🌟ኒካህ እሰርልኝ💍፡ ነጃት አሚርን አግባኝ አለችው😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 191

  • @mdhamza4775
    @mdhamza4775 21 день назад +64

    እውነት ነው ወላሂ ፍቅርያለኒካ የለውምበረካ🎉🎉🎉

  • @mdhamza4775
    @mdhamza4775 21 день назад +39

    ሱበሀንአላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሀኢለላህ
    አላኋክበር
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Manba-k8f
    @Manba-k8f 21 день назад +23

    ምኑም ደስ አይለኝ አሚር ተብዬው ለሴት ልጂ ክብር የሌለህ ግርፍጥ ነገር ነህ ሙባ ሳህ ትክክል ነህ ከወደድካት ኒካህ እሰርላት ያለ ኒካህ ፍቅር የለም 100%

  • @Haymitutbe2
    @Haymitutbe2 21 день назад +27

    እውነትነው ፍቅር ያለኒካ የለውምበረካ ሙባትክክል ነው የሚትሉ😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @رحيمه-و6ن
    @رحيمه-و6ن 21 день назад +31

    ኑኑኑኑኑ ቁረአን እንቅራ

    • @CarumahAlcc
      @CarumahAlcc 20 дней назад

      አኔጀማሪነኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @ashaenders8314
      @ashaenders8314 19 дней назад

      ጉሩብአለ

  • @AmiraAmuti-e9n
    @AmiraAmuti-e9n 21 день назад +20

    ይህ ቤት ግን እንዴት እንዳስጠላኝ😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @Lubaba-e7e
    @Lubaba-e7e 21 день назад +6

    እትክክክልናት ከወደድካት ኒካ እሰርላት ከዛውጭ አታሥፈልግም ሙቤ ልክነው የምትሉ ላይክ አርጉኝ

  • @TebaTt-d7i
    @TebaTt-d7i 21 день назад +8

    😢አሚርግን ባም ትገርማለህ ሠውን አትግፋ አሏህን ፍራ ዚዙ ላተያላትን ስሜት እያውክ እደዚህ ማድርግ ጥሩ አይዴለም ወድሜ

  • @AbduSeid-o5s
    @AbduSeid-o5s 21 день назад +10

    ሴቶቺ ተረጋጉ ሁሉምነገር ከወዲስመጣነዉ ደስእሚለዉ በዳዲሴቶቺ ሂሉንምአታሰዲቡ😢😢😢

  • @hawaymuhamed9588
    @hawaymuhamed9588 21 день назад +19

    ኧረ ሤቶች ክክክክ ወደየትነዉ ግን ትንሽ አናፍርም እንደዚህ ለምነሽዉ ቢታገቢዉ አይሆንሽም እኮ አይ እናት አባት ግን አይመለከቱም እዴ

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 21 день назад +11

    አይ ዚዙየ የኔ ናት ግን አይደረግም እሽ አሚር ዚዙን ሥት አልቅሠህ አዳለመካት አሁን ባድ ያሥምርልህ ለማንኛዉም

    • @Susususu..2
      @Susususu..2 21 день назад +1

      ሳህ ወላ ወንዶችኮ

  • @Susususu..2
    @Susususu..2 21 день назад +2

    ወላ አሚር መጀመሪያ ላይ ጥሩ ልጅ ይመስለኝ ነበር አሁን ላይ ግን በጣም ታዘብኩህ ዚዙን ዋሸሀት ሲቀጥል ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ወንድሜ

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    አሚር 😅😅😅እኔ ምንም አልልም ቀልብህን አልሰብርም ሙባ የኔ ጩጬ ወንድም አሽሙር አቁምና ስራህ ላይ ጠንክር አሽሙር ለማንም አይጠቅምም እራስህን ያዳልጥሀል እሺ ሙባዬ አመጣጥህ ጥሩ ነበር ግን እየተበላሸህ ነው❤❤❤❤አስተካክል

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 21 день назад +6

    አወእሰርላትእኔ ለመጀመርያግዜ ባሌ አፈቅርሻለሁእንገናኝ ላወራሺእፈልጋለሁ ሲለኝ ኒካህእንሰርእና እናወራለን እኔንታፈቀርከኝእሄንአርግስለው በደስታነውያለኝ እናየሰወስትአመትልጂአደረስንአልሀምዲሊላ እናኒካህእሰርላትእውነቷንነውእሺአሚር

