ምን እንላለን | ልዩ የጉባኤ አምልኮ | Live Worship | Halwot E.U.C |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 323

  • @zekariassamuel8654
    @zekariassamuel8654 5 месяцев назад +62

    Uffffff😢😢😢የጌታ ልጅ መሆን ግን ምንኛ መታደል ነው እናንተ🙏🙏😭😭

  • @sabadessalegn3006
    @sabadessalegn3006 5 месяцев назад +136

    “ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።”
    - መዝሙር 23፥6

  • @Netsanet-p4l
    @Netsanet-p4l 4 месяца назад +9

    አምልኮ የሙዚቃ ቅንብር ሳይሆን በመንፈስ አንድነት የሚቀርብ ነው።
    እ/ር መንፈስ ነው በእውነትና በመንፈስ ይመለካል።
    ተባረክ።

  • @HanaEphrem-i3t
    @HanaEphrem-i3t 5 месяцев назад +66

    ለ እናቴና ለ አባቴ ሳሳያቸው ተገረሙ የቀድሞ የ እነሱ መዝሙር ነበር ቸርች ውስጥ ሚዘምሩት ነበር❤

  • @NatinaelShibruOfficial
    @NatinaelShibruOfficial 4 месяца назад +18

    ምን እንላለን ስምህ ይመስገን
    ሁሉ ለበጎ አየን ሆኖልን
    ምህረት ቸርነትህ ተከትለውናል
    ተከትለው በቤትህ ያኑሩናል
    ዘለዓለም እንኖራለን
    በቤትህ ቅኔ እየተቀኘን
    ❤🙏❤

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 5 месяцев назад +26

    ጌታሆይ ሳልሞት በዚህ ዘመን ትውልድ ያኔ ብለን ስናወራው የነበረው ክብርህ ያለ ሙዚቃ መሳርያ በእልልታና በጭብጨባ ብቻ ስትመለክ ክብርህ በደመና ሸፍኖን እናይህ ነበር ዛሬ ያክብር ያአምልኮ በማየቴ አመሰግናለሁ አምልኮአችን ቅጥ ባጣበት ዘመን ያን ጊዜ ተመልሶ አይመጣም እያልን ስናለቅስ ደግሞ በዘመናት ሆነው ባለተራ ተነሱልህ ልጆችህ እልልልልልልልል

  • @HanaEphrem-i3t
    @HanaEphrem-i3t 5 месяцев назад +61

    ሁሌ እንደዚ እንዘምር የ እውነት የጌታ መንፈስ ይገለጣል ተባረኩ❤❤

  • @Ethiopiankeyboardlearning
    @Ethiopiankeyboardlearning 5 месяцев назад +17

    በመከራው ዘመን እንዲ ነበር የሚመለከው ታድያ ህዝቡ ሲያመልክ የሚወጣው ድምፅ ነጎድጓድ በሉት የሰራዊት ድምፅ ነው የሚመስለው ጠላት ከያለበት ይናወጣል🔥🔥🔥
    እንዲ አይነት አምልኮ ቢቀጥል ደስ ይላል

  • @dershayewoldemichael
    @dershayewoldemichael 5 месяцев назад +29

    አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደ ቀድሞ ዘመናችንን በእንዲህ አድስልን በዘማናዊነት መልክ የጋቡ የአለም ቅራቅቦ ከቤትህ ጣራሪገህ አውጣ የሰው ልጅ አንተ በፈጠርከሁ እጁ እንዲህ ያጨብጭብ በእግሩ ያሸብሽብ ለክብርህ ክብሩን ጥሎ ለሰው ሳይሆን ለአንተ ይዘምር በእውነቱ ያላያዋቸውን ሐዋርያት ያየሁት መሰለኝ የእውነት ነው እያልኩኝ እንባዬ ተዝረከረከ ለምን ብባል ወደላይ ዝለሉ የምል የሰው ቅስቃሳና የስመት ጩሄት የለለበት የሙዝቃ ጫጫታ ያልታሻመ አምልኮ ይህ በአብ ፍት ያማሬ ሽታ አለሁ ኡኡኡኡ ሃሌሉያያያያያ ወንድም ዘኔ ዘልቀህ ህድ ዘርህ ይብዛ❤❤🎉🎉

