰድ ያለብን ከነዚህ አይነት ፕሮግራም ነዉ ልጅቶ በጣም ታሳዝናለች ። ቸሬ ቸሬ ላንተ ቃላት የለኝም ሁሌ ብታወራ ባዳምጥህ ቤተሰቦችህ ምንኛ ታደሉ እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ ።
መጥፎ ወንዶች አይሙላላቹሁ እናተንተን ብሎ ወንድ መጀመረያ ሰው ሁኑ ማትረቡ
ማማ ደምሪኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ
አይ እህቴ ወድም ያለው ይሄን አይልም
ፖስተር ቸሬ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ተባረክ በአካል ባገኝህ ደስ ይለኛል የኔም ህይወት ውስጥ አመኬላ ብዙ ነው
አማካሪ የተባሉት የበለጠ አስጨናቂ ናቸው።ለምን አልተማርሽም ይላሉ።
እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ ተባርክ ቸሪ የምተባል ምርጥ ባለ ሙያ ነህ በእውነት ።
እንደዉ የሰዉ ባልና የምትቀሙ ሴቶች ደስታችሁ እልም ድርግምያርገዉ
ፍፊ ደምሪኝ
አሚን ማር
Amen
ኧረ ልጅቷኮ ትዳር መኖሩን አላወቀችም ካወቀች በኋላም አፍቅራዋለች አትፍረዱ ☝ ፍርድ ለላይኛው🙏🙏🙏
አሜን የኜ እህት መድሀኚአለም የተሻለ ይስጣት ለባለታሪኩ።
እህ እኔ እንደዚህ ያለ ታሪክ ስሰማ ወንዶችን ግደይ ግደይ ይለኛል እኔም ተጎጅ ነኝ ያንች ይብሳል ልቦና ይስጣችሁ ልክስ ክስ ወንዶች
ቸሬ በጣም ረገጥ አርጎ የተናገረዉ ነገር በጣም ትክክል ነዉ በያንዳንዱ ቤት ያለ ጉድ ቤት ይቁጠረዉ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭
ስሜትሽን ተረድቼዋለሁ የኔ እህት ፈጣሪ ያበርታሽ
እኔ የሚገርመኝ ያችኛዋ ሴት የልጆች እናት ነኝ አትረብሽኝ ስትላት ነገ ለእስዋም ትጠብቅ ሰው እንኴን አያዝንላት ሶስት ልጆች በትኖ አቅፋው የተኛች ጤነኛ አይደለችም
በጣም አዝናለሁ ልብ ይነካል በእውነት ወጣት እህቶቻችን በዚህ እድሜ ህይወትን የሚያጣጥሙበት መሆን ሲገባው እንዲህ በልቅሶ በችግር ገና በልጅነታቸው ልጆች ታቅፈው ልጅ አሳዳጊ ብቻ እንዲሆኑ ተፈረደባቸው ያሳዝናል ። ግርም ይለኛል ሴት ሲቀያይሩ ምን ፍለጋ ነው? ውበት ፍለጋ እንዳይባል ወደሀት ነው ያገባሀት ያልወደዱትን ለአንድ ሰአትም ማየት ደስ አይልም ።ምንድነው ችግሩ? ሰው ወልዶ የልጆች አባት ሁኖ ሌላ ፍለጋ ። ዛሬ ትዳሩን አፍርሶ ፍቅረኛውን ገፍቶ አስለቅሶ የመጣ ወንድ እኛንም ትቶን ይሄዳል ምን አይነት ግዴለሽነት ነው የሰው ትዳር ማፍረስ ።ልጆች ላይ የሚደርሰው የስነልቦና ጫና ቀላል አይደለም ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ለሁላችንም ይስጠን ። እናመሰግናለን ቸሬ፣ አለምሰገድ፣ አብዲ፣ ሣሚ
እኔ ቅጥል የምለው ሴትልጅ ስራ ከሌላት ትዳር ውስጥ ስትገባ የባል ጥገኛ መሆን የለባትም ቤት ይቁጠርው ስንት ትዳር ፈረሰ ሴቶችስ ለምን ባለትዳርን ታማግጣላችሁ እውነት ታመዋል ወዶች ያቺስ ምን ያህል እርግጠኛ ነች
በጣም ነዉ ያሣዘንሽእ ሤታ ልጅና ባለትዳር እንደሆነ እያወቀች የሠዉ ባል መጠንቅ ነገም አንችን ይተዉሻል የልጃቹ ግፋ አትፈራም እህቴ አይዛሽ
ወንዶች ለጤና አይመሰለኝም እንደዚህ ማበዳቹ
ሙናዬ ደምሪኝ
doges ጊዜ እድሜ ትምህርት የማይቀይረዉ የነዉር ማጣት በሽታ
@@jmjtube8312 እንዴት እስካሁን አልተደመርሽም በይ ብልፅግና ይደምርሽ
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ያስዝናል 😭😭😭😭😭
አላህ ቁላውን ለካሰር ያድርገው
Kkkkk qebet
የእርቅ ማዕድ አቅራቢዬች በእውነት እላቹሃለው እኔም እህት አለኝ ፈጣሪ ስም ነው የምምልላቹ አስለቅሳኛለች። አሁን ምን ላይ ነች።ማለት ከልጆቻ ጋር ማለት ነው ። የሱን ነገር ለፈጣሪ ትቻለው።
አይዞሽ የኜ እህት በአንቺ ብቻ አይደለም።ሁላችንም ያለፍንበት ህይወት ነው በርቺ ህይወት ይቀጥላል ።መድሀኚአለም የተሻለውን ህይወት ይሰጥሻል። መድሀኚአለም ለልጆችሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው ለአንቺም ይስጥሽ። አይዞሽ እህቴ
እኔም ሴት ነኝ ግን በሁለት ልጅ ካልተማረች ሶስተኛው ላይ ይስተባከላል ማለት ሞኝነት ነው።
ልክ ነሽ ማሬ
ሀበሻ ግን ምነካን ሚሰማዉ ሁሉ በጣም ደስ አይልም
የቅናት መንፈስ ነዉ
እባካቹ ሴቶች የስው ባል ጋር አትማግጡ ነግ በኔ በሉ ለዝች ለሌላዋም ያልሆነ ለናንተም አይሆንም እልህ አትጋቡ ባለትዳር መሆኑን ሳታውቁ ከሆነ ባወቃቹ ሰአት አቁሙ ልጆች አትበትኑ 😡 ወንዶች ደሞ ወሽላቹን ቆርጦ እንደቡዳ መዳኒት አንገታቹ ላይ ማንጠልጠል አፈር ብሉ 🙄
ሀሀሀሀ
ቢቆረጥም አርፈው አይቀመጥም ከሚስታቸው ሌላ ሲማግጥ ወሸላቸው ይጣመምባቸው
@@እግዚአብሔርመልካምነ-ለ5ቨ 🤣🤣🤣🤣 አሜን !
ስላም እግዚአብሔር ይበዛላቹ እዝቤት ሁለም ይህን ፖርግራም አዳምጣለዉ ይዝች ልጅ ግን ክእኔ ጋር ይትገናኜነዉ በመጅመርያ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ግን ይቅርታ አደርጉና ይወዶችን ወሽላዉን መቁርጥነዉ 🤑😓😒ግን ሁላቹም አይደለም አንደንዱነዉ ያለኩት ስቀጥል እዝ ፖርግራም መምጣት እፍልጋለዉ እንደት ላገኝ?? 🤔🤔ስልካቹ whatasApp አይስራም ያለሁት አርበ ሀገር ነዉ በፍት እትዮጵያ እያለሁም ከባለቤት ጋር መቀርበ እፍልግ ነበር ግን ማን ይስማኝ ምስማኝ ሳዉ ይለም እና አሁንም በሆን ብዙ ጥቃት የደርስበኝ ክዉስጤ አልወጣ አልኝ ማን ይስማኝ 😭🤦♀️🤦♀️ግን ለምታደረጉት ነገር ሁሉ በጣም ጥሩ ነዉ ፍትህ ልልዉ እንኳን ፍትህ ታስገኛላቹ አልማደነቅ አይቻልም 👍👍🥰🥰🥰🙏🙏
እረ ተው ግን ወንዶች እግዚአብሔርን ፍሩ በእውነት
በመሠረቱ በመጀመሪያው ም የወንድ ቤተሰብ ጣለቃ የገባበት ትዳር ፍፃሜ ሁሌም ዘለቄታ የለውምልጅ ለትዳር መያዣ ሊሆን አይችልም።እባካችሁን ሴቶች ልብ ግዙ።
በጣም ሚሲኪን ነሸ የዋህ ነሽ በርታ ብለሽ ልጆችሽ አሣዳጊ እሡ የሠራው ያገኝዋል
በትዳር ማሀል የምትገቡ ክፍ የባል ቤተሰቦች እድሚያቹን ያሳጥረው እንደዚ አይነት ቤተሰብ እርግማን ያለበት ነው
ሽንት መሽኛውን መቁረጥ ነበር
እኔን ያልገባኝ እንዴት ማሰብ እሚችል ሰው ያለፋላጎቱ 3ልጅ ይወልዳል
ወንዶች ግን ምን ይሻላችኃል እረ እግዚአብሔር ፍሩ እረ እንደው አፈር ያስበላችሁ የትም ብትሄዱ ምን የተለየ ነገር አለ ቀዳዳ ቀዳዳ ነው ብሽቅ ነገር ናችሁ የሚመለከተውን ብቻ::
ሤቶይዬ እግዜር ይጠብቀን በጣም ነዉ ያሣዘንሽም እኔም የልጅነት ፋቅሬን አገበለሁ ብዬ ሥጠበቅ እኔ ሥደት ላይ እንዳለሁ ሠርጉን ፌሥብክላይ ተለቆ አየሁ አይኔን ማየት ማመን አቃተእ ሁሉን ወንድ መዉቀሥ ይከብዳል ሥንት በሽተአ አለ
አይዞሽ ላንቺ አላለውም ለበኅ ነው አላህ ከሱ የተሻለ እሚንከባከብ ይስጥሽ ጠንካራ ሁኝ አይዞሽ
ኧረ ተዉ ወንድሞቻችን ተዉ በእህቶቻችሁ ላይ የምታደርጉትን ግፍ አቁሙ ፍርድ አለው !አንቺ እህቴ ትላንት ሚስቱንና ልጆቹን ትቶ ወይም ክዶ ሲመጣ እውነት አንቺን ወዶሽ እንዳይመስልሽ ዛሬ ካንቺ የሚያገኘው ጥቅም ስላለ ነው በዚህ ልምዱ ነገ ባንቺ ላይ አለማድረጉን ምን ማስተማመኛ አለሽ እህቴ ተው ተመለስ በይው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን!
