በመተት (በአፍዝዝ አደንዝዝ) የሚሰርቀው ሌባ በአዲስ በአበባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Don't Forget to subscribe our channel and to stay updated.
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited

Комментарии • 460

  • @Mirezema-Tube
    @Mirezema-Tube 2 года назад +4

    በእውነት ትልቅ ትምህረት ነው እኔም ዛሬ እንዲህ አይነት ነገር እንዳለ አወኩኝ በየሱስም ስራው ይፍረስ 😭

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 4 года назад +103

    የማታቁትን ሰው እጅ አትጨብጡ:: ይህ ነገር በኔ ወንድም ላይም ደርሷል:: ነጮች ቢሞቱ የማያውቁትን ቀርቶ የሚያውቁትንም አይጨብጡም:: ባህላችን አይደለም ግን የማናውቀውን ሰው ጨብጠን ችግር ውስጥ ከምንገባ ቢቀርስ!!

    • @rosew930
      @rosew930 4 года назад +4

      ማን ነው ነጮች ቢሞቱ የማያውቁትን ሰው አይጨብጡም ብሎ የነገረሽ? ለማንኛውም ዝም ብለሽ የማታውቁትን አትጨንጡ ብለሽ ከመከርሽ ይበቃሽ ነበር። ስለማታውቂው ህዝብ አውቃለው ብለሽ የማይሆን ነገር ከምታወሪ። ደሞ ነጮች እንኳን መጨበጥ እህ ካልሻቸው የህይወት ታሪካቸውን አይደል እንዴ የሚያወሩት።

    • @kumneger6418
      @kumneger6418 4 года назад +5

      rose w የማታውቀዊውን እንደምታወሪ የማቀው ኢሱ የሚል ስም እያየሽ አኒቺ ማለትሽ ነው ሴት ነሽ በሚለው ልሂድ ሮሴ ስለሚል:: እድሜ ልኬን የኖርኩት ከነጮች ጋር ነው አሁንም ከነሱው ጋር እነሱ አገር ነው የምኖረው ብዙ ሃገርም ጎብኝቻለው በደንብ አውቃቸዋለው ፊልማቸውንም ተመልከቺ መጨባበጥ የሚባል ባህል ወይ ሰላምታ የላቸውም በቃ የሚያስፈልገውን ሰላምታ በቃል ይሰጣሉ:: እኔ ስራ ቦታ የሞሉት እነሱ ናቸው ስሜን ጠርተው በፈገግታ ሃይ ሳም ይላሉ ሌሎቹኑም እንደዛ በቃ:: ይሄ የመንግስት ዲፕሎማሲ መጨባበጥ ከህዝብ ጋር አያገናኘውም:: ሃበሻ ነው በእጅ በትከሻ በጉንጭ ምናም የሰላምታ ጋጋታ የሚያወርደው ያውም እኮ ለዚህ ለውሸት ፍቅር ነው ዞር ሲሉ በሃሜት ለሚጨፈልቁት:: ለማንኛውም ምክሩን እንጂ አቃቂርሽን ትተሽ መጨበጥሽን ለማቆም ሞክሪ!! ክፉ ነገረኛ ነገር ትመስያለሽ 🤷‍♂️

    • @naomimadisa1266
      @naomimadisa1266 4 года назад +2

      I agree with you white people have a term called 'personal space', you just can't make phisical contact out of no where. 👍

    • @kumneger6418
      @kumneger6418 4 года назад +2

      Naomi madisa That’s right, thank you Naomi...

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 4 года назад

      @@rosew930 ተሳሳትሽ እማ ነጮች በፍፁም ከፈገግታ ዉጭ አደለም በእጃቸዉ ሊጨብጡሽ በትከሻቸዉኳን ሰላም አይሉሽም ይልቅ አንቺ ነሽ የማታቂዉን የምታወሪዉ ሀበሻ ነዉጂ አጉል ባህል ይዞ የሚኖረዉ

  • @mekonenmekonen6321
    @mekonenmekonen6321 4 года назад +83

    ውዳሴ ማሪያም ፀልያችሁ ና ፀበል አይናችሁን ፊታችሁን እጃችሁን በፀበል አሻሽታችሁ ከቤታችሁ ብትወጡ ማፍሰዝ አይችሉም ።በሰይጣን ነው አፍዝልኝ ብለው ሲሉት ያፈዝላቸዋል የማይፀልይ ሰው ከሆነ።

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 4 года назад +2

      ትክክል

    • @salamsisay9455
      @salamsisay9455 4 года назад +2

      ልክ ነው ድርሳነ ሚካኤልን በቦርሳቹ ይዛቹ ውጡ የሴጣን ስራ ይከሽፋል

    • @temiesolo8666
      @temiesolo8666 4 года назад

      Ewnet new

    • @genitube1438
      @genitube1438 4 года назад

      ትክክል

  • @rafitube2628
    @rafitube2628 4 года назад +97

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ግን ሴቶቹ የሚያወሩበት ፓርት አስፈላጊ አይመስለኝም ምክንያቱም ተራኪው በበቂ ሁኔታ ይገልጸዋል ይመስለኛል ።