  • @AschenakiHabtamu
    @AschenakiHabtamu 5 месяцев назад +60

    ሙዚቀኞች ሠላም ለናንተ ይሁን

  • @Saricho-Jesuse
    @Saricho-Jesuse 5 месяцев назад +21

    wow ድንቅ ምሽት ነበር 🙌❤ክብር ይሁንለት ምንን እንላለን ስምህ ይመስገን ሁሉ ለበጎ አየን ሆኖልን ምህረት ቸርነትህ ተከትለዉና ተከትለዉ በቤትህ ያኖሩናል ዘላለም እንኖራለን በቤትህ ቅኔን እየተቀኘን🙌🙌 ክብር ይሁንልህ የኔ ኢየሱስ
    ዘላለም በቤቱ የሚያኖረን ጌታ አለን

  • @ashuwinner6011
    @ashuwinner6011 4 месяца назад +5

    ኦ እንዴት ደስ እንደሚል ሁሉም ቸርች ከዚህ ትምህርት ወስደው ለህዝቡ ያለ መሳሪያ እድያመልክ እድል ቢሰጡ መልካም ነው። እናንተ ተባረኩ ይሄ ራሱ አንድ መገለጥ ነው።

  • @AfeworkBekele-f8f
    @AfeworkBekele-f8f 5 месяцев назад +25

    በጣም ነፍሴ የተደሰተችበት የድሮ አምልኮን ያስታወሰኝ የአምልኮ ጊዜ ፤ጌታ ይባርካችሁ

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 5 месяцев назад +20

    እኔ እሩቅ አገር ነው የምኖረው ግን የቀድሞ ማለት ከ25 አመት በፊት እና አሁን ያለው ሳይ ተስፋ እቆርጥና ሐለዎት ቤ/ክርስቲያን ሳይ ተስፋ ይታየኛል በሳምንት 2ቀን አያመልጠኝም ብዙ እማራለሁ እታንፃለሁ ስለዚህሽ ቤ/ክ እና መሪዎች እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rahelrita354
    @rahelrita354 5 месяцев назад +14

    ሰማይ ሰማይ የሚል የአምልኮ መአዛ አለው ምናለ ብኖር ብዬም ተመኘሁ ነፍሴ ሀሴት አደረገች ተባረኩ ሀልዋቶች

  • @Ethiopiankeyboardlearning
    @Ethiopiankeyboardlearning 5 месяцев назад +22

    ህዝቡ ብቻ አንዳንዴ worship ያርግ በጣም ደስ ይላል🥰🥰🥰

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 5 месяцев назад +6

    ሃሌሉያ... ስፍራ ተዘጋጅቶልናል እይን ያላየው ጆሮ ያልሰማው እየሱስ ይመጣል ይወስደናል ዘላለም ከእርሱጋር እንኖራለን ❤❤❤

  • @mikiyasgirma783
    @mikiyasgirma783 5 месяцев назад +7

    Amazing worship.
    የድሮ መካነ ኢየሱስ አስታወሰኝ በምዕመን ምርጫ የሚመለክበት ዘመን።

  • @betlhemzewge3525
    @betlhemzewge3525 5 месяцев назад +11

    ምህረት ቸርነትህ ተከትለውናል
    ተከትለው በቤትህ ያቆሙናል
    ዘላለም እንኖራለን በቤትህ...💙💙

  • @yaredamare787
    @yaredamare787 5 месяцев назад +6

    ሁልጊዜ እንደዚ ቢመለክ ምኞቴ ነው።
    ጌታ ይባርካችሁ

  • @hiromigs6044
    @hiromigs6044 5 месяцев назад +15

    🙌እልእል እል እል ልልል ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን 🙌

  • @Dive4321
    @Dive4321 5 месяцев назад +8

    ሰምቶ ብቻ ለመሄድ ከመምጣት እንዲህ አምልኮ ደግሞ መውጣት እንዴት መታደል ነው…. ይብዛልን🙏🙏😍😍

  • @girmishjesus
    @girmishjesus 5 месяцев назад +10

    ምን አይነት ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ነበር::ሃሌሉያ የጉባኤአምልኮ....

