አካላችን ላይያለውን ጥበብ ብናስተውል ብዙ መማር እንችላለን/ዮፍታሄ ማንያዘዋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2021
  • ሁለንተናዊ ጤና ትንፋሽ ጾም አመጋገብ አርምሞ ባዶ እግር መሄድ እና ሌሎች የሰውነታችንን ሁለንተናዊ ጤና የምንጠብቅባቸው መንገዶች ከዮፍታሄ ማንያዘዋል ጋር እንናያለን
    In our #አዲስ አመት ስንቅ Yoftahe manyazewal share his practical tips on healthy diet, fasting, breathing, meditation, walking barefoot and more to maintain our physical well being.
    sign up for free 30 minute Greatness Coaching
    here forms.gle/fGVDny8gxSataYgv9
    Join our website for more free training and resources
    .greatnesset.com
    connect with us on
    Facebook: / thegreatnessshow
    Instagram: / greatness_show
    Tiktok:- tiktok.com/greatnessshow
    Listen to The Greatness show PODCAST here
    thegreatnessshow.podbean.com​
    thegreatnessshow.buzzsprout.com/

Комментарии • 130

  • @halaahmed4168
    @halaahmed4168 2 года назад +48

    ለፈጠረን በቀን 5ጊዜ መስገድ ሀሳባችንን ሰብሰብ አድርገን መስገድ ሰኞና ሐሙስ መጾም ሁልጊዜ ማታ ማታ ይቅር ብለን መተኛት ሳይራቡ አለመብላት ከተሰጠን ማካፈል ወደ ተፈጥሮ መመለስ

    • @sisayechemeda9464
      @sisayechemeda9464 4 месяца назад +2

      ለምን ሰኛና ሐሙስ ??? እሮብ አርብ ምን ችግር አለው

  • @ejigayehubekele4407
    @ejigayehubekele4407 6 месяцев назад +6

    በእውነት አምላክ አእምሮህን ብሩህ አድርጎ ፈጥሮሀል ያለህ እውቀት ማካፈል ደግነት ነት ነው።ከዚህ በበለጠ ይባርክህ እድሜና ጤና ሰጥቶህ የበለጠ እንድታስተምር እውቀትህን ይጨምርልህ።

  • @rozag6033
    @rozag6033 Год назад +21

    ከሁሉ ደስ የሚለው ለራሱ. የሚያደርገው ለእኛም በትክክል በማካፈሉ አደንቀዋለሁ
    ተባረክልን

  • @alemsebokaalemseboka9797
    @alemsebokaalemseboka9797 2 года назад +12

    ዋውውውውው በጣም ሚገርም ተሰጥኦ ነው ያለው የሚያስረዳበት መንገድ ደሞ ይገርማል እናመሰግናለን ወንድም ❤😘❤😘❤❤😍😍

  • @DG-jc2ej
    @DG-jc2ej 2 года назад +45

    ድንቅ ቆይታ ነበረኝ!!! ትንፋሻችን ላይ ትኩረት ማድረግ አምሮዋችንን መግራት መለማመድ ፣ በባዶ እግር ንፁ አከባቢ ላይ በመሄድ ኔጋቲቭ ኢነረጂን ማስወገድ፣ ፆምን በመለማመድ ጤንነትን መጠበቅ ። የመሳሰሉትን መማር ችያለሁኝ ተባረኩ!!

    • @elfneshnegede3382
      @elfneshnegede3382 2 года назад

      waw

    • @yabsiraseyoum5076
      @yabsiraseyoum5076 2 года назад +4

      ለዛ እኮ ነው ቤተክርስቲያን ደጅ ባዶ እግራችንን የምኔደው። ሳይንሱ ከማወቁ በፊት ኦሮቶዶክ በዙ ነገር አላት

  • @danataddele7659
    @danataddele7659 2 года назад +17

    ሶፊ ለምታካፍይን ሁሉ ምስጋናዬ ይድረስሽ!!