    • @salamdubai6966
      @salamdubai6966 4 года назад +2

      ያዎለማብራራትመስለኝ

    • @user-gf8bj5ij1g
      @user-gf8bj5ij1g 4 года назад +4

      ያስፈልጋሉ ያብራራሉ ሰውየው በጣም ደስ ይላል

    • @rafitube2628
      @rafitube2628 4 года назад +2

      አወ ግን እራሳችን የፕሮግራሙን መልእክት መረዳት እንችላለን እሱን ነው እየነገሩን ያሉት

    • @rafitube2628
      @rafitube2628 4 года назад

      @@user-gf8bj5ij1g አወ ተራኪውን እኔም እወዳለሁ

    • @kidistbeelay994
      @kidistbeelay994 4 года назад +2

      Ewnte new alasefelage new lemserezem yemselegale yemetekemute

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g 4 года назад +16

    ሲተርክ ድምጽ ደስ ይላል ሴቶቹ ሲያብራሩ ደስ ይላልተባረኩ

  • @user-ew8pm5zs9g
    @user-ew8pm5zs9g 4 года назад +43

    እራስን ማጥፋት ለምንም ነገር መፍትሄ ሊሆንንአይችልም እራስን ማረጋጋት ነው የሚበጀው

    • @kidesttagey8182
      @kidesttagey8182 4 года назад

      እኔም አጋጥሞኛል ግን ፖሌስ ሠቀብኝ

    • @robaly8140
      @robaly8140 4 года назад

      Medra toltola

  • @user-hr2uy2tl3w
    @user-hr2uy2tl3w 4 года назад +17

    ሰዎች ሲያወሩ ብዙጊዜ ሰምቻለሁ እግዚአብሔር ከዚህ ይሰዉረን

    • @hanang7517
      @hanang7517 4 года назад +1

      እኔም ሰምቻለው በምን ችሎታ ነው አልገባኝም ግን

  • @tesfabogale2151
    @tesfabogale2151 4 года назад +3

    በመጀመሪያ ደረጃ፣ በጠባቂያችን የሁሉ ሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከልብ ማመንና የማያቋረጥ ዕለታዊ ጸሎት ማድረግ፤ ሠይጣንን አጥብቆ መቃወም ይገባናል ። ፕሮግራሙም እጅግ አስተማሪ ነው። አቂአራቢዎች በርቱ እያልሁ፣ በደረሰው አደጋ እጅግ አዝኛሁ ።

  • @africabeyene6795
    @africabeyene6795 4 года назад +7

    እኔ የሚገርመኝ ስለማናውቀው ሀገር ፖሊስ የምታወሩ የሚመስለው በጉቦ እና በትእቢት በተወጠረ ህዝብን የማያከብር ፖሊሲ ባለባት ሀገር እንዲ አሳምራችሁ ስታቀርቡ ትንሽ አትሳቀቁም በዛውም ስለሚደበድቡት ተናገሩ

  • @tamrathile4293
    @tamrathile4293 4 года назад +8

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የሳዝናል

  • @user-td7rx4qp1f
    @user-td7rx4qp1f 4 года назад +4

    አላሀምዱሊላህ ሙስሊምላደረገኚ አምላኬምስጋና. ይገባውከደዚህ. አይነቱንአስከፊውን አፀያፊየሆነውን ድርጊትይጠብቀናል. አላሀምዱሊላህ. አለዲነልኢስላምም

    • @milelmm4640
      @milelmm4640 4 года назад

      ከፉቅራዎች ሲህር ተጠንቁ

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 года назад +13

    አይገርምም ይሄንን ታሪክ ጎረቤታችን አጋጥሟታል ራሳችሁን ጠብቁ

    • @eagle4452
      @eagle4452 4 года назад +3

      አረ የ ሀበሻ ግፍ በጣም እየበዛ ሂዶል ። እኔ ያደኩባት ኢትዪጽያ ሊላ ነበረች ።

    • @birukayele04
      @birukayele04 4 года назад

      @@eagle4452 ቤቲዬ

  • @seadahussen201
    @seadahussen201 4 года назад +67

    አላህ ከደዚህ አይነት ቆሻሻ ስራ አላህ ይጠብቀን አስደራጊም አድራጊም ኢሻአላህ የስራችሁን ታገኛላችሁ ለዚች አጭር እድሜ ሺ አመት አይኖርምም

    • @muluwork2113
      @muluwork2113 4 года назад

      ልክ ነሽ ባያወሩ የተመርጠ ይሆን ነበር

    • @shhsssgsgsy9621
      @shhsssgsgsy9621 4 года назад

      Tekikele neshe ehete demome
      Leziche achere edmeye

    • @user-qt2ht3vh2x
      @user-qt2ht3vh2x 4 года назад

      በተለይ ሂወትን ለገዘብ አይደለም ማጥፍት ለምን ፍጣሪ እያለ እኔ አላጠፈም ካመነች ትመን ካላመነች ከሷ እጠፋለው እጂ እራሲን አላጠፋምፍጣሪም አይምርኝ

    • @user-xb6pk7li7u
      @user-xb6pk7li7u 4 года назад

      አይዞሽ bra ሰይጣን ለእግዚአብሔር የቀረቡትን ብቻ ነዉ ማሣት የሚፈልገው አትስጊ፡፡

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c 4 года назад +5

    ኦ አምላኬ ሆይ ከንደዚህ አይነት ነገር ጠብቀን በትክክል ከፍዝ አደንዝዝ እማ አለ እርግጠኛ ነኝ

  • @beti1237
    @beti1237 4 года назад +83

    እንደነዚህ አይነት ወንጀለኞችን በእስር ሳይሆን በሞት ነበር መቅጣት

    • @tsebahnurga7880
      @tsebahnurga7880 4 года назад

      ዋው አራፍ

    • @user-oh3sk9ji3i
      @user-oh3sk9ji3i 3 года назад

      ነበር ባይሰበር እኛ መቼ ህግ አለና 😭😭😭😭💔

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 4 года назад +37

    እስኪ በእውነተኛ ታሪክ ላይ ከተመሰረተ እና ታሪኩ እውነት ከሆነ እውነተኛውን ወንጀለኛ አሳዩን!? ከዛ ወንጀል ይቀንሳል! ካልሆነ የሌብነትን ጥበብ ከማስተማር ውጭ ምንም አይፈይድም!

