የልጄ ት/ቤት ምዝገባ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 235

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  2 года назад +43

    ውድ ቤተሰቦቻችን ስለምታሳዩን ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን !!!
    official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
    ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን ! ሰላም ያርገን !!!

    • @munjey8085
      @munjey8085 2 года назад +3

      Nati ihen lej dink lejoch layi endiqerb argawu ebakeh

    • @hayatkonju261
      @hayatkonju261 2 года назад +1

      ይህን ጣፋጭ ልጅ ለማየት ብዬ ቤተሰብ ሆንኩ ናት ይህ ልጅ ፍልም ወይም ድራማ ላይ እንድሳተፍ እርዳው ለቁምነገር እንደ ምበቃ ተስፋ አደርጋለሁ ይመቻችሁ

    • @tigestabera8842
      @tigestabera8842 Год назад

      Gjvvhimo

    • @MeleyKaleb
      @MeleyKaleb 5 месяцев назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq 2 года назад +65

    ወይኔ ይህ ህፃን የተሞላው ጥበብ
    ፈጣሪ በጥቡ ያሳድግህ

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 года назад +41

    ወይ ይሄ ልጅ ንግግሩ ብቻ ይበቃል ቅመም ❤️❤️👌

  • @Jesusismysavior2244
    @Jesusismysavior2244 2 года назад +23

    2+2 =5 ብሎ ለማስተማር ነው ይሄ ሁሉ ክፍያ አላለም ወይ ናቲ ገደልከን እኮ ልጁ ደግሞ የኔ ማር ብርክ በል

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 2 года назад +16

    በጣም ነዉየምወዳቹህ አባትና ልጂ🤣🤣🤣🤣

  • @ዝምታበቂነው
    @ዝምታበቂነው 2 года назад +27

    ጣፍጭ የሆነ ልጂ አደበቱ ይጣፍጣል ሲያወራ😍 አባትዬው በሳቅ እቃ ሊያጥብ ነው እንደ የሚመጣው 🤣🤣🤣

    • @MeleyKaleb
      @MeleyKaleb 5 месяцев назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tinabelete9542
      @tinabelete9542 5 месяцев назад

      ❤😂🎉😢😮😊

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 года назад +7

    ውይ ይህ ጣፍጭ የሆነልጅ ፈጣሪ ያሣድግህ በርቱ👍👍👍

  • @hayimetube
    @hayimetube 2 года назад +5

    የኔ ፍቅር አንደበቱ ማር ነው ሁሌም ከዚህ ልጅ ጋር ብትሰራ💕💕💕💕💕

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 года назад +8

    ውይ ይህን ልጅ ስወደው የኔ ማር እድግ በልልን

  • @melate1677
    @melate1677 2 года назад +8

    😁😁😁 ህፃኑ ግን ደስ ይላል

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 2 года назад +12

    እቃ ሊያጥብ ነው እንዴ የሚመጣው እረ ናቲ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @siaw5419
    @siaw5419 2 года назад +4

    I like this wonderful boy !!! bravo boy

  • @ጊዮንዩቲዩብ
    @ጊዮንዩቲዩብ 2 года назад +58

    ሃገር ለመምራት አፍሪካ ውስጥ 8ተኛ ከፍል ከበቂ በላይ ነው 😂😂😂😂

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 года назад +16

    አባትና ልጅ ደስ ትላላችሁ

    • @wegahtagebrit9940
      @wegahtagebrit9940 2 года назад

      ከዝ በኋላ መማር ሞኝነት ነዉ ፊደሎችን ለይቶ ማወቅ በቂ ነዉ

  • @salamontube
    @salamontube 2 года назад +14

    ደስ የሚል ልጅ🙏🥰ነው ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ፍትህ በየቦታው ለሚሞቱት ንጹሐን ወገኖች ፍትህ 🙏 የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 💚💛❤

  • @Ethiopiatax
    @Ethiopiatax 2 года назад +7

    ናቲ በጣም ትገርምኛለህ።በጣም አድናቂ ነኝ🙏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +5

    አባትና ልጅ 💝ዉቦች 💝ናቲዬ 💝ደሞ የሚለብሳቸው ሸሚዞች 💝ውስጤ ናቸው 💝🌹ሳምልኝ ናቲዬ 💝

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 2 года назад +4

    ይሄ ልጅ በቃ ራዕዩን መኖር ጀምሮአል ናቲዬ ለመሪነት ነው እንዴ የ8ኛ ክፍል🤣🤣🤣🤣❤❤

  • @bilen6566
    @bilen6566 2 года назад +2

    Kemem yehone lij egzihabeher yasadigih ❤🙏

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 2 года назад +4

    ዉይይይይይይ ይሄ ጣፋጭ ልጅ 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @siteatube2813
    @siteatube2813 2 года назад +2