  • @ZalfaZalfa-el7jn
    @ZalfaZalfa-el7jn 5 месяцев назад +7

    እውነት ስለእናንተ ጌታ ይባረክ
    አሜን አሜንንንንን አሜንንንንንንን
    ጌታ ዘመናችሁን ይባር
    የቀድሞ አምልኮ
    ደስ ስትሉ እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ከ3ቈ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ከ3ቈ 5 месяцев назад +11

    ተባረክ አንተ የእየሱስ አፍቃሪ በጣም እወድሃለሁ ተባረክ❤❤❤

  • @Idont7dan
    @Idont7dan 5 месяцев назад +217

    ቤተክርስቲያን ወደ ቀድሞ የአምልኮ ሥርዓት ትመለስ ፡፡ በተወሰኑ ሰዎች ብቻ የሚደረግ የአምልኮ ጭፈራ ይቁም ፡፡ ትክክለኛ የኳየር አገልግሎት ወደ መድረክ ይመለስ፡፡ back to the origin

    • @Esaj-or2rz
      @Esaj-or2rz 5 месяцев назад +16

      እኔ እኮ ሚገርመኝ ሰው ሁሉ ለኔ ሚመቸኝ ነገር ብቻ ይሁን የሚለው ነገር ነው 😢 መፅሐፍ ቅዱስ ያለኳየር አታምልኩ አላለ ቆይ ምናለበት እንዴትም ቢመለክ

    • @HanaEphrem-i3t
      @HanaEphrem-i3t 5 месяцев назад +10

      ለጌታ የሚሆን አምልኮ ልክ እንደዚ ብቻ ነው

    • @Idont7dan
      @Idont7dan 5 месяцев назад

      @@Esaj-or2rz ይህ ነገር የከነከነህ ወይም የከነከነሽ አምልኮ መሪ መሆን አለበት፡፡ ዛሬ ልንገራችሁ ስሙኝ፡፡ ድሮ ጉባኤው በሚያውቀው ዝማሬ ጌታን ያመልካል ፡፡ ከዝያን ኳየር ከጌታው የተቀበለውን መልዕክት ያቀርባል ፡፡ በዝህ ጊዜ ጉባኤው ቁጭ ብሎ ይሰማል፡፡ ምን አልባት የንስሐ ፣ የነፍሳት ጥሪ ያለበት ፣ ወዘተ ………… ልክ እንደ ሰባኪው ፡፡ በዝህም ምክንያት ጌታን ያመኑ ከእስራታቸው የተፈቱት ብዙ ናቸው ፡፡ እሱ ብቻ አይደለም ዛሬ የምናያቸው ብዙ አገልጋዮች ተቀርፃው የወጡት ከኳየር አገልግሎት ነው ፡፡ ከመድረክ ላይ የጠፋው ዉዱ የአገልግሎት ዘርፍ፡፡ ሌላው የአሜልኮ መሪዎች መድረክ ላይ ብዙ ጊዜ የምትዘምሩት እናንተና ብቻ ነው፡፡ እናንተ የምታውቁትን መዝሙር ብቻ ነው ፡፡ ጉባኤው የእናንተ ተመልካች ነው ፡፡ በሆነቼ አጋጣሚ ጉባኤው የምያውቀውን መዝሙር ትቀላቅሉና ልክ ልንዘምር ስንል ሌላ መዝሙር ትቀላቅሉና ግራ ታጋቡናላችሁ ከዝያን እናንተ ሙዝቃችሁ ጨፍራችሁ አቧራ አቡናችሁ የስንቱን ጆሮ አደንቁራችሁ ከመድረክ ትወርዳላችሁ ፡፡ back to the origin ይህ የጭፈራ ስታይል ይቁም በኢየሱስ ስም ፡፡

    • @selaminohenok3549
      @selaminohenok3549 5 месяцев назад +5

      @@HanaEphrem-i3t bible context please

    • @demes12
      @demes12 5 месяцев назад +5

      በጣም ደስ ይላል ፉጨት የሚባለው ነገር ግን እንደው ባይለመድ የምር

  • @GobezeWoykira
    @GobezeWoykira 3 месяца назад +1

    ጌታ ሆይ ታላቅ ነህ እንደምን ደስ አምልኮ ነው

  • @DanielMorebo
    @DanielMorebo 5 месяцев назад +3

    የ አለማችን ትልቁ ኳየር
    በአንድ አይነት ድምጽ ዋው🎉

  • @new-oj9ih
    @new-oj9ih 5 месяцев назад +5

    ሁሌ እንደዚ ቢዘመር ሳይመሰከርለት በመዝሙር ብቻ ስንት ሰዉ ጌታን ይቀበል ነበር

  • @yordanostadesse6291
    @yordanostadesse6291 5 месяцев назад +6

    በጣም ልዩ ጊዜ ነበር ወደቀድሞ እንመለስ እላለሁ 😢ሀለዎቶች ተባረኩ❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 5 месяцев назад +11