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 4 года назад +1

      .

    • @beshaagetachew6887
      @beshaagetachew6887 4 года назад +1

      Ehee yeqoyer tarki new kee policy tabya wosdo new yemserut tadiya unetagna wun wonjelegna keyet endiya metut tifelgiyalesh

  • @eagle4452
    @eagle4452 4 года назад +70

    ከ አንበሳ ይልቅ ሀበሻን ነው መጠንቀቅ ። አረ ህዝቡ ምን ነክቶታል እያደነዘዙ ደሀን መዝረፍ

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 4 года назад +3

      Kkkkkkkk bewnet seytan eko sew yasfra jemrwal hooo seytan betbel yewotal

    • @eagle4452
      @eagle4452 4 года назад +2

      @@eyerusgirma9811 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አረ ይመችሽ ያልሰማሆትን ነገር ነው የነገርሽኝ
      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እግዚአብሄር ይባርክሽ የሳምንት ሳቅ ነው ያሳቅሽኝ

    • @nasman2203
      @nasman2203 4 года назад +1

      kkkkkk hunet bileshal

    • @birukayele04
      @birukayele04 4 года назад +5

      ።።ክክክክክክክክ ቤቲዬ ልክ ነሽ ነብሴ።ሀበሻ መርዝ ሆነናል እኮ ።

    • @heteyigv7483
      @heteyigv7483 4 года назад +2

      @@birukayele04 እውንት ነዉ የኔ ጋድኝ ሁለት መቴ ዘጠና ብር ወስድውባታል አያደርስ ነዉ

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 4 года назад +20

    የኢትዮጵያ ልቦች ግን እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ

  • @bibleisonlytrue7493
    @bibleisonlytrue7493 4 года назад +5

    Thank u its teaching us a lot . love u yen konjowoch 😍😍😍 weddded new yemaregachu

  • @user-xx4qq2vf2v
    @user-xx4qq2vf2v 4 года назад +44

    ጥለን ለምንሄደው አለም በክፋት መሞላታችን ያሳዝናል

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n 4 года назад +2

      Agare mediru endazihi ayenate naw yabazaw selfish becha azenalaw hulame😭😭😭😭

    • @user-xx4qq2vf2v
      @user-xx4qq2vf2v 4 года назад +1

      @@user-of8gj2di6n በጣም ከምር ሰው ፈጣሪውን ትቶ በሌላ ሆነ እምነቱ

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 4 года назад +1

      Edu awo rakutachinin metan erakutachinin endehalen

    • @user-xx4qq2vf2v
      @user-xx4qq2vf2v 4 года назад

      @@siwadedumelyayet474 እውነት ነው

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 4 года назад +1

      Edu tamryalesh
      Ke wedet gidim nesh??

  • @memelove7962
    @memelove7962 4 года назад +4

    ሟርት መተት ጥንቆላ ድግምት አስማት ማንኛዉም የሠይጣን ተልእኮ በጌታ በእየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን አሜን

  • @hiwotmehari9119
    @hiwotmehari9119 4 года назад +49

    ምንም ቢሆን የወላጅን ቦታ የሚተካ የለም ከወላጅ ጋር ብትኖር ኖሮ በጭንቀት ተወጥራ አማራጭ አታ ለ58 ሺ ብር እሯሷን ባላጠፋች ነበር ።ሌባው ግን የስራህን ይስጥህ

    • @salamdubai6966
      @salamdubai6966 4 года назад +2

      በትክክል

    • @banmi2591
      @banmi2591 4 года назад +2

      Tikkil mani ende wolaje

    • @khadijaismaeel1842
      @khadijaismaeel1842 4 года назад +1

      በጣም አይ አይ ብለው ዝም ነበር የሚሉት የኔ እህት ጭንቅ አላት

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 года назад

      በትክክል እናቷ ብትሆን ከልጅ አይበልጥም ብላ ትተዋለች

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 4 года назад +7

    ፈጣሪ ከእንደዚሕ አይነት ጉድ ሰውረን እናመሰግናለን

  • @sebleasers8942
    @sebleasers8942 4 года назад +30

    እኛ ሀበሾች በጣም ያልታወቀብን መጥፎዎች ነን

    • @wagayedesalegh4501
      @wagayedesalegh4501 2 года назад

      ወንጀል አይነቱ ይለያይ እንጂ የትኛውም አለም ላይ አለ ሀበሻ ብቻ ነው እንዴ ወንጀል ሲሰራ የታየው እኛ ሀበሾት ማለት ምን ማለት ነው

  • @ushermk6745
    @ushermk6745 4 года назад +2

    Bexam New Emadenkachi Sele Dehaw lefeto adari Hezebachen Mekomachu Ye Hager Shekem Yehonewen Wenjelgna Be Mulu Wagawen Magnet alebet Bay Negn Ewenetem Ye Programachu Sem Erasu Bexam Des Yelal ( Sele.Hewet) God Belss all of Ye Sele Hewet program akrabewochi Be Mulu ke Ciaf eske Ciaf Kexlubet Endateselechu Egzabeher Amelak le Hulum Meles alew Thank's 😍👍

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 года назад +2

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው።የሠው ሂይወት አይመለስም ገንዘብ ግን እንደምን ብሎ ተገተው ከሰሩ የመለሳል የሠው ሂይት ግን አየመለስም።

  • @meskermtareknge3916
    @meskermtareknge3916 4 года назад +7

    በህይወቴ መተታም ሰዎችን እፈራቸዋለው አላህ ይጠብቀን ሰው አይመስሉኝም ውላ

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k 4 года назад +4

    ፈጣሪ ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነት ሌቦች ተሰፋ የሚያጨልሙ

  • @negashdesta7200
    @negashdesta7200 4 года назад +33

    ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው ፣ያስተምራል።ነገር ግን ይህ ሰው ምን በማድረግ ነው የሚያደነዝዘው? ከየት ተማረው? የጥንቆላ፣ የመተት ወይስ ሌላ ፤ ይህንን ለማቅረብ አትፍሩ። ለምን የሀይማኖት ሰዎችን ጋብዛችሁ አትጠይቋቸውም?

