በአዲስ አበባ ሊካሄድ ታስቦ በነበረው የኢፍጣር ስነ ስርአት ላይ የተሰጠ መግለጫ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 218

  • @Amy-cu5vw
    @Amy-cu5vw 3 года назад +12

    ትክክል ኢትዮጵያ የሁሉም ሀገር ናት ትበቃናለች 👏👏👏👏🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 3 года назад +12

    እግዚአብሔር አምለክ ሰለም ፍቅር አንድነት ይስጣን መስሊም ወገኖቻችን መልካም ጻም ይሁንላችሁ ለእድ በሰላም ያድርሰችሁ እግዚአብሔር አምለክ ለአገራችን ለኢትዮጵያውያን ስለምን ያብዘልን

    • @hanan.m1053
      @hanan.m1053 3 года назад

      Thank you የኔ ቆንጆ

    • @rudybraylen9325
      @rudybraylen9325 3 года назад

      i realize it's quite randomly asking but does anybody know a good place to stream newly released series online?

    • @gregoryace2957
      @gregoryace2957 3 года назад

      @Rudy Braylen flixportal

    • @rudybraylen9325
      @rudybraylen9325 3 года назад

      @Gregory Ace Thank you, signed up and it seems like they got a lot of movies there :D I really appreciate it!

    • @gregoryace2957
      @gregoryace2957 3 года назад

      @Rudy Braylen no problem xD

  • @hidayaabdellah3418
    @hidayaabdellah3418 3 года назад +6

    የጠላትን ወጥመድ ስለበጣጠሰልን አልሃምዱሊላህ!በዚህ ጉዳይ አብራችሁን ለቆማችሁ አብዛኛው የክርስትና እምነት ተከታዮች ክብር ይድረሳችሁ።ራጉኤልን ከቦታው ሊያነሱት የነበረ ጊዜ አብረን ድንጋይ ወርውረናል በአንድነት ሀገራችን ትቀጥላለች።ጠላት ይፈር።

  • @zinabmehdi6054
    @zinabmehdi6054 3 года назад +22

    ኢስላም ሰላም ነው ከሠላም ሌላ ሚሰብከው የለም አሌሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አሏህ

  • @enpurshamotivation7424
    @enpurshamotivation7424 3 года назад +1

    ዋው ደስ ሲል!!! እንዲህ ነው የሚያምርብን አሁን እኛ አንድ ሆነናል ውርደት ለኢትዮጵያ ውድቀት ፈላጊዎች፡፡ ኢትዮጵያ ትለምልም ጠላቶቿም ይበተኑ!!!! ፈጣሪ የሀገራችንን አንድነት ይጠብቅልን እንዲሁም ሰላሙንም ይስጠን!!!!

  • @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ

    የኦርቶዶክስ ልጆችም የሙስሊም ልጆችም አንድ ሁነን ጠላትን እናሳፍር !

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 3 года назад +14

    እንደዚ ነዉ የሚያምርብን ማሻአላሀህ

  • @alemitudamtew7945
    @alemitudamtew7945 3 года назад +2

    Muslim ☪️ slam God bless Ethiopia 🇪🇹 🙏❤ 🙏

  • @aminahbahlawy5948
    @aminahbahlawy5948 3 года назад +16

    ይባርካችሁ ኢትዮጵያ የሙስሊሙም የክርስትያንም ሀገር አይደለችም። ኢትዮጵያ የአምላክ ቃልኪዳን ያላት፣ የንዋሪወችዋ ህዝቦች ሁሉ ሀገር ልትሆን ይገባል።

  • @abdulnur5419
    @abdulnur5419 3 года назад +5

    አሰላም ወአለይኩም አልሀምዱሊላህ እንደዚህ አስተሳሰብ ያላቸው አባቶች ነው የምያስፈልጉን ለዝች ትንሽ እድሜ በዚች ምድር የምንኖርባት ተከባብረን ብናሳልፈው ይሻላል እድሜና ጤና ይስጣቹህ

  • @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ

    እናመሰግናለን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች♥♥

  • @ታወካልታወካል
    @ታወካልታወካል 3 года назад +5

    ተመስገን አምለኬ አልሀምዱልላህ

  • @youtubeuser7684
    @youtubeuser7684 3 года назад +1

    አባታችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥዎት።ልክ የልጅነታችንን ፍቅር ነው የተናገሩት።በልጅነታችን እንቁጣጣሽን አብረን ዘፍንእንቅጫ ነቅለን አበባ ቆርጠን ጎንጉነንበአንድነት የጷግሜን ጨዋታ ተጫውተን ነበር ያደግነው የሀይማኖት ድንበር ሳያግደን።ዛሬ ግን ሁሉ ነገር አያምርም ያስጠላል።ታቦት ሲወርድ አብረን ጨፍረን አረፋ ፈጥር ሲመጣ አብረን ዳቦ ቆርሰን ነበር ያደግነው በጎጃም ክ ሀገር ።ስለዚህ እንጸልይ ዱአ እናድርግ ዛሬ ልጆቻችን የእኛን የፍቅር እድገት እንዲመልሡና ተከባብረው እንዲኖሩልን።

  • @حمدانخليفه-ه9ش
    @حمدانخليفه-ه9ش 3 года назад +1

    👍👍👍👍👍

  • @ashekebe507
    @ashekebe507 3 года назад +10

    ሀይማኖታዊ ስርዓቶች መከናወናቸው ችግር የለውም ነገር ግን በእምነት ውስጥ ለሌላ መጥፎ አላማ ያላቸውን ግን በጥንቃቄ መለየት የሁሉም እምነት ተከታይ ትተባበር ግድ ይላል

  • @neimanure5508
    @neimanure5508 3 года назад +15

    አው እንዲ ነወ የሚያምርብን ፍቅር ያሸንፋል አቢቹን ማለቴ በምክኒያት ነው አቢቹን ይዘን ወደ ፊት እድሜና ጤና ለአባቶቻችን እንመኛለን