ለባል ዘመድ ባይኑ አመድ ሳይሆን ሚጥሚጣ
ግን ምን ሆናችሁ ነው እንዴት እናዳምጠው እንዴት በያንዳንዱ ደቂቃ መስታወቀያ ታሥገባላችሁ
አሁንም ትፈሪያቸዋለሽ እንዴ ምንድነው አነጋገርሽ ግልጽ አይደለም በተጨማሪ ጥሩ ሰው ልታደርጊው ትሞክሪያለሽ እነዚህ ጨካኝ ቤተሰቦችን እግዚአብሔር ለሁሉም እንደየስራቸው ይከፍላቸዋል በተለይ እናቱ እና እህቱ እሱም ቢሆን የማይረባ ለራሱ መወሰን የማይችል ወንድ ቢቀርም አይቆጭም!!!!ግፈኛ
አይዞሽ ከሸርሙጣ ሴት ጋር ነው የሄደው ህሊና ያላት ሴት ብትሆን የሰው ባልና ልጅ አትወስድም ነበር ተስፋ ስለቆረጠች ባልሽን ቀማችሽ ወንዶችም ከእንስሳቱ ውሻ አይለዩም በሄዱበት ጉድጓድ ይገባሉ ይሄነ ነገር መቆም አለበት እንደፈለገ በየሄደበት እሚያገባ ከብት ነው ዝና ያላቸውም ሰወች እያየን ነው ሴት እየቀያየሩ እያገቡ ሰይፉ ሾ ላይ እየቀረቡ ያስተባብላሉ ለምን አይቆምም ብልግና ብዙ ሴት ማግባት ምን የሚሉት ቆሻሻ ልብ እየያዙ ነው እረ ሴቶች ነገ በኔ በሉ እስቲ የሰው ባል ላንች ባል አይሆንም አስቀምጦሽ ደሞ ይሄዳል ሌላዋ ጋር ፈጣሪ ይቀጣሻል ።
የኢትዮጵያ መልክ Face ይህ ነው የሚታዓየዉ ዛሬም ነገም የኢትዮጵያ ልጆች መከራ በእየ ደቂቃዎች በእየ ሥዓቱ በእየ ቀኑ በእየ ወሩ በእየ ዓመቱ ከመጩ ዓመት ወደ ፊት 10 ዓመት 50 ዓመት 100 ዓመት ነው የሚታዓየዉ ሕግ የእለ ሥዕራት የእለ ሁሉም ኢትዮጵያ በጨለማ ኑሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሰይጣን ምንገድ ሂደት መንግሥቷ በቁሙ ሞቶ የሃይማኖት መሪዎች ሞተዉ ሀገርን አጥፍተው ሕግን በእጃቸው አድረገው ጠቅጥቀዉ ሁሉም ዉጅብር ዉስጥ እየኖረ በምጥ ይገፋዋል ልጁም የሚወለደው የአካባቢው ጭማቂዉ ንፋስ ነው የሚሆነው የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ጠፋ አይ ሰው
ምን ውሻና ወንዶች በሄዱበት ነው የሚሸኑት ኩፉ አመል አለባቸው አይዞሽ እህቴ ለሱ ፍርዱን ይስጠው
ሴቶችም ባለትዳር እየሆነ እያወቁ ዘለው ይገባሉ ከዛ ላይ ፈጣጦች ናቸውኮ
የሴት ስቃይ ግን መቸ ነው እሚልቀው አረ እባካችሁ. ወንዶች እንደው. ሴት ልጅ እኮ እናት እህት ልጅ ናት እና ለምን ትበዳላለች አረ እባካችሁ
ሴትን የምትጎዳው ሌላኛዋ ሴት ናት
Uffff Era enam dersogal becha egzyabher yeferdal
Betam mskin lj nach hasabwan enquan bedenb meglets alchalechm.
ይቺ ሤት የካሮኒ ታናሽ ሣቶን አትቀርም አቺ እራሥሽን አትጉጂ አፈር ይብላ ይሄ ከብት
ናት እንጂ ሆ
ማናት ካሮኒ
በመጀመሪያ ትዳር ስንመሰርት ከቤተሰብ ጋር መቀመጥ በጣም ጥሩ አይደለም ።ሲቀጥል ደግሞ በባልና በሚስት ማንም ሰዉ ጥልቅ መግባት አያስፈልግም ከፈጣሪ በቀር ።ሌላ ደግሞ ሴቶችየ በተቻለን አቅም ሁሌም ከባል ጋር ገንዘብ መቀበል ጥገኝነት ነዉ የሚመስለኝ ።ብቻ አምላክ እዉነተኛ ትዳር ይስጠን
ይሄን እየሰማሁ ታዲያ እንዴት ነው ወንድ አምኜ የማገባው? መቼም አላገባም ሴቶች ግን ለም. አትነቁም በዚያ ላይ ቤተሰብ ያላወቀው ትዳር እኛ ላይ በጣም ጫና ይፈጥርብናል አይሉም ወይ?
ከዚህ ትዳር ብወጣ ምን ሰርቼ እኖራለሁ ብሎ ማሰብ ነው አለቅም ያለችበት ምክንያት
ባለትዳር እንደሆነ እያወቅሽ ልጅ እንዳለው እያወቅሽ የሰው ትዳርመበጥበጥሽ በሰማይ ቤት ያስቀጣሻል
Iwunet new
ሶስት ልጅ እንዴት ሳልፈልግ ወለድኩ ትላለች ከመጀመሪያው ታማሚ ነው እኮ እሱም ሆነ ቤተሰቡ ምንድነው እንደዚህ እየተደበደችስ እሱን እንደ እንቁላል መንከባከብ ይቅርታ እና ምንድንነው እሱን እንደዚህ መለማመጥ ታሪኩን ስራውን እያወቀች መለመን አይምሮቢስ የሆነን ጎረምሳን
Lemndn new mastawekia mtabezut? Eziw ender?
ወይ ወንዶች ከሴት የተፈጠሩ እኮ አይመስሉም ጨካኞች ሰብስቦ ማቃጠል ነው
ክክክክክ እውነትሽን ነው
Wendoche keyekatelu ema maneYakatelene
በህግ ወንዶችን ጠቅልላ ለማጥፋት ስለዛተች በፍርድ ቤት ትጠየቅልን በከባድ ዛቻ
ቸሬ ግን የራሱ ፕሮግራም ቢኖረው እርቅ ማእዳች የሰውስ ችግር መስማት ስለበዛባቸው ማዘ አቁመዋ እሱ ስን ይገባዋል
ባራሳይት ጥገኛ የበላሽውን ያስመልስሽ ተመለሰ አልተመለሰ ከምትይ ዲቃላ እየፈለፈልሽ በገዛ እጂሽ ሰርተሽ አትበይም እሱን አፍጫውን ብለሽ ልጆቹን አራግፈሽለት እሷ ገብታ ታሳድጋቸው
ስንት ጭንቅ ቻይ አለ እባካችሁ እኔ ትዳሬን ባናቱ ከደፋሁት ቆየሁ ልጆቼም አደጉ እራሳቸውን ቻሉ እኔም ቆሚ ቀረሁ ማን እንደብቸኝነት አቦ
እሱ ከገባማ አንቺም አግብ ልጆችሽን ቦታ ከያዙ
አይዞሽ ለመልካም ነበር😭😭😭😭😭😭
Betkikl eniam endaih nig teiktlko
ይችን የመሰለች ነፃነት ለምጄ ዳግመኛ ወደ እሳት ልጆቼን ጧርዬ ቀባርዬ ያርግልኝ ፈጣሪ አሜን
እረእኔም እደዛዉ
*ውድ የእርቅ ማዕድ ተከታዮች በሙሉ በእያላችሁበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን እያልኩኝ*_እስኪ እኔንም ምክር ስጡኝ አንድ በጣም የምወደው ልጅ አለ እንደሚወደኝም ይነግረኛል ግን ዛሬ የሰጠኝን ፍቅር ነገ አይደግመውም ሁሌም ይቀያየራል ሲፈልግ ይደውላል ሲፈልግ ፀጥ ይለኛል እሺ ምን ማድረግ አለብኝ ወይ አይርቀኝ ወይ አይቀርበኝ እኔ ልርቀው አስቤ ግን አልቻልኩም ለምን እወደዋለው ይወደኛል እናቴ ነሽ አንች መልካም ልጅ ነሽ ከሴቶች ሁሉ ትለያለሽ ይለኛል ምን ላድርግ_ ??
