የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ገድል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • ሰማዕታት የልዑል እግዚአብሔርን ትዕዛዝ ከማክበር ባለፈ እርሱን ደስ የሚያሰኝ መንፈሳዊ ተጋድሎን አድርገዋል። ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ገድሏ ከትውልድ ወደ ትውልድ ይተላለፍ ዘንድ የቀደሙ አባቶቻችን ገድሏን ጽፈውልናል።
    ይህ ቪዲዮ የሰማእቷን ቅድስት አርሴማ ገድል ማንበብ ላልቻሉ እንዲያመጡት ታስቦ የተዘጋጀ ነው

Комментарии • 7

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 3 месяца назад +1

    Amen Amen Ammen❤❤❤

  • @haha-si2ci
    @haha-si2ci 3 месяца назад +1

    ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 2 месяца назад

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን . የእናታችን ሰማዕት ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን 🤲🤲🤲

  • @esayiyaswoldetsadik2546
    @esayiyaswoldetsadik2546 3 месяца назад +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን ነገር ግን የገብርኤልን በዓል ማስታወቂያ ብታስተላልፉልን መልካም በድጋሚ አመሰግናለሁ❤

    • @AwedeTibeb
      @AwedeTibeb  3 месяца назад

      እሺ አባታችን እናስተላልፋለን

  • @AwedeTibeb
    @AwedeTibeb  3 месяца назад

    t.me/AwedeTibebe

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