    አሜንንንን፣አሜንንን፣አሜንንን፣እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ

  • @RahelWake-w6h
    @RahelWake-w6h 5 месяцев назад +4

    ምን እንላለን ስምህ ይመስገን ሁሉ ለበጎ አየን ሆኖልን ምህረት ቸርነትህ ተከትለዉናል ተከትለዉ በቤትህ ያኖሩናል ዘላለም እንኖራለን በቤትህ ቅኔን እየተቀኘን❤❤❤

  • @yonnihabtamu
    @yonnihabtamu 5 месяцев назад +4

    የድሮን ጊዜ ያስናፈቀ ድንቅና የሚያምር አምልኮ❤❤❤

  • @zelalem_eyob
    @zelalem_eyob 5 месяцев назад +12

    ልዩ የሆነ አምልኮ🎉

  • @Servantayalewabera
    @Servantayalewabera 5 месяцев назад +2

    እልልልልልልልልልልልል ሰማይ ሰማይ የሚያስናፍቅ የአምልኮ ጊዜ ነዉ። ጌታ ይባሪካችሁ

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 5 месяцев назад +3

    ዋው ክብር ለዘላለም አምላካችን ሰሙ ለዘለዓለም ይክበር ጌታ እየሱስ ድንቅ አምልኮ 🙌🙌🙌🙌😇😇😇❤❤❤❤

  • @sitotakifle9917
    @sitotakifle9917 5 месяцев назад +6

    ከዳንኪራ የፀዳ አምልኮ ❤

  • @ketty-x7t
    @ketty-x7t 5 месяцев назад +5

    ኳየር ይመለስልን በጌታ😢😢

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 5 месяцев назад +4

    ይህ ነው ትክክለኛ አምልኮ Woww ክብር ለኢየሱስ ይሁን ሀሌ ሉያ ❤

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 5 месяцев назад +4

    እሰይ እንዴት ድንቅ አምልኮ ነዉ የዶሮ አምልኮ ትዝ አለኝ😢😢😢❤❤❤ተባረኩ

  • @shewangizawkebede730
    @shewangizawkebede730 2 месяца назад

    ጌታ ይክበር ልዩ አምልክ

  • @SinduDegefu
    @SinduDegefu 2 месяца назад

    በመንፈስ ቅዱስ የተመራ አምልኮ❤❤❤❤

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i 3 месяца назад +1

    This is revolution !

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 5 месяцев назад +2

    በመንፈሱ የሆነ አምልኮ እንዴት ደስ ይላል እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌ ሉያ ክብሩን ጌታ ይውሰድ ይቀጥል የሚየያረሰርስ ዝማሬ ተባረኩ❤❤❤

  • @MulugetaMathewos-v5z
    @MulugetaMathewos-v5z 4 месяца назад +1

    Wawu.................Really great ......lelochim church just learn from this......andi ande ....ke muzika chifara eniwutena .....bazi menfasi wusti mehon metadeli.....nwu

  • @tekalignnemera305
    @tekalignnemera305 2 месяца назад

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ።

  • @meme-fu1pu
    @meme-fu1pu 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ ጠዋት ስነቃ እየዘመርኩ ነበር ሌላ ነገር እንኳን ማሰብ አልቻልኩም ጌታን ኡፍፍፍ ምናለ ሁሌ እንደዚህ ጌታን ብናመልክ

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 5 месяцев назад +1

    እንደዚህ ሁሌ ብናመልክ🔥❤ ቀኑን ሙሉ እንደዚህ እየዘመርኩ ዋልኩ....ደስስስ ሲል ተባረኩ

  • @meseret5776
    @meseret5776 5 месяцев назад +1

    በጌታስም እንዴት ደስ ትላላችሁ የተባረከ ጉባዬ ጌታ ይባረክ🥰🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልል

  • @milumilu2091
    @milumilu2091 5 месяцев назад +4

    እንደዚህ ስነስርዓት ካላችሁ ማንም አይነቅፋችሁም ኪቦርድ አይስፈልግም

  • @HanaEphrem-i3t
    @HanaEphrem-i3t 5 месяцев назад +10

    የሙዚቃ መሳሪያ ረብሻ የሌለበት❤😊

  • @merontsegey3837
    @merontsegey3837 5 месяцев назад +4

    ምን እንላለን ጌታ ሆይ አመሰግናለው❤❤❤እልልልልልልልል አሜን

  • @elsahabte687
    @elsahabte687 3 дня назад

    እልልልል!!