    • @derejetaye4342
      @derejetaye4342 3 года назад

      ወደፊት ይዘን ገፍተር ወደ ገደሉ።

    • @seidyimamabuabdurehman3528
      @seidyimamabuabdurehman3528 3 года назад

      ገደል ይግባ ፀረ ኢስላም

    • @ermiuasabera5827
      @ermiuasabera5827 3 года назад +1

      @@derejetaye4342 አንተ ጥንብ ወያኔ የጅብ ልጅ የወያኔ ሽንት

    • @derejetaye4342
      @derejetaye4342 3 года назад

      @@ermiuasabera5827 አይ መንጋው ምን አስደነገጠሽ ' ከአርባ ስድስት ቀናት በኋላ በዓለም አቀፍ የወንጀለኛ ፍርድ ቤት እንደሚሶሎቪች ሊፈረድበት ነው ።

  • @nigestdebela6433
    @nigestdebela6433 3 года назад +1

    WE ARE BLESS TO HAVE OUR BELOVED MOTHER ETHIOPIA !!!! ETHIOPIA IN THE BIBLE AND QURAN ETHIOPIA GOD WORED I AM HAPPY TO SEE YOU ORTODOX AND MUSLIM TOGATHER TO TALK EACH OTHER AND SOLVE PROBLEM TO SEE YOU IT GIVE PEACE FOR ETHIOPIAN THANK YOU !!!!!!!

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 3 года назад +9

    ከፖለቲካ ጋር አታገናኙት ፡፡ያለመናበብ ምክንያት ነው፡፡ ኢትዮጵያ የሁሉም ሀገር ናት፡፡

  • @meqent
    @meqent 3 года назад +10

    ኢስላም ማለት ሰላም ነው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይም ሁሉም ፍቅር ሰላም ወዳጅ ነው ሁሌም ይሄ ደግሞ ይቀጥላል

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 3 года назад +1

    Bexam des yilal Egzihaber yimesgen 🇪🇹🇪🇹 ye hullum nech Abbatochachen enamesegenalen 🙏🙏👍👍

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 3 года назад +1

    ሀገራችን ኢትዮጵያ በዜጎቿ ፍቅርና ሰላም ታፍራና ተከብራ ትኑር። ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 3 года назад +3

    Alhamdululah! thanks for all who contributed for this iftar

  • @eriboy2421
    @eriboy2421 3 года назад +1

    Peace and prosperity Inshallah 🇪🇷❤️🇪🇹

    • @hanan.m1053
      @hanan.m1053 3 года назад

      Inshallah
      I am really happy to hear this from Eritrean.we love you 🇪🇹 ❤️🇪🇷

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 3 года назад +14

    ብልፅግና ሞት አፋፍ ላይ ደርሶ ተመለሰ እኛ ሙስሊሞች አትኩን ሰላም ነው እምፈልገው ብለናል አንዳንድ ደግ ክርስቲያን ወገኖች እኛው ጋር አዝነዋል እናመሰግናል

    • @meseretmoges9456
      @meseretmoges9456 3 года назад

      awe and nen gen kemehelchen alew

    • @selamlalem3040
      @selamlalem3040 3 года назад

      Bletgena menam atebey
      Negerun kehuletum sere hono wede lila liyazoru yeneberuten asebi
      Bebehire belwe bhayemanote liyagachun deme liyafasu endenebr endit new mayegeban

    • @babemame6764
      @babemame6764 3 года назад

      በትክክል

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 3 года назад +5

    … አንታረቅም ወይ የበደለ ክሶ … ይህ ነው፡፡ ሐቅ ሲያሸንፍ ደስ ይላል፤ የልብ ሐሴት ይሞላል፡፡ በማናውቀውና በማንፈልገው ሁኔታ በሙስሊም ወገኖቻችን ላይ ትናንት የደረሰው ግፍ አሳዝኖናል፡፡ ሆኖም ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች እንድንተሳሰብና ፍቅራችንን እንድንገልጽ አጋጣሚ ሆኖ አልፏል፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን/ አላሐምዱሊላሂ! መንግስት ጥፋቱን አምኖ፣ ይቅርታ መጠየቁና የማፍጠሩን ግብዣ ከነጥበቃው በራሱ ማዘጋጀቱ ለህዘብና ለሐይማኖቶች ክብር መስጠት መጀመሩን ያሳያል፤ ያስመሰግነዋል፡፡ እኔም 1 ካርደን ለአብይ ልሰጠው ዛሬ ወሰንኩ፡፡

    • @babemame6764
      @babemame6764 3 года назад

      ትክክል

    • @Amy-cu5vw
      @Amy-cu5vw 3 года назад

      ትክክል ውድ እግዚአብሔር ማመስገን ትላንትም አንድ ነን ዛሬም አንድ ነን አንለያይም ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት❤🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @simegneterefe6021
    @simegneterefe6021 3 года назад +2

    ቃለህዎት ያሰማልን ወገኖቼ።
    ሁሉን ቻይ አልፋና ኦሜጋ የሆነው ፈጣሪ ሰላም ያውርድልን።

  • @hayuti7791
    @hayuti7791 3 года назад +6

    አብዩት አደባባይ
    ለሙዚቃ ድግስ
    አሸንዳ ጨምበላላ
    ተቃውሞ ሰልፍ ድጋፍ ሰልፍ
    ለመስቀል በአል
    ኢፍጣር ሁሉም
    ይስተናገድበታል ሁላችንም ግብር ከፋይ ነን በሀገራችን እኩል የዜግነት መብት አለን :::::::

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t 3 года назад +6

    ብልፅግና በባከነ ሰአት ጎል አገባ ብራቮ👏👏👏

  • @ruthc7527
    @ruthc7527 3 года назад

    ዮሐንስ 5 (John)
    22-23፤ ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ፥ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም። ወልድን የማያከብር የላከውን አብን አያከብርም።

  • @harikazintube6849
    @harikazintube6849 3 года назад +1

    Kojo masheallah egam meneflegew. Yehen feker ena andenet new me felgew Lila. Menem aneflegem enamesegenalen. Abatoch🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marwamobile8644
    @marwamobile8644 3 года назад

    እህዝአብክር።ይመሥገን
    ለዜህ።ያበቁን።ግን።መጠየቅ።አለባቸው።

  • @helinabogale4762
    @helinabogale4762 3 года назад +1

    ይገርማል ለምን መስቀል አደባባይ ፈለጋችሁ ማን ያውቃል የፈጣሬ ስራ እንደፈርኦን ያደነደናችሁ ምን ይሆን ? የአለሙ ንጉስ ፊት በመቆማችሁ እኛ ደስ ብሎናል ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጲያዬ አምላክሽ ወዴት ነው ??
    መልስ አለህ አምናለሁ

  • @habeshawit7709
    @habeshawit7709 3 года назад +1

    Awon betam betam new yaze new betekinete Yan debedabe bemestfuu
    Ahun gin tefa tachewun amono yikite be mateyeqachewu demo betam deseyila
    ..
    Selam Le hagerachiin Ethiopia
    Allah selamun yamitalegn hagerachiin lehulum Tebeqa lechii selam kale selam selam Le hagerachiin..