  • @ZulfaTmam
    @ZulfaTmam 21 день назад +10

    እኔ እሄን ልጅ አሎደውም አኡዝቢለሀ ቆይ ግን ሴቶች ቤተሰብ ዬለቸውም እንዴ 😮😮

    • @lifeisshort-pq7xs
      @lifeisshort-pq7xs 19 дней назад +1

      ወላሂ እኔ ራሱ እያልኩ ነበር😅😅😅😅

  • @AmiraAmuti-e9n
    @AmiraAmuti-e9n 21 день назад +5

    አሚር ሀላል ቢፈልግ ኖሮ
    ሀያት ባላለፈችው ነበር 👊👊👊

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo 21 день назад +5

    የመዳም ቅመሞች አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ

  • @akeranenastaws
    @akeranenastaws 21 день назад +8

    ያኡመተል ሙሀመድ ሦሉ አለነቢይ

    • @ZahraHasan-s2i
      @ZahraHasan-s2i 20 дней назад

      ሱለሏህአለይሂ ወሰለም

  • @ሀዊመቅደላ8
    @ሀዊመቅደላ8 21 день назад +5

    ጀግና ነሺ ያለ ኒካህ አፈቅርሻለሁ አይጠቅምም

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 21 день назад +32

    ሙባዬየምያስዝነው ብቻ 👍😌😌 ወዶች ትዳሩን እዳጦርነት ያሚፋሩት ናጋርስ😂😂😂😂

    • @mohammedayalew-v7y
      @mohammedayalew-v7y 21 день назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢ምንሆነ

    • @Alhamdulilah37
      @Alhamdulilah37 21 день назад

      አንቺ ግን ካፊር ሴት ተሸክመሽ መዞር አይቀፍሽም አኡዙቢላህ

    • @mohammedayalew-v7y
      @mohammedayalew-v7y 21 день назад

      @@Alhamdulilah37 የፍቅርነፈረፋይልነወ😀

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 19 дней назад

      ሴቱ ብሶበት ዬል እንዴ መጀጀል ብቸ ነዉ የምፈልጉት ንከህ ስሉወቸዉ አለመ አለን ይለሉ አለህ ልብ ይስጠን ይስጠቸዉ

  • @Makkati-d9l
    @Makkati-d9l 21 день назад +7

    ኮሜተሮች ኤሄ ነገር እደኔ ጊረየገበወ መነዉ😂😂❤❤❤❤ምን አይነት ፒረክነዉ

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 21 день назад +2

      ፕራክነዉ ግን ድብልቅልቅ ያለነዉ እሡም አረጓቸዎል እነሡም እሥከመጨረሻዉ እይዉ

  • @SaAs-n1v
    @SaAs-n1v 20 дней назад +1

    ትክክል❤❤❤❤❤

  • @AsAs-tf9gr
    @AsAs-tf9gr 21 день назад +10

    አዉ ከወደድከት ኢሰርለት

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 21 день назад +3

    አሚር ሲጀመር ጤነኛአይደለም ሀራምነገር አልጠየቀችም ሀላል ነገርእጂ ምኑነው በረቢ🤕🤔😤

  • @kidsttube
    @kidsttube 21 день назад +4

    ወይ ዘድሬ በቲክቶክ ከሙባ ጋር ትጋጋጣለች በዚህ ሌላታሪክ😂😂😂😂

  • @አአላህ
    @አአላህ 21 день назад +4

    አሚር ምነው ልትደበርባት ነበር በሀራም ምነው ኒካውን ጠላብህ ቱ፡እዳትቀርቢው፡ያለኒካህ፡ነጃት፡የሚወድሽ፡በኒካህነው

  • @tube6066
    @tube6066 21 день назад +2

    ያሚር ሴቶች በደርዘን ናቸው ውይ ስንቶቹን መልካሙን እመኝልሻለሁ እያልክ ሸኘሀቸው ሳስብህ የቁም ነገር ሰው አይደለህም

  • @lubabalubaba2233
    @lubabalubaba2233 21 день назад +3

    ትክክል ነች

  • @yasu5171
    @yasu5171 21 день назад +2

    ኸረ አሚር አላህን ፍራ ምንድነው እንዲህ ሴቶቾን እንደ ልብስ መቀያየር ቢያንሰ ለተመልካች ክብር የለህም በአላህ ወይስ እኛ ለይ ድራማ እየሰራቹ ነው ለነገሩ እኛ ነን ስራ የፈታንላቹ ሴቶች ደግሞ እባካቹ ክብራቹን እወቁ 'you have avalue more than a diamond' ene comment alsfm neber betam selandadlegn new yesafkut allahn fera amir