  • @amelesewalem3945
    @amelesewalem3945 5 месяцев назад +3

    ሁሌም እንደዚ ቢዘመር ❤❤❤

  • @melkamfekadu4423
    @melkamfekadu4423 5 месяцев назад +5

    ስምህ ይመስገን ጌታ አምላካችን❤

  • @MihretEkene
    @MihretEkene 5 месяцев назад +1

    አሜን መንፈስ ቅዱስ የከበረበት አምልኮ❤

  • @hailu5669
    @hailu5669 2 месяца назад

    የድል ነሺዎች ድምፀ

  • @edentewelde9894
    @edentewelde9894 4 месяца назад

    እልልልልል እሰይይይይይ ደስ ስል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 4 месяца назад

    ሀሌሉያያያያያያያያያ አሜን

  • @TekalignTamiru-e7v
    @TekalignTamiru-e7v 3 месяца назад

    WOwwoaoowowkw zemenachu yibarek illllllllllllllllllll haleluya iyesus yibarek

  • @liduelias6627
    @liduelias6627 5 месяцев назад +3

    ሀሌሉያያያያያ ስምህ ይመስገን

  • @IsaakAlemu
    @IsaakAlemu 4 месяца назад

    ይሄ የድሮ ሳይሆን የዘንድሮ አምልኮ ነው። ጌታ ይባረክ!!

  • @kasahunhusen4345
    @kasahunhusen4345 5 месяцев назад +2

    Hale luya ክብር ለእግዛብሔር ይሁን!!!

  • @meemi6324
    @meemi6324 4 месяца назад

    እልል ልል ልል ልል ልል ልል ዘላለም ቤትን እኖራለሁ🙏🙏

  • @hollzem2747
    @hollzem2747 5 месяцев назад +1

    oww what a fellowship ican"t stop listening

  • @GutuFekadu-n4j
    @GutuFekadu-n4j 4 месяца назад

    ❤❤❤ woow ጌታዬ ክብሩን ይዉሰድ:ደስ ትላላቹ።

  • @AynalemMulugeta-r1d
    @AynalemMulugeta-r1d 4 месяца назад

    የሚገረም አምልኮ ይህ ነው የናፈቀኝ

  • @ayenalembelayneh2369
    @ayenalembelayneh2369 5 месяцев назад

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እንድ እኔ ጩኸት ኛ ጨፈራ የስልቻችሁ ሰዎች አላችሁ😢 የቀደሞ ዘመን መልስልን ጌታ ሆይ ተባረኪ ተባረኪ በብዙ 😢😢😢😢

  • @birtkuanmaticha2692
    @birtkuanmaticha2692 4 месяца назад

    የጉባኤ አምልኮ ደስ ሲል❤❤

  • @ddyoutubechannel
    @ddyoutubechannel 5 месяцев назад +3

    Bravo zene back to the orgin.
    Next time I wish to see all programme without musical instruments . right know my feeling is good. Great decision...keep going...

  • @mihretutagesse6862
    @mihretutagesse6862 5 месяцев назад

    That's a beautiful sentiment! Relying on the Holy Spirit for guidance and strength is an important aspect of the Christian faith. While musical instruments can enhance worship experiences, ultimately it is the presence of the Holy Spirit that truly transforms hearts and brings about a deeper connection with God. It's wonderful to hear about your uplifting worship experience!

  • @hailushame2929
    @hailushame2929 5 месяцев назад

    ልዩ ነው ጌታችን ይመስገን

  • @betiabebe6404
    @betiabebe6404 5 месяцев назад +2

    Wow geta yebarek real ye egziyabher menfes new yalew ❤

  • @DARAHAShuguxe
    @DARAHAShuguxe 5 месяцев назад

    ዉዉዉዉዉዉዉዉዉ አሜን አሜን ምን አይነት ዳስ የምል አምልኮ ነው ክብር ለጌታ ይሁን አሜን አሜን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selamawit-d2c
    @Selamawit-d2c 5 месяцев назад

    ምህረት ቸርነትህ ተከትለውናል!!!!! ሃሌሉያ

  • @Bashai-yp9ts
    @Bashai-yp9ts 5 месяцев назад

    የዛሬ 30-አመት በፊት ንዲህ ነበር 4ኪሎ ባፕቲስት ደርግ ሳይዘጋው ያኔ በጌታም አልነበርኩም ግን ሲዘመር የውስጥ ደስታና ሰላም ይሰጠኝ ነበር

