የአገር ልብሴን እንዴት አጠብኩት- Meaza TV- Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #MeazaTV #Ethiopian ##Cleaning

Комментарии • 63

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 года назад

    ዋው መአዝዬ እንዴት የሚያማምሩ የሀገር ልብሶች ናቸው በውሀ ይለቅ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 года назад +2

    ማዓዚ ሁለገብ ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን 👍👍👏👏

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 2 года назад +1

    መዓዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ
    የባጉን ሊንክ አስቀምጭልን?

  • @nebiyuruth2471
    @nebiyuruth2471 2 года назад +5

    You are so smart and strong.

  • @ትብለጥአዱኛ
    @ትብለጥአዱኛ 2 года назад

    የኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም አመሰግናለሁ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ

    አሪፍ ነው ይኸ ነገር በሀበሻ ቀሚስ አልሞከርኩትም ግን ለጡት ማስያዣ ቶሎ ለሚቀደዱ ልብሶች እጠቀምበታለሁ አሁን ቀሚሴን አጥባለሁ ኢንሻ አላህ

  • @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 2 года назад +2

    መአዚ እንኳን ደህና መጣሽ በአዲስ ቲቪ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺልን

    • @meazatv7371
      @meazatv7371  2 года назад

      አመሰግናለሁ

    • @Ababacolongo
      @Ababacolongo 2 года назад

      መአዚ እንኳን አደረሰሽ እንዳንቺ መቀነስ እፈልጋለው ግን ቶሎ ብሎ ፊቴ ነው የሚቀንሰው ምን ትያከሽ

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 2 года назад

    መዓዝዬ የአገር ባህል ልብሱን ያጠብሽበት ባጉን ሊንኩን እባክሽ አስቀምጭልን?

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 года назад +1

    በሁሉ ነገር ብቃት ያለሽ ሴት ስወድሽ የኔ ጠቃቃ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад

    በጣም ጎበዝ መአዚዬ ጠንቃቃ ንፁህ ሴት ታስደስታለች 💕💕👏👏👍
    ቀሚሶቹ ያምራሉ በይ ለገና እና ጥምቀት አንዱአን ላኪልኝ😀😀💕💕
    በእድሜ በጤና ልበሽው 👏

    • @meazatv7371
      @meazatv7371  2 года назад

      ሀሀሀሀ አሜን

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад

      @@meazatv7371
      😀😀 መአዚ የአንች አንዱ ቀሚስ ለኔ ሁለት ይሆናል እረጅም ስለሆንሽ 😍😘 ለቀልድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🌷

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 2 года назад

    መአዚ የአበሻ ልብስ ጨርቁ ጥሩ ከሆነ በጥንቃቄ ከታጠበ ምንም አይሆንም የድሮ የእናቶቻችን የአበሻ ቀሚስ አስር አመት የሞላው እንኳን ከአሁኑ የአበሻ ቀሚስ እጥፍ ይበልጣል ከአሁኑ ጋር አይገናኝም ጥሩ ዘዴ አሳይተሽናል ተባረኪ መልካም የገና በአል ከነቤተሰቦችሽ ይሁንልሽ