የት እንዲት አወቅሸው??ምን ያህል ታውቄዋለሽ??አንዳንዲ ስሜታችን ፍቅር ስለሚመሰለን ።ትክክለኛ ፍቅርና ጊዜያዊ ስሜታችን ይለያያል
It's online business
@@emebetdesta7003 የምን ቢዝነስ ነው የምታወሬዋ
@@solianasoliana4052 እማቀው በስልክ ነው እማ ስለሱ እሱ ከነገረኝ ውጭ ሌላ እማቀው ነገር የለኝም በጣም እወደዋለው አምነዋለው በጣም ግራ ገባኝ
See you know him by phone means online that's why I tell you its business not love take care for your self and money please 🙏
ህክምናው የት እንደሚገኝ ንገሩኝ በፈጠራችሁ
እንኩሮ የመጀመሪያ ልጂሺን እንደወለድሺ እራስሺን መጠበቅ ነበረብሺ አንች ግን እንደ ፍየል ትቀፈቅፊያለሺ ወንድ ልጂ ልብሺን ካየ መጫወቻ ነዉ የሚያደርግሺ
Yebalal kkkkkkkk
atifired yiferedibihal tulal yeigiziabiher kal
ማን ነው ስሙ እኔ የፈታሁት ዱቄት እንዳይሆን
ከከከከከ
Hahahaha
እኔም ጠርጥሬላለው
@@rahelyalew158 የእኔውም የአንችውም ዱቄት ይሆን ?
መስለኝ ማሬ
ልጅቱዋም ችግር አለባት ሁሉም ነገር እሱ ባለው ነው እንዴ እሚሆነው እሱዋ የውሳኔ ሰዉ አይደለችም ለዛ ነው የናቃት በተለይ ለባል ቤተሰብ ፊት መስጠት ያስደፍራል አይ ማለትያለባት ቦታ ላይ አይ ማለት አለባትልፍስፍስ መሆን ያስንቃልማክበር ከዛ ዉጪ ግን እንዲያዙኝአልፈቅድላቸውም ምንም መልካምብትሆኚላቸው ጥሩ ነገር አያስቡም
I like your program, but too much Advertisement!! Every 1 minute Advertisement that's crazy!
ባለትዳር የልጆች አባት እንደሆነ እያወቃችሁ ፣ የሰው ትዳር፣ቤት የምትበጠብጡ ሴቶች ነግ በኔ በሉ። የሴቶቹ እንባ የልብ ስብራት ነገ በእናንተም ላይ እንደሚደርስ አትጠራጠሩ። የብዙ ህፃናት ወላጅ አልባ ሆነው ጎዳና ላይ የሚወጡት በእንደ እንናተ አይነት ስግብግብ ሴቶች ምክንያት ነው። እመኑኝ ለልጆቹ እናት ለሚስቱ ያልሆነ ወንድ ለእናንተም አይሆንም። ለጊዜው ይመስላችኋል እንጂ ነገ እናንተም ተጎጂዎች ናችሁ። ስንት ያላገቡ ወንዶች በሞሉበት ሀገር ባለትዳር ወንድ ላይ ምን እንደሚያንጠለጥላችሁ ነው ግራ የሚገባኝ። ለማንኛውም ቆም ብላችሁ ብታስተውሉ ነው የሚሻላችሁ።
ትክክል ብለሻል ልቡና ይስጣቸው።
የዛሬዋ ባለታሪክ ሚስኪነች የእውነት ምንም አታቅም
በጣም ህዋይ ነት በእውነት አስዛነችኝ
@@GrandPrime-mt9px በጣም
ምንም አታውቅም አልፈርድባትም ግን ይሄን ሁሉ እያየች እያሳለፈች ልጆች መውለዷ ነው ያበገነችኝ
እሞነት ከባደ ነወ እኔ ሌላዋን አፈቅርሻለሁ እያለ ጆሮዬ እየሠማ ወሠጤ አላምን ብሎ ዛሪም አለሁ አምኝወ ብቻ ፈጣሪ ልብ ይሠጠን
ይመለስ ይሆናል ይስተካከል ይሆናል በልጅ ይዘዋለው የሚባለው ቋዋንቋዋና ሰላም እምነት እና ፍቅር ሳይኖር ተደጋግሞ ሚወለደው ነገር ፈፅሞ አይገባኝም ምን አይነት ቂልነት ነው በናንተ ሂወት ጨጓዋራዬ ተቃጠለ
እዴ ምንጉድ ነሽ አቦ ታዲያ ሰዉየዉ ምን አጠፋ
ወይ ሳይኮሎጂ እረዳዋለሁሁሁሁ 😳
ክክክክ
አንተ ነህ መሰለኝ 🤨
አይዞሽ እናት
አትልቀሸ ማማየ አይዛሸ ፈጣሪ ይረዳሸ በጣም ከባድ ነው
ይገርማል ግማሹታሪኳ የኔ ነዉ
ዌል ካም ወገኖቼ ስላማችሁ ይብዛ በያለችሁባት ቦታ ከይቅርታ ጋራ መስተወቅያውን አጣር አድርጉ መዳሜ ስትመጣ በድንጋጤ ክው እያልኩ ነው እባካችሁ የመስተዋቅያውን ግዜ አጣር አርጉ
የሚሰማው ሁሉ ይሰቀጥጣል ጌታ ሆይ መጨረሻዋ ያቺ ምድር ምን ይሆን
አር፡ትዳሬ፡አደጋ፡ውስጥ፡ነው፡እዴት፡ማግኝት፡ይቻላል፡እናትን
በአሁኑ ሰዓት በተለይ በውጭ ያላችሁ ዘረኞችና የኢትዮጵያ ክፉ ባሎች ግፋችሁን መስማት ስለሰለቸኝ እግዚአብሔር ይይላችሁ
ውድ የእርቅ ማዕድ ቤተሰቦች እባካቹ እርዱኝ እምኖረው አውሮፓ ውስጥ ነው ከባለቤቴ ጋር ከተዋወቅን 9 አመታችን ነው ከተጋባን ደግሞ 8 አመት ሊሞላን ነው የ3 ሴት ልጆሽ እናት ነኝ ባለቤቴ እንደድሮው አይደለም መኝታ እንኳን እኔ ካልጠየኩት አይጠይቀኝም እንጣላለን እንታረቃለን ብዙ ግዜ ትንሽ ምክንያት ነው እሚፈልገው ከኔ ለመለየት ብዙግዜ መጥፎ ንግግሮች ይናገረኛል ሚስቴ አይደለሽም በሂወቴ እድቶስኚ አልፈቅድልሽም ለልጆቻችን ስንል እንኑር እኔጋር እደድሮ ላንቺ እሚሆን ልብ የለኝም ጠልቼሻለው። እያለ በተደጋጋሚ ይናገረኛል እንነጋገርና ችግራችንን እንፍታ ስለው አይፈልግም እሚፈልገው ዝም ብሎ መኖር ነው ምንትመክሩኛላቹ እንቅልፍ የለኝም 3ኛዋ ልጄ ገና 6 ወርዋ ነውበጣም እወደዋለው በጣም መልካም ሰው ነበር በኔ እማይደራደር አሁን እምፈራው እዳይለየኝ ነው ሰው ሀገር ጓደኛ እንኳን የለኝም ልጆቼን በትኜ እዳላብድ በፈጠራቹ መላ በሉኝ
እህቴ ወዶ አይመስለኝም ሌላ ደሞ አንቺ እልህኛ እና ተናጋሪ ከሆንሽ ወንዶች ለመለየት ቅርብ ናቸው እነሱ እንደ ህፃን ልጅ ማባበል ይፈልጋሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከክፋ ነገር ይጠብቅሽ እሱንም ልቦናውን ይመልስልሽ።
እህቱ ኢሮፕ ላይ ያለው ችግር በጣም የበዛ ነው እኔም ኢሮፕ ነው ያለውት ግን እስቲ ቀስ ብለሽ ችግራችሁን ለመፍታት ሞክሪ ለልጆች ሲባል ደሞ ህጉ የሚፈቅደው ለሴት ነው እያሉ በብዛት ይፋታሉ ሴቶቹም ጋ ችገር አለ ተከባበሩ የተቀየመበትን መንገድ ካንቺም ከሆነ ይቅርታ በይ ግን ልጆች ፊት አትጨቃጨቁ አይዞሽ
አይዞሽ የኔ እናት አውሮፖ የት ነው ያለሽው ላውራሽ ?ደግሞም የተለያዪ ፕሮግራሞች አሉ Appeal for purity የሚል የዶ/ር መስከረም ፕሮግራም በጣም ጥሩ ምክር ትሰጣለች ከቻልሽ ተከታተያት። ማባበል የትም አያደርስብሸም ። እውነትን ተጋፍጦ መጠንከር እንጂ በሆላ እንደውም እሱን በማባበል የምታሳልፌው ጊዜ የበለጠ ህመም ይሆንብሻል የኔ ቆንጆ እውነታው የት ድረስ እንደሚያደርሰሸ ከራሰሸ ጋር ተነጋገሪ ማለት የሱ መቀየር ከአንቼ ችግር መጥቶ ነው ወይንስ ሊላ ሴት በህይወቱ አሰሰገብቶ እነዚህ ነገሮች መርምሪ ማለት ከአንቼ ጋር ፍላጎት ያጣው አንቼ በሚገባው መልኩ እራሰሸን ጠብቀሽ ስለማትጠብቄ የመጣ ክፍተት ነው ወይንስ ሊላ አዲሰ የለመደው ነገር አለ??