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 3 года назад +2

    እደ ትላት ልቤ ታሰብሮ አያቅም ወላሂ በጣም ነበር የዘንኩት እየለቃስኩ ነው የደሪኩት

  • @ballesorbulding890
    @ballesorbulding890 3 года назад

    ወለይሂ እለችሀለው እንብዬ ነው የመጣው በምክነት ከሚየጠለ መንግስት ወደ እሚየስታርቅ መንግስት የሸገጋረን አለህ ምስገነ ይድረሰው አሁንም አገራችንን የምንወድ ሁሉ እንኮን ደስ አለን ከህወት እብሪት እና እምቢተኛነት በመማር የሚመራውን ህዝብ አድመጭና አክበሪ መንግስት ስለሰጠሀን አሁንም አለሀምዱሊላሂ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 года назад +1

    አገራችን ሊበጠበጡ ፈልገውነው ጥላቶች

  • @yestes12able
    @yestes12able 3 года назад

    ከኢትዮጵያ መወለድ የሚያኮራው ለዚህ ነው ፓለቲከኛ እንዳልሆንኩና ፓለቲካም እንደማልወድ እየገለፅኩ፣ ግን በኢትዮጵያ ሀገሬና በህዝቤ መብት ላይ ግን ምንም አልደራደርም፣ ገና ልጅ ከነበርኩበትሽጊዜ ጀምሮ በተለያየ ቋንቋቸውን በማላውቀው ክልል ሁሉ እይዞርኩ ስስራ ምንም የሀይማኖትም የዘር የቋንቃ ተፅእኖም ችግርም አግጥሞኝ አያውቅም።
    አሁንም በእስልምና በክርስትና ሀይማኖት ውስጥ ይበላችሁ የተለያዬ ቋንቋ ተናጋሪው ወጎነቼ።
    ይህ ለውጥ ከመጣበት የአባይ ግድብ ስራ በቁርጥ መሰራት ከተጅመረበት ጊዜ ጀምሮ ብዙ መከራ ቢያጋጥመንና ብናልፈውም ምንም ማድረግ ያልቻሉ የውስጥና የውጭ ጠላቶች ለመጨረሻ የሳቡትን ጥይት ወይም ፈንጅ በማክሸፍ ህዝብን ሀገርን ስለአተረፋችሁ አሁንም ክብር ይገባችኋል ። በርቱ ፈጣሪ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ።

  • @marcontewodros9866
    @marcontewodros9866 3 года назад +1

    የ ዴር ሱልጣን ታሪክ እዳይደገም እና አሁን ያሉ አባቶቾ ተወቃሽ እዳይሆኑ ያስቡበት ነው ምለው

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ

    እድህነዉየምንፈልገዉጠላታችንይቃጠልወላሂደሥብሎኛልግንአድነገርዐሢራችሁዕዳይሆን😳

  • @Sm-xo7gm
    @Sm-xo7gm 3 года назад +1

    Tlaten asafrachehut jgnoch nachuh ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 3 года назад +1

    Allah selamun yaweredelen yarab

  • @kelifaali400
    @kelifaali400 3 года назад +6

    አደባባዩ ሁሉን የመወክል ስም ሊሰጠው ይገባል ሃገር የሁላችንም ናት በሃገረችን ጉዳይ ሙስሊሙ እኩል መብት አለው መማር የፈለገ ታሪክን ያንብብ"ኢትዮጲያ የኔም ያንተም ያንቺም የሀላችንም ናት"

    • @majidamulugeta9892
      @majidamulugeta9892 3 года назад +1

      የኔ እህት አዲስ አበባ ሰፊ ነው አብሽር

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 года назад

      ልክነው

    • @aminahbahlawy5948
      @aminahbahlawy5948 3 года назад +3

      እረ ስሙ ምንም ችግር የለውም። ዋናው ሁሉም ዜጋ በአግባቡ እንዲጠቀምቡት መደረጉ ነው። ኢድ አደባባይ እንዲባል ደስ አይለኝም እኛ መስቀሉን ከጠላን እነሱን የኛን ስም ተቀበሉ ማለት ከባድ ነው ሌላው አደባባዩ አለማዊ ዝግጅቶች የሚካሄዱበት ስሉሆነ።

    • @harikazintube6849
      @harikazintube6849 3 года назад

      Abeyot adebabay new semu😁😁😁meskel yetebalew meskelegaw bota lay şelale meskel adebabay tebale. Be lemed malet new lek meretu sikofer weha seweta mareyam weyem mekatel sebel tebelo edmekebebew😂😂😂

    • @selamlalem3040
      @selamlalem3040 3 года назад

      @@aminahbahlawy5948 lek beleshale eheti ketefelg men cheger hulachen tesebaseben lila akababi ymuselim abatoche bfekedut seme and ayedelm bezu enseralen tarikem selalen
      Bilal adebabay belen Negashi ...amagoche betesemamubet enseralen enqan bezi bemanawekachew swoche belila hager swochese akababina bota alenko endewem lileyayun lefelgute tarik sereten malfe nw yaleben

  • @ahmedsul1138
    @ahmedsul1138 3 года назад

    🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💚💚ሰላምለሀገራችን አሜን ሁላችንም አድነን💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💛💛🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

    • @najatseid8386
      @najatseid8386 3 года назад

      የየት ሀገር ባድራ ነው

    • @abdullahialassad5499
      @abdullahialassad5499 3 года назад

      የአገርህ ባንዲራ እራሱ አታዉቅም
      የቦሊቪያ ባንዲራ ነዉ
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @najatseid8386
      @najatseid8386 3 года назад

