"ጥያቄያችን ፈረሳችን ቀይ ባህር ላይ ውሃ ስለጠጣ ከሚል ተራ አማህልሎ የሚመነጭ አይደለም" | ነፃ ሐሳብ - ክፍል 3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2024

Комментарии • 133

  • @teketellonsako5962
    @teketellonsako5962 Месяц назад +18

    ጋዜጠኛ ስሜነህ እና ምሁሩ አቶ ዘሪሁን ስለሠጣችሁን ዝርዝር ማብራሪያና ብዥታችንን ስላስወገዳችሁልን በጣም አመሠግናለሁ ፡፡ ኢትዮጵያዊ ነኝ፡፡

    • @AddisAdwa-8815
      @AddisAdwa-8815 Месяц назад

      ኢትዮጵያዊ ነህ 😂😂😂😂 ወይ ወያኔ ወይ የዘርሁን ቅጥር ነህ እመነኝ እንደዉሻ ግንባሩን ተብሎ ተደፍቶ ይገኛል

  • @alemayehum.mellese1257
    @alemayehum.mellese1257 Месяц назад +2

    What a brilliant man! Amazing explanations and forward looking!

  • @tgtak3916
    @tgtak3916 Месяц назад +9

    ድንቅ እይታ፣ በቂ እውቀት፣ አርቆ ማሰብ፣ የአገርና ሕዝብ ጥቅም ብቻ ያማከለ ትንታኔ ሆኖ አግቼዋለሁ👌እናመሰግናለን❗

  • @alishaamra7756
    @alishaamra7756 Месяц назад +3

    Hey,this guy's talk has a valuable substance!... ofcourse regardless of the issues raised about his political wherabouts..,,,,
    just talking about Here and now!
    Je vous Salue !!

  • @fikertesfaye2877
    @fikertesfaye2877 Месяц назад +5

    I thank you to Zerihun and Simeneh, excellent discussion

  • @nefisa17
    @nefisa17 Месяц назад +2

    I thank you very clear explanation may Allah bless our country

  • @RYAN-l2i
    @RYAN-l2i Месяц назад +6

    🇪🇹 ደስ የሚል ትንታኔ ነው እንዲህ ያለ ስንት ምሁር አለ ስለ - ሀገር ሁለም ስው ያቅሙውን ማድርግ አለበት

  • @asratminase6123
    @asratminase6123 Месяц назад +5

    Great discussion thank you both. Please do more episode
    like this.

  • @get8914
    @get8914 Месяц назад +10

    ጥሩ ውይይት ነው ትልቅ ነን ትልቅ እንሆናለን

  • @tedhs2282
    @tedhs2282 Месяц назад +2

    Dear Ato Zerihun ;
    It’s indeed an eloquent & insightful academic presentations delivered.
    Your clarity of thought, passion, precision & depth of knowledge made complex ideas accessible.
    Very much inspiring, Riki 🙏🏿

  • @amrekasshon2427
    @amrekasshon2427 Месяц назад +6

    ምሁርማለት እንደዚህ ነው እዉነቱን ስለ ሀገር የሚናገር ክብር ለአንተ።

  • @yosefasfawe2227
    @yosefasfawe2227 Месяц назад +1

    Amazing as usual with great content and articulation i salute you sir

  • @AshenafiPeteosKiya
    @AshenafiPeteosKiya Месяц назад +3

    ምን ዓይነት ነለፃ ነው? ከልቤ የወደድኩትና የተከታተልኩት ፕሮግራም ቢኖር ይህንን ብቻ ነው ዕድሜ ይሰጥልኝ አቶ ዘርሁን

  • @HafizHussenAhmed
    @HafizHussenAhmed Месяц назад +3

    Really Really I appreciate Ato Zerihun!!

  • @UnisonAot
    @UnisonAot Месяц назад +1

    Great!The sun is near to shine

  • @WasihunAlemayehu-o5r
    @WasihunAlemayehu-o5r Месяц назад +3

    በጣም የሚገርም ጥልቅ ትንታኔ !

  • @YasYas-r3q
    @YasYas-r3q Месяц назад +3

    አብይ ወላሂ ብልጥ ነው❤❤❤❤❤

  • @sinishawtakele985
    @sinishawtakele985 Месяц назад +3

    ገራሚ እውቀት ያላቸው ኢ/ያዊ ናቸው፣ስሜነህ እንደነዚህ ዓይነቶቹን ምሁራን እባክህ እየፈለፈልክ አሁንም አውጣልን፣አሁን ላይ አለን ምንልህ ጋዜጠኛ ነህ፣ስሜነህ አደንቅሀለው በርታ በርታ በርታ!!!

