Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የቅመሜ ትክክለኛ ማንነትዋ ማወቅ የምትፈልጉ like😂😂😂😂😂
ፎዚያ ተስፋዬን ቀልደሽ ሙተሻል
ግን እውነት የተፃፈ ነው የሚያነቡት? ግራ ያጋባኛል
ቅመሜን ስለትዳር ጠይቁልን ባለፈኮ እግብታለች በዚህ በጣፋጭ አፏ ታውራን❤❤ ላይ አርጉ ትገረን😂
እንዴ ጎሽሜ ባሏ አይደለም እንዴ
@@jemilyhusin4232 አይደለም
ጎሽሜ ባሏ ነው እኮ 😂😂😂😂 ጎሽሜ እዳይሰማሽ
ቅመምዬን የሚያገባ እድለኛ ነዉ. የሴት ልክ ናት ኣንደዉ እድሜ መጨመር ነዉ. እግዚአብሄር ይባርክሽ. የኔ ቆንጆ.
ቅመምየ እናትሽን አላህ ይፈውሳቸው ያረብ
ቅመሜ እና ጎሽሜ ኢቢስ ላይ ይቅረቡ የምትሉ?
ክክክክ እብድ የወረወረው ድንጋይ ወይኔ በሳቅ እባካችሁ አትጥፉ. ዳታ ልቀቁልን እባጋችሁ እናንተ ስትራገጡ እኛ ከቤተሰብ መገናኘት አልቻልንም ሆ ቅመም ቅመም ነሽ የምር አለባበስሽ አነጋገርሽ ሁጃብሽ ማሻ አላህ ሁላችሁም ማኛ ናችሁ ከጋዜጠኛው ጀምሮ 🎉🎉🎉🎉
ማሮች እደናችሁ ስወዳችሁ ምርጥ የወሎ ወግ 😅😅😅 ጎሽመ ግን ያሳዝነኛል ቅመሜ ጎስመሽ ገደልሽዉ የኔ ድቡሸ ስታምሩ❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅
በጣምየገጠር ሠው እኮ እንኳን ለሠው ለእንሰሳ ያዝናን
😂😂😂አረ እኔስ ካሜራ ማኑን ድምፁን ስወደው🎉🎉🎉ጎሽሜና ቅመሜ ስወዳችሁ እንኮን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን😢እድያለውን የውሀ ህዝብ እኮነው የሞት ፍርድ የተፈረደበት 😢😢
የገጠር ስው እኮ የዋህ ነው
ትለያላችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ስታምሩ ❤️❤️❤️❤️ የአገር ባህላችን ውጉ አልተቀየረም ደስ ይላል ❤❤❤❤ ከዚህ በተሻለ እንደምትሰሩ ተስፋ አደርጋለሁ ኑሩልኝ
የኔ ዉዶች የቅመምና የጎሽሜ አድናቂዎች ለይኩኝ👍😍
❤❤❤❤ከልቤ ነው የምወዳችሁ የገጠር ሰው የዋህ ነው
ተስፍየ እኮ መምህር ነው ቅመምን እንጅ እንጅ ❤❤
ክክክክ ወይ ጎሽሜ አንገቴን ውሰጂው አላለም😂😂😂
😂😂😂😂እንደት እንዳሳቀኝ
አቤት የቅመሜ ውበት❤❤❤
ሀላህ ያሽርል ቅመምዋ የኔ ቦቦሊኖ❤❤❤❤❤
የወሎዎች አክሰንቶች ጣፋጭ ነው ❤በርቱ በጣም ትችላላችሁ
ባልሽ ፈቅዶልሽ ነው እንዲሰሪ ቅመም አላህ ዱኒያን በጅሺ ያርግልሽ ያረብ የውስጤን ፍላጎት አላህ ይሙላልኝ ሀፊዝ ሁነሽ ማየት ኒቃቢስት ሁነሽ ማየት ነው እምፈልገው የቤት እመቤት ዘውድ አላህ ያርግሽ
ትክክል
ሳህ
መቸ አግብታ አግብታለች እደ😮😮😮😮
በእውነት ቅመም አግብታለች ጠይቁልኝ
ቅመሜ ጥርሷም ያምራል ስታወራም ጣፋጭ ነች ❤
