"መንግስት ከፈለገ በ 2ሳምንት ሸኔን አባሮ መምጣት ይቻላል" | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 34

  • @thomasthomas484
    @thomasthomas484 2 года назад +2

    Good job and well done. It is scholastic and more professional discussion

  • @eluengmsc5445
    @eluengmsc5445 2 года назад +1

    ፕሮግራማችሁን በሬድዮ በደምብ ነው የምከታተለው. ሁሌም ድንቅ ነው.

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 2 года назад +6

    መንግስት በሁለት ደቂቃ ሸኔን ማጥፋት ከቻለ ለምን እያደርገውም ምክንያትማ በእገሪቲ ስላም ከእለ ህዝቡ መንግስትን መብቱን የኑሮ ውድነቱን ሌላውንም ይጠይቃል ብልጽግና ይህንን እይፈልግም የወያኔ ልጅ እኮ ነው የተማረው የእደገው ከወያኔ ጋር ነው የቀየረው ስም ብቻ ነው እሁን ሁሉም የወያኔ ትልቅ ልጆች ናቸው::

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 2 года назад +5

    ምን ይዋሀዳሉ ተዋረዱ እንጅ እኔ ሚገርመኝ የአማራ ብልፅግና ከሸኔ ጋር አብሮ ሲበለፅግ ፡፡

  • @boyakacholle8417
    @boyakacholle8417 2 года назад +1

    ሰላም ኢንጂነር ጌታሁን ሔራሞ አስተያየታችሁ መልካም እና የሚደነቅ ነው። በውይይትቻችን ላይ በይበልጥ በምዕራባዊያን ግኝት መሰረት ማድረግ እጅግ በጣም የተሳሳተ ነው። የሕዝባችንን ችግሮች ለማወቅ ምንም ዓይነት ምሁርነትና ጠበብትነት አያስፈልግም። ስለ አኗኗራችንና በወቅቱም በአገራችን ያለውን ሁኔታ በስሙ እየጠሩ (እንደ "ውህደት" ትችት) መወያየት ፍንጭ ይሰጣል፤ ሕዝቡም ሊገነዘብ ይችላል።
    ውህደቱን ያሳዩ! ትልቁ የሰማይ ስባሪ ጥያቄ ነው!
    በተደጋጋሚ "ሳይንሳዊ" የሚል ቃል ተጠቅማችኋል። ይህ ፍጹም ስህተት ነው። በሳይንሳዊ ፈንታ የሕዝባችንን "ችግር መፍቻ ዘዴ" ላይ ነው ትኩረት ሰጥተን መወያየት ያለብን። ሁኔታዎችን ገጠር ያሉ ወላጆቻችን ሊረዱ በሚችሉ መልክ አቅልላችሁ ማቅረብ ካልቻላችሁ ችግሮችን ታሰፋላችሁ እንጂ አታጠቡትም። ወይ መፍትሄ አታገኙለትም። ከዚያም በላይ ቋንቋችሁ ወይ የአገራችን ይሁን ወይ የምዕራባዊያን አድርጉት/ምረጡ። ለምሳሌ "ኢሉዥን"ን ዱራሜ፣ ጊዶሌ፣ ግራራም፣ የትኖራ፣ ሽኖ፣ ወልቃይት፣ ዴጋ፣ ... ወዘተ ላሉ ወገኖቻችን ምን መልዕክት ያስተላልፋል?
    ጥረታችሁ እና ለማስተላለፍ የፈለጋችሁት መልዕክት "ከሁሉም ቀጨብ ቀንጨብ" ይመስላል። በርቱ!