      @@abdullahialassad5499 የት ነው እምትገኝው ይች አገር ስሟን ሰምቸው አላውቅም

  • @جمالحبشي-ب5ح
    @جمالحبشي-ب5ح 3 года назад

    አልሃምዱሊላህ እረብል አለሚን

  • @khadygak2273
    @khadygak2273 3 года назад +3

    ye gibzi telalekiwchi sile aluu benimoyi yishelanele ye Ethiopia wotetochi ina ye mole Ethiopiaweni niku mehoni alebin selam la hageracni 🇪🇹🙏🇪🇹

  • @khadijahkhadigah2876
    @khadijahkhadigah2876 3 года назад

    🕌🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @civilengineering156
    @civilengineering156 3 года назад +1

    ጁንታው ከሰረ ፍቅር ግን አሸንፋ ወጣች

  • @Danatube721
    @Danatube721 3 года назад

    😏😌ማስመሰልና መደለል ሰለቸን በጣም ሰለቸን!!!
    👉 ለህዝብና ለሀገራችሁ ደህንነት የምታስቡ ከሆነ የሀይማኖት እኩልነትን አክብሩ በአንዳንድ መሰሪዎች ብዙ እልቂት እንዳይፈጠር??
    👉የሀይማኖት ጦርነት ቢነሳ ምንም የማያቀው ከምኑም የለለበት ማህበረሰብ ይጎዳዳል ይተላለቃል ስለዚህ ማንም የፈለገውን ይመን መብቱ ነው።
    ሀገር የጋራ ሃይማኖት የግል ነው❤️
    👉ኢትዮጵያ ላይ በአሁን ሰዓት ኢስላሚክ ፎብያ በጣም እየተንሰራፋ ነው ተቆጠቡ።
    👉የአንድ ሀገር አደባባይ የሁሉም ህዝብ አደባባይ ነው በየትኛውም አለም የፈለገ ስም ቢኖረውም አደባባይ አደባባይ ነው።
    👉እኛ ከስሙ ችግር የለብንም ስትፈልጉ እየሱስ አደባባይ በሉት አይመለከተንም፤ ግን ህዝብ ብዛት ሲኖረው የሚሰበሰብበት ሰፊ ቦታ ስለሆነ ብዙ ህዝብ መያዝ ስለሚችል ኢሬቻ ይከበርበታል፤ ኮንሰርት ይጨፈርበታል፤ ጥምቀት ይከበርበታል፤ ኢድ ይሰገድበታ ፤ የተለያዩ ክብር በአላት ይከበርበታል፤ መንግስት ስብስብ ይጠራበታል፤ አድዋ ይከበርበታል፤ ስለዚህ ቦታው የህዝብ ነው።
    👉አፍጥር 1ሰዓት የማይሞላ የፆም አፍጥር አትበሉበትም ማለት ጦርንትና ነገር ፍለጋ አስመሰለው።
    👉ግን ሙስሊሙ አሻጥሩ ገብቶት በሰላም ወደቤቱ ተመለስ ያ ባይሆን ኖሮ ትላንት የጀመረ ጦርነት በያገሩ ተጧጡፎ እርስ በርስ ተጋድለን ዛሬ ኢትዮጵያ የደም ባህር ትዋኝ ነበር

  • @ESU05
    @ESU05 3 года назад

    አቤቱ ይቅር በለን አንድነታችንን አምጣልን: ሠላም፡ፍቅር እና ጤና ሀገራችንን ያድርገን
    ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ፡፡

  • @abdulkarimkml4092
    @abdulkarimkml4092 3 года назад +3

    ዘከረያስ የሚባል ሌባ ለህግ ይቅርብልን

  • @zerguat
    @zerguat 3 года назад +1

    መሳጭ ና ስሜትን የሚነካ መግባባትነው

  • @aasam1584
    @aasam1584 3 года назад

    ይሄ ሁሉ ትርምስ በኮረና ለማለቅ ነው። ህንድን ያየ በእሳት ባይጫወት ጥሩ ነው።

  • @kamkam22100
    @kamkam22100 3 года назад

    የሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች የግል መሆን አለባቸው ፣ ይፋዊ መሆን የለባቸውም ፣ ካልሆነ ችግር ይሆናል

  • @sadea4704
    @sadea4704 3 года назад

    👍👍🙏🙏🙏

  • @abcd-y5w1q
    @abcd-y5w1q 3 года назад

    Alhamdulillah

  • @khadijahkhadigah2876
    @khadijahkhadigah2876 3 года назад +2

    😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🕌

  • @sadea4704
    @sadea4704 3 года назад

    🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hailemariammengiste6942
    @hailemariammengiste6942 3 года назад

    ሀገር የጋራ የሚሆነው የቤተክርስቲያንን የአምልኮ ስፍራ በጉልበት ለመቀማት በመታገል መሆን የለበትም ፣ሊሆንም አይገባም ፣
    መግለጫ ሰጭዎቹስ ምን አግብቷችሁ ማንስ ወከላችሁ ቋሚ ሲኖዶስ ፣ጠቅላይ ቤተ ክህነት ባለበት እናንተ እንኳን ይቅርታ ለመጠየቅ ይቅርታ ለመቀበል ስልጣን የላችሁም።
    ( ሀገር ሲያረጅ ምን ያበቅላል )

  • @sadea4704
    @sadea4704 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @EE-kc2cp
    @EE-kc2cp 3 года назад

    ሙሲሊሙሠላም ነዉ እነፈጥሮነዉ ያልነዉ እናፈጥራለን

  • @merrymerry1262
    @merrymerry1262 3 года назад +3

    ይሁን ግን ለምን ግዴታ መሥቀል አደባባይ ካልሆነ አሉ የቦታ ለውጥ ተሠጣቸው ከቦታው ምን አላቸው

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 3 года назад

    ሲጀመር የኦርቶዶክስ ምእመን መቸ ከለካላቸው እነሱ ግን ማፍጠር ሳይሆን የስም ለውጥ ነበር አጀንዳቸው

  • @hayderkamil4880
    @hayderkamil4880 3 года назад

    ለምን ታታልሉናላችሁ 1አገር ዉስጥ እየኖርን ነባሩ ክርስቲያን መጤ ሙስሊም እያላቹ እኛ ሙስሊሞች ወሬ አንፈልግም

  • @JPrime-cj1eh
    @JPrime-cj1eh 3 года назад

    ሲጀመር የእናተ መብት ከሙስሊሞች መብት ከምናፅር ተወዳድሮ ነው ፈቃጁና ከልካይ የሆናችሁት የአእምሮ ዘገምተኞች ሁላ አእምሮችሁ ፈጣን ቢሆን ኑሮ ሳታስተውሉ አፈቅድም ነበር አከለኩሉም ነበር።

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 3 года назад +3

    እውነቱ የህነው ያለበሊዚ እንዱ መጤ አንድባላባት እሚሆነበት ግዜ ላይመለስ ተቀብራል

  • @endalktube8277
    @endalktube8277 3 года назад

    ታሳፍራላቹህ

  • @seasea3257
    @seasea3257 3 года назад

    ያፈራችሁ

  • @sahra4091
    @sahra4091 3 года назад +2

    Orthodox church needs to act as government, while there are many other religions in the country. Game is over, we are not in 1920s.