በመጀመርያ ፀባዩ የተቀየረው ለምንድነው ብለሽ ለማጣራት ሞክሪ ያንቼ ፀባይ የተቀዬረ ካለ እራስሽም መርምሪ ባንቼ በኩም ምን ችግር ከሌለ በሱ በኩል ችግር አለማለት ነው እና ትዳር በፍቅርና በመተሳሰብ እንጂ በልምምጥ አይሆንም ለልጆቼ የሚባለው ነገር ብዙም አይዋጥልኝም እኛ ሴቶች የወንዶች ጥገኛ መሆን የለብንም በራሳችን መቆም አለብን በውጪ የምትኖሪ ከሆነ ደግሞ ወዶ ሳይሆን በግዱ ይረዳል ሚስቴ አይደለሽም ካለሽ አንቼ ምኑ ነኝ ብለሽ ነውየምትኖሪው? ፍቅር በሁለቱም በኩል ሲሁን እንጂ በአንድ በኩል ብቻ የትም ደርሶ አያውቅም ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ።
አይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ። ክርስቲያን ከሆንሽ ለአባቶች አሰመክሪው። ከሁሉም በላይ ግን ጤንነትሽን ጠብቂ ወጭ አገር በጣም ከባድ።
ሱብሀነ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ የፈጠረብ አላህ ብዙ ወዶች ልባቸውን አይሰጡም የተሻለውን ሂወት ፈጣሪሽ አላህ ይስጥሽ አይዞሽ ውዶች ለአህባራችሁ እናመሰግናለን
Where do you give dna service berehane
ሲጀመር እግዚብሔር የተባረከ ትዳር ይስጥ። በተረፈ ወንድ ልጅ አንዴ ከወጣ የኛ አይደለም በምንም አይነት ልጅ ከሌን መለየት ልጅ ካለ በቂ ነው ያለው የተባረከ ይሁንልን 4 ወልዶ ከማበድ አንዱን እሰው ቤትም የቀን ስራም ቢሆን ሰርቼ አሳድጋለሁ በቃ። አንዴ ከወጣ የኔ አይደለም በጨጭረራሸሽሽሽሽሽሽ
እንደው ግን የወንድ ቤተሰቦች ለምንድን እንደሆነ ባላቅም በትዳር መሐል ገብተው መበጥበጥ ለምን እንደሚፈልጉ በጣም ነው የሚገርመው ነገ የነሱ ህይወት ላይ ምን እንደሚገጥማቸው ለምን መረዳት እንደማይችሉ አይገባኘም የሰንቱ ቤት ፈረሰ በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ብቻ
ቤታችን ለማቆም የምንከፍለው ዋጋ በጣም ያሳዝናል እኔም እንዳልክን አግኝቼ እንዳንቺ ትንፍስ ብዬ አውርቼው ባረፍኩኝ ግን በምን ላግኘው ስልኩ እንቢ አለኝ የምኖረው ካገር ውጪ ነበር
Betam yasazinale minayint awernet new gen koye yachis setwas bitone koye endet new egizabhern mayiferut Be eyesusm minayint alemastewale new Abet getahoye ante fird sit 🙏
ሴቶቺ የሚ ማታወንድ ነው የሚአፈቅሩት ዱላየወዳሉ
አንችስ ከማታውቂያት ጓደኛሽን አብሮ አደግሽን የሚማግጠውስ ምን ትያለሽ አረ እግዚአብሔር ምህረት ያርግልን የጉልምትና ዘመን ይመታ ያሳፍራል ያማል አብሮ አደግሽ ልጠይቅሽ መጥታ አስቢው ።አይዞሽ እግዚአብሔር ያለፍርድ አይተውም
ልጅቷ ግን እራሷ እፃን ናት ግራ ገብቶዋታል ምንም ስለትዳር አልገባትም ልጅ በቀን ስተት ይወለዳል እዳው ለእናት ነው ማሳዳግ። እንደዝ አይነቱን ባል እቃውን መቁረጥ ነበር
አትፍረድ ምህረት ያሥፈልገናል
ከወዶቹ ሴቶቹ ባለትዳር እደሆነ እያወቁ እደት ነው እሚ ቀበሎቸው ወይ ዜድሮ አለ ይፍሬም
እኔንም ብትጋብዙኝ ብዙ ህመም አለኝ እኔ ወንድ አንድጠላ ነው የሆንሁት
አይዞሽልኝ የኔ እናት
እንዴ እር በስመአብ ግን ምን እየሆኑ ነው ወዶቻችን ይገርማል
🛑🛑እረ ሴቶች ነግ በኛ በሉ እረ በትዳር አየገባቹ ልጆች የምትበትኑ እረ በስመአብ ግፍ ለዘራቹ ማቆየት ነው እረ እረፍ ተው ለልጆቹ እናት ያልሆነ ለኔ ይሆናል ብሎ ማሰብ በራሱ ሞኝነት ነው
Uffff betam yasaznal yene ente ayzoshi enam dersogal ayzoshi fitari lijochshen yasdglahi
እኔማ ትዳር በጣም ፈራሁ ማርያምን😥😥😥
ፍፍፍፍፍ ወንዶች ግን ምን እዬሆኑ ነው እንደዚህ ዬሚያደርጉት ግን እናታቺሁን አታስቡም ሚስቶቻቺሁን እንደዚህ ስታደርጉ
በየዋህ እናቶች እና ሚስቶች ህይወት ላይ መቀለድ ነውረኝነት ነው።
አንዳንድ ሴት ሳንባ እንጂ ልብ የላትን ልጅ ባልን መያዣ አድርጋችሁ አታስብ ወንድ ልጅ ከሌላ ሴት ጋር ከለመደ ወስነሽ መተው ነው እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አያዝም ሴት ሆይ እራስሽን አስከብሪ የስው ባል የምታሳድጂ ሴት ነግ በእራሴ ነው የእራስሽ አለ የስው ባል አትንኩ ፈጣሪን ፍሩ ያገባሽው ነገ ባንቺ ላይ ላለማግባቱ እርግጠኛ አይደለሽም ስው የዘራውን ያጭዳል
ትክክል! ያገባን ወንድ እስኪፍታ የሚጠብቁ ሴቶች አሉ
ልክ ነሽ
ልብን መጠው ልበቢስ የሜደርጉ ወንዶች ውት ልቤን ሣንባ ያረጋል!
@@MylifeinKorea0479 ይድፍቸው ሌላ ምን ይባላል እነዚህ እኮ ናቸው ሴትን እሚያስድቡ ለሞላው ወንድ ስምሽ የምን ሀገር ፅሁፍ ነው ትርጉሙስ
በባለትዳር መሀል የምትገቢ ሴት ወየውልሽ ፈጣሪ ይፈርድብሻል የዘራሽውን ታጭጃለሽ አንቺም ነገ ምን እደሚገጥምሽ አታውቂም ለደቂቃ ስሜት ብለሽ የሠው ትዳር አትበትኚ
በትክክል
እውነት ነው
ትክክል የኜ እህት ይከፍላሉ ልጆች እያለቀሱ ነው ሌላ ሴት ጋር እሚሄዱት ይቺ ሴት ትከፍላለች። በድሎ የሄደ ሰው ነው እህቴ ልቡና ይስጣቸው እንደዚህ ለሚያረጉ ሴቶች።
ግን ባለትዳር ወንዶችን የምታሳድዱ ሴቶች አፈር ብሉ ይድፍችሁ እኔም ሴትነኝ ወላሂ በምድር ላይ ባለትዳር ወንዶች ብቻ ቢቀሩ እንኳ እንዲህ አይነት አላደርግም እንኳን ላጤ ወንድ ከተማውን ሞልቶ ኧር በናታችሁ እኛላይ እንዲደርግብን የማንወደውን ነገር በሌላሰው አታድርጎ
በትክክል
እግዚእግዚአብሐር ያምፊረ ሠዉ የሌም በእዉነት በጠም ያማል እኔ በረሴ እህቶች ዉንድልጂ በቀኝ አሁን እድሜ 34 ግን አልበሁም ምክንያቱሜ በልጀነቴ የሰለፊኩት ነገረ ከበድ ነዉ ተመስግን ቢቻ😭😭😭
Yes
@@abarsheabarshe6538 አይዞሺ የኔህት ሂወት ይቀጥላል ግን ፍቃደኛ ከሆሺ ስልክሺን አስቀመጭልኝ ቢንስ ይሄን ሀሳብሺን እድትቀይሪ ማድርግ ብችል
እግዚአብሔር በአቋምሽ ያፅናሽ እውነት ትክክል ተናገርሽ።
አፈር ይብላ በደፈው በሄደበት አይቅነው
አይዞሽ ማማየ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@user8551792099338:صحيح😊
ሰወችዬ ዘንድሮ የሚሠማው እና የሚታየው ሁሉ ህልም እየመሰለኝ ተቸግሬለው
ምን ህልም ነው ይህው ነው የአገራችን ገፅታ
እግዳው ኢትዮጵያ አልኖርሽም!! የብዙ ሴቶች ፅዋ ነው! እቃውን በመተኰሻ!!