  • @habtugebrewolde6943
    @habtugebrewolde6943 Месяц назад

    Astonishing and astounding political analysis and logic friendly !!!!

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች

    ይሳካልናል! Every indicationconvinces me. ዕመኑ

  • @HabteBoy-y9b
    @HabteBoy-y9b 28 дней назад

    እናመሰግናለን

  • @ZACRO-y4n
    @ZACRO-y4n Месяц назад +1

    ትገርማላቹ የሰው ወደብ መመኘት የጎሮቤት ኣገር ወደብ የኛ ማለት ኣመጽ ነው ፈጣሪ ኣትፈሩም ትናንትና ኤርትራ በችግር ግዜ ደረሰችክን ስትሉን ነበረ ።ኣሁን ደሞ ከድሮ ጠላት ናት በስማም ።ህዝቡ ነው የሚገርመኝ ከሃቅ ኣይቆምም ከ ኣማጺዎች መቆሙ ።ጦርነት ከኛን ከናንተን በላይ የምያቀው የለም ።ከታሪክ እንማር እንጂ ።ሰላም እንዘምር ።ካልሆነ ሞኩሩት የሚሞት ይሞታል ባለቤትነት ግን ለባለቤት ነው።ለ ኣማጽ ኣይደለም ።

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 Месяц назад

    ደስ ይላል፡፡ የሁሉም ዘመን ምሁር መሆን

  • @ABENEZERTEMSGENTUMISO
    @ABENEZERTEMSGENTUMISO Месяц назад +10

    ስሜነህ ጥያቄ ጠይቀህ ስታበቃ ለእንግዶችህ ትኩረት እና ምቼት የሚነሳ እንቅስቃሴ አታድርግ 👌

  • @EfrataYared-v7m
    @EfrataYared-v7m Месяц назад +3

    ምናለ ፈጣሪ እንደዚ አይነት ምሁር ለቀጣይ ትውልድ የሚያስብ ቢያበዛልን

  • @sebeneBealfan
    @sebeneBealfan Месяц назад

    Respect Somalia 🇸🇴 sovereignty!!!

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች

    ኢትይፕጵያን ያሰበ እግዚአብሔር ሁሉንም እያቀነባበረ ይዞታል። ስሙ ይክበር። ይሳካል።

  • @YasYas-r3q
    @YasYas-r3q Месяц назад +4

    ሀብል ካገቱ አድርጎ ሲናገር መቀሌ እሜስታውስ አለ😅😅

  • @ChallaShokore
    @ChallaShokore Месяц назад +1

    ይህ የህወሓት አጨብጫቢ የነበረ አደርባይ የሚሚ ስብሀቱ ባለቤት ከየት ተገኘ ?

  • @yohanneswkidan6094
    @yohanneswkidan6094 Месяц назад +2

    Great!!

  • @danieltsegaye8541
    @danieltsegaye8541 Месяц назад

    ወረድክ አወያይ

  • @simretberhe729
    @simretberhe729 Месяц назад +2

    ወንበር ላይ ተቀምጠህ ቀላል ነው፡ ሜዳ ወርዶ መታገል ሌላ ነገር ነው።

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Месяц назад +8

    የወ/ሮ ሚሚ ባለቤት, የኢአህዲግ ቀንደኛ አቀንካኝ የነበረው ,,,, አሁን ደግሞ ብልፅግናን ደጋፊ .... አይ ኢትዮጵያ የማናየውና የማንሰማው የለም!!! 😅😅😅😅

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Месяц назад +8

    የመለስ የጭን ገረድ ጊዜው ያንተ አይደለም ጌታህ መለስ ነው ወደብ ያሳጣህ ድልብ መሀይም.