    ወይኔ ይሄ ልጂ አደበቱ ሲጠፍጥ🌹🌹🌹🌹 አኮላሀለሁ🌹🍓

  • @wsaseesa2314
    @wsaseesa2314 2 года назад +2

    Uuuuuuffffffff lijuu sii tafech🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +8

    የኔ 💝💝ፍቅር ጣፋጭዬ 💝መጣ የኔ ጌታ ስወድክ እኮ ጌታን እደግልኝ ❤❤አባቴ 💝

  • @meseretethiopia8668
    @meseretethiopia8668 2 года назад +2

    እኔ ናቲን ማየት የጀመርኩት በዚ ትንሽዬ ልጅ ነው ጎበዝ የኔ ጌታ ድንቅ ልጅ

  • @mebrikebede9909
    @mebrikebede9909 2 года назад +11

    ማር የሆነ ልጅ ከናቲ ጋር ሲያምሩ ደስ ትላላችሁ

  • @kangmoabel
    @kangmoabel 2 года назад +8

    Keep it up nati man great content as always ❤❤❤❤

  • @chaltubeshir3032
    @chaltubeshir3032 2 года назад +3

    The little boy 👦 I Love ❤️ you so much welcome 🙏 again baby boy 👶

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 2 года назад +1

    አይ ናቲሻ. አልሰማሁም ቤቤየ ጎበዝ ነወ በዝህ እድሜወ

  • @fasikasolomon651
    @fasikasolomon651 2 года назад +2

    Natiye hule amtaw tinishun lej❤️❤️❤️❤️

  • @tadeletanga7157
    @tadeletanga7157 2 года назад +1

    ክክክክ እቃ ሊያጥብ ነው እንዴ የሚመጣው። በጣም ነው ያዝናናኽኝ ናቲዬ

  • @እሙፈቲሀ
    @እሙፈቲሀ 2 года назад +2

    አይ ባቢ ቃላቸውን ወንዶች አያከብሩም ክክክ እናትህ ብትሆን ታከብር ነበር

  • @abiyot7517
    @abiyot7517 2 года назад +1

    ቅመም የሆነ ልጅ 😘

  • @danboy2425
    @danboy2425 2 года назад +2

    ጩጬው ግን ከትልልቅ አርቲስት ነን ባዮች ይበልጣቸዋል

  • @dubaiuae7480
    @dubaiuae7480 2 года назад +1

    ጣፍጨ የሆነ ልጂ ስወደው❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @የወሎልጅያውምየወግድ
    @የወሎልጅያውምየወግድ 2 года назад +5

    እቃ ሊያጥብነውዴ የሚመጣው😂😂😂

  • @halimahalima75
    @halimahalima75 2 года назад +1

    የኔ ቡጥጥየ እድግ በይ

  • @rabiyamohmmed5221
    @rabiyamohmmed5221 Год назад +2

    ደስ ይላል ፊልሙ

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 года назад +2

    ናትሻ አንተ አያልቅብህ መዝናኛችን ጣፋጭ የሆነ ልጅ
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 Год назад +1

    እቃ ሊያጥብ ነው የሚመጣው 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @furtunabelay465
    @furtunabelay465 2 года назад +6

    የኔ ማር በቃ ባይክ ባይክ አልጠግብህም እናትክ ታድላ ናቲ በናትክ ድንቅ ልጆች ላይ ይቅርብ

  • @yoniafro4
    @yoniafro4 2 года назад +3

    2+2 = 5 ብሎ ለማስተማር ነው ዶክተር😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅You said it bro doctor keld yehonebet hager

  • @ghjj3835
    @ghjj3835 2 года назад +1

    እቃ ላጥብ ነውእዴ😂😂😂😂👌አየ ናቲየ ትክክል ብለሃን

  • @menelikesisay
    @menelikesisay 2 года назад +5

    THANK YOU NATISHAA
    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @እማክፉሽንአልስማ-ጀ5ኈ
    @እማክፉሽንአልስማ-ጀ5ኈ 2 года назад +5