    • @samhaile1638
      @samhaile1638 4 года назад +4

      በጣም ትክክል።

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 года назад

      አራ ይህ ክፍ መንፈስ በእየሱስ ስም ይመታ የዘሬ ሶስት ከተናሽ ወንድሜ በዚው በሀሽሽ 60ሺህ ብር ወስዶል ከዛም ቤተስቦቼ ደውሎኝ በሀሽሽ ይዞት ብሩን በመውሰድ ወንድምሽ በሆስፓተል ተኝቶል ስሉኝ በድንጋጤ በአራብ ቤት ውስጥ በጩሀት እራስን ስትኩኝና ትንሽ ተራጋግቼ ወንድሜን ላውራው ስልክ ስጡት ብያ ስስጡ ምንም ማውራት አይችልም ነበር እኔም ብሩን ይዞት ጋደል ይግብ ዋነው የእሱ ጤና ነዉ እኔ የምፈልገው ብየነገርካቻው ከሶስት ቀን ብሃላ ነዉ ማውራት የቸለው

  • @lialahabdu8625
    @lialahabdu8625 2 года назад

    ስለህይወቴ እህቴን እንደዚህ አድርጎ ነው ስንትአመት ሰው ሃገር የሰራችበትን የወሰደባት ፈጣሪ ይፋረዳቸው

  • @daviddada548
    @daviddada548 4 года назад +4

    New subscribers i love your program awesome job love 💕 ❤️ 💗

  • @BabyBaby-xi1pd
    @BabyBaby-xi1pd 4 года назад +1

    በጣም ነዉ የሚከብዳ ጎራቤታችን እንደዚህ ዳርሶበታል በጣም ነዉ የሚከብዳው

  • @hiwwILoveEthio
    @hiwwILoveEthio 4 года назад +6

    እግዚአብሔር ሆይ አንቴው ጠብቀን ከክፉ ሰውራን ያሰዝነል

  • @lidiyakassa8286
    @lidiyakassa8286 4 года назад +6

    The security man deserves a lot of thanks he did good job

  • @zedzado5665
    @zedzado5665 4 года назад +11

    ናዝሬት ላይ ፍቅረኛየን እንደዚህ አድርገውታል መኪናየን አቁሜ ልክ ስወርድ ሁለት ልጆች መተው ሰላም ሲሉኝ አስታውሳለሁ ከዛ በኃላ ግን አላውቅም አለ ናዝሬትን ስዞር አድሬ ጥዋት ላይ እራሴን ሳውቅ ስልኬን 30ሺ ብር ወስደውብኛን አለ ለማንኛውም ጥንቃቄ አድርጉ

  • @nmnhn9155
    @nmnhn9155 4 года назад +1

    በጣም እናመሠግናለን አረፍ ትምህርት ነው

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 4 года назад +7

    ሴይጣን እግዚአብሔር ይገስፀው! ያሳዝናል ታሪኩ

  • @user-mf5mz7rz5s
    @user-mf5mz7rz5s 4 года назад +7

    አዎ እዬ ወንጀል ወንድሜም ደርሶበታል ወደ መገናኛ ሁለት ወጣቶች ናቸው የዘረፉት ስልክና ብር እራሱን አያቅም እንዴት እንደተወሰደበት

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቀን ዘመኑን ዋጁ የመጨረሻው ጊዜ ላይ ነን ከሰው ይልቅ ገንዘብ ነግሷል እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @gemz3359
    @gemz3359 4 года назад +2

    በውነትብዙሠው እንደዚህ ሢል እሰማለው ግን እውነት አይመሥለኝም ነበር አቤት ግ ፍ በጣም ታሣዝናለች ባለታሪካ በውነት

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 4 года назад +2

    እኔም የማውቃት ልጅ ትልቅ ሰውዬ ጨብጠዋት እያወላለቀች ሰታ ስትነቃ ነው የያወቃት
    እግዚአብሄር ይጠብቀን

  • @gebretsadikalebel4805
    @gebretsadikalebel4805 4 года назад +1

    this is true, this happened to my cousin. thank you for making people aware of this.

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 4 года назад

      No such thing buddy! If you are a timid person, anything is possible!

  • @salamsalam6769
    @salamsalam6769 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @munafshaya6231
    @munafshaya6231 4 года назад +1

    Thanks god 🙏🙏🙏🙏

  • @reewreew770
    @reewreew770 4 года назад +1

    ትክክል ነው በኔ በራ ሴ ላይ የደረሰብኝ ትልቅ ታሪክ አለኝ ቦታው ርቼ አካባቢ ውነት ነው እንዳትጠራጠሩ ተጠንቀቁ ።

  • @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
    @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 года назад +3

    ያሣዝናል እግዚአብሔር ክንደዚህ አይነት ይሥዉሪኝ

    • @senirobe4797
      @senirobe4797 4 года назад

      አያድርስ ፈጣሪ ይድረስልኝ በጣም ከባድ ነው

    • @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
      @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 года назад

      @@senirobe4797 ምን አችም ተእታለሻል እነየ አንድቀን ተእታልሌለው አንድቀን ደግም ማን እደወሰደብኝ እራሡ አላውቅም ወረቄ መጥፍቱን በ3ቀኑነው ወረቅቤት ሆጅ አሶይችነበረ እዛው ይውሰድብኝ አላውቅም

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f 4 года назад +11

    ይሄን ነገር ሰው ሲነግረኝ አላምንም ነበር ይገርማል 50ሺህ ተብሎ ራስን ማጥፋት ስንት ሚከፈልበት መንገድ ነበር ለነገሩ በሰአቱ ጥሩ ሐሳብ አይመጣም ክፋት እንጂ!!!!