  • @amiwoldeyesus2304
    @amiwoldeyesus2304 6 месяцев назад +3

    ባቃ እኮ ፍፁም ኦርቶዶክስ መንፈሳዊ የሆነ ሰው ፍፁም ጤነኛ ነው ካምላክም ጋር ተገናኝቶ አለምንም ኖሮ ግሩም ድንቅ ይህን ነገር እያነፃፀርሁ ነው የሰማሁት እናም የእውነት ፍፁም ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊ ሰው መሆን ያዋጣል ወይግሩም ድንቅ

  • @meskeremdaba375
    @meskeremdaba375 2 года назад +6

    የሙዚቃው ድምፅ ይረብሻል ትምህርቱ አሪፍ ነው

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 4 месяца назад +1

    ብትክክልም ድንቅ ባልሟያው እንደገለፀው ለአተነፋፈስ ትኩረት መስጠት ለልይወታችን ቀዳሚ ቦታ ይዞ ይገኛል ። ትንፋሽ ማለት ህይወት ነውና!! በጣም ህይወት ቀያሪ ትምህርት ነዉና ላመሰግን እወዳለሁ!!

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 2 года назад +3

    ዮፍታሄዬ ምርጥ መምህር ነህ ♥️😇

  • @tsitsi8947
    @tsitsi8947 2 года назад +5

    አመሰግናለሁ ዮፊ እንዲሁም ሶፊ። ቆንጆ የሚኖር የሚያስኖር ሃሳብ። አሁንም እውቀትና ልምምድ ይጨመርላችሁ🙏🙏🙏

  • @tube7688
    @tube7688 2 года назад +3

    እናመሰግናለን በጣም የአዕምሮ ምግብ ስለምመግቡን 🤗🥰

  • @amsalgebreegziabher630
    @amsalgebreegziabher630 2 года назад +2

    ብዙ ተምሬበታለሁ ጥሩ እንግዶች ጋብዘሽ ቁምነገር ስለምንማር እግዚአብሔር ይስጥልን 💚💛❤🙏

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 2 года назад +9

    የሚገርም ድንቅ ውይይት ነው የተከታተልኩት ምስጋናዬ ይድረሳችሁ !!

    • @alimazalimaz9013
      @alimazalimaz9013 2 года назад +1

      አራ እሪሞተን ኢንደት አድርጌ ልሰበስብ መልሱን ፈልጋለዉ 👋👋👋

  • @melatmezgebe
    @melatmezgebe 6 месяцев назад

    ዋው በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ፈጣሪያችን ድንቅ አድርጎ ነው የፈጠረን ሰላም ደስታ ጥበብ ሁሉም ነገር ያለው እኛ ውስጥ እንደሆነ ተምሪበታለሁ ከልብ እናመሰግናለሁ

  • @Hldana_wasaski
    @Hldana_wasaski Год назад +3

    He is very intelligent. I have been using mouth tapping for 6 years . I have seen big difference in my life. He is a wise man a live.

  • @sabrinaa4383
    @sabrinaa4383 2 года назад +10

    Wow, amazing ! I want him to train me. very articulate and collective man ...

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад +3

    ጡሩ፡ትምህርት፡ነው፡በጣም፡እናመሰግናለን

  • @choosengeneration2470
    @choosengeneration2470 2 года назад +8

    What an amazing person with full of knowledge this is really good I never know we have such therapy in Ethiopia I do it by my self just by the help of some videos i saw on you tube but i love to see that we have such great coach here and i love to join them if i can get the adress .
    Thank you sofi and yoftahe you are such inspiration to this generation god bless you and we love you .

  • @massimamo9406
    @massimamo9406 19 дней назад

    ዋው በጣሞ አመሰግናል

  • @nahayle
    @nahayle 16 дней назад

    great person to inspire healthy life, thanks Yoftahe & sofya

  • @zelalemanimut
    @zelalemanimut 2 года назад +1

    ዋውውውውውውውውው በጣም የሚገርም ትምህርት እጅግ በጣም ብዙ ጠቀሜታዎችን ሰጥታችሁኛልና ምስጋናየ እጅግ ብዙ ነው። መምህር በርታልን

  • @user-vq5ek8vx8m
    @user-vq5ek8vx8m Год назад

    ሚገርም ጥናት ነው ያደረከው ጎበዝ ነህ ወንድሜችን በርታልን😊😊😊 አቅራቢወቹም በርቱልን እናመሰግናለን❤❤

  • @yadi35
    @yadi35 Год назад +2

    የማልረሳው ትምህርት ይሆናል,ክበሩልኝ🙏🙏🙏

  • @liasol8518
    @liasol8518 2 года назад +8

    Dont judge the book by its cover. Betseguru mikniat eyayehut alkeftewum neber bednget kefetkutna ahun dgami eyayahut nw.