    እቃ ሊያጥብ ነው እንዴ ሚመጣው አላለም 😁😁

  • @samsonabdurahman
    @samsonabdurahman 2 года назад +5

    This one is so classic joke ever!!
    👌🤣👊🔥🤩

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 года назад +1

    ወይ ናትየና ባቢ የሌለ ነው የምታሥቁት

  • @kstet11
    @kstet11 2 года назад

    ምርጥየ ነዉ🥰🥰
    ጎራዴዉን ዋጠዉ😱😱😱ሙሉ ቪድዮዉን እዚ ቻናል ጋ ይዩ

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj 6 месяцев назад

    Wowowow 😊😊😊😊😊😊😊😊 Tnsh Leju blessed 😊😊😊😊

  • @saydgafary8415
    @saydgafary8415 2 года назад +4

    ልጁን ሁልግዜ አሰራዉ😂😂

  • @firdwos
    @firdwos 2 года назад +1

    ለዚህ። ህፃን ስል ነው እማየው

  • @yena390
    @yena390 2 года назад +2

    ሀበሻ ድሮም ችግራችን ረብሻ, ጨዋታ,አልባሌ ቦታ መዋል ነው የምንፈልገው

  • @tame2480
    @tame2480 2 года назад +2

    መካሻን ሳላየዉ ስሙ ባፌ አረጀ😂😂😂

  • @mebraturaya1636
    @mebraturaya1636 Год назад +1

    እቃሊያጥብነወይ እሚመጣው አላለም

  • @holly53
    @holly53 2 года назад +2

    I love this little man.

  • @wollotimes
    @wollotimes 2 года назад +2

    ደስ የሚል ንትርክ 😂😂😂

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 года назад +1

    kkkkkkkእቃ፣ሊያጥብነዉ፣ወይ፣አለ፣ናቲ

  • @ermibrasco1732
    @ermibrasco1732 2 года назад +6

    ናቲ ይመቻቹ ከዚ ልጅ ከተፋታክ ወሃ ነው ሚበላክ

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 2 года назад +5

    ድንቅ ልጆች ውሰደዉ

  • @yoniafro4
    @yoniafro4 2 года назад +1

    I always appreciate You bro

  • @mercy7154
    @mercy7154 2 года назад

    Yena tafachi endante ayenet tafachi lije yesetegn❤

  • @nayosa4183
    @nayosa4183 2 года назад +1

    ere bro kezih lj gar behind the scenenun lkekln

  • @temesgengadisa2012
    @temesgengadisa2012 2 года назад

    Ichin ye macharasha kal tamachitagnalech👌👌👌bartalin

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 года назад

    ምናለ ይህን ልጅ እሽቱ ላይ ብታቀርቡልን ናቲዬ ፕሊስ አቅርቡልን ድንቅ ልጅ ነው ለማንኛውም ናቲዬ እናመስግናለን

  • @yaneeabeba6836
    @yaneeabeba6836 2 года назад +2

    የኔ ማር ልጁ አፉ ሲጣፍጥ ክክክ እቃ ላያጥብ ነዉ ናቲ

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 2 года назад +1

    I love this little smart boy ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 года назад +2

    አይ አቢ ዋነው ልብ ሲበራ ነውጅ ት/ት ቤት የግል ሆነ የመንግስት አንድ ነው የግል የሚለየው ውጭ ብቻ ነው

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 Год назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 2 года назад

    ልጁ ሲያምር አደበቱ ጣፍጭ

  • @OneloveJesus
    @OneloveJesus 2 года назад +2

    የዘንድሮው የት/ት ማሻሻያ ግን ምንም አልገባ ብሎኛል፣ እኛ ሁሉን በአማርኛ ተምረን በኃላም እንግሊዘኛ ሲሆን ግራ ገብቶን ቋንቋውን ሳይዋሀደን እየታገልን ት/ቱ አምልጦን አለፍን፣ አሁንም ት/ት በአማርኛ ተባለ.... ያም ያም ሲመጣ እንደ አይጥ መሞከሪያ ሆነን ቀረን!!! ወይኔ!

  • @milkiyasyemane2518
    @milkiyasyemane2518 2 года назад +2

    ጣፋጭ ልጅ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 года назад +3

    📚 ዉድ እህቶች ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ጠቃሚ ትምህርቶችን ታገኛላቹ የኪታብ ተፍሲሮች ታገኛላቹ ዲናችንን እንማር ኑ🌹

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 2 года назад

    😂😂😂😂😂😂ሁለት አዝጎች😍😍😍

  • @farahcell4526
    @farahcell4526 2 года назад

    Yene geta liju siysazhn gin demo betam gobez new Nati sidig kante yebelte komed new mihonewu