  • @end2endx
    @end2endx 4 года назад +6

    በጨረሻ ዋናውን ወንጀለኛ ማሳየት ነበረባችሁ።

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 4 года назад

    እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ነው የምያሳዝን ነው

  • @AdiskonjoTaday
    @AdiskonjoTaday 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይሰውረን

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 4 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭ውይ.በጣምያማል.ነብሰሸን.ይማረዉ.😭😭😭😭😭

  • @mamush2245
    @mamush2245 4 года назад +2

    እባካችሁ ጉዋደኝነት ለደስታ ግዜ ብቻ አይደለም የእውነት ተመካከሩ የሴትም ሆነ የወንድ በችግር ሰአት በሀሳብ እንኩዋን ከጎናችው ሁኑ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Год назад

    እኔ በስደት አገር ኣፍዝዝ ኣደንዝዝ ድግምት ተሰርቶብኝ በጣም ንቁ ፈጣን አስተዋይ ቆንጆ ነበርኩ ግን ምን ዋጋ አለው ከአንድ የምቀርበው ምንም ዓይነት ፍቅር ሳይኖረኝ ለእንደዚህ ዓይነት ነገር እራሴን ሳላዘጋጅ ሰፈር ቀይሬ ስሄድ ሰፈሬ ልያይ በመጣ ቀን እንደማንኛው ጋደኛ ልያየኝ እንደመጣ ኣስተናግጀ ለመሸኝት ነበር ሐሳቤ እሱ ግን አድሮ ርካቤ ፈፅሞ ሄደ ምን ፍላጎቴ ፍቃዴም አልነበረም በዛች ሌሊት ፅንስ ተፈጥሮብኝ ለ 4(5ዓመት ምንም ሳይታወቀኝ ሆዴ እየገፋ መጣ የሚረዱኝ ሆስፒታል እንዲወስዱኝ በመጠየቅ ሄድኩኝ ሲነገረኝ እርግዝናው ትልቅ መሆኑን እጅግ ነው የደነገጥኩት በድንጋጠ ውስጥ እያሎህ ኣእምሮየ ነቃ የሆንኩት አላውቅም ሰውየዉን ምንም የፍቅር ግንኝነት የለኝም በእንግድነት የመጣ ሰው ነው እኔ ብዙ ዓላማ አለኝ አስወጡልኝ ብየ ተማፀንክዋቼው በጣም ግራ ገብቶኝ ከእኔ እቅድ ፍትጹም የሚሄድ አልነበረም ሰዎች ግን ሜንታል ናት ወደ ማለት ሄዱ እኔ ግን ድንዛዜው ሲለቀኝ ግራ ተጋብቼ ነው እርግዝናን የምያህል ትልቅ ነገር ገና ለአገሩ እንግዳ ሁኝ ብዙ ፕላን ስለነበረኝ ደንጋጠ ነበር የ 5ወር ልያስወርዱልኝ የነዘነዝክዋቼው እና እኔ ይህ ኣፍዝዝ ኣደንዝዝ የሚባል ነገር እንዳለ እስከዛሬም ጦሱ እንዳለቀቐኝ ምስክር ነኝ ለሰዎች የስራቼው እሱ መድሀኒኣለም እጥፉ ዋጋ ይስጣቼው 💔💔💔😨😨😨😨

  • @user-lp6nf2tj9f
    @user-lp6nf2tj9f 4 года назад +3

    እኔ የምለው ግን ሰዎችን በሚያፈዙበት ነገር መጀመሪያ እንዴት እራሳቸውን አያፈዛቸውም

  • @user-cr5cu2my8c
    @user-cr5cu2my8c 4 года назад +1

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይሰውረን
    እኔም እንዲህ የገጠማቸውን የዩንቨርስቲ ተማሪዋች ላይ አይቻለው ደብረዘይት ደሞ በጣም ይበዛሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን 😥

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 4 года назад +3

    ዉይ ወንጀል ወንጀል ለዉጥ የለለበት ፍትህ የለለበት ሀገር ተቀምጠን ምን አዲስ ነገር እንፈልጋለን
    ብስሪ pls ሜካፕሽን ቀንሺ እማኮ እንዲሁም ቆንጆ እኮ ነሽ

  • @Saad-jp5cl
    @Saad-jp5cl 3 года назад +1

    እኔም ስልኬን ምን እንዳስነካኝ ሳላውቅ አንስች ሰጥችውለሁ ከወሰደው ከትንሽ ደቂቃ ቡሃላ ራሴን ሳውቅ ስልኬ የለም እረ ሰንቱም ደፍሮኛልም አላህ መኖራውን ገነም ያድርገው ለማንም ሳልናገር እዚህ ደረስኩ ለምን ጠፋብሽ ሲሉኝ ግን አስደውይኝ ብሎኝ ብየ ተናገርኩ

  • @end2endx
    @end2endx 4 года назад +10

    ግራ የሚገባኝ ወንጀለኛነቱ የተረጋገጠን ሰው ለምን ከለላ እንደሚደረግለት ነው። Name and shame them.

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 4 года назад

      You know why? Because there is no such a thing. They can't prove it scientifically. It's just their imagination playing with them. You know they still believe drinking bleach will kill you (bleach burns your stomach lining but doesn't kill an adult human being, NEVER...)