    • @meazatv7371
      @meazatv7371  2 года назад

      አሜን ለአንችም መልካም በአል ውዴ

  • @marthagelaye6157
    @marthagelaye6157 2 года назад

    መአዚ ስሙ ምን ይባላል ማጠብያው እባክሽ ንገሪን

  • @semharkiros2619
    @semharkiros2619 2 года назад

    Happy new year my Sister
    Good job

  • @genethana1145
    @genethana1145 2 года назад +1

    Meazya swdshe kalat ylgnm

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 2 года назад

    Yes I have short and curly hair and love my own hair don’t like wigs

  • @tekuameworkb9600
    @tekuameworkb9600 2 года назад

    Er meazi ende hager bet bemezefezefiya etebiw ena meskya laye adergiw

  • @yedinglelij42
    @yedinglelij42 2 года назад

    ማዝዬ እንዴት ነሽ የባህል ልብሶችሽ ያምራሉ ማጠቢያ ከረጢቱ ስሙና የት እንደሚገዛ ንገሪን

    • @meazatv7371
      @meazatv7371  2 года назад

      ስሙን እስክሪኑ ላይ አለ Amazon

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +2

    እኔም ብዙ ጊዜ ሳይታጠቡ የቆዩ የሐበሻ ቀሚስ አለኝ እስቲ ለማጠብ እሞክራለሁ::👏🏽👍🏽🙏🏽

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 2 года назад

    እሺ የኔ ቆንጆ

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 2 года назад +1

    ክብዛት ጥራት ሲያምሩ ልብሶቹ በፀጉርሽ የበለጠ ውበት አለሽ እኔም ዊግ ብዙ አይቀበለኝም

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 2 года назад

    Ene huleye bemascen new yematebew menem honobegn aywokem

  • @abigaelmehari9118
    @abigaelmehari9118 2 года назад

    Selam ehte ye habesha kemis alfo alfo bicha yehone matfiya kale ebakish xaflign thank you

  • @tariquarejebo2384
    @tariquarejebo2384 2 года назад

    Please mazey matebiyawne yet hndegezash linkun lakilg

  • @znashtefera3844
    @znashtefera3844 2 года назад +2

    በርች የእኔ ቆንጆ

    • @meazatv7371
      @meazatv7371  2 года назад

      አመሰግናለሁ ውዴ

  • @Sarasara-ub3xz
    @Sarasara-ub3xz 2 года назад +1

    እንዴ ስጀመር ያሃበሻ ልብስ ማነው አይታጠብም ያለዉ? በማሽን ይሁን በእጅ ምንም አይበላሽም

  • @mahletamare9795
    @mahletamare9795 2 года назад

    መአዚ please ሌዘር ሶፋሽን በምን እንደምታፀጂ ብትነግረኝ❤️❤️❤️

    • @meazatv7371
      @meazatv7371  2 года назад

      ብዙ ቀን ሞቅ ባለ ውሀ በንጽህ ውሀ አልፎ አልፎ Home Depot የገዛሁት የራሱ ማጸጃ ና ሽቶ አለው እሱን እጠቀማለሁ

    • @mahletamare9795
      @mahletamare9795 2 года назад

      Eshi meaziy thanks yene sew akbari

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 2 года назад

    በጣም ይታጠባል

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat 2 года назад +1

    👌👌👌👌💕💕💖

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 года назад

    ላንቺም መልካም የገና በአል

  • @zelalemasefa5317
    @zelalemasefa5317 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏👸
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰህ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @felekechnebso2731
    @felekechnebso2731 2 года назад

    በጣም አሪፍ ነው ላስቲኩን የት አገኛለሁ?

    • @meazatv7371
      @meazatv7371  2 года назад +1

      የመጀመሪያው ኮመንት ላይ

    • @felekechnebso2731
      @felekechnebso2731 2 года назад

      @@meazatv7371 አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 2 года назад +1

    ላንችም መልካም በዓል ከነቤተሰቦችሽ ይሁንልሽ

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 2 года назад +1

    ማንእንደተፈጥሮ

  • @hanakidus
    @hanakidus 2 года назад

    ማአዚ dollar tree store አል እሺ እኔም ከዝያ ገዘቼ ነወ የማጠበው ኔቱን ውይም ክርጢቱን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 года назад

    Wow

  • @enkuwondimu7052
    @enkuwondimu7052 2 года назад

    Tsegursh artefishal ayasfelgewm.

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 года назад

    ❤️❤️❤️

  • @esmerhailu8353
    @esmerhailu8353 2 года назад

    👌🏽💐

  • @እናትEnat
    @እናትEnat 2 года назад

    አርቴፊሻሉ ፀጉር ግን ብዙም አያምር ፀጉርሽ በቂሽ አሮጊት ነው እኮ ያስመሰለሽ 😄

    • @meazatv7371
      @meazatv7371  2 года назад

      እረ ምቾት እንዴት እንደሚነሳ

  • @yayaayele2128
    @yayaayele2128 2 года назад

    ፊክ ፀጉ አልወድም ይቅርታ

  • @bintkedir3854
    @bintkedir3854 2 года назад

    በጃችሁአጥቡም

  • @meazatv7371
    @meazatv7371  2 года назад +5

    Lingerie bag-Amazon

    • @zelalemasefa5317
      @zelalemasefa5317 2 года назад

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @mekidesnegash5010
    @mekidesnegash5010 2 года назад +2

    🤣🤣🤣🤣🤣 sitiwerewiriw motiku