Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
"መዝፈን አቃተኝ . . . " ብለህ እንዳታዝን፤ እግዚአብሔር መንገድ አለው፥ ወንድሜ። ይህ ክስተት ለነፍስህ መዳን ይሁንልህ። አይዞን።
Ebakachihu feraj ena mekary nen atbelu. Mezfen eko lesu sraw sayhon hiwotu new. Enjera satbela woy satbey menor tichlaleh/tichyalesh?
ኦኦ ኸረ እግዚአብሔር ሰወችን ለመመገብ መንገድ አለው ብቻ ለሱን ለመዘመር ያብቃው እንጅ አንዳንድ ክርስቲያኖች ትገርሙኛላችሁ ፎርፋይላችሁ እግዜር እጎዜር ፅሁፋችሁ አለም አለም አግኝቶ ነው ከዚች ከመራራ አለም እግዚአብሔር እያመሠገነ በደስታ መኖር
@@Tesfa7 መዝፈን ለሱ ህይወት ነው አልሽ? እውነቱን ልንገርሽ ሕይወት ማለት ለፈጣሪው ለእግዚአብሔር መዘመር ነው::ደግሞ "አትፍረዱ" ማለትሽ ይገርማል ይሄ እኮ መፍረድ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል ያዘዘው ነው "ዘፋኝነትን እጠላለሁ" ብሏል::: እና ታዲያ እግዚአብሔርን እየጠላ መኖሩን ነው የወደድሽለት? በመሠረቱ እሱ "መዝፈን አልቻልኩም" ካለ ዘምሮ ነው መሞከር ያለበት::እግዚአብሔር ለሁሉ ምክንያት አለው በቀረው ዕድሜው እንዲዘምርለት ፈልጎ ይሆናል::"ፃዲቅ ሲራብ ዘሩም እህል ሲለምን አላየሁም"ተብሎ በቃሉ ተፅፏልና እግዚአብሔር ማንንም አያስርብም ወደቤቱ "በንስሃ የሚመጡትንም ወደ ውጪ አያወጣቸውም"
@@Tesfa7 አይ መዝፈንማ ሀጢያት እንደሇነ ተፅፎዋል ተይ እንጂ እግዚአብሔር ለፈጠረው ፍጥረት አይዘነጋውም እውር አሞራ የሚመግብ. አምላክ ፕሮፋይልሽ ላይ በአደረጎሻት ማርያም እንኳን ተስፋ አታደርጊንምን
Yene wendm ebakih mot saykedimh Geta Eyesus ye Egziabher lij endehone be mawek ena be mamen eref ke zelalem mot..ebakih seytan ayatalih!!!
አይዟቹ አንጋፋዎቹ እድሜ ልካቸውን ዘፍነው ፊልም ሰርተው ሲታመሙ መታከሚያ አተው ልጆቻቸውን ማስተዳደር ሲያቅታቸው ባለግዜዎቹ ደሞ ገና በሃያ (20)አመታቸው አንድ ሁለት ፊልም ሰራው ብለው የቤት የመኪና አይነት ልደትን የሰርግ ያህል እያከበሩ ስናይ እጅግ በጣም ለአንጋፋዎቹ እያዘንኩ ነው እግዚአብሔር ይማርህ ሃይልዬ
መዝፈን አቃተኝ ብለህ አታልቅስ ፈጣሪ ምክንያት አለው ዘፈኑን ተወዉ ተጸበል ተጠመቅ እባክህ ወደ ፈጣሪህ ተመለስ
ጋሽ Uይሌ የጥንት የጥዋቱ ምህረቱን ይላክልህ። ዘፈኖቹን ስትሰሙ ትዝታ ሚቀሰቀስባችሁ እስኪ🙌
ኃይለ እየሱስ የአንተ ዘፈን የሆዴ የአንጀቴ የሚለው የልጅነት ትዝታዬ ነው ። መቼም ቢሆን መልካሙን ይግጠምህ ። የተለየ ድምፅ ነው ያለህ
እግዚአብሔር ጨርሳይማርህወድማችን
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም በምህረት እጆቹ ይዳብስህ ሀይልዬ
.......በዙሪያችን ምንም ሊፈጠር ይችላል፤ ሆኖም አንድ ነገር ግን ጠንቅቄ አውቃለሁ! "እግዚዓብሄር ቸር በዕንባ ለሚለምኑትም ሩህሩህ አባት ነው!"አለቀ!!!!!!!!!