  • @shimlesberihun697
    @shimlesberihun697 4 года назад

    ትልቅ ሽልማት ለዘበኛዉ እና ለፖሊስ ሌባዉ ማረሚያ ቤት ሳይሆን በአሠቃቂ ሁኔታ መገደል አለበት የልጅቱ ሁኔታ እጅግ በጣሙን ዉስጤን አሞኛል ተሠምቶኛል እባካችሁ ሰዉን እጅ ገንዘብ ቤዛ ነዉ አክስቲቱ ቸር ብትሆን ልጅቱ እራሷን አታጠፋም ነበር ፀፀቷን ይዛ ቀረች እጥፍ ትመልስላት ነበር ልክ እንደማዉቃት ሆኘ ነዉ ያለቀስኩኝ ነብስሽን በገነት ያኑርልን አሜን ፕሮግራሙ እጅግ አስተማሪ ነዉ።

  • @lidulidka6859
    @lidulidka6859 4 года назад +8

    አንዳንድ አክስት እጎት ምናምን ውይይ አያድርስ ነው

  • @munafshaya6231
    @munafshaya6231 4 года назад

    I love these program god bless you guys hope people learn from those stories

  • @robelsenay6300
    @robelsenay6300 4 года назад +3

    ኣንድ ገበን ከተፈጸመ ፋጻሚው በትክክል ሱሙ መልኩ ኣድራሻ ቲቢ ጋዚጣ መውጣት ኣለበት

  • @d12oneify
    @d12oneify 4 года назад +11

    dihnet metfo new

  • @aragaw172
    @aragaw172 4 года назад

    ባህር ዳር ማንጎ መናፈሻ አካባቢ አንድ ቀጭን ቀይ ልጅ ይህን ማጅክ የሚጠቀም ሰው አለ፡፡ በተለይም ካርታ ምናምን እያሳየ ምን እንደሚያደርጋችሁ አታውቁም፡፡ ፖሊሶችን ጠቁመንበት ለጊዜው ሲያፈላልጉት ዘወር ቢልም ተከታትላችሁ ያዙት ስንላቸው አንይዝም አሉን፡፡የሚገርመው ነገር የተዘረፉት ሁሉም አፍረው ይሄዳሉ እንጅ ለፖሊስ አያመለክቱም፡፡ እኔም ሞባይሌን ሰጥቻለሁ፡፡
    በጣም ነው የሚያደነዝዙ፡፡ እኔም ከብዙ ደቂቃ በኋላ ነው የነቃሁ፡፡ ስለዚህ እባካችሁ ተጠንቀቁ፡፡

  • @tigistsarah9605
    @tigistsarah9605 4 года назад +11

    እኔ100ሺህ ያህል ሰዘርፈ የት ነበር ፖሊሰ ደግም ኢትዮጵያ ወሰጥ ህግና ፖሊሰ አለ ወሬ ብቻ ፖሊሰና ሌባው አንድ የሆነበት ዘመን

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 4 года назад

      ፓሊስ ጠንቁዋይ አይደለም ህብረተደቡ የሀይማኖት አስተማሪ ማህበረሰብ ቤተሰብ ኮትኩቶ ካላሳደገው ወደ ከተማ ፍልሰት ካልቀነስ የስራ እድል ካልተመቻቸ እና ስው ካልተለወጠ ሌብነት አይቀርም

    • @omardemon1284
      @omardemon1284 4 года назад

      ገዘብ አይደልዴ ሰርታበከፋላት መሙትየለባትምነበር

  • @fuo6048
    @fuo6048 4 года назад

    ፈጣሪ ሆይ ከዲ አይነት አሰቃቂ አደጋ አተው ጠብቀን ምናይነት ጭካኔ ነው ለዝች አጭር እድሜ እዴ መጨከን ኡፍፍፍ😭😭😭

  • @tube-vu9yz
    @tube-vu9yz 4 года назад +11

    አክስት ጥሩ ብትሆንም ጥሩ ናት አትባልም

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад

      የህት ልጅ አሳድገሻል መሰል ምነው ከነከነሽ

    • @tube-vu9yz
      @tube-vu9yz 4 года назад +3

      @@fgdbbfffbnbdhb2848 አላሳደግኩም ግን በጣም ነው ምሳሳላቸው .ግን ወላጅ ቤት ለምን አመሸሽ ብለው ቢቆጡሽ ምንም ሳይመስልሽ አክስት ቤት ሲሆን ግን ሌላ ስም ይሰጠዋል ማንም ቤተሰብ ትምህርት ሳጨርሺ የፍቅር ግንኙነት እንዲኖረው አይፈልግም ምክንያቱም ላንቺ ካላቸው ፍቅር ነው እንዳትበላሺ ትምህርትሽ እንዳይስተጓጎል ነው .አክስት ስትቆጣ ግን በዳይ ትባላለች

    • @alemderesmaderesms6478
      @alemderesmaderesms6478 4 года назад

      Ewent new

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 4 года назад +1

      @@tube-vu9yz ዉይ የኔ አክስቶቼ ከእናቴና ከአባቴ በላይ ናቸዉ በስመአብ ክፉአቸዉን አያሰማኝ ለኔ ሁሉ ነገሮቼ ናቸዉ በማሪያም ኡፍፍፍፍ

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 4 года назад +1

    ጥባቃዎቹን አደንቃለሁ ፣እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ደሃ ዘራፊዎች ።ልክ ነው ህብረተሰቡ ሁሉም ወንጀል መከላከል አለበት።

  • @beruktawitalemayhu7795
    @beruktawitalemayhu7795 4 года назад

    በጣም ያሳዝናል ወይ የሌብነት አይነት እግዚአብሔር ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነት ነገር