  • @mukeratube7940
    @mukeratube7940 Год назад +1

    በጣም አመሰግናችኋለሁ !🙏እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!!

  • @biniamdesale5884
    @biniamdesale5884 2 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሀን

  • @user-ux6jl8oj8h
    @user-ux6jl8oj8h 2 года назад +2

    ድንቅ ነህ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 5 месяцев назад +1

    What an amazing lesson. I just saw it today. Be blessed you two ❤❤

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 2 месяца назад

    ውይ ቤቢዬ እኔ በልጅነት ስምህ ነው የምጠራህ ይገርማል!!!

  • @mamushhawaz6291
    @mamushhawaz6291 2 года назад +3

    አዲስ ነገር ደስይላል።
    አዘጋጅዋ ማውጣጣት ትችላለች
    እንግዳውም ይጥማል
    ረክቼባችዋለው አመሰግናለሁ

  • @Ethiozala
    @Ethiozala Год назад +5

    I thank you so much, I try to get some of the information from other countries researchers, and try to apply it on my self and share to a friends, but how beautiful to hear it on own language , yoftahe explaining in a very easy way to understand, again thank you so much!
    Keep up the awesome work 👏

  • @wynitaye5377
    @wynitaye5377 2 года назад +1

    ዋውውውው የዛሬው ደሞ ልዮ ነው ይገርማል ለካ ስለ ራሴ የዚን ያክሌ አላውቅም? ይቅር በይኝ እኔ ብዙ አስከፍቼሻለው። ደሞ ማነው እስኪ እንደኔ በአፍ አለመተንፈስ ስራ የሆነበት በስመአም አይገርምም አብዛኛውን በአፌ እተነፍስ እንደነበር አሁን ነው ያስተዋልኩት። የፕሮግራሙ አቅራቢም አንደኛ ነሽ እሱም ልዮ ተባረኩ። የቴሌግራም አካውንቱን ለሌሎች ፅፋችሁላችሀል ግን ለኔ አልከፈተልኝም...🥰🙏

  • @fetahiedagnew5088
    @fetahiedagnew5088 2 года назад +2

    እጅግ እፁብ ድንቅ ነው ቴሌግራም ቻናሉንባገኝ

  • @mikiinspire
    @mikiinspire 2 года назад +3

    Keep this lesson to our people. I'm glad you bring these topics.

  • @yeheyeszafu5357
    @yeheyeszafu5357 6 месяцев назад

    በጣም አመሰግናለው ።ደስ የሚል ሁሉም ሊያውቅ የሚገባው ነው።ቢቻል ቻናልህን ብትሰጠንና መከቲተል ብንችል ጥሩ ነው።

  • @marakinegash8775
    @marakinegash8775 2 года назад +2

    Wow what an amazing knowledgeable person. I learned so much wisdom from Yoftahe. God bless you. Keep on inspiring people.

  • @azizamelese
    @azizamelese 2 года назад +1

    እናመሰግናለን እርጋታቺሁደስየላል

  • @khayriyahussin9992
    @khayriyahussin9992 2 года назад +2

    Kelb enamesegnalen

    • @efiabebaw5348
      @efiabebaw5348 2 года назад

      ቂመኛ ነኝ እንዴት ከቂመኝነት እንዴት መውጣት እንደምችል ሀሳብ ብታጋራኝ ።

  • @kewsernegashabesha6099
    @kewsernegashabesha6099 2 года назад +3

    Thank you both!!

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Год назад

    በጣም የሚገርም ትምህርት አግኝቻለዉ አመሰግናለዉ 😍

  • @salemhassen2337
    @salemhassen2337 2 года назад +3

    sadguru be amryia

  • @user-ip2le5be1w
    @user-ip2le5be1w 2 месяца назад

    ዋዉ።።

  • @hussienmohammedmusa8415
    @hussienmohammedmusa8415 2 года назад +4

    Oh, Sofia Temam, my MSc batch, l'm so glad to you coming up with this amazing topic.