ሀይልዬ 💚የ 90 ዎቹ ድምቀት የኛ ትውልድ ዓርማ እና አሻራ💛 እመብርሃን ትዳብስህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ምህረቱን ይላክልህ🙏 አይዞን ደሞም ትድናለህ❤ የጥበብ ፈርጥ ጨርሶ ፈጣሪ ይማርህ አባቴ🙏
ድምፀ ምርዋ ከሚባሉት ጎልማሳ ድምፃውያን መካከል አንዱ ሀይለየሱስ ነው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
Selam Halmia you are my sister friend high-school friend beze and sergut
Amen amen 🙏🙏🙏
👍👌
ሰይፉ በጣም ጎበዝ ነህ ቀልድ ብቻ ሳይሆን ቁም ነገሮችን መስራትህ በጣም ደስ ይላልበርታ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሀገር ሲኖር ነው ሁሉም የሚያምረውፈጣሪ ይማረው
Ay fetari ulun aderagi fetari yemesegen
የኔ ጌታ ምስኪን አይዞህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ🙏🏾
በሌለሽበት ቦታ የሚለውን ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው ሀይሌ አይዞን
አንዳንዴ እኮ እግዚአብሔር በእይወታችን ውስጥ እንደዚ አይነት መከራ ወደ እኛ ሲያመጣ ምናልባት ለንስአ ግዜ እየሰጠን ይመስለኛል በተለይ እድሜያችን እየጨመረ በመጣ ግዜ ማለት ነው አይልሽ ፈጣሪ ይማርክ
ፈጣሪ አርሶ ይማርህ
ሀይለኢየሱስ እንደስምህ ወደ ኢየሱስ። ወደዘፈን መቼ እንደምመለስ አላውቅም በለህ ስታለቅስ አዘንኩ😥😥😥😥 ጌታ እድሜ የሠጠህ ቢያንስ ዘምረህ ቀሪ እድሜህ እግዚአብሔር ያተረፈህ ለክብሩ ይሆናል ለሴት ስትዘፍን ኖረሀል አሁን ለአምላክህ ኑር ወንድሜ ጌታ ፈፅሞ ይማርህ ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ።
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለመልካም ነው ምን አልባትም እግዚያብሄር ይህን ድምጽህን በመዝሙር ሊቀይረው ፈልጎ ይሆናል ዛሬን ስለሰጠህ አመስግን ደግሞም ይምርሀል በቤቱ ተመላለስ አይዞህ
እግዚአብሔር ልጆቹን እየሠበሠበ ነው የፈጠረህን መድሀኒአለምን አመስግነው ስሙን መጠሪያህ ያደረከው እየሱስ ክርስቶስ ምህረቱን ይላክልክ ፀበል ብትሄድ እግዚአብሔር ባንተም ህይወት ክብሩን ይገልፃል እባክህ ወደ ፀበል ሂድ እምነትክ ያድንሀል አይዞክ እመብርሀን በነፃ ወደ ደጇ ለመጡ በነፃ ምህረትን እያደለች ነው እባክህ እራስህን አትርፍ ሳይንሱ ይቆይክ
በቃ ይህንን ግዜ ያልተሰጣቸው አሉ በቃ እስትንፋስ ያለው እግዚሐብሄርን ያመስግን ይላል ፈጣሪ ድምፅ አይመርጥም ንስሀግባ የሰማዩን አዘጋጅ ወንድሜ ፈጣሪ ይማርህ።
ቃጥላ ማርያም ተጠመቅ ትድናለክ ከዛ መዝሙር እንጠብቃለን ትድናለክ
መዝፈኑን ትተክ ወደ እግዚአብሔር ተመለሰ 🤲አይ አለም
በጣም ሁሉም ከንቱ😭
ተሰምቶ የማይጠገብ ልዩ የሆነ መረዋ ድምፅ ያለው ድምፃዊ!!!አይዞህ ወንድሜ !!!እግዚአብሔር ቶሎ ጨርሶ ይማርህ!!!!
የድንግል ማራያም ልጅ ይማርህ እመቤቴ ትፍውስህ ወንድም
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ከአሁን በኋላ ወደ እግዚአብሔር ቤት ተመለስ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል አይዞህ ሃይሌዬ
❤❤
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ምናልባት ወደፈጣሪ እንድትመለስ ይሆናል እባክህን ፈጣሪ ሲምርህ ወደዘፈኑ አትመለስ በዚህ ውብ ድምጽህ ፈጣሪህን አመስግንበት ኃይልዬ
የኔ አባት
አይዞክ ቱቱዬ በአጋጣሚው አትዘን ጌታ መልካም ነው ለተሻለው እየሰራህ ይሆናል አምላክህን እንድታገለግል ያ ድምፅህ ለዝማሬ ይሁን አሜን
ኃይለየሱስ በጣም የማደንቅህና የማከብርህ ድምፃዊ ነህ። ደግሞ ያ ትልቅ ድምፅ የቀነሰ ቢመስልም እየተሻለህ ስትመጣ በልምምድ ተመልሶ ሊመጣ ይችላል። ከአንተ የሚጠበቀው መጠንከርና እንደምትድን ማመን ነው። አይዞህ እግዚአብሔር ብርታትና ጥንካሬ ይሁንህ።
😭😭😭😭😭ፈጣሪ ሆይ ምረቱ ላክለት እረ አሪቲስቶች ተረዳዱ በፈጣሪ ስም አብራቹ ሰርታቹ በተለይ ጎሳዬ ተስፋዬ አብራቹ ነበር ምትሰሩ እርዳዉ እንጂ ተረዳዱ አትጨካከኑ 😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ ይማርህ
ሀይልዬ አይዞህ አይዞህ እግዚአብሔር መሀሪነው ይምራል በግዜ ደርሰህበታል
ሰርግ እንደምሰራ አቅ ነበረ ሀይልዬ እግዜቤሄር ጨርሶ ይማርክ
ከጊዜ በኃላ ከሚመጣ በሽታ አላህ ይጠብቀን ቆመን ስንሄድ ምንም የማንሆን ይመስለናል ግን በቅፅፈት ምን እንደሚያጋጥመን አናቅም ከክፉ ነገር ይጠብቀን ፈጣሪ ጤናህን ይስጥክ
እግዚአብሔር ይማርህ ድነህ ለመዘመር ያቀበቃህ
@@demekechatlaw9892 Amen
አሜን አሜን እህቴ
እንካን ታመህ በጤና እያለህ ተደብቀህ መቅረትህ ያሳዝነኝ ነበር እግዚአብሔር ይማርህ
እግዛቤር ይማርክ ዘፈኑን ተወው ጤናክን ይመልስልክ እና ፈጣሪክን በዝማሬ ታመሰግነዋለክ
ሀይለእየሱስ ትድናለህ እጸልይልሀለሁ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን። በርታ ወንድሜ
የኔ ወንድም ዘፈን ምናባቱ አንተ ደህና ዘፈን እንደውም የሀጥያት ስር ነው እግዚአብሔር መኖሪያህን ይሰጥሀል
በጣም ማደንቀው አንጋፍው እና ተወዳጁ 🇪🇹🇪🇹🎤🎤🎤
የበሽታ መጥፎ እኔ እናቴን 4 አመት ሆናት እስርስር አድርጎብኛል በፀሎትም በድአም አግዙኝ 😢😢የኔ ወንድም አንተ እድለኛ ነህ እመነኝ ትድናለህ በጣም አልጎዳህም ፈጣሪን አመስግን ፈጣሪ ጭርሶ ይማርህ ዶክተርዬ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ እድሜና ጤና ይስጥህ አዎ ብዙ ዶክተሮች ይህንን ነው የሜመክሩት
መስታወቴ የሚለው ዘፈንህ የልጅነት ትዝታየ ነው ሀይልየ ፈጣሪ ይሰጣል ፈጣሪ ይነሳል እና ፈጣሪ መልሶ ይስጥህ ጨርሶም ይማርህ በፀሎቴም አስበሀለው
Sing for jesus sing for your life then every thing will be alright brother
እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልህ በእግዚአብሔር ታመን የሚሳነው የለም።
ሀይለየሱስዬ አይዞህ መድሀኒያለም በኪነጥበቡ ይማርህ ሰይፉዬ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ
በጣም የምወደው ዘፋኝ ነው
አይ. የሰው. ልጅ. ከንቱ. ሃይለ እየሱስ. እግዝሃብሄር. ጨርሶ. ይማርህ. በእውነት. በጣም. ነው. ልቤን. የነካኘ.