  • @evangelizethem1826
    @evangelizethem1826 4 года назад

    Great. Teaching

  • @blenadnan2528
    @blenadnan2528 4 года назад +4

    I just got something from the story , how ugly and nasty is POVERTY 😥

  • @sarayousef2021
    @sarayousef2021 3 года назад

    ይህ ታሪክ አም ላይ ደርሷል ጂቡቲ እያለሁ የአደራ ገንዘብ ሳይቀር ነው የሰጠሁት ከግማሽ ሰአት በሃላ የባነንኩት ጓደኛዬ አልተቀማሽም ብላ አስከፈለችኝ ከዛ ብሀላ በተደጋጋሚ ሌሎችም የኔው ተመሳሳይ ሲያጋጥማቸው ወንዶች በምልክት ስንነግራቸው ባስ ቦታ አግኝተው ቀጥቅው ከጣሉት በሃላ ሞቷል የሚባል ወሬ ሰማን

  • @girmafeyisa9437
    @girmafeyisa9437 4 года назад

    Thank you BISRE KONJO Tiru melikt new

  • @munafshaya6231
    @munafshaya6231 4 года назад

    I know those think long time in Ethiopia 40 years a go my friend in piasa sad

    • @bpnoah463
      @bpnoah463 4 года назад

      Hhhhh ayezosh ruclips.net/video/4yNEC5Abx20/видео.html👈👈

  • @jamila27binaga99
    @jamila27binaga99 4 года назад +2

    እንደዛይነት ሚበዛወ ጦር ሀይሎች አየር ጤና አለም ባንክ ካራ ሚባሉ ቦታወቹ ያሉ ሌቦችን ተጠቀቁዋቸዉ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 года назад +1

    ከ ተናካሽ ውሻ.... አበሻን ሽሽ... እኛው በ እኛው ነን እንደ
    ድመት የምንበላላው.... ኡፍ አንጀቴን... በላችው....?ወይ ጭካኔ
    እንዲህ ጨካኞች ሁነናል ማለት
    ነው... ወይ እህቴ ነፍስ ይማር
    አቤት ክፋት አቤት አቤት.. አፍፍፍ
    😭😭😭😭💐... እንዲህ አይነት
    አፍዝ አደንግዝ የሚያረጉትን
    ጨካኞች በ አደባባይ እጃችውን
    በ ገጀራ መቁረጥ 😳😳😳

  • @abelking6858
    @abelking6858 4 года назад +9

    እኔግን በጣም ሚገርመኝ ባንክቤቶች አከባቢያቸው ወይም ፊት ለፊቱ ለምንድን ነው ሴኩሪቲ ካሜራ ማያደርጉት ምክንያቱም ሌባ ያውቃል ባንክ ቤት ስትመጣ ገንዘብ ለማውጣት ወይም ለማስገባት እንደሆነ ። አሁን ታሪኩን እንዳየሁት እስከ ባንክ ቤቱ ድረስ መቶ ነው ወንጀል ሲፈጽም የነበረው አሁን ጠባቂዎቹ እንዳጋጣሚ ባያዪት በምን ይታወቅ ነበር ?
    ሴኩሪቲ ካሜራ ቢኖር ግን ተበዳዩ ብቻ ሲያመለክት ሰውዬው የያዛል ።

    • @rosew930
      @rosew930 4 года назад

      አንቺ ደግሞ ከየት የመጣሽ ነሽ ባክሽ? የት ሐገር ያለሽ መሰለሽ ሴኪይሪቲ ካሜራ ባንኮች ለምን አያስገጥሙም የምትይ? ደፋር!

    • @bettytesfaye4308
      @bettytesfaye4308 4 года назад

      @@rosew930 😂😂😂😂😂😂😂

    • @abelking6858
      @abelking6858 4 года назад

      @@rosew930 ምነው ካሜራውን ከባንኮች ጋር ስታወዳድረው በጣም ርካሽ ነው 7 መቶ € ዩሮ ነው

    • @abelking6858
      @abelking6858 4 года назад +2

      @@rosew930 በቢሊዮን ብር ትርፍ እየጋጠ ካሜራ መግዛት ያቅተዋል ደፋሩስ አንተ ነህ ወይ አንቺ ነሽ

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 года назад +4

    እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @fetitube9478
    @fetitube9478 Год назад

    እረ ቢስሚላ ወላህ ወደ ኢትዮጵያ ሳልመጣ ፈራሁ ጉድ እኮ ነው እሺ የት እንሂድ ምን አዪነት ጭቅላቲቹዉ የሊላቸዉ እፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭 ያማል

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 4 года назад +1

    ይገርማል እኔም እውነት አይመስለኝም ነበር
    ያጎቴ ልጅ ታክሲ ውስጥ ሰአቷን ፈቶ እስኪወስድ አላወቀችም ያወቀችው ስትወርድ ነው እውነት ዛሬ አመንኩኝ 100%

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 4 года назад

      በጣም የተራቀቀ ኪስ ማውለቅ አለ, ደንዝዤ ፈዝዤ ብሎ ነገር የለም... ህዝቡ ፈሪ ስለሆነ, ተሰረቅኩ ተሸወድኩ ማለት አፍሮ እንዲህ አረጉኝ ምናምን እያለ ይዋሻል!

  • @fasikafasika9003
    @fasikafasika9003 Год назад

    ፈጣሪ ይስውረን

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 4 года назад +12

    Don’t shake stranger hands guys. This happened to my brother too. White people never do this handshake 🤝 staff...