፧😂😂😂😂😂እረ የሰልኩነገረ ጉሸሜ
ወይኔ በሳቅ😅😅😂
መገን ቅመሜ እናትሽንም አላህ ያሽርልሽ
🎉🎉🎉🎉 ጎሽሜ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ።።ቀንቶሀል በርታ ምግብህን ብላና ። አንድ ታክሲ ሚኒባስ ግዥልኝእና ከተማ ልግባ በላት። እሱን እንድትሰራ።።።
በጣም ፍቅር ናቸሁ ወላሂ
ወድ ልጅ ፂሙወበቱ ስልጅ ጀልባቧወበትነዉ ጎሹሜ በፉትእና አሁን አረባናቆቦ
😂😂😂😂😂😂😂አይ ጎሽሜ እሯ በሳቅ ሞትሑ እፍፍፍፍፍፍፍ
መገን የቅመሜ ቁንጅና ማሻአላህ❤❤❤🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂ጎሽሜ እና ሩታ አላማሩኝም😂😂😂😂😂
𝐦𝐚𝐧𝐚𝐭 𝐭𝐮𝐭𝐚😮
😂😂😂😂😂😂😂 አትጠገቡም እኮ
ግን ስጀምሪ ቅመማ አሰላሙ አለይኩም በይ ስቀጠል ጎሽሜ እናጠ ቅመም ምን እና ምን ናቸው
ጎሽሜ ጥሩ ተዋናይ ነህ
አየ ጎሽሜ😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ቅመሜና ጎሽሜ😂😂😂😂❤❤❤❤❤
እስኪ እነዚህ ቀመሞች ባልጠቆርክ ጎሽሜ በሰይፉ ሾወ ይቅርብ የምትሉ ላይክ አርጉ
ጎሸሜ ደከመኳ የኔ ማረ ሲባል😂😂😂
የወሎ. የደሴዋ ቅመሜ የሰፈሬልጂ ቀጥይበት ❤❤❤
አይጎሽሜ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እደዉ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂መዳሜ ምን ሁነሽነዉ እያለይ
ኧረ ጎሽሜ ልብ ሊያመልጠዉ ነዉ😂😂😂😂😂ወይኔ ጎሽሜ ሊያመልጥ ነዉ😂😂😂
ወላሂ እኔ እህህህ ደመወዜ በካርድ አለቀ ሳምንት ሳልደውል ከጠፋሁ ይደውላሉ እኔ ደግሞ ምን ሆኑ እያልኩ እደውላለሁ አንድ ቀንማ እህቴን ቦለኳት ክክክክ
ቅመሜን እንደኔ ሙቶ እሚወዳት እስኪ በላይክ አሳዩኝ ወላሂ ስወዳት ፋፋጭየ❤
ይች ጎሽሜ ክርስቴን ለች ለካ😅😅😅
ወይ ቅመም ብዙዬ እሩታ ጥሩዬ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጎበዞቅሜ
I Love you Kmemi And Goshemi
የማድጋው ልጉስ ምድነው ንጉሩኝ አይ ጎሽሜ😅😅😅😅😅
የማድጋው ልውስ ማለት የእንጄራ ቡኮ ነው ዱቄቱ ተቦክቶ 2 3 ቀን የሚቀመጠው ልውስ ይባላል
በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ነው በፕሮግራማችሑን ዘወትር እከታተላለሑኝ ሐይሉ ነኝ ከፕሪቶሪያ
ቅመምና ጎሽሜ. አትጥፎብን እንወዳችኀለን እኛ የመዳም ቅመሞች ካሜራአማኑ ቶቶሎአቅርብልን እነቅመሜን🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤ እኳን መጣችሁ ምርጦች እስኪ እድህ አዝናኑን ትመቹኛላችሁ ቅመሜማ ድምቀት ነች ❤❤❤❤😮😮