ሀይልዬ የሆዴ አንጀቴ ሁሌ ለባለቤቴ ይሄን ልጅ ዝም ብለህ ሰማዉእለዉ ነበር ልዩ ድምፅ ነዉ ያለህ ወደቀድሞ ቦታህ እግዚያብሔር ይመለሰህ
ሀይለእየሱስ በጥቂቱ ስላንተ የማውቀው ከጌታ ቤት እንደወጣህ ነው አለምን ትተህ ወደ እየሱስ ተመለስ ሀይል የእየሱስ ነውና አለምን ትተህ ለጌታ ኑርለት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ!!!!
በጌታ ነበር እንዴ?
ያሳዝናል የሰው ልጅ መጨረሻው አይታወቅም ጨርሶ ይማርህ ሰይፉ ፋንታሁን ለምታደርገው በጎ ስራ ከልብ እናመሰግናለን
ኃይለየሱስ ግርማ የጥንቱ የጠዋቱ በተለይ ሱዳንኞዉ ሙዚቃ ማይረሳዉ ትዝታው እግዚኣብሔር ይማርህ
"ሀይልሻ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ ወደ ምትወደው መድረክ በድሮ ብቃትህ ተመልሰህ እንደምናገኝህ ተስፋ አለን ፡፡"
ሀይለየሱሱ ግርማ ምርጡ ዘፋኝ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስህ ትማርህ አይዞ ሀይልዬ
Omg ሀይልዬ My hero አግዚኣብሔር አምላክ አብዝቶ ይማርህ ምህረቱን ያብዛልህ 100 % ተሰፋ አለኝ ወደ ድሮ ሕይወትክ እንደምትመለሰ
የሆዴ ያንጀቴ ሀይለየሱስ ድምጽህ ስሰማው የሚሰማኝ ስሜት የተለየ ነው እ/ር ጤናውን ይስጥህ አባቴ እ/ር ይማርህ
አይዞህ ሀይልዬ ጌታ እየሱሰ ፈውሱን ይላክልህ ጤናህን ይመልሰልህ
አይዞህ ሙዚቃው ቢቀርም ግድለ እግዚያአብሄር አይወደውም ጤናህን ግን ይመልስልህ
KK. Thanks Seifu for inviting both patient and the Dr/Md. I hope Our Country will be find a resolution for this CRISIS. Peace, Love and Health to All Ethiopians. God Bless Ethiopia. Great job. Thanks.
ሰይፍዬ ተባረክ እድሜ እና ጤና ለባለቤትህ፣ለልጆችህ፣ለመላው ቤተሰብህ ፈጣሪ ይስጥህ እስኪ አንዳንዴ እንዲህ ሀኪሞችን አቅርብልን ተባረክ ተባረክ ተባረክ፡፡
ፈጣሪ ምረቱን ይላክልህ አብሽር 🙏🙏🙏
ሀይለ እየሱስ አይዞህ ይሻላል ሲሻልህ ግን መዘመር ነው ያለብህ አንደበት ፈጣሪን ነው ማመስገን የሰው አደበት የተፈጠር ፈጣሪን ለማመስግን ነው ሁሉም እሚሆ ነው ለበጎ ነው
እግዝያብሄር በምህረት ይጎብኝህና በምስጋና ለመዘመር ያብቃህ
እግዛብሄር ካነተ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይስጥህ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው አሁን ለራስህ ጊዜ ብሰጥ መልካም ነው መዝፈን አቃተኝ ብለህ አትዘን ፈጣሪህን በቀሪ ዘመንህ አመስግን ሰይፍሻ እናመሰግናለን በርታ👍
ሀይለየሱስን በስነልቦና ለመደገፍ ዝግጁ ነኝ በተረፈ ሰይፉ ተባረክ እግዚአብሔር የስጥህ።
ሐይልዬ አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው። ሁሌ ጤነኛ፣ሁሌ ደስተኛ፣ሁሌ፣ባለጸጋ ሆኖ መኖር አይቻልምና ህይወት መንገዷ ብዙ ነው። እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ።
እግዚአብሄር ይማርህ ሃይለ እየሱስ አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ::
👏እመቤቴ ጨርሳ ትማርልኘ 👏!!ሙዚቃዎቹ❤❤❤❤❤❤💪
ምህረቱን ይላክልህ፣ በዚህ ፀጋህ እግዚአብሔርን አመስግንበት፣ ዘፈን አልዘፈንኩም ብለህ አትዘን።
ምርጡ አርቲስት ሃይለየሱስ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ
አንጋፋው ድምፃዊ ኢትዮጵያ በአርት ያገለገልክ ሰው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አይዞህ
Wow betam yemiwodilet musica በሌለሽበት ቦታ!