    • @user-xm2pu4hg6r
      @user-xm2pu4hg6r 4 года назад

      በአማርኛ ይበቃሽ ነበር

    • @rosew930
      @rosew930 4 года назад

      Who told you white people don't shake hands. That is the first thing they do. Do you even know what you are talking about?

    • @ziziyebest48
      @ziziyebest48 4 года назад +1

      Kazi hulu egziabhir yitebken malet

    • @hummokay5968
      @hummokay5968 3 года назад

      I hate when ppl say white ppl ...... if you wanna give an advice just say it . Don’t tell me white ppl are better than you.

  • @Imra671
    @Imra671 4 года назад +3

    ሴቶች ኒቃቢትስ ከሆናቹ አላህ ይጠብቃቹዋል

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 4 года назад +3

    💚💛❤ጥሩ፣መረጃ፣አመሰግናለው

  • @naeemaemam7489
    @naeemaemam7489 4 года назад +1

    አላህ እደዚህአይነትን አላህያጥፋልን ያረብ

  • @leuldereje9190
    @leuldereje9190 4 года назад

    God kesetu yehone yetebekegn 🙏

  • @weldshweldegebriel11
    @weldshweldegebriel11 4 года назад +1

    ግን ኮ እንዴት እንደሚያደነዝዛቸው ምን እንደ ሚጠቀም ኣልነገራቹንም

  • @misganawtasew3576
    @misganawtasew3576 4 года назад +2

    እኔ በንድዚህ አይነት ነገር እላምንም!!
    እግዚአብሔር እረኛየ ነው።

  • @toniethio1119
    @toniethio1119 4 года назад +1

    እሺ እንዴት ነው አፍዝ አደግዝ የሚሰሩ ሰዎች ከየት ነው የሚያመጡት ማለት እምነት ነው ቆሪጥ ነው

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 3 года назад

    What is his magic? What kind of material he had used?

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd Год назад

    ይህ እውነት ነው ጎድኛየ አርብ አገር ለፍታ ባዶ አድርገዋታል ማሀል አዲስ አበበ ሰላም አላት ከዛ አታቅም ክባንክ ነው ያስወጧት እውነት ለመናገር እኔ ጓደኛየን አላመንኳትም ይሚገርመው እህ ታሪክ ክቤት ሲገባ ያእኒ አመንኳት ጓደኛየን

  • @21MarYam
    @21MarYam 4 года назад

    2011 መጨረሻ ላይ እኔም ቦርሳዬ ውስጥ ከፍተው ሞባይሌን ወስደው ቦርሳዬን ዘግተው ሄድ ቆይቼ ቦርሳዬን ብከፍተው የለም ያክስቴም ልጅ እንዲሁ ሁለት ሶስቴ እንዲሁ አርገዋታል አምላክ ይጠብቀን

  • @Mirezema-Tube
    @Mirezema-Tube 2 года назад

    ድሬ ዳዋ ውስጥ በጣም ቡዙ አሉ ግን ለመጠቆመሰ ለሂዎቴ ፈራወሰ በኔ የደረሰ በናንተ አይድረስ

  • @user-gv9ht7vl7b
    @user-gv9ht7vl7b 4 года назад +2

    ይህ አይነት ድርጊት ወንድሜ ላይ ደርስዋል
    ይህን ስለ ማቅ የማላውቀውን ስው እልጨብጥም

  • @adistube283
    @adistube283 4 года назад +1

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @yonathananley1556
    @yonathananley1556 3 года назад

    እኔም አጋጥሞኛል የምር ልደታ ጋር ታክስ እየጠበኩ አንዱ መጥቶ ሰላም ብሎኝ ጨበጠኝ ከዛ Nokia 3110 mobile በእጀ ይዥ ነበር አምጣ አለኝ ሰጠሁት ታክስው መጣ ገባን ከተወሰነ ጉዞ በሃላ እንደ ሰመመን አርጎኝ ነበር ነቃሁ ስነቃ ከአጠገቤ የለም ሞባይለን እንደ ወሰደኝ አወኩ ምንም ማድረግ አልቻልኩም ያለ ፈርማታው ከታክሲው እያለቀስኩ ወረድኩ እና ምን ለማለት ፈልገ ነው አድስ አበባ ውስጥ በተለይ ህዝብ በምበዛበት አከባቢ ታክስ ተራ ከባንክ ቤት ስትወጡ በምንም ተአምር የማታውቁትን ሰው እንዳትጨብጡ አሁንማ ብሶባቸዋል ወገን ተጠንቀቁ :: እኔ ስላጋጠመኝ ነው ታርኬን ያካፈልኳችው

  • @imtihalhayile4393
    @imtihalhayile4393 3 года назад

    እውነት ነው እኔም በአንድ የቤተሰቤ አካል ላይ ተመሳሳይ ድርጊት ተፈጽሟል ግን የኔን ትንሽ ለየት የሚያርገው አብርዋት እቤት ድረስ በመሄድ ጌጥዎችዋን እቤት ያስቀመጠችውን ገንዘብ ሰታው ነው የሄደው ስትነግረን በጣም ለማመን ተቸግረን ነበር በጣም ያሳዝናል ታሪኩ ረጅም ነው ግን እኔም ከማውቅው ትንሽ ላካፍላችሁ ብዬ ነው ከንደዝህ አይነት ፈተና አላህ ይጠብቀን

  • @keepright5232
    @keepright5232 4 года назад

    Bisrat-you are way better without too much make up that completely change to a different person.

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 2 года назад

    በጣም ያሳዝናል😭😭😭 ይሄ ለብነት የኔንም እናት ዘርፈው አንድ ብር ሰተው ሸኝተዋታል ያሳዝናል የኛ አገር ሌብነት እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @hewaithewait9859
    @hewaithewait9859 4 года назад

    በጣም ያሣዝናል እዉነት