  • @jdcjnavp5940
    @jdcjnavp5940 3 года назад

    ለሚን መሠለቹሁ በደህነት አጋሪታ ሚትመቅቃዉ ሙስልሙ ህዚቢ ስለሚበደል ነዉ ከሙስልሙ ወረዲ ከለላቹህ መጥፊየቹህ ይቃሪበሌ ልኪ ኢንደመላስ
    ዋዋዋ ታጣቃቁ ሙስልሞች በመሠሪየ አይወገመም በዱአዓ ይወጉወቹሃል ለሚሠሎ
    ት ቢኤፎች ዉሠዱ ሙስልሞችን የሠቃዩት
    ሁለቻዉም ዬት ኢደሉ ኢዩ መየትም ይቻለል
    ኢስለም ሠለም ነዉ
    ኢነታን ስለሙ ቢለን ዓለስጋዳዲነም
    በመቢታችን አትሚጡቢን የታሠሪዉ ጊፊ
    መቼም አይራሠም በጣም ሚጋሪም ነዉ
    አዚነነል አዚነነል አሠፈሪዎች ነቸዉ ይህንን የደራጉት

  • @SamsungJ-ie8dv
    @SamsungJ-ie8dv 3 года назад

    😍💚💛❤🖒🖒🖒🖒

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 3 года назад +1

    አንተ ዘረኛ መነኩሴ የደበደበው ፖሊስ አንተ ምን አግብቶህ ነው በቤ/ክ ስም ይቅርታ ምትጠይቀው።በጣም አሳፋሪ መግለጫ።የቤ/ክ አምላከ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ።ሁሌም ቤ/ክንን እንዳዋረዳችሁ ነው።ምእመኑ ግን ቤ/ክንን እንዴት እንደሚያስከብር ታያላችሁ........

  • @HibaHiba-te5hc
    @HibaHiba-te5hc 3 года назад

    Islam nawu huwate janat nawu migote die kamidafar ene lhun afar eskan salam nawu

  • @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
    @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 3 года назад +2

    እኛማ የአረብ ሀገራትን ባድራቺንን ልናውለበልብሊቹሁ ነበር ግን ልባቺንን ሰበራቹሁት

    • @mulunege3781
      @mulunege3781 3 года назад

      Lemn atawleblbim tadi anchin eskenmeftrshm ayawkushm fetsmo:: anchin yemiawksh eziw abrosh tewldo yenore neew. Aleke:: enawkalen ko wedagrachw gebu eyalu eyterezu endabarerwachw atawkim

    • @selamlalem3040
      @selamlalem3040 3 года назад

      Ayzog sis egerna egerm yegachale demo yekerta hulun yashenfal

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 года назад

      ፈሳም! ሞክሪያትና የሚከተልሽን ታይዋለሽ!

    • @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
      @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 3 года назад

      @@ንፁህዘርበቀለ እሽ ነገ እህነይ እድፅፊልኝ አመዳም ኢቶቢያ ላቺ ሀይማኖት ብቻ ያረገው ማነው ገልቱ ቱቱቱ

    • @merondula7142
      @merondula7142 3 года назад

      Anchi denz yenante mechrsha eko yehe nw wede areb merot demo hagrachn nw tlalchu satfru andun mretu egziabher ye sirachun yestal amnalw entbkwaln esun enantma arbn tmamnachu nw asdbi

  • @fayzaseid
    @fayzaseid 3 года назад

    እልህ አስጨራሽ አሳፍሪ ተግባር ተፈፆሞላ አላማው እዲሰረዝ የተጫውቱት በጣም ትንሽ ሰውች ናቸው ተሚያጣላን የሚያስማማን ይበልጣል በሀይማኖት የመጣ ግን ከባድ ይሆናል የሁሉም ሀይማኖት እኩል ይከበር ሁሉም ሀይማኖት ስላም ነው የሚሰብኩ ሰላማዊ በሆነ ህዝብ ለይ ታጥቆ ከመውጣታ ህዝብ የሚፍጁ ትንሽ ሰውን ለማፍጅት የተነሱ ግለሰቦችን ማሳደድ ይቅደም

  • @hawahawa6479
    @hawahawa6479 3 года назад +1

    ብልፅግና ቦለቲካዋን እያራመደችነዉ። አላህ የስራችሁንይስጣችሁ

  • @selamlalem3040
    @selamlalem3040 3 года назад +1

    Abati ayzote ega nen yekerta yalben
    Enante becha telyulen menm bihon melkam abate ayasatan

    • @Sm-xo7gm
      @Sm-xo7gm 3 года назад

      ❤️❤️❤️

  • @haayrbna7135
    @haayrbna7135 3 года назад

    Lmnywo bota yhymanot smi atstu ??