አዎንታዊ አመለካከት ያዝ!!! የሰው ልጅ የሚሞተው ተስፋ የቆረጠ ቀን ነው!!!! መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ አምላክ የሠጣቸው ተስፋዎች ላይ አሰላስል!!!!!
አይዞህ በጣም ሰላም ነህ ነገ ደሞ የበለጠ ጥሩ ይሆናል ሁሉም ለበጎ ነው አመቤቴ ምህረት ታውርድልህ
እኛ ሰዎች እንዲህ ነን:: ባለን ጊዜ ሁሉ መልካም እንስራ!!እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ!
እግዚአብሔር ይማርህ በስማም ከባድ ነው አይዞህ
ሀይልዬ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ አይዞህ ተመስገን ደና ነህ አይዞህ
ወይኔ እንዴት እኮ እንደምወደው ባሌ የሱን ሙዚቃዎች በፍቅር ጋብዞኛል💝 መስታወት መስታወቴ💜 የሆዴ ያንጀቴ💞 አረ ስንቱ ፈጣሪ በቸርነቱ ይዳብስህ………እንዳይከፋህ እንዳታለቅስ ሥራዎችህ ከእኛ ጋር አሉ ትዝታዎችህ እኛ ጋር አሉ ደግሞም ትድናለህ
አይዞን ትበረታለህ ያቅተኛል አትበል የምችለው ድረስ መድረስ ነው ካንተ የሚጠበቀው ይህንን ማድረግ በፍጹም እንዳታቆም ቴራፒ ነው በራሱ በርታ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አሜን!
አይዞህ ሀይልዬ እግዚአብሄር ይማርህ
ሀይልየ እግዚአብሄር ይማርህ
Haileyesus may God be with you. You have amazing voice & your music have a great message .I wish you all the best .
የሴጣን አለምን ማገልገል እጅግ ከባድ ነው ዘፍኝ መንግስተ ሰማይ አይወርስም የእግዚአብሔር ቃል ነው ቃጽላ አታድም ማንም አያድንም ና ንስሀ ግባ በርህን ዘግተህ ምህረት ጠይቅ ደሞ ለምን አልዘፈንኩም ብሎ መንሰቅሰቅ ተረጋጋጋጋ እውነት ሂወት እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አስተውል በእውነት እግዚአብሔር ይማርክ ዘፈንህን ተውና ና ወደ ፍዋሹ እየሱስ ብቻውን ያድናል ማንንም አይፈልግም ።
አይዞህ እግዚያብሔር ይፈውስሀል!!!
እግዛብሄር ይማርህ ድምፀ መረዋው ሀይለየሱስ ግርማ አይዞህ ፈጣሬ ጉልበት ይሁንህ🙏🙏🙏
ሀይልዬ አይዞህ ወንድሜ: ቸሩ እግዚአብሔር ምህረቱን ያድርግልህ
አይዞህ የኔ ወንድም እግዚያብሄር ይማርህ! የሆዴ ያንጀቴ… በጣም እምወደው ዘፈን ❤️
ሰይፉ ፋንታውን ትልቅ ሰው ተባረክ
እግዛብሔር ምረትን ይስጥህ
ለመዝፈን ሳይሆን ምኞት ለዚህ ያበቃህን አምላክ እያመሰገንክ ኑር ቢቀርስ ዘፈኑ
ሀይለየሱስ ግርማ በድምፅ ማንም የሚደርስበት የለም በድምፅ አንደኛ እሱ ነው ሁለተኛ ጎሳዬ ተስፋዬ ፈጣሪ ይማርህ
Yene geta ayzon. Stay strong U will get through this
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ!
አንዳንዴ ህይወት እንዲ ነው መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው!!!!
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ድምፅ መረዋው
ሃይልዬ ወንድሜ አይዞክ ድነህ ፍጣሪህን የምሰጋና ዝማሬ ትዘምራለህ
አይዞህ በርታእግዚአብሄር ይማርህ እመቤቴ ማሪያምጨርሳ ትማርህ🙏🙏🙏
እግዚአብሄርን ከነእናቱ እንድታመሰግን ተመርጠህ ይመስለኛል አስብበት ፡፡
ወንድሜ በዚህ ሰአት አትዝፈን ማረኝ ብለህ እግዚአብሔር ለምነው ፀልይ: ቃሉን አምብብ የትም ሳትሄድ በተዘጋ ቤት የሚፈውስ አምላክ ነው ለቀረቡት ከእስታንፋስች ይልቅ ቅርብ የሆነ አምላክ ነው እግዚአብሔር ይማርህስምህ ሀይለእየሱስ አይደል አስብበት 🙏🙏🙏 ጌታ እየሱስ መፍትሄ ይሁንህ አይዞህ 🙏🙏🙏በአለም ያለው የከንቱ ከንቱ ነውበእጅ እነደማይዝ ነፈስ ነውበእግዚአብሔር ቤት ግን ችግርም እያለ ሁሉ ሰላም ነው ::
Ayzohe . Seyfesha abzetehe tebarek.