  • @JesusisMysavior-x7f
    @JesusisMysavior-x7f Месяц назад +4

    ድሮ ድሮ እያንዳንዱ ሙሁር ነኝ ታሪክ አዋቂ ነኝ እያለ ሲያወራ አፋችንን ከፍተን ምን አይነት ታላቅ አገር አለችን እያልን እንገረም ነበር አሁን አሁን ግን ለካ ማንም ከመሬት ተነስቶ አፉን ሲከፍት እድሜያችን ከሰላሳ በላይ የሆነው ሰውየውን በአካል አግኝተን ብንደፋው ደስታችን ወደር የለዉም በቃ ሁሉም በየዩቱዩቡ በየቲቪው ይቀባጥራል አንደኛ ነን ምንምን ይላል በቃ እሱ ጥሬ ስጋውን መንግስት ከጣለለት ሁሉም ኢትዮጵያውያን የጠገቡ ይመስለዋል መንግስትም 3/4ኛው ድሃ ስለሆነ እናዘምተዋለን ይላል የመጣው መንግስት ሁላ እሳት ከጎረቤትቹ ጋ እየጫረ እናቶችን የወላድ መካን ያደርጋል አንድ ቀን ግን የሮም አውዳደቅ መውደቅዋ አይቀርም ይቺ ሃገር ጋለሞታነትዋ በዝቶብናልና..

  • @YasYas-r3q
    @YasYas-r3q Месяц назад +3

    😂😂😂😂የያኔው ፌደራልስ ሀይል ሰብሳቢ በመቀሌ አየ ህዋሀት እደት ተበልተሻል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @awaken1701
    @awaken1701 Месяц назад +1

    በማር.የተለወሰ ምላስማ 🇪🇹 ን የሚያክል የለም😂

  • @tazabii5980
    @tazabii5980 Месяц назад +2

    Since the end of World War I recognition has frequently been granted through a voluntary act of the mother country or more recently through a collective act of the members of the United Nations.

  • @kefalegetahun1612
    @kefalegetahun1612 Месяц назад +1

    ለምን ወደ አሰብ መደራደር አልተቻለም? አቶ ስሜ ነህ ይህን ጥያቄ ብታነሳለት ጥሩ ነበር?

  • @zewisdom4822
    @zewisdom4822 Месяц назад +2

    ይሄ ሰውየ TDF ያሸንፋል ሲል አልነበረም እንዴ? አሁን ምን ተቀይሮ ነው?

  • @טסנה
    @טסנה Месяц назад +4

    መተጣጠፍ ከብልፅግና ወግኖ ቢዝነስን ማቀላጠፍ ይቻላል የዚህ ስው ነገር ይገርማል

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች

    Global age is un avoidable. Preparing your country to welcoming it in your best compateability position is the wisest to aim at.

  • @tagelelkan1780
    @tagelelkan1780 Месяц назад +4

    ሰውዬውን አጨብጫቢ በሚለው ነው save ያረኩት

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Месяц назад +1

    ዘሬውን ተሾመ ሚሚ ስባት ደና ነች

  • @mathewoszekarias9659
    @mathewoszekarias9659 Месяц назад

    Expert but limited to local knowledge and not to world reality! To me Zerihun is far away from international reallity.\ But I admire his sense of involving everyone and looking great!!

  • @MesfinDebela
    @MesfinDebela Месяц назад +3

    ይሄን ሰውዬ አብይ ተጠንቀቀው ! በወያኔ ዘመን ከሚሚ ስብሀቱ ጋር _ _ _ _ሲያደርግ የነበረ ነው !

  • @einhornwelt6571
    @einhornwelt6571 Месяц назад

    7:56 asire diste tideh andu liaribih yichilal yemichalew andun xidit bale melku cheriso wede miqetelew diest meschageru temerach yehonal.

  • @Biniam-o5t
    @Biniam-o5t Месяц назад

    ኢትዮጵያ መጨረሻው የለችም ሀሰት የሰው መሬት ስትመኛ ካንሰር ተቖራርጣለች አትዋሽ የለህምና ታሸንፋለች አታሸንፍም አላውቅም በኔ በኩል ናቲንግ ሙርከኛ ወታደር ይለባት ወራዳ አገር ነች ዋጠው ጋዜጠኛ ለባም እውነ

  • @Khm1103
    @Khm1103 Месяц назад

    Ask Zerihun does a horse drink salty water?

  • @Biniam-o5t
    @Biniam-o5t Месяц назад

    ይህ ጋዜጠኛ ብዙም አልናገርም ግን በጣም በጣም በቃ ለኒ ብልህና ለባም ሀሳቢ ሰው ነው እወደዋሎህ አደንቀዋሎህ አይፈራምና የተሰማው ይልተሰማው ሚጠይቅ ብልህ ሰው መላሹም ብልህ ነው እውቀት አለው አደንቀዋሎህ ቻው