  • @WudeKetena
    @WudeKetena 5 месяцев назад

    በዚህ ቅጥር ተባረኩ

  • @HelinaLegesse-xy4jt
    @HelinaLegesse-xy4jt 5 месяцев назад +1

    What an amazing sprit last night 😮😮❤❤❤ thank you holispirit 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abiyalemayehu9369
    @abiyalemayehu9369 5 месяцев назад +1

    Wonderful live worship filled with Spirit. Blessings Zenye🥰

  • @mihretfeysa25
    @mihretfeysa25 5 месяцев назад

    በጭብጨባ ሲመለክ እንዴት ደስ ይላል እልልልል ተባረኩ❤❤

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye2464 5 месяцев назад

    አሜንንንንንንንንንንን ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን ፀጋው ይብዛላችሁ 🎉🎉🎉

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i 3 месяца назад

    ደስ ሲል ሰው እግዚአብሔር በህብረት ሲመልክ ይህ ትክክለኛው ነው !!!!!!!! ሌላው በኦርጋን የሚደነሰው እሱ የምሽት ቤት ነው የሚመስለው ጴንጤ የመደነስ ምኞቱን የሚወጣበት 😂

  • @nardostakele3963
    @nardostakele3963 5 месяцев назад +1

    Wow Geta yibarkachu. I wish I were there:(

  • @user-katrynkulhman
    @user-katrynkulhman 5 месяцев назад

    wow wow wow ❤❤❤❤❤
    የአምልኮ መስፈርት በእውነት እና በመንፈስ መሆን እንጂ በ instrument ወይም በጭብጨባ መሆኑ አይደለም።
    ሙዚቃ መሳሪያን አልቃወምም ግን በቃ
    በሁሉም መንገድ ቢሆን በመንፈስ እናምልክ🙏

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 5 месяцев назад

    Wowow ደስ ስል ፀጋ ይብዛላችሁ እሰይይይይይይይይይይ ምገሪም አምልኮ ነው

  • @binizewdu64
    @binizewdu64 4 месяца назад +1

    Yegeta mhon mnegna metadel nw ❤

  • @Konjo-pp5v
    @Konjo-pp5v 5 месяцев назад

    ዘኔዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርክህ ❤❤❤❤አሜን አሜን ደስ የሚል የአምልኮ ምሸት አሜን አሜን❤❤❤

  • @hanakibru424
    @hanakibru424 5 месяцев назад

    ጌታ ሆይ በቃ ይሄን ነው ምንፈልገው 😢❤❤❤❤❤❤

  • @tigistdessiey3250
    @tigistdessiey3250 5 месяцев назад

    አጅግ ድንቅ የሆነ አምልኮ ተባረኩ!!

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 5 месяцев назад +1

    እባካቹ የአብያተክርስትያን መሪዎች ፖስተሮች አገልጋዮች እኛ ናፍቆታችን ጌታን በእውነትና በመንፈስ እንደ ጥንት አባቶቻችን ማምለክ ነው ምንፈልገው መልሱን ወደ ክብራችን ዘመናዊ የሙዚቃ መሳርያ አይደለም ችግራችን

  • @danielsemu7304
    @danielsemu7304 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘላለም እንኖራለን በቤትህ ቅኔ እየተቀኘን.....ልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @munaaseffa2382
    @munaaseffa2382 5 месяцев назад

    ufeeee geta ybarek endt des endmtlu

  • @ftseboka3262
    @ftseboka3262 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀሌሉያ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን❤

  • @Sol-z4b
    @Sol-z4b Месяц назад

    Uff endet des yelel bantchu

  • @evamero8172
    @evamero8172 5 месяцев назад

    This is it! What we looking for. Keep it up! Bless y'all 🙌 ❤

  • @titiyishak8795
    @titiyishak8795 5 месяцев назад

    ዘንዬ በጣም ነው ምወድክ ባንተ እየሱስን አየዋለው❤

  • @YohannesHailu-y3o
    @YohannesHailu-y3o 5 месяцев назад

    በብዙ ተባረኩ

  • @Tegist-p3i
    @Tegist-p3i 5 месяцев назад

    ጌታ ሆይ ደስ ሲል የአምልኮ ስርአት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dandyofgeye3395
    @dandyofgeye3395 5 месяцев назад

    አስደናቂ ግዜ ነገር ጌታ ይመስገን

  • @AshenafiYohannes-vj9xo
    @AshenafiYohannes-vj9xo 5 месяцев назад

    እናፍቀለው እንዴዚ አይናት የድሮ አምልኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