ሳምተኛ እያዳመጥ ምን ህልም ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን እንጅ
Enem yihi alem kentu new
@@geemayle7969 1
የኛ አገር ወንዶች ግን ምን ይሻላችዋል ሚስትና ልጆቻችሁን በትናችሁ እንደ ውሻ ውጭ ውጭ ማለት ሴቶች ደግሞ ከወሰለት ወንድ ጋር ነገ ይሻሻላል እያላችሁ አትጃጃሉ
ልክ ነሽ
አይዞሽ የ እኔ እናት እኔ ግን ግርም የሚለኝ ልጆቹን በትኖ ትዳሩን ትቶ የሚመጣን ወንድ ባል ይሆነኛል ብለው የሚያገቡ ሴቶች ናቸው ነገስ ለእነሱ ምን ሊሆንባቸው እንደ ሚችል አያስቡም ቆይ የ አብራኮቹን ክፋይ ልጆቹ ላይ የጨከነ ለ አንዲት ሴት ይራራል ብለው ያስባሉ ለምንድን ነው ሴቶች ግን እራሳችንን በ ተጎጅዎች ቦታ ተክተን የማናየው ነግ በእኔ የማንለው እኛስ ነገ ለሚደርስብን ነገር ምን ዋስትና አለን ቢያንስ ጥሩ መሆን የክፉ ቀን ስንቅ ነውና ለእራሳችን ስንል ግፍ ባንሰራ መልካም ነው።
Kkk
ሰላም ላገር ልጆች ገና መግባቴ ነው ።አድምጪ እመለሳለው ግን አንድ ነገር ልል እወዳለው ዝም ብለን ማዳመጥ ትርጉም የለውም ተምረንበት ሂወታችን ላይ እንድንተገብረው ያስፈልጋል ዋና አላማው ለኛ ትምህርት ለመስጠት ነው ።አብሶ በስደት ለምንኖር ገንዘባችንን ለወንድ እያበላን ያዙኝ ልቀቁኝ እምንል እናስተውል
ወረኛ ቦታ እንዳይያዝብሽ ነው ሳታዳምጭ ምኮምችው 😀
ልክ ነሽ ልብ ብለን ካዳመጥን ትምህርት ይሆነናል
እኛ ሴቶች ገደብ የለንም እኔም እንዳነቺ ነበርኩኝ ግን ሁሉን እርግፍ አረጋ አሁን ልጆችን እያሳደኩ ነው አንቺ ጠካራ ሁኚ እግዚአብሔር ይረዳሻል እሱም አንድ ቀን ይገባዋል
እኔ ግን በዚ አይነት ሁኔታ ልጅ መውለድ ጭካኔ ነው የሚመስለኝ አብዛኛው ሀበሻ ስለ ልጅ ሲነሳ ዘሎ ከፈጣሪ ጋር ነው የሚያገናኘው አዋ ፈጣሪ ሲባርክ ነው ልጅ የሚገኘው ነገር ግን ወደዚ ምድር የምናመጣው ነብስ ያለው ነገር ነው መብላት... መጠጣት ..ብዙ ነገር ያስፈልገዋል እኛ ካደግንበት በተሻለ ልጆቻችንን አሳድገን አስተምረን ለቁም ነገር አብቅተን ለሀገር የሚጠቅሙ ማድረግ ካልቻልን ምኑ ላይ ነው የመውለድ ጥሩነት? አየነው እኮ በእድላቸው ያድጋሉ ተብሎ ተወልዶ ተወልዶ ሀገራችን ያለችበትን የድህነት ማጥ
በትክክል
የእርቅ መአድ ቤታችንን እንድፈትሽ ስለምታደርጉን እናመሰግናለን ትምህርት መዉሰድ ያለብን ከነዚህ አይነት ፕሮግራም ነዉ ልጅቶ በጣም ታሳዝናለች ። ቸሬ ቸሬ ላንተ ቃላት የለኝም ሁሌ ብታወራ ባዳምጥህ ቤተሰቦችህ ምንኛ ታደሉ እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ ።
መጥፎ ወንዶች አይሙላላቹሁ እናተንተን ብሎ ወንድ መጀመረያ ሰው ሁኑ ማትረቡ
ማማ ደምሪኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ
አይ እህቴ ወድም ያለው ይሄን አይልም
ፖስተር ቸሬ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ተባረክ በአካል ባገኝህ ደስ ይለኛል የኔም ህይወት ውስጥ አመኬላ ብዙ ነው
አማካሪ የተባሉት የበለጠ አስጨናቂ ናቸው።ለምን አልተማርሽም ይላሉ።
እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ ተባርክ ቸሪ የምተባል ምርጥ ባለ ሙያ ነህ በእውነት ።
እንደዉ የሰዉ ባልና የምትቀሙ ሴቶች ደስታችሁ
እልም ድርግምያርገዉ
ፍፊ ደምሪኝ
አሚን ማር
Amen
ኧረ ልጅቷኮ ትዳር መኖሩን አላወቀችም ካወቀች በኋላም አፍቅራዋለች አትፍረዱ ☝ ፍርድ ለላይኛው🙏🙏🙏
አሜን የኜ እህት መድሀኚአለም የተሻለ ይስጣት ለባለታሪኩ።
እህ እኔ እንደዚህ ያለ ታሪክ ስሰማ ወንዶችን ግደይ ግደይ ይለኛል እኔም ተጎጅ ነኝ ያንች ይብሳል ልቦና ይስጣችሁ ልክስ ክስ ወንዶች
ቸሬ በጣም ረገጥ አርጎ የተናገረዉ ነገር በጣም ትክክል ነዉ በያንዳንዱ ቤት ያለ ጉድ ቤት ይቁጠረዉ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭
ስሜትሽን ተረድቼዋለሁ የኔ እህት ፈጣሪ ያበርታሽ
እኔ የሚገርመኝ ያችኛዋ ሴት የልጆች እናት ነኝ አትረብሽኝ ስትላት ነገ ለእስዋም ትጠብቅ ሰው እንኴን አያዝንላት ሶስት ልጆች በትኖ አቅፋው የተኛች ጤነኛ አይደለችም
በጣም አዝናለሁ ልብ ይነካል በእውነት ወጣት እህቶቻችን በዚህ እድሜ ህይወትን የሚያጣጥሙበት መሆን ሲገባው እንዲህ በልቅሶ በችግር ገና በልጅነታቸው ልጆች ታቅፈው ልጅ አሳዳጊ ብቻ እንዲሆኑ ተፈረደባቸው ያሳዝናል ።
ግርም ይለኛል ሴት ሲቀያይሩ ምን ፍለጋ ነው? ውበት ፍለጋ እንዳይባል ወደሀት ነው ያገባሀት ያልወደዱትን ለአንድ ሰአትም ማየት ደስ አይልም ።ምንድነው ችግሩ? ሰው ወልዶ የልጆች አባት ሁኖ ሌላ ፍለጋ ።
ዛሬ ትዳሩን አፍርሶ ፍቅረኛውን ገፍቶ አስለቅሶ የመጣ ወንድ እኛንም ትቶን ይሄዳል ምን አይነት ግዴለሽነት ነው የሰው ትዳር ማፍረስ ።ልጆች ላይ የሚደርሰው የስነልቦና ጫና ቀላል አይደለም ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ለሁላችንም ይስጠን ።
እናመሰግናለን ቸሬ፣ አለምሰገድ፣ አብዲ፣ ሣሚ
እኔ ቅጥል የምለው ሴትልጅ ስራ ከሌላት ትዳር ውስጥ ስትገባ የባል ጥገኛ መሆን የለባትም ቤት ይቁጠርው ስንት ትዳር ፈረሰ ሴቶችስ ለምን ባለትዳርን ታማግጣላችሁ እውነት ታመዋል ወዶች ያቺስ ምን ያህል እርግጠኛ ነች
በጣም ነዉ ያሣዘንሽእ ሤታ ልጅና ባለትዳር እንደሆነ እያወቀች የሠዉ ባል መጠንቅ ነገም አንችን ይተዉሻል የልጃቹ ግፋ አትፈራም እህቴ አይዛሽ
ወንዶች ለጤና አይመሰለኝም እንደዚህ ማበዳቹ
ሙናዬ ደምሪኝ
doges ጊዜ እድሜ ትምህርት የማይቀይረዉ የነዉር ማጣት በሽታ
@@jmjtube8312 እንዴት እስካሁን አልተደመርሽም በይ ብልፅግና ይደምርሽ
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ያስዝናል 😭😭😭😭😭
አላህ ቁላውን ለካሰር ያድርገው
Kkkkk qebet