  • @Khm1103
    @Khm1103 Месяц назад

    I use to watch him in TMH, he use to be a cadre

  • @efremmebrahatu8682
    @efremmebrahatu8682 Месяц назад

    ህልም ግን የዘመናት የተመነህ ።ትኖራለ ለዘላኣለም ሳትነካ ትሞታለ ።እኛ በባቦ እጅና በባዶ ሆድን ቺለን ያከበርናት ሃገራቺን ።እኛ የምናፍቅድ ብቻ ቃል ነዉ እሱ ዶሞ ቀይ ባሕር ኢያልኩም መነርነዉ

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 Месяц назад

    የተማረ ሰው

  • @Dav-Eth
    @Dav-Eth Месяц назад +2

    ENN የቀይባህር ጉዳይ ያነሳው መንግሥት ሳይጠነክር ነገር ለማበላሸት ነበር የሚገባው ይገባዋል

  • @loudestbeat
    @loudestbeat Месяц назад +2

    በመከራ የተገላገልነው ወያኔ ተመልሶ መጣ

  • @ሀገሬለኔ
    @ሀገሬለኔ Месяц назад

    ኢሄ ከርሳም በየት በየት ብሎ መጣ ጉድ እኮ ነው ህሊና የሚባል ነገር ጠፍ

  • @lealemworldnews
    @lealemworldnews Месяц назад +1

    ተደምርካል ለካ ፣ ይመችህ አባቴ ፣ ዛሚስ መቸ ይመጣል ? ይታሰሩ ከሚልት አንዱ ስሜንህ ይባላል ፣ እመነኝ

  • @solomonbekele4199
    @solomonbekele4199 Месяц назад +2

    አቶ ዘሪሁን በብዙ አጀንዳዎች ላይ ተጋብዞ እይታውን መናገር አለበት።በጣም ምሁር ነው

    • @mirosawgorecki9761
      @mirosawgorecki9761 Месяц назад +1

      ለእንዳንተ አይነት 4ኛ ክፍል

    • @solomonbekele4199
      @solomonbekele4199 Месяц назад +1

      @@mirosawgorecki9761 ለነገሩ ለእንዳንተ አይነት መሀይም የሚለው አይገባውም።ቻይኒኛ መሰለህ አይደል የሚያወራው ቀፎ

  • @anwaralemseged7884
    @anwaralemseged7884 Месяц назад

    Political parties all people most play

  • @sebeneBealfan
    @sebeneBealfan Месяц назад

    Very productive and arrogant analysis.

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 Месяц назад

    Enante eko dedeboch nachu key bahir ena Gidbu tawedadralachu? Gidibu eko yerasachu be meretachu new key bahir gin yesew ager mewrer new mikniyatu keybahir yenante aydelem yesew ager bahir mewrer mslet new silezih Gidibu enquan yerasachu huno sint tigle yaderegachu yesew ager bahir mefeleg min malet new hidu mokuru egna Eritrawyan demo zim blen anayachum. Behayl enquan werachu bityezu ande yEthiopia merkeb sitgeba be misile adrgen sinimeta andit yEthiopia merkeb endematigeba enadrgalen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @assefagebremichael4826
    @assefagebremichael4826 Месяц назад +2

    ሥጋ ጥራ ቢሉት፣ ጣፍያ።

  • @fitsumabraham4924
    @fitsumabraham4924 Месяц назад

    “ሉኣላዊት በሆነች ሶማሊ ላንድ” አላለም😂😂😂

  • @Zenatat
    @Zenatat Месяц назад

    Ethiopia think is the middle of the world history.

  • @berhegoytom1653
    @berhegoytom1653 Месяц назад

    rzerhun ante akatare last time you was supporting tplfand invited by tmh now you working for abie no one trust you 😊😊

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-8815 Месяц назад

    አይ ብልፅልግና ግራ የተጋባ እኮ ነው ይሄ ሰውየ ከ 9 ወር በፊት ቴዲ ርዕዮት ላይ ቀርቦ አብይን ሙልጭ አርጎ አየተሳደበ ነበረ

  • @belaywubie2496
    @belaywubie2496 Месяц назад +1

    እሄ ዘራፊ ሰውየ እዚህ መጣ ? Too much

  • @Kiki_African_Craft_
    @Kiki_African_Craft_ Месяц назад

    🗣️💪🏽♥️♥️♥️♥️♥️🔥🔥🔥🔥🔥🔥⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️♥️🇪🇹♥️🌍♥️🌏

  • @jacobjericho8667
    @jacobjericho8667 Месяц назад

    Remember This Dude 😅
    What a perfect pimp 👌 how can a man go this far lowww and be this kind of flip floppy omelette 🍳 😢

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 Месяц назад

    This journalist if he is , doe not know the word listening vocabulary. Be quit and listen. Then after they finish, ask question