  • @ራህማወሎዮዋዩቱብ
    @ራህማወሎዮዋዩቱብ 21 день назад +3

    ሙባየ አብሺር ወዲሜ ሙባን የሚወዲ በላይክ

  • @Hikma-f5z
    @Hikma-f5z 17 дней назад

    ሙባዬ ሃቢቢ ኡፍፍፍ ስወድህኮ የወሎ ጀግኔ

  • @MadeenaMadi
    @MadeenaMadi 20 дней назад +1

    ሙባዩ የኔ ጩጨ የኔ አስታዋይ

  • @امفهد-ب2ع
    @امفهد-ب2ع 19 дней назад

    عبشر 🎉🎉ماشاءالله 👍👍👍

  • @Hawa-y2w
    @Hawa-y2w 21 день назад +2

    ወላህዪሄልጅበጣምነወዬሚስጠላዉ😮

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 21 день назад +6

    ትክክል ነውኒካ እሰርላት🌹
    ምክናቱም አይንህ የያውን ሁሉ ትወዳለህ😊😅❤❤❤❤❤❤❤

  • @HamzaFuad-g8w
    @HamzaFuad-g8w 21 день назад

    Amir zizu agba usaa nat mirxi lij nat❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 20 дней назад

    ሙባየ የኔ ልዩ😘😘😘

  • @saadaa6222
    @saadaa6222 21 день назад +1

    አችንየመሠልሸቆጆ
    አትራከሸ❤❤❤

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 21 день назад +1

    የምር ይህ ልጅ አይመቸኝም ሰላሳ ሴት አፈቀርኩ ይላል በሁለቀን ይተዋል አቋም የለለው

  • @MakahAhmed-f8o
    @MakahAhmed-f8o 21 день назад +1

    ጉድ😂ዘንድሮ😂ጠይቀነውእምነገባው 😂

    • @saweda-we7wo
      @saweda-we7wo 21 день назад

      😂😂😂😂😂😂😂 ነገሩ ተቀየረ ጉደችን ፈለ😂😂😂😂

  • @abukijemal6111
    @abukijemal6111 21 день назад

    የኔ ውዶች አላህ ሰርጋችሁን ያሳየን❤❤❤

  • @Eku-g5h
    @Eku-g5h 21 день назад

    Nejuye jegina nesh ❤❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 21 день назад +1

    እዉነቷ ነዉ አሚር ሁሌ መግማማት አያሰፈልግም ካፈቀርካት ኒካ ነዉጂ ፍቅር ምናምን አይሰራም አተ የለመድከዉ ሁሌ ሴት ማተራመስ ነዉ አኡዙቢላህ

  • @Ffm8p
    @Ffm8p 21 день назад +2

    ከዚዙጋነው ውበቱ ሤጀመር እረሤቶች እረሠከን አሁን በግድ አግባኝ ብለሽ ሣይፈልግ መጨረሻውአያምርም እሡ ሢፈልግሽእጅ

    • @GdfFdd-m8z
      @GdfFdd-m8z 21 день назад +3

      እወድሻለው እያላት አይደል እንዴ ኒካህ እሰርልኝ ከሀራም ነገር አርቀኝ ማለት ምኑ ነው ጥፋቱ

  • @halahala8729
    @halahala8729 20 дней назад

    አሚን ሲጀመር አልጫ ነዉ ሴትን ማግማማትጂ ለቁም ነገር አይሆንም!!