የእርቅ ማዕድ አቅራቢዬች በእውነት እላቹሃለው እኔም እህት አለኝ ፈጣሪ ስም ነው የምምልላቹ አስለቅሳኛለች። አሁን ምን ላይ ነች።ማለት ከልጆቻ ጋር ማለት ነው ። የሱን ነገር ለፈጣሪ ትቻለው።
አይዞሽ የኜ እህት በአንቺ ብቻ አይደለም።ሁላችንም ያለፍንበት ህይወት ነው በርቺ ህይወት ይቀጥላል ።መድሀኚአለም የተሻለውን ህይወት ይሰጥሻል። መድሀኚአለም ለልጆችሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው ለአንቺም ይስጥሽ። አይዞሽ እህቴ
እኔም ሴት ነኝ ግን በሁለት ልጅ ካልተማረች ሶስተኛው ላይ ይስተባከላል ማለት ሞኝነት ነው።
ልክ ነሽ ማሬ
ሀበሻ ግን ምነካን ሚሰማዉ ሁሉ በጣም ደስ አይልም
የቅናት መንፈስ ነዉ
እባካቹ ሴቶች የስው ባል ጋር አትማግጡ ነግ በኔ በሉ ለዝች ለሌላዋም ያልሆነ ለናንተም አይሆንም እልህ አትጋቡ ባለትዳር መሆኑን ሳታውቁ ከሆነ ባወቃቹ ሰአት አቁሙ ልጆች አትበትኑ 😡 ወንዶች ደሞ ወሽላቹን ቆርጦ እንደቡዳ መዳኒት አንገታቹ ላይ ማንጠልጠል አፈር ብሉ 🙄
ሀሀሀሀ
ቢቆረጥም አርፈው አይቀመጥም
ከሚስታቸው ሌላ ሲማግጥ ወሸላቸው ይጣመምባቸው
@@እግዚአብሔርመልካምነ-ለ5ቨ 🤣🤣🤣🤣 አሜን !
ስላም እግዚአብሔር ይበዛላቹ እዝቤት ሁለም ይህን ፖርግራም አዳምጣለዉ ይዝች ልጅ ግን ክእኔ ጋር ይትገናኜነዉ በመጅመርያ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ግን ይቅርታ አደርጉና ይወዶችን ወሽላዉን መቁርጥነዉ 🤑😓😒ግን ሁላቹም አይደለም አንደንዱነዉ ያለኩት
ስቀጥል እዝ ፖርግራም መምጣት እፍልጋለዉ እንደት ላገኝ?? 🤔🤔ስልካቹ whatasApp አይስራም ያለሁት አርበ ሀገር ነዉ በፍት እትዮጵያ እያለሁም ከባለቤት ጋር መቀርበ እፍልግ ነበር ግን ማን ይስማኝ ምስማኝ ሳዉ ይለም እና አሁንም በሆን ብዙ ጥቃት የደርስበኝ ክዉስጤ አልወጣ አልኝ ማን ይስማኝ 😭🤦♀️🤦♀️ግን ለምታደረጉት ነገር ሁሉ በጣም ጥሩ ነዉ ፍትህ ልልዉ እንኳን ፍትህ ታስገኛላቹ አልማደነቅ አይቻልም 👍👍🥰🥰🥰🙏🙏
እረ ተው ግን ወንዶች እግዚአብሔርን ፍሩ በእውነት
በመሠረቱ በመጀመሪያው ም የወንድ ቤተሰብ ጣለቃ የገባበት ትዳር ፍፃሜ ሁሌም ዘለቄታ የለውም
ልጅ ለትዳር መያዣ ሊሆን አይችልም።
እባካችሁን ሴቶች ልብ ግዙ።
በጣም ሚሲኪን ነሸ የዋህ ነሽ በርታ ብለሽ ልጆችሽ አሣዳጊ እሡ የሠራው ያገኝዋል
በትዳር ማሀል የምትገቡ ክፍ የባል ቤተሰቦች እድሚያቹን ያሳጥረው እንደዚ አይነት ቤተሰብ እርግማን ያለበት ነው
ሽንት መሽኛውን መቁረጥ ነበር
እኔን ያልገባኝ እንዴት ማሰብ እሚችል ሰው ያለፋላጎቱ 3ልጅ ይወልዳል
ወንዶች ግን ምን ይሻላችኃል እረ እግዚአብሔር ፍሩ እረ እንደው አፈር ያስበላችሁ የትም ብትሄዱ ምን የተለየ ነገር አለ ቀዳዳ ቀዳዳ ነው ብሽቅ ነገር ናችሁ የሚመለከተውን ብቻ::
ሤቶይዬ እግዜር ይጠብቀን በጣም ነዉ ያሣዘንሽም እኔም የልጅነት ፋቅሬን አገበለሁ ብዬ ሥጠበቅ እኔ ሥደት ላይ እንዳለሁ ሠርጉን ፌሥብክላይ ተለቆ አየሁ አይኔን ማየት ማመን አቃተእ ሁሉን ወንድ መዉቀሥ ይከብዳል ሥንት በሽተአ አለ
አይዞሽ ላንቺ አላለውም ለበኅ ነው አላህ ከሱ የተሻለ እሚንከባከብ ይስጥሽ ጠንካራ ሁኝ አይዞሽ
ኧረ ተዉ ወንድሞቻችን ተዉ በእህቶቻችሁ ላይ የምታደርጉትን ግፍ አቁሙ ፍርድ አለው !
አንቺ እህቴ ትላንት ሚስቱንና ልጆቹን ትቶ ወይም ክዶ ሲመጣ እውነት አንቺን ወዶሽ እንዳይመስልሽ ዛሬ ካንቺ የሚያገኘው ጥቅም ስላለ ነው በዚህ ልምዱ ነገ ባንቺ ላይ አለማድረጉን ምን ማስተማመኛ አለሽ እህቴ ተው ተመለስ በይው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን!
ለባል ዘመድ ባይኑ አመድ ሳይሆን ሚጥሚጣ
ግን ምን ሆናችሁ ነው እንዴት እናዳምጠው እንዴት በያንዳንዱ ደቂቃ መስታወቀያ ታሥገባላችሁ
አሁንም ትፈሪያቸዋለሽ እንዴ ምንድነው አነጋገርሽ ግልጽ አይደለም በተጨማሪ ጥሩ ሰው ልታደርጊው ትሞክሪያለሽ እነዚህ ጨካኝ ቤተሰቦችን እግዚአብሔር ለሁሉም እንደየስራቸው ይከፍላቸዋል በተለይ እናቱ እና እህቱ እሱም ቢሆን የማይረባ ለራሱ መወሰን የማይችል ወንድ ቢቀርም አይቆጭም!!!!ግፈኛ
አይዞሽ ከሸርሙጣ ሴት ጋር ነው የሄደው ህሊና ያላት ሴት ብትሆን የሰው ባልና ልጅ አትወስድም ነበር ተስፋ ስለቆረጠች ባልሽን ቀማችሽ ወንዶችም ከእንስሳቱ ውሻ አይለዩም በሄዱበት ጉድጓድ ይገባሉ ይሄነ ነገር መቆም አለበት እንደፈለገ በየሄደበት እሚያገባ ከብት ነው ዝና ያላቸውም ሰወች እያየን ነው ሴት እየቀያየሩ እያገቡ ሰይፉ ሾ ላይ እየቀረቡ ያስተባብላሉ ለምን አይቆምም ብልግና ብዙ ሴት ማግባት ምን የሚሉት ቆሻሻ ልብ እየያዙ ነው እረ ሴቶች ነገ በኔ በሉ እስቲ የሰው ባል ላንች ባል አይሆንም አስቀምጦሽ ደሞ ይሄዳል ሌላዋ ጋር ፈጣሪ ይቀጣሻል ።
የኢትዮጵያ መልክ Face ይህ ነው የሚታዓየዉ ዛሬም ነገም
የኢትዮጵያ ልጆች መከራ በእየ ደቂቃዎች በእየ ሥዓቱ በእየ ቀኑ
በእየ ወሩ በእየ ዓመቱ ከመጩ ዓመት ወደ ፊት
10 ዓመት
50 ዓመት
100 ዓመት ነው የሚታዓየዉ ሕግ የእለ ሥዕራት የእለ ሁሉም ኢትዮጵያ በጨለማ ኑሮ
የኢትዮጵያ ሕዝብ በሰይጣን ምንገድ ሂደት መንግሥቷ በቁሙ ሞቶ የሃይማኖት መሪዎች ሞተዉ ሀገርን አጥፍተው ሕግን በእጃቸው አድረገው ጠቅጥቀዉ ሁሉም ዉጅብር ዉስጥ እየኖረ በምጥ ይገፋዋል ልጁም የሚወለደው የአካባቢው ጭማቂዉ ንፋስ ነው የሚሆነው የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ጠፋ አይ ሰው
ምን ውሻና ወንዶች በሄዱበት ነው የሚሸኑት ኩፉ አመል አለባቸው አይዞሽ እህቴ ለሱ ፍርዱን ይስጠው
ሴቶችም ባለትዳር እየሆነ እያወቁ ዘለው ይገባሉ ከዛ ላይ ፈጣጦች ናቸውኮ
የሴት ስቃይ ግን መቸ ነው እሚልቀው
አረ እባካችሁ. ወንዶች እንደው. ሴት ልጅ እኮ እናት እህት ልጅ ናት እና ለምን ትበዳላለች አረ እባካችሁ
ሴትን የምትጎዳው ሌላኛዋ ሴት ናት
Uffff Era enam dersogal becha egzyabher yeferdal
Betam mskin lj nach hasabwan enquan bedenb meglets alchalechm.
