መንፈስ ቅዱስ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 09 JULY 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июл 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @samuelasresiofficialc...
    #samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
    Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 39

  • @user-ht9of5zr3c
    @user-ht9of5zr3c 24 дня назад +1

    አሜን አሜን አሜን ሰለሁሉም ነገርየሰራዊትጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ቃለሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏💙💙💙

  • @sarakassa8155
    @sarakassa8155 24 дня назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ ባንተ ብዙ ተምረናል አውቀናል እግዚአብሔር ይሰጥልን እናመሰግናለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q 24 дня назад +4

    አሜን: ክብር: ምስጋና: ለልዑል: አምላካችን: ለእግዚአብሔር: ይሁን: ❤❤❤ አባታችን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን ፣ በኦርቶዶክስ: ተዋህዶ: ሃይማኖታችን: ጸንተን: እንድንኖር: መንፈስቅዱስ: ይርዳን: አሜን:❤❤❤

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f 21 день назад

      አሜን አሜን አሜን አባቴ መንፈስ ቅዱስ እንዳስብህ እርዳኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetachewGhirmay
    @GetachewGhirmay 24 дня назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ሳብ ረዘም ያድርግልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለኛም የልቦናችን ዓይን ያብራልን አሜን አሜን አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 23 дня назад

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን ይህን ቅዱስ ቃሉን በልባቸን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏ሰማይና ምድርን የፈጠረውን ሰውን ሰው አርጎ የፈጠረውን ጨለማን የሚገፈው ባዶነትን የሚያስወግደውን አድራጊ ፈጣሪ የሆነው ምንም እንከን የማይገኝበት ጠባቂየችን ለኃያሉ ጌታ ለእግዚአብሔር አጽናኝ ለሆነው ለመንፈስ ቅዱስ አንድ ልጁን እኛን ለማዳን የላከውን ለኛ ሲል በመስቀል ላይ የተሰቀለውን ለጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ክብር ምስጋና ይሁን አሜን❤❤❤🙏ቃለሕይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቀልን አሜን🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 24 дня назад +1

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
    አምላካችን ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ይቅር በለን ማረን 🤲🤲🤲

  • @user-nl6sn2yf2c
    @user-nl6sn2yf2c 24 дня назад +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህረችንአሜንአሜንአሜን ❤❤

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l 24 дня назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።እኛንም ቃሉን ሠምተን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይርዳን።

  • @aelm6397
    @aelm6397 24 дня назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 24 дня назад +3

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 24 дня назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-pd6ym5lq4l
    @user-pd6ym5lq4l 24 дня назад +3

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 24 дня назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @AAa-oy9dt
    @AAa-oy9dt 24 дня назад +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 24 дня назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ይሰማል አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰

  • @adonaygirmaw
    @adonaygirmaw 24 дня назад +2

    ቃለሕይወት ያሰማዎት መምህር ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 24 дня назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ❤❤❤

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 24 дня назад +1

    አሜንንን ቃል እህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @AnaAna-xj5cr
    @AnaAna-xj5cr 24 дня назад

    ቀለህይወት የሰማልን ለማምህረችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @fasikaeressa7647
    @fasikaeressa7647 15 дней назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን!!

  • @mywife-jx7mw
    @mywife-jx7mw 24 дня назад +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏🙏

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 24 дня назад +1

    @ TIGIST HUNDE (1-1/ Lidata mariam
    Amen Amen Amen Qaliyoot asamalen hunt bant ye amkachin simen ye taganehun hinka zalami amen(3)💒🤲🤲🤲😍😍🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @emutiiihabesha8821
    @emutiiihabesha8821 24 дня назад +1

    Amen Amen kale hiwot yasmalin memhirachin❤❤

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 24 дня назад +1

    Amen amen amen

  • @marthachewakaallwaysemsbes337
    @marthachewakaallwaysemsbes337 24 дня назад +1

    Kale heiweten yasemalen memeher

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 24 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @asmeromweldgedriel6048
    @asmeromweldgedriel6048 24 дня назад +1

    Amen.amen.amen

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 23 дня назад

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf 24 дня назад

    አሜን አሜን አሜን 🥰🙏❤️

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y 23 дня назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @FasikaEressa
    @FasikaEressa 24 дня назад +1

    Kaleheywet yasemalen memerachen!!

  • @user-ut3rw8hw2l
    @user-ut3rw8hw2l 23 дня назад

    መምህሬ

  • @user-fd7jl1qz9t
    @user-fd7jl1qz9t 23 дня назад

    Amen amen memerachin tebarekilin😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @rebikaalemu9386
    @rebikaalemu9386 24 дня назад

    Amen ❤

  • @Senaakoo-yj7kq
    @Senaakoo-yj7kq 24 дня назад

    Amen

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 23 дня назад

    ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን❤
    የሰዎችን መፈወስ ባትቃወም ጥሩ ነው
    ሀዋርያት የተላኩበት አንዱ ሰዎችን ከርኩስ መንፈስ ማላቀቅ ነው።
    ክርስቶስ በሽተኞችን ለምን ፈወሰ ????
    እርኩስ መንፈስ እና መንፈስ ቅዱስ አብረው መኖር ስለማይችሉ ነው 🎉
    ልብሱን ቀዶ ያበደውን ሰው ሲፈውሰው (ርኩስ መንፈስን አስወጥቶ ወደ እሪያዎች ሲያስገባቸው) ያኔ ነበር ሰው ሆኖ ክርስቶስን ያየው።
    የሰውን መዳን አታዘግዩ እባካችሁ። ፈውስ የኦርቶዶስ ስጦታ ነው። ለምን ለውሸቱ መንፈስ ለመናፍቅ እናደርገዋለን ?????????
    እባካችሁ ሁሉም አገልጋዮች መንፈስ ቅዱስን ጠርተው እንዲፈውሱ አድርጉ። ላለመነቀፍ ሲሉ ይደበቃሉ

  • @Mikael9738.
    @Mikael9738. 24 дня назад

    ዝም ማለትንም መናገር መሳደብምን አይቻለው