yane wuda sewudashe eko❤❤❤❤😂
የኔውዶች እንኳን መጣችሁ
ፍትህ ላማራክልል ሸበካ እህህህህህህህ ማነዉእንደኔ በካርድየተጨፍጨፈ
እኔኔኔኔኔኔኔኔ ምን ሠው አለ በይ ተቃጠልን
እኔምም
አብይየስራህን
አረ እኔም ነኝ
እኔ
ባልጦቆርክ ማለት ምን ማለት ነው ? ንገሩኝ
-ጠይም
አለሁእኔያልታደልኩ😮😮😮😮
እረወየውበሳቅ😂😂😂😂
ዜና ናት አይይይይ ያባ ሻሺየ ያለህ አላለም አይ ጎሺሜ
ክክክክክ ቅሚሚ ጎሽሚ ደስ ትላላችሁ
ዛሬ በሳቅ ሞትኩ ዛሬ😂😂😂😂
አይጎሽሜ😂😂😂😂😂😂
ቅመምየ ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤❤
ኑሩልን በሰላም በጤና ። እማማን እግዚአብሔር ይማርልን
ቅመምየ አላህ ያሺራት እናትሺን
አሞታ እንደ እናቷን
አወ@@المصدرالافضل-ظ6و
በስልክ የምታዎራው ዜናዬ ናት የሚል እጁን ያውጣ✋✋😂😂😂😂
ዜናዬ ናት በስልክ ያወራችው
አየጎሺሜአንዲቁናከኒንአላለም😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤
ኧረ በሳቅ ገደላቹሁኝ የኔወቹ
የምወዳችሁ😂😂😂 😍😍
እሩታ ጎሽሜ 😂😂😂😂😂
እንኳን ደህና መጣችሁ
ሩታዬ😅😅😅😅😅😅
ቅመምየእናትሽንአላህያሽርልሽ❤❤❤
ተሰምቶኛል አንጀቴ ድረስ 😂
የማይማይመስል ነገር እንስሳት ለምን ይረባል
የዛሬወ😂😂😂😂አይጎሹ አይፍቅር
Yedewelechu zenaye nati😂😂😂
😂😂😂😂😂እናተ መጣችሁ ❤❤❤❤ አህለንንን
መልክቴ ይድስህ እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Gesheme jenana 😁😁
ኸረ ጎሽሜ ጅንጀና 🤣🤣🤣አልተቻለም
የኔ ማሮች!!!!!!!
ማሮቸ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደናቹሁ የመዳብቅመ ሞች የርፍትንጀርይስጠነበገረች የኔወድችችች
ጎሽሜ ልቡ ከዳው😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ካሜራ ማናችሁን ያሳዬንእባካችሁ ድምፃችን ይሰማ
ትክክለኛ ኮሜድዎች
እምርቅመም ❤❤❤❤❤❤
ግን ከምር ቅመሜ የትያትር ሰዉ አደለችም ባዉቃት ደስ ባለኝ
Khon ayiker lkimemim 1 silk fligu
ሩታየ 😂😂😂😂😂😂
ደጉ ባላገር❤❤
ጎሽሚ ❤❤🎉🎉
Hahahahahha ekon dena metachu yesaka menchoche nachu
ቅርፍት አደርጌ😂😂😂😂
ኧረ በሠይፉ ሚድያ ላይ ይቅረብልን ቤተሠብ
የኔ ማር አለችኝ አላለም
ጎሽመም አላገባም ስለትዳር ጠይቁልን
ስልክ ደዋይዋ ዜና ተመስላለችች
አንገቴን ውሰጂኝ አለ ጎሽሜ
❤❤ቅመም
😂😂😂😂😂ቅመም
😂😂😂😂😂😂😂😂

የወሎዎች አክሰንቶች ጣፋጭ ነው ❤
በርቱ በጣም ትችላላችሁ

አወ
@@المصدرالافضل-ظ6و