ይቺ ሤት የካሮኒ ታናሽ ሣቶን አትቀርም አቺ እራሥሽን አትጉጂ አፈር ይብላ ይሄ ከብት
ናት እንጂ ሆ
ማናት ካሮኒ
በመጀመሪያ ትዳር ስንመሰርት ከቤተሰብ ጋር መቀመጥ በጣም ጥሩ አይደለም ።ሲቀጥል ደግሞ በባልና በሚስት ማንም ሰዉ ጥልቅ መግባት አያስፈልግም ከፈጣሪ በቀር ።ሌላ ደግሞ ሴቶችየ በተቻለን አቅም ሁሌም ከባል ጋር ገንዘብ መቀበል ጥገኝነት ነዉ የሚመስለኝ ።ብቻ አምላክ እዉነተኛ ትዳር ይስጠን
ይሄን እየሰማሁ ታዲያ እንዴት ነው ወንድ አምኜ የማገባው? መቼም አላገባም
ሴቶች ግን ለም. አትነቁም በዚያ ላይ ቤተሰብ ያላወቀው ትዳር እኛ ላይ በጣም ጫና ይፈጥርብናል አይሉም ወይ?
ከዚህ ትዳር ብወጣ ምን ሰርቼ እኖራለሁ ብሎ ማሰብ ነው አለቅም ያለችበት ምክንያት
ባለትዳር እንደሆነ እያወቅሽ ልጅ እንዳለው እያወቅሽ የሰው ትዳርመበጥበጥሽ በሰማይ ቤት ያስቀጣሻል
Iwunet new
ሶስት ልጅ እንዴት ሳልፈልግ ወለድኩ ትላለች ከመጀመሪያው ታማሚ ነው እኮ እሱም ሆነ ቤተሰቡ ምንድነው እንደዚህ እየተደበደችስ እሱን እንደ እንቁላል መንከባከብ ይቅርታ እና ምንድንነው እሱን እንደዚህ መለማመጥ ታሪኩን ስራውን እያወቀች መለመን አይምሮቢስ የሆነን ጎረምሳን
Lemndn new mastawekia mtabezut? Eziw ender?
ወይ ወንዶች ከሴት የተፈጠሩ እኮ አይመስሉም ጨካኞች ሰብስቦ ማቃጠል ነው
ክክክክክ እውነትሽን ነው
Wendoche keyekatelu ema mane
Yakatelene
በህግ ወንዶችን ጠቅልላ ለማጥፋት ስለዛተች በፍርድ ቤት ትጠየቅልን በከባድ ዛቻ
ቸሬ ግን የራሱ ፕሮግራም ቢኖረው እርቅ ማእዳች የሰውስ ችግር መስማት ስለበዛባቸው ማዘ አቁመዋ እሱ ስን ይገባዋል
ባራሳይት ጥገኛ የበላሽውን ያስመልስሽ ተመለሰ አልተመለሰ ከምትይ ዲቃላ እየፈለፈልሽ በገዛ እጂሽ ሰርተሽ አትበይም እሱን አፍጫውን ብለሽ ልጆቹን አራግፈሽለት እሷ ገብታ ታሳድጋቸው
ስንት ጭንቅ ቻይ አለ እባካችሁ እኔ ትዳሬን ባናቱ ከደፋሁት ቆየሁ ልጆቼም አደጉ እራሳቸውን ቻሉ እኔም ቆሚ ቀረሁ ማን እንደብቸኝነት አቦ
እሱ ከገባማ አንቺም አግብ ልጆችሽን ቦታ ከያዙ
አይዞሽ ለመልካም ነበር😭😭😭😭😭😭
Betkikl eniam endaih nig teiktlko
ይችን የመሰለች ነፃነት ለምጄ ዳግመኛ ወደ እሳት ልጆቼን ጧርዬ ቀባርዬ ያርግልኝ ፈጣሪ አሜን
እረእኔም እደዛዉ
*ውድ የእርቅ ማዕድ ተከታዮች በሙሉ በእያላችሁበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን እያልኩኝ*
_እስኪ እኔንም ምክር ስጡኝ አንድ በጣም የምወደው ልጅ አለ እንደሚወደኝም ይነግረኛል ግን ዛሬ የሰጠኝን ፍቅር ነገ አይደግመውም ሁሌም ይቀያየራል ሲፈልግ ይደውላል ሲፈልግ ፀጥ ይለኛል እሺ ምን ማድረግ አለብኝ ወይ አይርቀኝ ወይ አይቀርበኝ እኔ ልርቀው አስቤ ግን አልቻልኩም ለምን እወደዋለው ይወደኛል እናቴ ነሽ አንች መልካም ልጅ ነሽ ከሴቶች ሁሉ ትለያለሽ ይለኛል ምን ላድርግ_ ??
የት እንዲት አወቅሸው??ምን ያህል ታውቄዋለሽ??አንዳንዲ ስሜታችን ፍቅር ስለሚመሰለን ።ትክክለኛ ፍቅርና ጊዜያዊ ስሜታችን ይለያያል
It's online business
@@emebetdesta7003 የምን ቢዝነስ ነው የምታወሬዋ
@@solianasoliana4052 እማቀው በስልክ ነው እማ
ስለሱ እሱ ከነገረኝ ውጭ ሌላ እማቀው ነገር የለኝም በጣም እወደዋለው አምነዋለው
በጣም ግራ ገባኝ
See you know him by phone means online that's why I tell you its business not love take care for your self and money please 🙏
ህክምናው የት እንደሚገኝ ንገሩኝ በፈጠራችሁ
እንኩሮ የመጀመሪያ ልጂሺን እንደወለድሺ እራስሺን መጠበቅ ነበረብሺ አንች ግን እንደ ፍየል ትቀፈቅፊያለሺ ወንድ ልጂ ልብሺን ካየ መጫወቻ ነዉ የሚያደርግሺ
Yebalal kkkkkkkk
atifired yiferedibihal tulal yeigiziabiher kal
ማን ነው ስሙ እኔ የፈታሁት ዱቄት እንዳይሆን
ከከከከከ
Hahahaha
እኔም ጠርጥሬላለው
@@rahelyalew158 የእኔውም የአንችውም ዱቄት ይሆን ?
መስለኝ ማሬ
ልጅቱዋም ችግር አለባት ሁሉም ነገር እሱ ባለው ነው እንዴ እሚሆነው እሱዋ የውሳኔ ሰዉ አይደለችም ለዛ ነው የናቃት በተለይ ለባል ቤተሰብ ፊት መስጠት ያስደፍራል አይ ማለት
ያለባት ቦታ ላይ አይ ማለት አለባት
ልፍስፍስ መሆን ያስንቃል
ማክበር ከዛ ዉጪ ግን እንዲያዙኝ
አልፈቅድላቸውም ምንም መልካም
ብትሆኚላቸው ጥሩ ነገር አያስቡም
I like your program, but too much Advertisement!! Every 1 minute Advertisement that's crazy!
