የጥምቀት በዓል አከባበር ቀጥታ ስርጭት በናዝሬት/አዳማ - Timket / Epiphany Nazret Adama

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 14

  • @masresham
    @masresham  9 месяцев назад +5

    በድጋሚ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ፡፡ የዓመት ሰው ይበለን!

    • @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ
      @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ 9 месяцев назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሊቭ መግባታችሁን አላወቅንምጂ እንመጣ ነበር በርቱ

    • @masresham
      @masresham  9 месяцев назад

      @@ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ አመሰግናለሁ:: ለ live አዲስ ስለሆንን ነው ለወደፊቱ ቀድመን እናሳውቃለን::

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 9 месяцев назад +1

    እንኩዋን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱ ክርስቶስ ብርሐነ ጥምቀት አደረሳችሁ 👏የቅዱስ ዬሐኒስ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን የአመት ሠው ይበለን
    @Masresham, እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤

    • @Starxxx-v4t
      @Starxxx-v4t 8 месяцев назад

      ❤❤❤Amen😅😅😅😅

  • @ZahraAd-u3n
    @ZahraAd-u3n 9 месяцев назад

    Amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏💖 hillllllllllllllllllllllllllllllllllll qalwetiin yasemalini redeheeti berketachuu ayileyeeni

  • @Leli-111
    @Leli-111 8 месяцев назад

    EGZIABEHER yimesgen yamet sew yibelen kiberiln wendimachn ❤❤❤🙏🙏

  • @NehaiMan
    @NehaiMan 9 месяцев назад

    አድእኮን የኢትዮጱያባደራየለም😢

  • @eishi503
    @eishi503 9 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @goodplaza8431
    @goodplaza8431 9 месяцев назад

    🥰🥰🥰🥰🥰