  • @khadijahkhadigah2876
    @khadijahkhadigah2876 3 года назад

    👌🎂🍴🎁🎁

  • @mamiummi6968
    @mamiummi6968 3 года назад

    Beteleristiyamuwa seletafechew debdabes mm Alachehu? Adbesebesachehute

  • @zuzuhamidesankura1578
    @zuzuhamidesankura1578 3 года назад

    Muslim salame nawe

  • @welloyoutube6282
    @welloyoutube6282 3 года назад

    ምድረካፊር ዱቄትኢስላምን ማንም አያጠፋውም

    • @saadaab9355
      @saadaab9355 3 года назад

      እንዳንቺ ዓይነቱ ባለጌ ሙስሊምን አይወክልም

    • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
      @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 3 года назад +1

      እኛ እናተን አንደርስባችሁም እናተ በየሄዳችሁበት የስድብ ድግሪ የጫናችሁ በየሚዲያው ስድም
      ኦርቶዶክስ ፍቅር የተማርነው ከእግዚአብሔር ነውዉና መጽሐፍ ቅዱስ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑር ብሎናል የኦርቶዶክስ ልጆች ዝም በሉ የእግዚአብሔር ቃል የሚሰዱቧችሁን የሚረግሟችሁን መረቁ ለሚያሳድዷችሁ ጸልዮ ብሎናል ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል።

    • @welloyoutube6282
      @welloyoutube6282 3 года назад

      @@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
      አረባክሽ. ለዛ ነው ሙስሊሙን በፆም አንጀቱ
      በአስለቃሽ ጭስ ያስፈጠራችሁት

    • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
      @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 3 года назад

      @@welloyoutube6282 ያን መንግስትን ጠይቂ እየታሳደቡ ጾም እየታራገሙ ጾም ድንቄም ጾም አረብ ሀገር ያላችሁ በየሚድያዉ እሳትሽን ለኩሽ ስድም የፈለጋችሁትን ተናገሩ ሙያችሁ ነዉ ኢትዮጵያ ያሉ ሰላም ናቸው

    • @welloyoutube6282
      @welloyoutube6282 3 года назад

      @@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
      ስለ ፃም አላህ እንጅ አንች አይደለሽም
      ወኬ

  • @ballesorbulding890
    @ballesorbulding890 3 года назад

    ሁሉም አሸነፊ የሆነበት ክስተት

  • @danielabebe3779
    @danielabebe3779 3 года назад

    Hageritua yehulachinim nech hymanotachin bileyayim hulachinim yeandit enat ethiopia lijoch nen!

  • @abdurazakmume8324
    @abdurazakmume8324 3 года назад

    Lelaaw saw aymalakatim majlis bichaa
    Yane naw yammiluu akalat qidmiyaa yiqirta maxayaq allabatti

  • @peacelove283
    @peacelove283 3 года назад

    ከጥበቃው ባሻገር መንግስት ወጭውን እሸፍናለሁ አይነት የፖለቲካ ትርፍ ስሌት አይነፋም።

  • @hanatubehana2119
    @hanatubehana2119 3 года назад

    Wusha sharamuta yikrita lemini 😋😋😋

  • @hilt9788
    @hilt9788 3 года назад +4

    ክርስቲያን ማቸም ገፊ አይደላም ግን የቦታዉን ስም እንቀይራለን የምለው ዋሬ ማቸም የማይሳካ ነው

    • @samelsamel8656
      @samelsamel8656 3 года назад

      እሱንማ ታያለህ እንድያውም ቦታውን አትረግጡትም መስጅድ ነው ምንሰራበት

    • @hilt9788
      @hilt9788 3 года назад +2

      @@samelsamel8656 😂😂😂ምድረ ቅናታም ይሰውን ከምትመኙ ለምን ጨረቃ አደባባይ አትሰሩም ክፋት የበታችነት ስመት ኮ መጥፎ ነው አያድርስ ነው ምባለው የት እንደምጥል አይታወቅም ግን ኮ ለኛ ክብር ነው የምትጠሉትን መስቀል ቦታው ላይ እንሰግዳለን ስትሉን ኩራት ይሰማናል ያው ለመስቀል ካልሰገዳቹ ጀነት አትገቡም የተባላቹ ነው ምመስለው ነገሩ 😂😂😂😂😂

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 3 года назад +1

      @@samelsamel8656 ኢስላም ኦኮ ሰረቆነዉ እንጅ ሰረቶ አያቅም

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 года назад

      @@samelsamel8656 እረፉ

    • @Yoye156
      @Yoye156 3 года назад +1

      @@samelsamel8656 kkiikikikikikikikikikikik yehe yebetachenet semet meche new yemilekachu

  • @hilt9788
    @hilt9788 3 года назад +2

    እሰይ መስቀላችንን አከበሩልን ተመስጋን

    • @aminahbahlawy5948
      @aminahbahlawy5948 3 года назад +2

      እየሱስን በሙሉ ልባችን እንወደዋለን መገረፉን መሰቀሉን ብናስብ ምንም ችግር የለውም። ግን የተገረፈበትን አለጋ እና የተሰቀለበትን መስቀል ማምለክ በእስልምና ክልክል ነው። ጉዳያችን ከሱ እንጂ ከመስቀሉ ስላልሆነ። ለማንኛውም መጥቶ ከዚህ ሁሉ መኩራ ይገላግለን።

    • @ምኖረውለናተነው
      @ምኖረውለናተነው 3 года назад +5

      ክክክ እንካን መስቀላቹን ልናከብርላቹ ይቅርና እናተም ለምታክብሩት ታሳዝናላቹ እኛ እየሱስን እንዎደዎለን ግን መልክተንኛ እንጂ ግታ አይደለም።

    • @frehiwetyonas22
      @frehiwetyonas22 3 года назад +1

      @@aminahbahlawy5948 God bless u Aminah. ለሁሉም ይበቃል የሁሉም መብት ነው፡፡ እኛም በቅርብ የሁላችን ጌታ የሆነውን እየሡስን እናመልክበታለን፡፡

    • @aminahbahlawy5948
      @aminahbahlawy5948 3 года назад

      @@frehiwetyonas22 አምላክ ሁላችንም በሰላም ያድርሰን። አብረን ጎንለጎን ሆነንም ብናመልከው አምላክ አይከፋውም ሰይጣንን እንጂ።

    • @zam5991
      @zam5991 3 года назад +1

      አዱ ውሀ ይዞ ሲቀርብ አዱ እሳት ምን ይሻላል ዘድሮ

  • @oromiyaaforum1888
    @oromiyaaforum1888 3 года назад

    የጋራ ታሪክ የለንም

    • @Sm-xo7gm
      @Sm-xo7gm 3 года назад

      Tew ante eref be selam enenurbet

    • @oromiyaaforum1888
      @oromiyaaforum1888 3 года назад +1

      ለዚህ ትንሸ ነገሮች ያልተስማማቸው አንዴት የጋራ ምናምን ።አንደኛው ህዝቡን የሚ አጋጭቶ የመንግሰት አመራሩ ና ሚዲያዎች ኢቲቪ ወዘተረፈ