  • @hayat227
    @hayat227 21 день назад +2

    ኒካ ኒካብለሽአስሮእዳይፈታሽ ነጁ ስርአ
    ት ያዥ እሽ አተግንስትሴትነውየምታፈቅረው አይሆንልሽም ነጁ ይሄ ሴትአኩሪነወ😂

  • @Hayat-vf4ef
    @Hayat-vf4ef 21 день назад

    አሚር ተጨማለክ ጠብቅ መጨረሻህም አያምር😊

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد 21 день назад +4

    ፕራኩ,አግባብ,አይደለም,,,,,ግንኒካ,እሰሩ

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk 20 дней назад +2

    ልክ ናት ነጁ ከወደድካት ኒካ ማሰር ነው

  • @اااا-ل6ز1ظ
    @اااا-ل6ز1ظ 20 дней назад

    ሙባ ወንድማችነ ጎበዝ

  • @SameraathSamera
    @SameraathSamera 20 дней назад

    Mashaa Alhaa ❤

  • @GgGh-d2y
    @GgGh-d2y 20 дней назад

    ፍቅር ያለኒካ የለውም በረኮ እሰሩ የምትሉ❤❤❤

  • @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ

    ሙቢግን ወላሂ እሚመስለኚ ደረሳነው ዝብየኮ ሳየውነው

  • @እፍየ
    @እፍየ 21 день назад +1

    ኮሜታትሮች ግን ምን አስባችሁ ነው ልጁ እኮ ገና ጭጨ ነው ተውት ይደግበት 😂😂😂

  • @አኢሻቲዩ
    @አኢሻቲዩ 21 день назад +1

    ነጃትኮ ልክናት አሚር ግን በጣም ታሥጠላለህ

  • @Gogo-l9l2p
    @Gogo-l9l2p 21 день назад +1

    Awo nikah gd naw ylnika fqr ayisram

  • @seadamohammad-fi3ev
    @seadamohammad-fi3ev 21 день назад +2

    ዙዙንየትአደርካትአተደነዝ

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss 21 день назад +1

    አ ወዶች ውሻ ትክክለኛ ፍቅር ቤኖርበት ደሥተኛሆኖ ነበር የሜቀበለው

  • @AlewuyaMuhammed
    @AlewuyaMuhammed 21 день назад +5

    ምርቱን ከገለባው መለያ ኒካህ ነው አሁንም ኒካህ ይሰሩ የምትሉቻ. like

    • @hayatAhmedAli
      @hayatAhmedAli 21 день назад +1

      ወንዶችኒካህአይወዱምውደ

    • @AlewuyaMuhammed
      @AlewuyaMuhammed 21 день назад

      @hayatAhmedAli ይለይለትንጅ ቆንጆ እየመረጡ ማጃጃ ምን ይሉታል

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 21 день назад +1

    አወ ኒካ እሰርላት ባትጋቡም ኒካ ይታሰር 👍👍👍👍👍🙌🙌

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 21 день назад

    ምታምረው ከዙዙ ነበር አሁን አታምርም አስጠላሃኝ😢😢😢

  • @sabernaser-ct8rs
    @sabernaser-ct8rs 21 день назад +1

    የማይሆን ነገር አጠይቁት ንካ ቀልድነው

  • @fahedali632
    @fahedali632 20 дней назад

    ዘድሮጉድነው ሴትሆነየሚጠይቀው መሞትይሻልሻል እንዲህለምነሽአግብተሽ ቦሀላ የሚያከብርሽይመስልሻል ከሀዮምወዲያ አሚሮ አያገባሽም

  • @hayat-qh8xo9b5x
    @hayat-qh8xo9b5x 21 день назад

    Zuzunet konjo nafqeshnal bezh bet😢

  • @AliMed-ve9gq
    @AliMed-ve9gq 13 дней назад

    አይወዲሽምየምር

  • @Lulutube-r1i
    @Lulutube-r1i 21 день назад +3

    ኒካ እሰሩ ፍቅር ያለ ኒካ የለውም በረካ

  • @HshHrh-f3f
    @HshHrh-f3f 20 дней назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @WerttAsdfgg
    @WerttAsdfgg 21 день назад

    ❤❤❤ኒካህ ጥሩነውኮ

  • @AyushMohammed-x5m
    @AyushMohammed-x5m 21 день назад +4

    ልጁኮ ለትዳርአይሆንም ሴትሲቀያይር

  • @ZeybamdZeybamd
    @ZeybamdZeybamd 21 день назад +1

    Muban ayto yemeta😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku 19 дней назад

    ከወደድካት እስራት በቃ አይ ሙባ 😂😂 ደግመህ ብታጋጨው ነበር ይኬን ሴታሴት 😂

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 21 день назад

    .አይ ወላሂ ወዶች አንድም ቀን ስለ ዚዙ አንስተህ አታውቅም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @amenatsaeed9724
    @amenatsaeed9724 21 день назад +2

    አቺ አታፍሪም እዴ ወድ ስትጠይቂ ኢቶቢያ ሀገሬ ህዝቦችሽ ጨለሉ ምጉድነው የዘባባ ፍሬ የለውም አበባ ወድን አትመኚ ምንም ቃልቢገባ እራሱ ፈልጎሽ ካልሆነ በግድ ብታገቢው ነገ አውልቆ ይጥልሻል