  • @tsigesium6268
    @tsigesium6268 2 года назад +1

    Thank you🇪🇷🇪🇷❤

  • @saraberhane84
    @saraberhane84 5 месяцев назад

    Thank you brother 🙏

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 5 месяцев назад

    Waww this is great it will be great if he can open you tube channel and teach all he said is true I go for walk in the sea side for 30 minutes I feel really good in Australia

  • @tigistbogale6553
    @tigistbogale6553 2 года назад +1

    እኔ በጣም ነው እምወድሽ 💕🙏

  • @sam846
    @sam846 2 года назад +1

    የቬይትናሙ ቡድሃ መነኩሴ የሆነው ዝነኛው Thich Nhat Han አሰተምህሮት ነው በጣም ነው በህይወት ላይ ለውጥ አለው አይምሮ ካልም ያደርጋል

  • @doielama
    @doielama 2 года назад +1

    This was a great teaching. Thank you so much!

  • @fatumaedris5286
    @fatumaedris5286 2 года назад

    ተባረኩ

  • @dukemtup3372
    @dukemtup3372 2 года назад

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን 😘😘😘😘😘😘

  • @Tikur.Anbessa
    @Tikur.Anbessa 2 года назад +1

    በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነዉ። እናመሰግናለን።
    አንድ ጥያቄ አለኝ ለምን በአገርኛ ክፍለ ጊዜዉን አይሰየም? በራሳችን እንቁም ለታዳጊዎች ተምሳሌት መሆናችንን አንርሳ። አመሰግናለዉ።

  • @selamjemberu3835
    @selamjemberu3835 2 года назад +2

    betam des yemil hasab new yakafelachihun txs:)

  • @liasol8518
    @liasol8518 2 года назад +1

    Full of knowledge. Tebarek!

  • @ihaveeternallifeinchrist7450
    @ihaveeternallifeinchrist7450 2 года назад

    ትልቅ ትዕቀት አግኝቸበታለሁ አመሰግናለሁ።

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 2 года назад +2

    Amazing topic thank you brother

  • @user-gp6kw5mt9r
    @user-gp6kw5mt9r 2 года назад

    በጣም ምርጥ ነው ወ ድ ጀ ዋ ለ ው አይገልፀውም 👌🤜🤛

  • @dessalegnkassa2354
    @dessalegnkassa2354 2 года назад +2

    Good job

  • @mekonnenmengesha9677
    @mekonnenmengesha9677 2 года назад

    Sofi and yoftaye both of you are amazing am your fan thank you so much

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 года назад

    Betam enameseginalen egiziyabhir tegawun yabzalachihu

  • @tigistshawel7793
    @tigistshawel7793 2 года назад

    Thank you

  • @getuwaybeauty5368
    @getuwaybeauty5368 Год назад

    Betam enamsgnalen betam yredal God bless you

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 2 года назад +1

    So amazing bless you more😍😍😍😍

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 Год назад

    Great!

  • @mickyasalemayehu3065
    @mickyasalemayehu3065 2 года назад +3

    Is there online course on meditation ?and how to have the courses ? Pls share us the info.🙏

  • @alwaysthankful9116
    @alwaysthankful9116 2 года назад +1

    Thank you 🙏🙏🙏

  • @gulilatsahle1591
    @gulilatsahle1591 Год назад

    Thank u

  • @yohanisdebebe9563
    @yohanisdebebe9563 Год назад

    Very very takes

  • @muniraabdella3782
    @muniraabdella3782 2 года назад +1

    It’s so amazing thank you 🙏

  • @mitsgg7612
    @mitsgg7612 2 года назад +2

    Thank you for giving us this helpful information. You're blessed

  • @RigbeNiguse
    @RigbeNiguse 8 месяцев назад

    Thank you so much!

  • @birukassefa5423
    @birukassefa5423 2 года назад +2

    Wow Its Amazing Thank you . Can I get the telegeram link?

  • @liasol8518
    @liasol8518 2 года назад

    Yoftahe beyam amesegnalehu yagegnehut ewket betam bizu nw betam tekami, Egziabher yibarkih!

  • @tabe8913
    @tabe8913 2 года назад +1

    The Greatness Show, thank you for the exceptional information, Yoftahe, thank you for sharing very relevant information about our Body, Mind and Spirit. Well done!. Because of you, I subscribed to the channel!!!

