ታዋቂዋ ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ በአሜሪካ ከአስቴር አወቀ ጋር ተሸለመች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ታዋቂዋ መአዛ ብሩ በአሜሪካ ከአስቴር አወቀ ጋር ተሸለመች

Комментарии • 14

  • @abebayehuadefres696
    @abebayehuadefres696 4 дня назад +1

    በእውነት ይገባታል እድሜና ጤና ለመአዛ ብሩ እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 4 дня назад

    የኢትዮጵያን ኦስካር እናመሰግናለን አዘጋጆቹን 💚💛❤

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 4 дня назад +2

    ወ/ሮ መአዛ ተይ እንጂ በዚህ ዘመን ጋዜጠኛ አይታሰርም ወይ ?ሳይቀር የፓርላማ ተመራጮች ስለ መታሰራቸው የሰማሽው የለም ወይ? በእድሜ አንጋፋውስ አቶ ታዲዮስ ደንዳን ምን የሆኑ ይመስልሻል ? በዚህ እድሜሽ የተናገርሽው ከአንድ በእድሜ አንጋፋ ጋዜጠኛ አይጠበቅም በማን አለብኝነት ህዝብ የጠላው መንግስት ሆኗል ውስጡ በያዘው ተንኮል ህዝብን በማስለቀስ የሚመጣበትን አንቺ በሶስት መንግስት የሆነውን አይተሻልና የትም አይደርስም ንፁሃንን በመጨፍጨፍ እንደው ደሃ ህዝብ ማየት ጠላ መጨረሻውን እናያለን እንደ ሁሉ ጊዜ በተረት በንቀት አገር አይመራም በጠቅላላው ነብዩ ሙሐመድ " ዘረኝነት ጥንብ ናት " ያሉት እውነታቸውን ነው 😢😢😢

  • @azalechkassa9663
    @azalechkassa9663 4 дня назад

    Meaza the legendry

  • @samibelay4616
    @samibelay4616 4 дня назад

    ረጅም እደሜና ጤና እመኝልሻለሁ መአዚ

  • @AmyM-d6q
    @AmyM-d6q 5 дней назад +4

    Innocent civilians are dying…you idiots

  • @donyabereket5010
    @donyabereket5010 5 дней назад +1

    በሰማም ሲያምሩ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 4 дня назад

    ይገባታል ይገባታል መአዛ ብሩ እናመሠግናለን!!!

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 4 дня назад

    እባካችሁ ሙሉ ፕሮግራሙን

  • @sahrahassan825
    @sahrahassan825 4 дня назад

    yese maiza biru sie longe time sie orkre ilvete 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lealemsisay3071
    @lealemsisay3071 3 дня назад

    Useless task