Siefisha betam amesgngalew,betam tefto yenebere tilik muzikegna new yametahew...kehulu belay gin yehibretsebun tena lay yale ewuket bendezi aynet sewoch bekul new masadeg yemichalew...bezihu ketil
Thank you Dr. Yared God bless you more and more. ሃይለየሱስ እግዜር ይማርህ
የእግዚአብሔር መንገድ ብዙ ወንድሜ ያዘምርህ ልዑል እግዚአብሔር አይዞህ እግዚአብሔር ሊያስተምርህ ይሆናል💚💛❤🇨🇬🙏💕
እግዚአብሔር ይምርሃል ኣይዟ
ህክምናውን ከፀበል ጋር ጎን ለጎን አስኪደው የቀረውን እግዚአብሔር ይታከልበት 🙏የእምነት ቦታ ነብስህን ስለሚያሳርፍ ለጭንቀቱ ጥሩ መፍትሄ ነው 🙏ቤተክርስቲያን አዘውትር እሱ ያሳርፍሀል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ🙏
God bless you doctor 🙏 put thanks
"መዝፈን አቃተኝ . . . " ብለህ እንዳታዝን፤ እግዚአብሔር መንገድ አለው፥ ወንድሜ። ይህ ክስተት ለነፍስህ መዳን ይሁንልህ። አይዞን።
Ebakachihu feraj ena mekary nen atbelu. Mezfen eko lesu sraw sayhon hiwotu new. Enjera satbela woy satbey menor tichlaleh/tichyalesh?
ኦኦ ኸረ እግዚአብሔር ሰወችን ለመመገብ መንገድ አለው ብቻ ለሱን ለመዘመር ያብቃው እንጅ አንዳንድ ክርስቲያኖች ትገርሙኛላችሁ ፎርፋይላችሁ እግዜር እጎዜር ፅሁፋችሁ አለም አለም አግኝቶ ነው ከዚች ከመራራ አለም እግዚአብሔር እያመሠገነ በደስታ መኖር
@@Tesfa7
መዝፈን ለሱ ህይወት ነው አልሽ? እውነቱን ልንገርሽ ሕይወት ማለት ለፈጣሪው ለእግዚአብሔር መዘመር ነው::
ደግሞ "አትፍረዱ" ማለትሽ ይገርማል ይሄ እኮ መፍረድ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል ያዘዘው ነው "ዘፋኝነትን እጠላለሁ" ብሏል::: እና ታዲያ እግዚአብሔርን እየጠላ መኖሩን ነው የወደድሽለት? በመሠረቱ እሱ "መዝፈን አልቻልኩም" ካለ ዘምሮ ነው መሞከር ያለበት::
እግዚአብሔር ለሁሉ ምክንያት አለው በቀረው ዕድሜው እንዲዘምርለት ፈልጎ ይሆናል::
"ፃዲቅ ሲራብ ዘሩም እህል ሲለምን አላየሁም"ተብሎ በቃሉ ተፅፏልና እግዚአብሔር ማንንም አያስርብም ወደቤቱ "በንስሃ የሚመጡትንም ወደ ውጪ አያወጣቸውም"
@@Tesfa7 አይ መዝፈንማ ሀጢያት እንደሇነ ተፅፎዋል ተይ እንጂ እግዚአብሔር ለፈጠረው ፍጥረት አይዘነጋውም እውር አሞራ የሚመግብ. አምላክ ፕሮፋይልሽ ላይ በአደረጎሻት ማርያም እንኳን ተስፋ አታደርጊንምን
Yene wendm ebakih mot saykedimh Geta Eyesus ye Egziabher lij endehone be mawek ena be mamen eref ke zelalem mot..ebakih seytan ayatalih!!!
አይዟቹ አንጋፋዎቹ እድሜ ልካቸውን ዘፍነው ፊልም ሰርተው ሲታመሙ መታከሚያ አተው ልጆቻቸውን ማስተዳደር ሲያቅታቸው ባለግዜዎቹ ደሞ ገና በሃያ (20)አመታቸው አንድ ሁለት ፊልም ሰራው ብለው የቤት የመኪና አይነት ልደትን የሰርግ ያህል እያከበሩ ስናይ እጅግ በጣም ለአንጋፋዎቹ እያዘንኩ ነው እግዚአብሔር ይማርህ ሃይልዬ
መዝፈን አቃተኝ ብለህ አታልቅስ ፈጣሪ ምክንያት አለው ዘፈኑን ተወዉ ተጸበል ተጠመቅ እባክህ ወደ ፈጣሪህ ተመለስ
ጋሽ Uይሌ የጥንት የጥዋቱ ምህረቱን ይላክልህ። ዘፈኖቹን ስትሰሙ ትዝታ ሚቀሰቀስባችሁ እስኪ🙌
ኃይለ እየሱስ የአንተ ዘፈን የሆዴ የአንጀቴ የሚለው የልጅነት ትዝታዬ ነው ። መቼም ቢሆን መልካሙን ይግጠምህ ። የተለየ ድምፅ ነው ያለህ
እግዚአብሔር ጨርሳይማርህወድማችን
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም በምህረት እጆቹ ይዳብስህ ሀይልዬ
.......በዙሪያችን ምንም ሊፈጠር ይችላል፤ ሆኖም አንድ ነገር ግን ጠንቅቄ አውቃለሁ!
"እግዚዓብሄር ቸር በዕንባ ለሚለምኑትም ሩህሩህ አባት ነው!"
አለቀ!!!!!!!!!