ባለትዳር የልጆች አባት እንደሆነ እያወቃችሁ ፣ የሰው ትዳር፣ቤት የምትበጠብጡ ሴቶች ነግ በኔ በሉ። የሴቶቹ እንባ የልብ ስብራት ነገ በእናንተም ላይ እንደሚደርስ አትጠራጠሩ። የብዙ ህፃናት ወላጅ አልባ ሆነው ጎዳና ላይ የሚወጡት በእንደ እንናተ አይነት ስግብግብ ሴቶች ምክንያት ነው። እመኑኝ ለልጆቹ እናት ለሚስቱ ያልሆነ ወንድ ለእናንተም አይሆንም። ለጊዜው ይመስላችኋል እንጂ ነገ እናንተም ተጎጂዎች ናችሁ። ስንት ያላገቡ ወንዶች በሞሉበት ሀገር ባለትዳር ወንድ ላይ ምን እንደሚያንጠለጥላችሁ ነው ግራ የሚገባኝ። ለማንኛውም ቆም ብላችሁ ብታስተውሉ ነው የሚሻላችሁ።
ትክክል ብለሻል ልቡና ይስጣቸው።
የዛሬዋ ባለታሪክ ሚስኪነች የእውነት ምንም አታቅም
በጣም ህዋይ ነት በእውነት አስዛነችኝ
@@GrandPrime-mt9px በጣም
ምንም አታውቅም አልፈርድባትም ግን ይሄን ሁሉ እያየች እያሳለፈች ልጆች መውለዷ ነው ያበገነችኝ
እሞነት ከባደ ነወ እኔ ሌላዋን አፈቅርሻለሁ እያለ ጆሮዬ እየሠማ ወሠጤ አላምን ብሎ ዛሪም አለሁ አምኝወ ብቻ ፈጣሪ ልብ ይሠጠን
ይመለስ ይሆናል
ይስተካከል ይሆናል
በልጅ ይዘዋለው
የሚባለው ቋዋንቋዋና ሰላም እምነት እና ፍቅር ሳይኖር ተደጋግሞ ሚወለደው ነገር ፈፅሞ አይገባኝም ምን አይነት ቂልነት ነው በናንተ ሂወት ጨጓዋራዬ ተቃጠለ
እዴ ምንጉድ ነሽ አቦ ታዲያ ሰዉየዉ ምን አጠፋ
ወይ ሳይኮሎጂ እረዳዋለሁሁሁሁ
😳
ክክክክ
አንተ ነህ መሰለኝ 🤨
አይዞሽ እናት
አትልቀሸ ማማየ አይዛሸ ፈጣሪ ይረዳሸ በጣም ከባድ ነው
ይገርማል ግማሹታሪኳ የኔ ነዉ
ዌል ካም ወገኖቼ ስላማችሁ ይብዛ በያለችሁባት ቦታ ከይቅርታ ጋራ መስተወቅያውን አጣር አድርጉ መዳሜ ስትመጣ በድንጋጤ ክው እያልኩ ነው እባካችሁ የመስተዋቅያውን ግዜ አጣር አርጉ
የሚሰማው ሁሉ ይሰቀጥጣል ጌታ ሆይ መጨረሻዋ ያቺ ምድር ምን ይሆን
አር፡ትዳሬ፡አደጋ፡ውስጥ፡ነው፡እዴት፡ማግኝት፡ይቻላል፡እናትን
በአሁኑ ሰዓት በተለይ በውጭ ያላችሁ ዘረኞችና የኢትዮጵያ ክፉ ባሎች ግፋችሁን መስማት ስለሰለቸኝ እግዚአብሔር ይይላችሁ
ውድ የእርቅ ማዕድ ቤተሰቦች እባካቹ እርዱኝ እምኖረው አውሮፓ ውስጥ ነው ከባለቤቴ ጋር ከተዋወቅን 9 አመታችን ነው ከተጋባን ደግሞ 8 አመት ሊሞላን ነው የ3 ሴት ልጆሽ እናት ነኝ ባለቤቴ እንደድሮው አይደለም መኝታ እንኳን እኔ ካልጠየኩት አይጠይቀኝም እንጣላለን እንታረቃለን ብዙ ግዜ ትንሽ ምክንያት ነው እሚፈልገው ከኔ ለመለየት ብዙግዜ መጥፎ ንግግሮች ይናገረኛል ሚስቴ አይደለሽም በሂወቴ እድቶስኚ አልፈቅድልሽም ለልጆቻችን ስንል እንኑር እኔጋር እደድሮ ላንቺ እሚሆን ልብ የለኝም ጠልቼሻለው። እያለ በተደጋጋሚ ይናገረኛል እንነጋገርና ችግራችንን እንፍታ ስለው አይፈልግም እሚፈልገው ዝም ብሎ መኖር ነው ምንትመክሩኛላቹ እንቅልፍ የለኝም 3ኛዋ ልጄ ገና 6 ወርዋ ነውበጣም እወደዋለው በጣም መልካም ሰው ነበር በኔ እማይደራደር አሁን እምፈራው እዳይለየኝ ነው ሰው ሀገር ጓደኛ እንኳን የለኝም ልጆቼን በትኜ እዳላብድ በፈጠራቹ መላ በሉኝ
እህቴ ወዶ አይመስለኝም ሌላ ደሞ አንቺ እልህኛ እና ተናጋሪ ከሆንሽ ወንዶች ለመለየት ቅርብ ናቸው እነሱ እንደ ህፃን ልጅ ማባበል ይፈልጋሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከክፋ ነገር ይጠብቅሽ እሱንም ልቦናውን ይመልስልሽ።
እህቱ ኢሮፕ ላይ ያለው ችግር በጣም የበዛ ነው እኔም ኢሮፕ ነው ያለውት ግን እስቲ ቀስ ብለሽ ችግራችሁን ለመፍታት ሞክሪ ለልጆች ሲባል ደሞ ህጉ የሚፈቅደው ለሴት ነው እያሉ በብዛት ይፋታሉ ሴቶቹም ጋ ችገር አለ ተከባበሩ የተቀየመበትን መንገድ ካንቺም ከሆነ ይቅርታ በይ ግን ልጆች ፊት አትጨቃጨቁ አይዞሽ
አይዞሽ የኔ እናት አውሮፖ የት ነው ያለሽው ላውራሽ ?ደግሞም የተለያዪ ፕሮግራሞች አሉ Appeal for purity የሚል የዶ/ር መስከረም ፕሮግራም በጣም ጥሩ ምክር ትሰጣለች ከቻልሽ ተከታተያት።
ማባበል የትም አያደርስብሸም ። እውነትን ተጋፍጦ መጠንከር እንጂ በሆላ እንደውም እሱን በማባበል የምታሳልፌው ጊዜ የበለጠ ህመም ይሆንብሻል የኔ ቆንጆ እውነታው የት ድረስ እንደሚያደርሰሸ ከራሰሸ ጋር ተነጋገሪ ማለት የሱ መቀየር ከአንቼ ችግር መጥቶ ነው ወይንስ ሊላ ሴት በህይወቱ አሰሰገብቶ እነዚህ ነገሮች መርምሪ ማለት ከአንቼ ጋር ፍላጎት ያጣው አንቼ በሚገባው መልኩ እራሰሸን ጠብቀሽ ስለማትጠብቄ የመጣ ክፍተት ነው ወይንስ ሊላ አዲሰ የለመደው ነገር አለ??
በመጀመርያ ፀባዩ የተቀየረው ለምንድነው ብለሽ ለማጣራት ሞክሪ ያንቼ ፀባይ የተቀዬረ ካለ እራስሽም መርምሪ ባንቼ በኩም ምን ችግር ከሌለ በሱ በኩል ችግር አለማለት ነው እና ትዳር በፍቅርና በመተሳሰብ እንጂ በልምምጥ አይሆንም ለልጆቼ የሚባለው ነገር ብዙም አይዋጥልኝም እኛ ሴቶች የወንዶች ጥገኛ መሆን የለብንም በራሳችን መቆም አለብን በውጪ የምትኖሪ ከሆነ ደግሞ ወዶ ሳይሆን በግዱ ይረዳል ሚስቴ አይደለሽም ካለሽ አንቼ ምኑ ነኝ ብለሽ ነውየምትኖሪው? ፍቅር በሁለቱም በኩል ሲሁን እንጂ በአንድ በኩል ብቻ የትም ደርሶ አያውቅም ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ።
አይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ። ክርስቲያን ከሆንሽ ለአባቶች አሰመክሪው። ከሁሉም በላይ ግን ጤንነትሽን ጠብቂ ወጭ አገር በጣም ከባድ።
ሱብሀነ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ የፈጠረብ አላህ ብዙ ወዶች ልባቸውን አይሰጡም የተሻለውን ሂወት ፈጣሪሽ አላህ ይስጥሽ አይዞሽ ውዶች ለአህባራችሁ እናመሰግናለን
Where do you give dna service berehane
ሲጀመር እግዚብሔር የተባረከ ትዳር ይስጥ። በተረፈ ወንድ ልጅ አንዴ ከወጣ የኛ አይደለም በምንም አይነት ልጅ ከሌን መለየት ልጅ ካለ በቂ ነው ያለው የተባረከ ይሁንልን 4 ወልዶ ከማበድ አንዱን እሰው ቤትም የቀን ስራም ቢሆን ሰርቼ አሳድጋለሁ በቃ።
አንዴ ከወጣ የኔ አይደለም በጨጭረራሸሽሽሽሽሽሽ
እንደው ግን የወንድ ቤተሰቦች ለምንድን እንደሆነ ባላቅም በትዳር መሐል ገብተው መበጥበጥ ለምን እንደሚፈልጉ በጣም ነው የሚገርመው
ነገ የነሱ ህይወት ላይ ምን እንደሚገጥማቸው ለምን መረዳት እንደማይችሉ አይገባኘም
የሰንቱ ቤት ፈረሰ በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ብቻ