Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ይባርክህ የእኔም ማሽን ውሃ አልይዝ ብሎ እየደፋ አስቸግሮኝ ነበር የአንተን ቪዲዮ እያየሁ አንተ እንዳደረግህ እያደረግሁ ውስጡ የፀጉር ሽቦ አገኘሁ አውጥቼው አፅድቼ መልሼ ገጠምኩት ደህና ሆነ ውሃም ያዘ አሁን ልብስ እያጠብኩ ነው ።ዘመንህ ይባረክ
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ !!
I have come back to say a big big big thank you. Been trying to solve this for days. Much love from 🇳🇬 Nigeria 🤗🤗🤗
oh I am very happy bro that you can resolve this kind of problem by your self
እግዚአብሔር ይስጥህ ቀና ሠው ነህ ከወጪ አድነህናል እውቀትም አሰጨብጠህናል ተባረክ
ጌች የምታቀርባቸው ሙያዊ እገዛዎች እጅግ ጠቃሚ እና በየቤታችን ያሉ ማሽኖችን በቀላሉ ያለምንም ወጭ ለመጠገን ጠቅሞናል እና በርታ ወንድሜ!!
Tnx Gechye we have our own Laundry machine by your training.
Good job .....Really it is good guide. Thank you so much my teacher
ጌች ለቀናው ተብብርህ በጣም አመሰግናለሁ በነገርከኝ መሰረት ተጠቅሜላው ማሽኔ ሰርቷል ፈጣሪ ጥበብንና እውቀቱን አብዝቶ ይስጥህ🙏🙏🙏
Thanks
ሹክረን ብሮ keep up the good work n guidance 😊
Thank you my Brother. I found a coin inside. It has been a headache for long
thanks gechiye i have learned alot
Really it is good guide. Thank you so much!
ከመሸከምና ከወጪ ገላገልከኝ ካልሲ ገብቶ ኖሮ በ20 ደቂቃ አስወግጄ መገልገል ችያለሁ።አመሰግናለሁ።
Bravo
አመሰግናለሁ በጣም!!❤🥰
Betam arif timhert new yesetehen, Berta Gecho!
Thank u sir u helped me so much
በጣም በጣም እናመሰግናለን በርታልን ወንድሜ 🙏
I really really thank u sooo much bro
Sorry we have maintain our own machine
በጣም አሪፍ ችግር ፈቺ ነህ አመሰግናለሁ ይህንኑ ማሽን እንዴት አናጽዳው?
ባመሰግንህ ባመሰግንህ አይበቃም ብቻ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የወራቶት ችግሬ ፈተህልኛል አቦ ይመችህ
እናመስግናለን ወድም በርታ
Great job
Great job...
አቦ እጅህ ይባረክ❤❤
በጣም ጎበዝ በርታልን ወንድማችቻ
hinsese ማሽንን እዴት ይከፈታል ለማፅዳት
gechye motor tekatlo endehone endet argen new check mnaregew
Betam arif new ebakeh ye spin moter yet new yemishetew bro?
ሰንጋ ተራ ከዮቤክ ህንፃ አጠገብ
Dran cable ሲበጠስ ምን እናርግ
Nice job
Madreqiyaw weyim mechimeqiyaw embi alegn endeat ladrigew?
Its common problem you need to replace the motor(spin motor)
Silku ayseram
ብሬከሩ ስንት A ነው አባ
የኔስ እያጠበ እያለ በራሱ ጸጥ አለ ተቆልፎ አልከፍትም አለኝ መፍትሂ ካላችሁ ንገሩኝ አውቶማቲኩ ማጠቢያ ነው
Ok if your machine became like this you need to call service technician because the problem is the DOOR SWITCH and it can be solved by technical person
100 % seritolignalLg 14 washing machine Samuna bitawun mulu lemuku Lematsidat bro bezaw binegirin Ahun yeserahibet mashin erasu new
crown washin mashn jerbawun asayen wustun
wow betam new mamesegnew
It's great
Great!!Keep it up
Nice
የsamseng ዉሃ ማፍሰሻ ተበላሽቶብኛል ስልክህን ብናገኝ
0961284805
ጌች የኔ ማሽን መጠምዘዣው (ማድረቂያው) አልሰራ ብሎኛል LG 12 kg የዚሁ አይነት ማሽን ነው ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትነግረኝ ከቻል ቪዲዮ ካለ ብትልክልኝ
Motor keyerew
selkhin please
led tv power chiger video sraln
ok I will prepare
Betam arif new tyake neberegn madrekiya wst tishert gebto alweta alegn mn tmekregnalek
የማሽኑ ስም ምንድነው?
እግዚአብሄር ይስጥህ ያንተን ቪዲዮ አይቼ ሰራሁት ካልሲ ነበር የያዘው።
berta wondemachen
ጌች ጤና ይስጥልኝ የኔ ማሽን sumsung model WT13J7 ማድረቂያው ይነሳና አይዞርም በግፊ ይዞራል ድምፁ ግን ጥሩ አይደለም ጉልበት የለውም ኮይሉ መቃጠሉን ለማየት ለመንቀል ብንሞክርም ከታች እንደ ፒን ያሉትን ብሎኖች ብፈታም ሊነቀል አልቻለም ትንሽ ስለሷ ማብራሪያ ብትሰጠን
እረ የምን ጥያቄ መልስልኝ ቀሳላየ ስሸቅለው እቢ አለኝ አያዞርም ምን ሆኖ ነው
ጥያቄሽ አሌገባኝም
ሥልክህ አይሠራም ውሃከሥር ፈሷል ችግር የለውም
Now i am in dubai for training but i will back the coming sunday you can call me
@@EthioGechTube እሺ ግን ችግር ይኖረው ይሆን ከሥር ሣወጣው ውሃው ፈሠሠብኝ🙏🙏
@@ፅዮንባሮክ it may be
አመሰግናለሁ ጥሩ ሠው ነህ❤❤
ከጉድ አወጣኸኝ
Yemechesh
ለምን እግሩን አገጥመውም
What?
Betam new Menamesegenew
ጌች ስልክህን ማግኘት ይቻላል
@@EthioGechTube 👍

100 % seritolignal
Lg 14 washing machine
Samuna bitawun mulu lemuku
Lematsidat bro bezaw binegirin
Ahun yeserahibet mashin erasu new