ሀይልዬ 💚የ 90 ዎቹ ድምቀት የኛ ትውልድ ዓርማ እና አሻራ💛 እመብርሃን ትዳብስህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ምህረቱን ይላክልህ🙏 አይዞን ደሞም ትድናለህ❤ የጥበብ ፈርጥ ጨርሶ ፈጣሪ ይማርህ አባቴ🙏
ድምፀ ምርዋ ከሚባሉት ጎልማሳ ድምፃውያን መካከል አንዱ ሀይለየሱስ ነው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
Selam Halmia you are my sister friend high-school friend beze and sergut
Amen amen 🙏🙏🙏
👍👌
ሰይፉ በጣም ጎበዝ ነህ ቀልድ ብቻ ሳይሆን ቁም ነገሮችን መስራትህ በጣም ደስ ይላል
በርታ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሀገር ሲኖር ነው ሁሉም የሚያምረው
ፈጣሪ ይማረው
Ay fetari ulun aderagi fetari yemesegen
የኔ ጌታ ምስኪን አይዞህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ🙏🏾
በሌለሽበት ቦታ የሚለውን ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው ሀይሌ አይዞን
አንዳንዴ እኮ እግዚአብሔር በእይወታችን ውስጥ እንደዚ አይነት መከራ ወደ እኛ ሲያመጣ ምናልባት ለንስአ ግዜ እየሰጠን ይመስለኛል በተለይ እድሜያችን እየጨመረ በመጣ ግዜ ማለት ነው
አይልሽ ፈጣሪ ይማርክ
ፈጣሪ አርሶ ይማርህ
ሀይለኢየሱስ እንደስምህ ወደ ኢየሱስ። ወደዘፈን መቼ እንደምመለስ አላውቅም በለህ ስታለቅስ አዘንኩ😥😥😥😥 ጌታ እድሜ የሠጠህ ቢያንስ ዘምረህ ቀሪ እድሜህ እግዚአብሔር ያተረፈህ ለክብሩ ይሆናል ለሴት ስትዘፍን ኖረሀል አሁን ለአምላክህ ኑር ወንድሜ ጌታ ፈፅሞ ይማርህ ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ።
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለመልካም ነው ምን አልባትም እግዚያብሄር ይህን ድምጽህን በመዝሙር ሊቀይረው ፈልጎ ይሆናል ዛሬን ስለሰጠህ አመስግን ደግሞም ይምርሀል በቤቱ ተመላለስ አይዞህ
እግዚአብሔር ልጆቹን እየሠበሠበ ነው የፈጠረህን መድሀኒአለምን አመስግነው ስሙን መጠሪያህ ያደረከው እየሱስ ክርስቶስ ምህረቱን ይላክልክ ፀበል ብትሄድ እግዚአብሔር ባንተም ህይወት ክብሩን ይገልፃል እባክህ ወደ ፀበል ሂድ እምነትክ ያድንሀል አይዞክ እመብርሀን በነፃ ወደ ደጇ ለመጡ በነፃ ምህረትን እያደለች ነው እባክህ እራስህን አትርፍ ሳይንሱ ይቆይክ
በቃ ይህንን ግዜ ያልተሰጣቸው አሉ በቃ እስትንፋስ ያለው እግዚሐብሄርን ያመስግን ይላል ፈጣሪ ድምፅ አይመርጥም ንስሀግባ የሰማዩን አዘጋጅ ወንድሜ ፈጣሪ ይማርህ።
ቃጥላ ማርያም ተጠመቅ ትድናለክ
ከዛ መዝሙር እንጠብቃለን ትድናለክ
መዝፈኑን ትተክ ወደ እግዚአብሔር ተመለሰ 🤲አይ አለም
በጣም ሁሉም ከንቱ😭
ተሰምቶ የማይጠገብ ልዩ የሆነ መረዋ ድምፅ ያለው ድምፃዊ!!!
አይዞህ ወንድሜ !!!እግዚአብሔር ቶሎ ጨርሶ ይማርህ!!!!
የድንግል ማራያም ልጅ ይማርህ እመቤቴ ትፍውስህ ወንድም
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
ከአሁን በኋላ ወደ እግዚአብሔር ቤት ተመለስ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል አይዞህ ሃይሌዬ
❤❤
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ምናልባት ወደፈጣሪ እንድትመለስ ይሆናል እባክህን ፈጣሪ ሲምርህ ወደዘፈኑ አትመለስ በዚህ ውብ ድምጽህ ፈጣሪህን አመስግንበት ኃይልዬ
የኔ አባት
አይዞክ ቱቱዬ በአጋጣሚው አትዘን ጌታ መልካም ነው ለተሻለው እየሰራህ ይሆናል አምላክህን እንድታገለግል ያ ድምፅህ ለዝማሬ ይሁን አሜን
ኃይለየሱስ በጣም የማደንቅህና የማከብርህ ድምፃዊ ነህ። ደግሞ ያ ትልቅ ድምፅ የቀነሰ ቢመስልም እየተሻለህ ስትመጣ በልምምድ ተመልሶ ሊመጣ ይችላል። ከአንተ የሚጠበቀው መጠንከርና እንደምትድን ማመን ነው። አይዞህ እግዚአብሔር ብርታትና ጥንካሬ ይሁንህ።
😭😭😭😭😭ፈጣሪ ሆይ ምረቱ ላክለት እረ አሪቲስቶች ተረዳዱ በፈጣሪ ስም አብራቹ ሰርታቹ በተለይ ጎሳዬ ተስፋዬ አብራቹ ነበር ምትሰሩ እርዳዉ እንጂ ተረዳዱ አትጨካከኑ 😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ ይማርህ
ሀይልዬ አይዞህ አይዞህ እግዚአብሔር መሀሪነው ይምራል በግዜ ደርሰህበታል
ሰርግ እንደምሰራ አቅ ነበረ ሀይልዬ እግዜቤሄር ጨርሶ ይማርክ
ከጊዜ በኃላ ከሚመጣ በሽታ አላህ ይጠብቀን ቆመን ስንሄድ ምንም የማንሆን ይመስለናል ግን በቅፅፈት ምን እንደሚያጋጥመን አናቅም ከክፉ ነገር ይጠብቀን
ፈጣሪ ጤናህን ይስጥክ
እግዚአብሔር ይማርህ ድነህ ለመዘመር ያቀበቃህ
@@demekechatlaw9892 Amen
አሜን አሜን እህቴ
እንካን ታመህ በጤና እያለህ ተደብቀህ መቅረትህ ያሳዝነኝ ነበር እግዚአብሔር ይማርህ
እግዛቤር ይማርክ ዘፈኑን ተወው ጤናክን ይመልስልክ እና ፈጣሪክን በዝማሬ ታመሰግነዋለክ
ሀይለእየሱስ ትድናለህ እጸልይልሀለሁ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን።