  • @HuleAddis-q7h
    @HuleAddis-q7h Месяц назад

    Ye weyani wana Achebechabi yehon sewu

  • @yhdegomichael6924
    @yhdegomichael6924 Месяц назад

    Feres ke meche new chew weha yetetaw 😂😂😂😂😂
    Be tetefetro Ethiopia 0 I Q . New yeminbal eko be mikinyat new😢😢😢😢😢😢

  • @Zenatat
    @Zenatat Месяц назад +1

    Ethiopia have have opened big dorr for Egypt.
    You should be interested not what you are dreaming this days

  • @amanielaraia9033
    @amanielaraia9033 Месяц назад

    fesam agerih yale fano eyararateh huti ekelakelalehu eyalken new kizenam na na key bahir ye chew wiha astetiten be timih enidefahalen. tiru new yeha weriyachihu legna andinetin tinkare asfelagi new

  • @YitbarekEshete-i2j
    @YitbarekEshete-i2j Месяц назад

    ህዝቤ እዚዛም እዛም ሆነክ በዘር በሀይማኖት አትባላ መንግስት እየደከመ ያለው እንደፈለክ የምትሆንባትን ኢትዮጵያን ሊያስረክብክ ነው መእራብያውያን በጠነሱልክ ካርታ አትመራ እነሱ ለኛ መቸም አይተኙልክም ስለዚ በዚ ዘመን አድዋን በታሪክክ መድገም ከፈለክ አሁን ከመንግስት ጎን ሁን ከአብይ ጎን ሁን አይንክን ግለጥ ህዝቤ ንቃ ከሶሻል ሚዲያና ከቲክቶክ ውጣ አንተ ከመንግስት ጎን እንዳትቆም ወጥመዳቸው ስለሆነ ያደነዝዙካል ጌዜው አሁን ነው አራዳ መንግስት አለክ ከቻልክ እንደሡ አራዳ ሁን የመትመኛትን ኢትዮጵያን ከፈለክ ከመንግስት ጎን ሁን

  • @dannydan1287
    @dannydan1287 Месяц назад

    ነገ የሚፈርስ ሀገር እየሰራህ ስለ ቀይ ባህር ታስባለህ ? የ5 አመት እድሜ የለህም 4 ቦታ ልትሰነጣጠቅ ኢትዮጵያ.

  • @danielgebreselassie7986
    @danielgebreselassie7986 Месяц назад

    Genbo ras leflafi

  • @kidane6417
    @kidane6417 Месяц назад

    😂😂😂😂 batamn batamn eithopa tefrsalc weda 44 melaflf yicalal ltadnat atclm

  • @AkranMesfin-ne5cc
    @AkranMesfin-ne5cc Месяц назад

    Ayhochi

  • @sebeneBealfan
    @sebeneBealfan Месяц назад

    Shame on you both!!!

  • @alemunegussie7806
    @alemunegussie7806 Месяц назад

    Stupid death game analysis, don’t brag as if you know politics. Your survival is at the mercy of other nations. Claiming neighbors port means contemplating sue side. the crime of aggression as one of the "most serious crimes of concern to the international community", and provides that the crime falls within the jurisdiction of the International Criminal Court (ICC). By the way Are you Seyoum Teshome brother? As name coincides both Propagate awkward mess in front of camera, shamelessly.

  • @sebeneBealfan
    @sebeneBealfan Месяц назад

    Tesfegnoch!!!😂😂😂

  • @DanielBegashaw-xw9hh
    @DanielBegashaw-xw9hh Месяц назад

    የአረብ አብዮት በተጀመረ ግዜ ግድቡ ተጀመረ የሚለው እሳቤ ስህተት ነው ግድቡ
    የተጀመረው ከዛ በፊት ነው

  • @luckydad7339
    @luckydad7339 Месяц назад

    Delusional. 😂

  • @amiromar3861
    @amiromar3861 Месяц назад

    የሰው አገርን በወረራ መያዝ አይቻልም

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Месяц назад

    Brother Zim Bileh Tultula Atinfa Alem Multi Polar Eyehonech Aydelem Hulum Menged Wede Eyerusalem focus Yemiadergut Addis Uni Polar Alem Bae Medahnialem Kristos Limeseret SileHone Naw . Accept Christ