  • @tegegnlemma
    @tegegnlemma 2 года назад

    በልጆቻችን ኢትዮጵያ ስም ኤርሲዶና ጄሌዋቹ ሲቀባጥሩ መስማት ያዝናናልና በርቱ 😄😄

  • @mekibibtgutema9912
    @mekibibtgutema9912 2 года назад

    ግን እንዴት ሳስበው የሚፈልገው መሆኑን ሁኔታዋች ይጠቁማሉ

  • @mulualemgirma6618
    @mulualemgirma6618 2 года назад

    ጡሩባ

  • @mikrecheru2743
    @mikrecheru2743 2 года назад

    God bless

  • @fhcgh8450
    @fhcgh8450 2 года назад

    የአማራ ነገር እንዴት እንዴት ነው የምያወራው እንጅነሩ አማርኛን ምላስ ላይ አውርደው ቢጢጢጢጢጢ አደል የምያረገው

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 2 года назад +1

    መሪው እኮ የህውሀት ኢህአዲግ ልጅ ሸኔ ብልፅግና ነው፡፡

  • @yohannestaye5406
    @yohannestaye5406 2 года назад

    ፎጋሪ ነው ብልፅግና

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 2 года назад +1

    መንግስት ሸኔዎችን ማባረር "ከፈለገ" (If Oromia government went) ኧረ 3 ቀን ብቻ ይበቃዋል።

  • @girmaybass68
    @girmaybass68 2 года назад

    29:00 ደቂቃ ላይ ስለ "ብሔር ፖለቲከኞች" የሚል የተሰጠው አስተያየት ፍትሃዊ ክርክር (fair argument) አይመስለኝም። ከለውጥ በፊትም ይሁን ገና ሕወሐት ስልጣን በያዘበት ግዜ ከራሴ ልጀምር በኢትዮጵያ ስም የሆነ ድርጅት እንጂ በብሔር ስም የቆመ ድርጅት ተቃዋሚ ነበርኩ። አሁን ግን እኔ ማነኝ በብሔር ለቆሙ ድርጅቶች (ለምሳሌ የአማራ ድርጅት) ጣቴን የምሰነዝር? አብይ ወደ ስልጣን ሲመጣ ቁጭ ብድግ እያልኩ ካንጨበጨቡት ዳያስፖራ ኢትዮጵያዊያን አንዱ እኔ ነኝ። ዶ/ር አብይ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ብዙ ግፎች ሲፈፀሙ አንዲት ቀን አጥጋቢ ንግግር ወይም እርምጃ ሲወስድ አላየሁም። ጭራሽ ምንም እንዳልሰማ ፓርክ ሲጎበኝ ወይም ተቀባይነት የሌለው አነጋገር ነው የሚናገረው። አንድ የሀገር መሪ ለአንዱ "ልጅ" ለሌላው እንደ "እንጀራ ልጅ" አድርጎ ከተመለከተ ጉዳዩ የመኖር እና ያለመኖር ይሆናል። እንደገለፃችሁት ኦነግን የማጥፋት ፍላጎት ስለሌለው ነው እንጂ እስካሁን ይህ ሁሉ እልቂት አይፈፀምም ነበር። የመላ ኢትዮጵያ ህዝብ ድህነት ሲጠብቅ እና በግፍ በኦሮምያ ክልሎች ለሚሞቱ ተማሪዎች እና ተራ ህዝቦች (አማራ፣ ወላይታ፣ ወዘተ እና በአጠቃላይ በኢትዮጵያዊነታቸው የምያምኑ ሌሎች ብሄሮች....) ድህነት አስከብሮ ግፍ የሰሩት ወደ ፍርድ ስያቀርብ ብቻ ነው አፋችን ሞልተን "ብሔርተኝነት ፖለቲካ" ይቅር ብለን የምንናገረው። አሁን የማየው ሕወሓት ወጥቶ "ኦነግ ሸኔ" የሚል ቅፅል ስም ያለው ሕወሓት እንደተተካ ነው:: ኢትዮጵያዊነት በደሜ ስለሆነ ብቻ ነው ምዕራባውያን ለኢትዮጵያ የምያደርጉት ተፅእኖ ለመቃወም አንዳንዴ ወደ ሀገሬ የማደላዉ እንጄ የአብይ አስተዳደር ብዙ መስተካከል ያስፈልገዋል። ህዝብ መሮት ወደ ባሰው እርስ በርስ ጦርነት ሳይገባ ከአሁኑ ጀምሮ ለኢትዮጵያ ካንሰር የሆኑት ህዝብ እና ንብረት አውዳሚዎች እርምጃ ይውሰድ። "ስንፈጠር ኢትዮጵያዊያን ስንሞት ...." ብሎ ያደረገው ንግግር "ታጥቦ ወደ ጭቃ" እያደረገው ነው።

  • @muhammedmame4526
    @muhammedmame4526 2 года назад

    ትውልዱ ከሀገር ሠላምና መረጋጋት አኳያ ያለው አመለካከት የቸሸዋዉረ ነው። ይሀውም ቅድምያ የሚሰጠው ለሰራ እድል፣ ሰልጣንና ህገ ወጥ ገቢ ሰለሆነ ሰላምና መረጋጋት ላይ እንቅፋት ሆኗል። ይህን ችግር ለመግራት ጊዜ ይፈልጋል።

  • @kindayaayana1007
    @kindayaayana1007 2 года назад

    ሽኔ ሚባል የለም ውሽት ነው የዳቦ ስም ነው ሽኔ

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 года назад

    ግንአዪፈልግም
    የሺመልሰምልምልሰለሆሰኔአያጠፉትም
    የሚሞቸዉአመራሰለሆነሚፈልጉትነዉ
    ሺመልሰያሳደገዉሸኔ
    አሁንንምእያዘናጋነዉአያጠፈዉም

  • @ቆንጆኢትዮጲያ
    @ቆንጆኢትዮጲያ 2 года назад

    ወረኞ

  • @wondetsegaye4043
    @wondetsegaye4043 2 года назад +1

    ውህደት ማለት አንዱን አጥፍተህ ሌላውን ማንገስ ማለት ነው? ኦሮሞን አጥፍቶ ትግሬን ማንገስ ነው? ሲዳማን አጥፍቶ ወላይታን ማስደሰት ነው? what is your ultimate goal of your program?

  • @selammersha1493
    @selammersha1493 2 года назад

    Where have you been..........really you are hope for most of us...this incapable pm just fail the country

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 2 года назад

    እይርግኝ ወያኔ እያርገኝ ሸኔ እያርገኝ ብልጽግና ምንያደርግልኛል እገሬን ስከዳ::

  • @እውነትተናገር
    @እውነትተናገር 2 года назад +1

    ዓለም ላይ እንደመተቸት ቀላል ነገር የለም:: እኛስ ህዝቡ ፅድት ያልን ነን??

  • @blackstone07
    @blackstone07 2 года назад

    ሸኔ ከ0% ተንስቶ እንዴት እዚህ ደረጃ ላይ ደረሰ?

  • @zerihunkasa1754
    @zerihunkasa1754 2 года назад

    Wushatam

  • @meazaplein5306
    @meazaplein5306 2 года назад

    Ewenet new gen mengest meche torenetu endiyalk felege tenkara serawit yegenebaw le show enje lewegiya adelem were becha tekaden bamenenew sew 🙈🙉🙊😭😭😭🕷🕷

  • @hdhcndhch1320
    @hdhcndhch1320 2 года назад

    You don’t say!! Wera butch’s 🤮

  • @sabaanbon1446
    @sabaanbon1446 2 года назад

    ቀዳዳ ባንኮኒ ላይ ሆኖ አረቄ መጠጣት መሰለህ?

  • @artae15
    @artae15 2 года назад

    Kkkkkkk,abaro?????