በርታ ወንድሜ
የኔ ወንድም ዘፈን ምናባቱ አንተ ደህና ዘፈን እንደውም የሀጥያት ስር ነው እግዚአብሔር መኖሪያህን ይሰጥሀል
በጣም ማደንቀው አንጋፍው እና ተወዳጁ 🇪🇹🇪🇹🎤🎤🎤
የበሽታ መጥፎ እኔ እናቴን 4 አመት ሆናት እስርስር አድርጎብኛል በፀሎትም በድአም አግዙኝ 😢😢የኔ ወንድም አንተ እድለኛ ነህ እመነኝ ትድናለህ በጣም አልጎዳህም ፈጣሪን አመስግን ፈጣሪ ጭርሶ ይማርህ ዶክተርዬ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ እድሜና ጤና ይስጥህ አዎ ብዙ ዶክተሮች ይህንን ነው የሜመክሩት
መስታወቴ የሚለው ዘፈንህ የልጅነት ትዝታየ ነው ሀይልየ ፈጣሪ ይሰጣል ፈጣሪ ይነሳል እና ፈጣሪ መልሶ ይስጥህ ጨርሶም ይማርህ በፀሎቴም አስበሀለው
Sing for jesus sing for your life then every thing will be alright brother
እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልህ በእግዚአብሔር ታመን የሚሳነው የለም።
ሀይለየሱስዬ አይዞህ መድሀኒያለም በኪነጥበቡ ይማርህ ሰይፉዬ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ
በጣም የምወደው ዘፋኝ ነው
አይ. የሰው. ልጅ. ከንቱ. ሃይለ እየሱስ. እግዝሃብሄር. ጨርሶ. ይማርህ. በእውነት. በጣም. ነው. ልቤን. የነካኘ.
ሀይልዬ የሆዴ አንጀቴ ሁሌ ለባለቤቴ ይሄን ልጅ ዝም ብለህ ሰማዉእለዉ ነበር ልዩ ድምፅ ነዉ ያለህ ወደቀድሞ ቦታህ እግዚያብሔር ይመለሰህ
ሀይለእየሱስ በጥቂቱ ስላንተ የማውቀው ከጌታ ቤት እንደወጣህ ነው አለምን ትተህ ወደ እየሱስ ተመለስ ሀይል የእየሱስ ነውና አለምን ትተህ ለጌታ ኑርለት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ!!!!
በጌታ ነበር እንዴ?
ያሳዝናል የሰው ልጅ መጨረሻው አይታወቅም ጨርሶ ይማርህ ሰይፉ ፋንታሁን ለምታደርገው በጎ ስራ ከልብ እናመሰግናለን
ኃይለየሱስ ግርማ የጥንቱ የጠዋቱ በተለይ ሱዳንኞዉ ሙዚቃ ማይረሳዉ ትዝታው እግዚኣብሔር ይማርህ
"ሀይልሻ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ ወደ ምትወደው መድረክ በድሮ ብቃትህ ተመልሰህ እንደምናገኝህ ተስፋ አለን ፡፡"
ሀይለየሱሱ ግርማ ምርጡ ዘፋኝ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስህ ትማርህ አይዞ ሀይልዬ
Omg ሀይልዬ My hero አግዚኣብሔር አምላክ አብዝቶ ይማርህ ምህረቱን ያብዛልህ 100 % ተሰፋ አለኝ ወደ ድሮ ሕይወትክ እንደምትመለሰ
የሆዴ ያንጀቴ ሀይለየሱስ ድምጽህ ስሰማው የሚሰማኝ ስሜት የተለየ ነው እ/ር ጤናውን ይስጥህ አባቴ እ/ር ይማርህ
አይዞህ ሀይልዬ ጌታ እየሱሰ ፈውሱን ይላክልህ ጤናህን ይመልሰልህ
አይዞህ ሙዚቃው ቢቀርም ግድለ እግዚያአብሄር አይወደውም ጤናህን ግን ይመልስልህ
KK. Thanks Seifu for inviting both patient and the Dr/Md. I hope Our Country will be find a resolution for this CRISIS. Peace, Love and Health to All Ethiopians. God Bless Ethiopia. Great job. Thanks.
ሰይፍዬ ተባረክ እድሜ እና ጤና ለባለቤትህ፣ለልጆችህ፣ለመላው ቤተሰብህ ፈጣሪ ይስጥህ እስኪ አንዳንዴ እንዲህ ሀኪሞችን አቅርብልን ተባረክ ተባረክ ተባረክ፡፡
ፈጣሪ ምረቱን ይላክልህ አብሽር 🙏🙏🙏
ሀይለ እየሱስ አይዞህ ይሻላል ሲሻልህ ግን መዘመር ነው ያለብህ አንደበት ፈጣሪን ነው ማመስገን የሰው አደበት የተፈጠር ፈጣሪን ለማመስግን ነው ሁሉም እሚሆ ነው ለበጎ ነው
እግዝያብሄር በምህረት ይጎብኝህና በምስጋና ለመዘመር ያብቃህ
እግዛብሄር ካነተ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይስጥህ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው አሁን ለራስህ ጊዜ ብሰጥ መልካም ነው መዝፈን አቃተኝ ብለህ አትዘን ፈጣሪህን በቀሪ ዘመንህ አመስግን ሰይፍሻ እናመሰግናለን በርታ👍
ሀይለየሱስን በስነልቦና ለመደገፍ ዝግጁ ነኝ በተረፈ ሰይፉ ተባረክ እግዚአብሔር የስጥህ።
ሐይልዬ አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው። ሁሌ ጤነኛ፣ሁሌ ደስተኛ፣ሁሌ፣ባለጸጋ ሆኖ መኖር አይቻልምና ህይወት መንገዷ ብዙ ነው። እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ።
እግዚአብሄር ይማርህ ሃይለ እየሱስ አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ::
👏እመቤቴ ጨርሳ ትማርልኘ 👏!!ሙዚቃዎቹ
❤❤❤❤❤❤💪
ምህረቱን ይላክልህ፣ በዚህ ፀጋህ እግዚአብሔርን አመስግንበት፣ ዘፈን አልዘፈንኩም ብለህ አትዘን።
ምርጡ አርቲስት ሃይለየሱስ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ
አንጋፋው ድምፃዊ ኢትዮጵያ በአርት ያገለገልክ ሰው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አይዞህ
Wow betam yemiwodilet musica በሌለሽበት ቦታ!