  • @bereket4mereti
    @bereket4mereti Месяц назад +1

    ስሜነህ ከመቼ ወዲህ ነው እንዲህ የማንም ካድሬ መጫወቻ የሆንከው ❓❗️ ባለፈው አንተ አለቃው መሆን ሲገባ አሁን አለቃ የሆነው ያ ጀዝባ መሀመደሰ ሀሰን አሁን ወደብ አግኝተኛል ብሎ አይኑን በጨው ታጥቦ ሲዎሽህ ዝም ብለህ ስትመለከተው ስሜነህ ምን ነካው ነው ያልኩት 🤔🤔🤔

  • @RedAb-gy7sd
    @RedAb-gy7sd Месяц назад +1

    እንዴ ይሄ ሰውየ😂

  • @Zenatat
    @Zenatat Месяц назад +1

    Eritrea trays to be friend with Ethiopia and it end with destruction of Eritrea.

    • @dani-is9cr
      @dani-is9cr Месяц назад

      #ኤርትራ ከለው ከሃዲ የኢትዮጵያ መንግስት ወዳጅነት ኣትፈልግም ኣታደርግም ስለሆነም ነው የዘጋችው፡ ኣሁን ብመሬት ላይ እያየነው ያለ የኢትዮጵያ መጥፋት ነው ያለው መሪም የመጨረሻ መሆኑ ነው!!

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h Месяц назад

      ​@@dani-is9crewekete alba malete leke yanete ayenetu new! Zeme aynekzem

  • @Zenatat
    @Zenatat Месяц назад +1

    Whay Somalia should be ethiopian no Somali?
    Ethiopia the most Ugley country to be part of.

  • @oneeritrealoveeritrea332
    @oneeritrealoveeritrea332 Месяц назад

    ኣጨብጫቢ

  • @NatureinChange
    @NatureinChange Месяц назад

    Trying to justify a move that you want to make in the 21st century using the law of the 17 and 18th-century status quo of the newfound land and colonialism is ridiculous. FYI, at that time, there were no UN, AU, EU, and others. Do you know why those organizations were made to exist? It is amazing how you, a so-called political analyst, convince yourself that such obsolete concepts can be applied to the Ethiopian-Somaliland case. It is sad that after all these years, Ethiopia has failed to produce a rational political who can guarantee its national interest in a sustainable way. It is better to have a firm plan B now that the immature move has backfired all over.

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Месяц назад

      It is a nonsense comment

  • @bereket4mereti
    @bereket4mereti Месяц назад

    የህዳሴ ግድብ እኮ 🇪🇹 ሙሉ መብት ነበራት አላት ፤ ባለቤትም እኮ ነች 🤔 ምንድነው የምታወራው ❓❗️ ቀይባሕር በምን መለኪያ ነው ከህዳሴ ግድብ ጋር ለማነጻጸር የምትሞክረዉ❓❗️ ትናንት ዛሬ አይደለም 👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️

  • @ritaberhan-gl9xr
    @ritaberhan-gl9xr Месяц назад

    Why is the world still feeding you. Wasn't it just yesterday your foreign minister was humiliated in the world stage by his own citizens while he was there to beg for food to feed his people. This is your history give the world a break try to feed your people.. Bring unend to the suffering of your Amhara people.

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Месяц назад

      Tsilla shabia komoker comment. Erteria is the poorest nation in the horn, africa and world 🌎 erteria is the puppet of Egypt 🇪🇬

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Месяц назад

    ሱማሌ ላንድ የሱማሌ ግዛት ነው ወደባችን አሰብ ነው አብን በህውሃት ስህተት አጣን አብን ማስመለስ ነው በሰው ግዛት በሱማሌ ላንድ ምንም ማምጣት አንችልም

  • @anonymoususer9755
    @anonymoususer9755 Месяц назад +2

    መሀይም።

  • @dawitghebremeskel552
    @dawitghebremeskel552 Месяц назад

    የአበርዬንጠባሳ ያላየ በእሳት ይጫዎታል በዚሁ ቀጥሉ አላርፈ የለች ጣት ምናምን እንደሚባለው መጨረሻላይ 4አገር ትሆናለህ ማን ያምናችሁል በአለም ፈርደቤት የፈረምከው ሳታከብር በተናጠል ማን ነው ውል ከናተጋር የሚደርገው

  • @zewduAsifaw-yf4uy
    @zewduAsifaw-yf4uy Месяц назад

    Way of life,🤣
    ምን እየተኾነ ነው?
    ሀገር የፀና አቋም በሌላቸው ፥ሰዎች እትተነተንም ።

  • @jonnyleo5355
    @jonnyleo5355 Месяц назад

    ዝተት