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 21 день назад +3

    ፍቅርያለኒካህ ከቱነው

  • @HawaAbdi-q3t
    @HawaAbdi-q3t 21 день назад

    ዋአለይኩም ሠላም ወራሀመቱላህ ወበሬካትሁ ❤

  • @LinaFeker
    @LinaFeker 21 день назад

    Setkefu menew tejajalachu 10 set magelabet erdena nw ende

  • @NejatAhmed-x9x
    @NejatAhmed-x9x 21 день назад +1

    ነጃትን ባለፈ አላውቃትም ብሎ ምሎ ነበር ሱብሀንአላህ ውሸት

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s 21 день назад

    Muba❤❤❤❤❤❤

  • @halima7993
    @halima7993 20 дней назад

    ነጂ ጀግና ነሺ

  • @djhddjhdhhshdhnd5835
    @djhddjhdhhshdhnd5835 21 день назад

    ❤❤❤❤🎉🎉ትክክክክል❤❤🎉🎉

  • @RebiymehdiGfdfjh
    @RebiymehdiGfdfjh 19 дней назад

    ፕራንክ ነው

  • @wuwutube-h2v
    @wuwutube-h2v 21 день назад +1

    ቤተሰብ ያኛው ይቱቤ ተደልቶብኛል እባካችሁ እደት ልመልሰው በዚህ ደምሩኝኝኝኝ😢😢😢😢

  • @BabuBb-b3g
    @BabuBb-b3g 21 день назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yarebi
    @user-yarebi 21 день назад +1

    ወንዶችኮ አይይይይይ ብቻ ይሁን

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ 21 день назад

    አሚር መዳኒቱ ይሄ ነው አርፎ አይቀመጥም ግን በሚዲያ ከምታወሩ በስረአት በግል አውሩ ዝግጁ ይሁን ጌዜ ስጭው

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 19 дней назад

    እንደዉ ምኑጊዜላይደረስን ሴትልጅ በአደባባይ ኒካእሰርልኝ ብሎ ሲጠይቅ የመጨረሻዉ ዘመንደርሷልፈጉድጉድ

  • @naimaahmed4892
    @naimaahmed4892 21 день назад +1

    ሙባየኔቀብራራ❤

  • @LLl-u8i
    @LLl-u8i 21 день назад

    ሙባይመቺህየኔኩሩ፡አለኒካህፍቅር፡አላቅምአሚርግንምንአይነትነህ፡መላላጥአታብዛ

  • @የሰካል
    @የሰካል 21 день назад

    ሙቤ ትክክል ነህ

  • @Kebd-wn9ho
    @Kebd-wn9ho 21 день назад +1

    ከነ ፈቅርህ ገደል ግባ ኣስመሳይ

  • @mohammedayalew-v7y
    @mohammedayalew-v7y 21 день назад

    ❤❤❤❤❤❤ዋናውኒካህነው,መውደድምንይሰራል,,,

    • @akeranenastaws
      @akeranenastaws 21 день назад

      ወድም ለኔም በተሠብ ሁነኝ በቅንነት

  • @JemalAbdela-c8g
    @JemalAbdela-c8g 20 дней назад

    አሚር የሚባለው ሰውዬ ጡሩ ሰው ይመስለኝ ነበር ለካ እንደዚ ነው

  • @oothi2127
    @oothi2127 21 день назад

    M❤GOOD Bro

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 21 день назад

    አይአሚርዉበትከዙዙጋርቀር አሚርበጣምነዉየስጠላህኝ

  • @naemalalanda9638
    @naemalalanda9638 21 день назад +1

    😢😮😢😮😢😮😢😂😂❤🎉

  • @ZaharaMuhammad-wg6mh
    @ZaharaMuhammad-wg6mh 21 день назад

    ❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤
    ❤❤❤
    ❤❤

  • @Sma7siS
    @Sma7siS 21 день назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AsA-z9f5h
    @AsA-z9f5h 21 день назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seadamohammad-fi3ev
    @seadamohammad-fi3ev 21 день назад +1

    ይችልጅየበፊቱንልጅየትደርገችው

  • @RAWUDA-zk6jm
    @RAWUDA-zk6jm 21 день назад

    ወድ እራሡ ካልፈለገ እሡን መለመን ይከብዳል