    • @speaktruth4169
      @speaktruth4169 3 года назад

      የጋራ ታሪክ ከሌለን እንዴት ተጋብተን ተዋልደን ኖርን ወንድሜ? ሁሉንም በፖለቲካ መነፅር ማየት ጥሩ አይደለም

    • @Sm-xo7gm
      @Sm-xo7gm 3 года назад +1

      @@speaktruth4169 betekekel ehe hwala ker astesaseb new abren nurnal lewdefitem be andenetena be ekulnet enenoralen

  • @yegnatube8092
    @yegnatube8092 3 года назад

    በሂወቴ እንደዚ ስሜታዊ ሆኜ አላቅም

  • @zeynebaali8133
    @zeynebaali8133 3 года назад

    endeh new ymemreben agereyegaranat

  • @adistube1
    @adistube1 3 года назад

    Minaw enante kalxachut bota ba masqal adbabyi flgachu ..... wusxachuu kfat baynor

    • @reemreem2594
      @reemreem2594 3 года назад +1

      አደባባይ ስለሆነና ስፋት ስላለዉጂ መስቀል ፈልገዉ አይደለም

    • @adistube1
      @adistube1 3 года назад

      @@reemreem2594 edaa ed adbabay ,..... min malet naw

    • @ibnutoyib2631
      @ibnutoyib2631 3 года назад +2

      @@adistube1 የበአል ስግደት የሚከናወንበት ቦታ ማለት ነው በ ዮኔስኮ የተመዘገበው እኮ የመሰቀል በአል እንጂ አደባባዩ አይደለም ሲቀጥል አደባባዩ የመንግስት እንጂ የቤተ እምነት አይደለም እንደው ቢሆንም ደግሞ ለኮንሰርት ለደጋፍ ሰልፍ ለለቅሶ ለኢሬቻ ዝም ተብሎ ዛሬ የኛ ጊዜ ለምን ቤተክሪስታኑዋ ደብዳቤ ላከች ሀ.ምቀኝነት ለ.ክፋት ሐ.ማን አለብኝነት መ.ሁሉም ምርጫውን ላንተ ትቻለሁ አንድ የማይቀር እውነታ ልንገርህ ነገ ኢድ አደባባይ(አብዮት አደባባይ) የኢፍጣር ብሮግራም ይካሄዳል ቢመርህም ውጠህ አጣጥመው

    • @adistube1
      @adistube1 3 года назад

      @@ibnutoyib2631 yeraschuu mamsret silmatchiluu naw enjji ..... saw layyi yemtinxlxlut damo yelbachun kifat silmnawq naw enjji esus ewnat nber ercha bikhed lelam bikhed endnate erecha adbaby alalum cewa yecwa zarochi nachew ..... enante gin bamjmryaw qan yelbachuu hasb taglxe gizee yeftawal hulunm bamatmnut masqal fitt masgdachuu lagna kibrachin naw gin min yadrgal laxfat hone enjji.

    • @ibnutoyib2631
      @ibnutoyib2631 3 года назад +3

      @@adistube1 መሰቀል ፊቴ ቢኖር ግድ አይሰጠኝም የምገናኘው ከጌታዬ ጋር እንጂ ከመሰቀሉ ጋር አይደለም ብራዘር እኛኮ ቦታው ይገባናል ይሰጠን አላልንም ነበር እናፍጥርበት እንጂ እስኪ በንፁህ ህሊና መልስልኝ ምን ቺግር አለው ቢፈጠርበት አላማው ግልፅ ነው ግብፅ ጎዳና ላይ 7000 ሰው በማሰፈጠር 1ደረጃ አሰመዝግባለች እኛ ባገራቺን 10000 በማሰፈጠር ክበረ ወሰኑን ለመሰበር ነበር ሀሳባቺን በዛውም ሰለግድቡ ዙሪያ አንዳንድ መፈክሮቺን በማሰማት ማለት ነው ታዲያ ይሄ ሀሳብ በምን እሳቤ ነው አሸባሪ የሚያሰብለን ሰለምስ ተብሎ ነው አታፈጥሩም ብለው ቴምር እና ውሀ የያዘ ፆመኛ ህዝብ ላይ አሰለቃሽ ቦንብ የሚወረወረው እንደናንተ ዜጎች አይደለንምን¿¿¿¿¿??????

  • @meryemmahammed8425
    @meryemmahammed8425 3 года назад +3

    የዓብይ (አህመድ) የሃይማኖት ፓለቲካዊ ቁማር አይሳካም ! ''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''
    ለአዲስ አበባ ዝም አንልም ! የአማራን ሕዝብ እና የትግራይን ሕዝብ ከጨፍጫፊዎች ለመታደግ ቆርጫለሁ !!! የሀገሬን ክብር የሚዳፈረውና አፍራሹን የኦሮሚያ ብል(ጽ)ግና - በኦርቶዶክስና በእስልምና ሃይማኖት ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት እስኪተውና እስኪታረም ድረስ በቆራጥነት እታገለዋለሁ !
    ******************************
    ሁለቱን ታላላቅ ሃይማኖቶችና የሀገር ምሶሶዎች አጋጭታችሁ ተጠቃሚ ለመሆን የምትዶልቱትን ትንኮሳ እስካላቆማችሁ - አይቀጡ ቅጣት ቀጥተናችሁ እንደ ዱቄት እንበትናችሃለን !!
    """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
    ዓብይ አመድ የጨቅላዎች አሰልጣኝ ትልቁ ጨቅላ እራስህን ምሁር ለማስመሰል የምትሰጠው - ሀሳብ - ማብራሪያ - መግለጫና ትንታኔ -! አይነፋም ! ! ! ! ክተት !