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад

    Thank for sharing 😀

  • @frezerabush1606
    @frezerabush1606 Год назад

    Thank you its my wish and I will apply to my life

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it 2 года назад

    Keep it up the good work 👍

  • @hirutargaw6543
    @hirutargaw6543 2 года назад +1

    Very informative..
    Thank you both!

  • @zinabugirma
    @zinabugirma 2 года назад +2

    betam shegye nw the whole very science like GROUNDING, VIPASSANA, food selection, and NADISHUDI or cleansing the two energy centers the Ida and the Pingala with great experience and explanation with polite and alluring interview I was so glad to hear such deep knowledge and experience-based understanding.
    I WOULD LIKE TO show my great respect for Yofi and sofi thankyou so much !

  • @EatSipDelicious
    @EatSipDelicious 2 года назад +1

    Betam des ena yemetekimu habsab new yanesachewt.....Yofi betam tiru sew

  • @mebrakzeremariam1286
    @mebrakzeremariam1286 6 месяцев назад

    Amazing information thank you 🙏

  • @shallomshallom6816
    @shallomshallom6816 2 года назад +1

    WOW EDMIE ENA TIENA YISTIK ABO!!!

  • @samueltewahdo8170
    @samueltewahdo8170 2 года назад

    keep it up dear.

  • @hanabeby1777
    @hanabeby1777 Год назад

    Betam lik new asbew alakm neber hmem ayberetabgnm elalehu ahun yalewn smokr minkesakesew hode new bzu asawkehchunal amesegnalehu.

  • @liyagetachew1326
    @liyagetachew1326 6 месяцев назад

    Very helpful. Thank you so much. ❤

  • @yeneneshbekele3955
    @yeneneshbekele3955 Год назад

    Yemigerm timihirt new yagegnehubet degmom bemiyasfeligegn gize thank you so much

  • @ruthkebede4740
    @ruthkebede4740 6 месяцев назад +2

    ሰላም ዬፍታሔ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ። ትምህርት የምትሰጥበት ቦታ የት ነው እንዴት ነው ላገኝህ የምችለው እግዚአብሔር ይባርክህ ይብዛልህ።

    • @TheGreatnessshow
      @TheGreatnessshow  5 месяцев назад

      ሰላም የቴሌግራም ሊንክ t.me/KhulWorld

  • @selaminas598
    @selaminas598 Год назад +1

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን 🙏🏽እንዴት አድራሻህን ማግኝት ይቻላል ?

  • @newthings167
    @newthings167 2 года назад

    Betam melkam neger nw yasgenzebachuhen egzabeher yistiligi

  • @metenajbew2488
    @metenajbew2488 2 месяца назад

    እናመሰግናለን አድረቫው የት ነዉ

  • @selamteweldemedhin8413
    @selamteweldemedhin8413 2 года назад

    Wow amezing

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it 2 года назад

    👍

  • @selamawittekalgne7140
    @selamawittekalgne7140 Год назад

    ለኦቲዝም ልጆች አለህ

  • @user-gp6kw5mt9r
    @user-gp6kw5mt9r 2 года назад +1

    ግን የቴሌግራም ሊንኩን ብታስቀምጡልን ብዙ መማር እንችላለን

  • @dawittadesse8723
    @dawittadesse8723 Год назад

    #Respect Men. You are much better than those idiot Motivators, Keep Shining!

  • @user-bh6tm5mu9t
    @user-bh6tm5mu9t 2 года назад +2

    እሚከርም ነው የቴሌግራም ስሙን ወይም ቁጥሩን እምታውቁ ንገሩኝ 🙏🙏🙏 ምርጥ ቻናል ነው

    • @user-bh6tm5mu9t
      @user-bh6tm5mu9t 2 года назад +2

      ኮመንት ላይ አገኘሁት amesegnalehu

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 года назад

    💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏

  • @user-jg1wx8cj5f
    @user-jg1wx8cj5f 7 месяцев назад

    Ebaksh endagyew erjiye ebaksh

  • @user-ic3zz5tk5b
    @user-ic3zz5tk5b 7 месяцев назад

    Batame tamereabatalhu lamatagebare emukralhu batame sofi enamsgenalane wandemachenene selakarabeshelne