አዎንታዊ አመለካከት ያዝ!!! የሰው ልጅ የሚሞተው ተስፋ የቆረጠ ቀን ነው!!!! መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ አምላክ የሠጣቸው ተስፋዎች ላይ አሰላስል!!!!!
አይዞህ በጣም ሰላም ነህ ነገ ደሞ የበለጠ ጥሩ ይሆናል ሁሉም ለበጎ ነው አመቤቴ ምህረት ታውርድልህ
እኛ ሰዎች እንዲህ ነን:: ባለን ጊዜ ሁሉ መልካም እንስራ!!
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ!
እግዚአብሔር ይማርህ በስማም ከባድ ነው አይዞህ
ሀይልዬ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ አይዞህ ተመስገን ደና ነህ አይዞህ
ወይኔ እንዴት እኮ እንደምወደው ባሌ የሱን ሙዚቃዎች በፍቅር ጋብዞኛል💝 መስታወት መስታወቴ💜 የሆዴ ያንጀቴ💞 አረ ስንቱ ፈጣሪ በቸርነቱ ይዳብስህ………እንዳይከፋህ እንዳታለቅስ ሥራዎችህ ከእኛ ጋር አሉ ትዝታዎችህ እኛ ጋር አሉ ደግሞም ትድናለህ
አይዞን ትበረታለህ ያቅተኛል አትበል የምችለው ድረስ መድረስ ነው ካንተ የሚጠበቀው ይህንን ማድረግ በፍጹም እንዳታቆም ቴራፒ ነው በራሱ በርታ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አሜን!
አይዞህ ሀይልዬ እግዚአብሄር ይማርህ
ሀይልየ እግዚአብሄር ይማርህ
Haileyesus may God be with you. You have amazing voice & your music have a great message .I wish you all the best .
የሴጣን አለምን ማገልገል እጅግ ከባድ ነው ዘፍኝ መንግስተ ሰማይ አይወርስም የእግዚአብሔር ቃል ነው ቃጽላ አታድም ማንም አያድንም ና ንስሀ ግባ በርህን ዘግተህ ምህረት ጠይቅ ደሞ ለምን አልዘፈንኩም ብሎ መንሰቅሰቅ ተረጋጋጋጋ እውነት ሂወት እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አስተውል በእውነት እግዚአብሔር ይማርክ ዘፈንህን ተውና ና ወደ ፍዋሹ እየሱስ ብቻውን ያድናል ማንንም አይፈልግም ።
አይዞህ እግዚያብሔር ይፈውስሀል!!!
እግዛብሄር ይማርህ ድምፀ መረዋው ሀይለየሱስ ግርማ አይዞህ ፈጣሬ ጉልበት ይሁንህ🙏🙏🙏
ሀይልዬ አይዞህ ወንድሜ: ቸሩ እግዚአብሔር ምህረቱን ያድርግልህ
አይዞህ የኔ ወንድም እግዚያብሄር ይማርህ! የሆዴ ያንጀቴ… በጣም እምወደው ዘፈን ❤️
ሰይፉ ፋንታውን ትልቅ ሰው ተባረክ
እግዛብሔር ምረትን ይስጥህ
ለመዝፈን ሳይሆን ምኞት ለዚህ ያበቃህን አምላክ እያመሰገንክ ኑር ቢቀርስ ዘፈኑ
ሀይለየሱስ ግርማ በድምፅ ማንም የሚደርስበት የለም በድምፅ አንደኛ እሱ ነው ሁለተኛ ጎሳዬ ተስፋዬ ፈጣሪ ይማርህ
Yene geta ayzon. Stay strong U will get through this
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ!
አንዳንዴ ህይወት እንዲ ነው መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው!!!!
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ድምፅ መረዋው
ሃይልዬ ወንድሜ አይዞክ ድነህ ፍጣሪህን የምሰጋና ዝማሬ ትዘምራለህ
አይዞህ በርታእግዚአብሄር ይማርህ እመቤቴ ማሪያምጨርሳ ትማርህ🙏🙏🙏
እግዚአብሄርን ከነእናቱ እንድታመሰግን ተመርጠህ ይመስለኛል አስብበት ፡፡
ወንድሜ በዚህ ሰአት አትዝፈን ማረኝ ብለህ እግዚአብሔር ለምነው ፀልይ: ቃሉን አምብብ የትም ሳትሄድ በተዘጋ ቤት የሚፈውስ አምላክ ነው ለቀረቡት ከእስታንፋስች ይልቅ ቅርብ የሆነ አምላክ ነው እግዚአብሔር ይማርህ
ስምህ ሀይለእየሱስ አይደል አስብበት 🙏🙏🙏 ጌታ እየሱስ መፍትሄ ይሁንህ አይዞህ 🙏🙏🙏
በአለም ያለው የከንቱ ከንቱ ነው
በእጅ እነደማይዝ ነፈስ ነው
በእግዚአብሔር ቤት ግን ችግርም እያለ ሁሉ ሰላም ነው ::