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 года назад

    እቃ ሊጥብነው የሚመጣው👌😂😂😂

  • @brotherhoodrelaxationmedit4583
    @brotherhoodrelaxationmedit4583 2 года назад

    😂😂😂😂😂😂 8ኛ ክፍል ያቁዋሪጡና 5 ዓመት ከመሩ ቡሃላ PhD ይኖራቾዋል

  • @amanotube427
    @amanotube427 2 года назад +1

    10 shih yamet nw😃😃😀

  • @mggg8841
    @mggg8841 10 месяцев назад

    Love the last message 😂

  • @Adem576
    @Adem576 2 года назад +1

    The kid is talented

  • @re2676
    @re2676 2 года назад +1

    2 + 2=5,,belo lemastemar newu doctor yemeteketrut 🤣🤣🤣🤣

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 2 года назад

    መጨረሻ ላይ የተናገርከው ተመቸኝ

  • @teferaasmerom5933
    @teferaasmerom5933 2 года назад

    እቃ ሊያጥብ ነው እንዴ ሚመጣው ናቲ ተመቸኸኝ😂😂😂😂

  • @kokobemulugeta
    @kokobemulugeta 2 года назад

    liju gin betam yasazinal

  • @hanakitaw2835
    @hanakitaw2835 2 года назад +1

    Weyneee besak gedelken weyyy setaseku

  • @-Ele
    @-Ele 2 года назад +1

    👉🌹::::::>:::::::
    🥀 አላህ እንዲህ ብሏል፦ «“ሴቶችን”…በመልካምም ተኗኗሩዋቸው» ☞
    ኒሳእ ፡ 19✍👉
    ለዓለማት እዝነት የተላኩት ነብይ #ለትዳር አጋራቸው ተገቢውን ውዴታ፤ ክብርና እንክብካቤ የሚለግሱ ተምሳሌታዊ #የትዳር አጋር ነበሩ። 👉
    አጅግ የሚወዷት ውዷ ባለቤታቸው የሙዕሚኖች እናት አዒሻ ይህን ምስክርነት ሰጥታለች።👉 ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ👉🌹 አብሽሩ በላይክ።👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 2 года назад

    መሪነት የሚፈልጉትን ከ9ኛ ክፍል ማስጀመር ይሻላል። ወደመሬት ወርዶ ህዝብ የሚጠቅም ሃሳቡም ምኞትም ስለሌላቸው ከታች መጀመሩ ምንም አይጠቅማቸውም።

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 2 года назад

    Naty yih baby betam yichilal
    Syasadig demo yebelet newu yemihonewu

  • @FanosTube
    @FanosTube 2 года назад

    ከ8ኛ 😜😂😂😂😂

  • @aletasebarage5223
    @aletasebarage5223 2 года назад +2

    እንደ እኔ ናቲን የምታደንቁ በሰይፉ ሾው እንድቀርብልን የምትሉ ላይክና ሰብስክራብ አድርጉ🍇♥☕

  • @zagreb3167
    @zagreb3167 2 года назад

    Lovely kid

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ህፃኑን ስወደው

  • @zeynabaqaasim4497
    @zeynabaqaasim4497 2 года назад

    ጩጫው😒😒😂😂😂😁😁😁

  • @mikeyasdesalegn4699
    @mikeyasdesalegn4699 2 года назад +5

    ትለያለህ እኮ ናቲሻ

  • @rahelgirma3423
    @rahelgirma3423 2 года назад

    Ewnet lju yleyal betam gobez new😱

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 2 года назад

    8 ተኛ ክፍል ይበዛባቸዋል. 🤣🤣

  • @bellabella-b1d
    @bellabella-b1d 2 года назад

    ለ4 አመቷ ልጄ ነርሰሪ ለሚባለው እኔም 8,800 ብር ተጠይቄ ልጄን የወሰድኳት ትምህርት ቤት ይሁን የዱባዩ ኤርፖርት ይሁን እስከ ዛሬ አልገባኝም ግን እውነት ወዴት እየሄድን ነው?

  • @seyfseif5924
    @seyfseif5924 2 года назад

    Please bring Mekasha.

  • @maryamawithabeshawa5916
    @maryamawithabeshawa5916 2 года назад

    መካሻ ፈረደበት አይ ናቲ😂😂😂😂

  • @dejenebelachawe64
    @dejenebelachawe64 2 года назад +1

    😂😂😂😂😂😂💯

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 2 года назад

    😂😂😂😂የኔጣፋጭ

  • @fatumamekonnen741
    @fatumamekonnen741 2 года назад

    ጣፋጭ የሆነ ልጅ