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 3 года назад

      ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ 🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉

    • @mulunege3781
      @mulunege3781 3 года назад +1

      ENGDI WEDEDSHM TELASHM ABYI 50 AMET YEGEZASHAL:: WEYANE EZBUN SIGEL SYCHFCHF YET NEBERSH

    • @ledeyagebrehiwot2171
      @ledeyagebrehiwot2171 3 года назад

      ዝበይ ድንጋ እራስ

  • @ልኑርበተስፋ-ጨ2ኸ
    @ልኑርበተስፋ-ጨ2ኸ 3 года назад

    እኔ እምለው ሙፍቲ የት ገባ

    • @hm3674
      @hm3674 3 года назад

      ከከከከከከከ እንቅልፍ ላይ ናቸው

  • @zm4713
    @zm4713 3 года назад

    Ere corona ahunem ale atejajalu. Ke hend hager enemar

  • @eskindertube1720
    @eskindertube1720 3 года назад

    ለምርጫ ሲሉ እንደሆን እወቅ next year የሚያቀምስህ የለም ፨ JUST እንዳትለምዱት ለማለት ነው

    • @abusir908
      @abusir908 3 года назад

      Endet yshalkal ? Behagerachen manem likelekelen aychelm Muslimum bekefelew genzeb nw yeteseraw.eyemererekm bihon watew.manem kemanem atbeltm.

    • @eskindertube1720
      @eskindertube1720 3 года назад

      @@abusir908 ሀገርክ መስጊድ ውስጥ ወይም ሌላ ቦታ እንዳሰግድ አልከለከችክም መሰቀል አደባባይ ይዞታው ኦርቶዶክስ እጅ ነው ሙስሊም ግብር ስለከፈለ ኦርቶዶክስ ይዞታ ላይ ይስገድ ሚል ህግ የለም ።እስኪ ልጠይቅክ ለምንድነው እስከዛሬ ለመስገድ ያልወጣቹት? ለምን ዛሬ? በፊት አባቶቻቹ ታሪኩንም ስለሚያቁ የሰው ስላማይነኩ ነው በተጨማሪም አባቶቻቹ በአላህ እንጂ በአመዲን ጀበል ስለማይመሩ። ። ወንድሜ የተናደድኩ መስሎህ ከሆነ ይሄን ልንገርህ አዲስ አበባ ውስጥ ሙስሊም 19% ነው። ኦርቶዶክስ ከውጣ አመዲን ጀበል አያድንክም። የሰውን ፈላጊ ሁላ ሁሌ ክርስቲያንን እንደ ታከካቹ በስመ አብ ለማንኛውም ምርጫው ይለፍ እና ደግመህ ትሰግድበት እንደሆነ እናያለን። ከቻልክ በእንግሊዘኛ ብታወራኝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም የአማረኛ ፊደል ክርስቲያንን ስለሚሰብክ አይመጥናቹም መጤ መልካም ጾም✌

  • @betiyabebe9266
    @betiyabebe9266 3 года назад

    Ethiopia Orthodox lemendenaw yekereta yeteyekahcew areeeeeeee wedayat eyehedene new gyed eko new mesekel ateweduem gen mesekel adebabayen tefelegalahce Ethiopia yemeyaferesat ye Ethiopia mesleme ye ameden gebale lhohce nahcew enayalen engedey

    • @theehfamily2939
      @theehfamily2939 3 года назад

      use your brain

    • @rahma2121
      @rahma2121 3 года назад +1

      Enshiallah be Allah fkad Ethiopia Islamawi mengst new yemihonew ok 💪💪💪💪💪💪

    • @Sm-xo7gm
      @Sm-xo7gm 3 года назад

      @@rahma2121 tey anchi erefi lhulachenm be hulachenem ytgnbach ager new emnsraw

    • @Sm-xo7gm
      @Sm-xo7gm 3 года назад

      Aybalm

    • @Danatube721
      @Danatube721 3 года назад

      ደንቆሮ ሁሉም ባይባልም እንዳድ ክፍል ቄሶችና ዲያቆኖች የተናገሩትን የፃፉትን ፍቢ ገብተሽ እይው የናተ ሰዎች የሚናገሩትን ያክል ሙስሊሞች ቢናገሩ የሚባለውም የሚደረገውንም ራስሽ ታውቂያለሽ
      አሸባሪው ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳድ ቄሶችና ዲያቆን ተብዬውች ናቸው
      ማንም ሙስሊም ኡስታዝ ወይም መምህር ሆኖ በቪዲዮም ይሁን በፅሁፍ በማያገባው በክርስትና ሃይማኖት ገብት ሲያቦካና ሲጋግር ታይቶም አይታወቅ ይህን ሁላችሁም ታውቃላችሁ።
      አትንኩን እንነካችሁም መስቀል ሆነ አብዮት አደባባይ ስምጂ ሌላ አይደለም ኢትዮጵያ የሁሉም ምድር ናት።
      አምላክ ምድርን ሲዘረጋ ይሄ መስቀል አደባባይ ይሄ ኢድ አደባባይ አላለም እኛ የሰጠነው መጠርያ ነው ስለዚህ አጉል ጥላቻሽን ከልብሽ አውጪው አይጠቅምም ያጫርሰናል እንጂ የሀይማኖት ጦርነት ቢነሳ ያንቺም የኔም ቤተሰብ ነው የሚያልቀው መከባበሩ እውነትን መቀበሉ ለእውነት መኖሩ ይሻላል።

  • @derejetaye4342
    @derejetaye4342 3 года назад +1

    አይ የከሽፈው መንግሥት ።

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 3 года назад

      አራጅ ሁላ

    • @derejetaye4342
      @derejetaye4342 3 года назад

      @@tadelechzerga4573 ዓሊ አብይ የአራጅ ስምሪት አቀነባባሪ።

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 3 года назад

      @@derejetaye4342 ኢስላም ከአላ ጀምሮ አራጅ አይደለ

    • @derejetaye4342
      @derejetaye4342 3 года назад

      @@tadelechzerga4573 መንጋው አትዘባርቅ' አርፈህ በርጫህን ስልቅጥ።

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 3 года назад

      @@derejetaye4342 ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ ከፍት

  • @beletekelem8545
    @beletekelem8545 3 года назад

    ay des aylm beteley ed adebabay yemtlut negere tastelalachuh achi

    • @rahma2121
      @rahma2121 3 года назад

      ,yemtastela ante neh eshi gedel gba !👎👎👎

  • @عبدالباريانور-ع1ه
    @عبدالباريانور-ع1ه 3 года назад

    አይ አቢይ ሰውን ማነጥህ ለከት ዬለውም ቅቤ አተወጠም እንጂ አለህ ያስረህን ይስጥህ