የአስፋው ልጅ ጃፒ አዳራሹን ያስነባ ንግግር ''አባቴን ሁሌም ውደዱልኝ'' በሽኝት ለይ በእንባ ተናገረ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • ‎@guramaylemedia is your ultimate destination for news, extraordinary entertainment, informative and educational videos.
    make sure that you subscribed to our channel and turn on notification
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    chaanaalii keenya kana irratti hojiiwwan artii hawwatoo, barsiisoo fi kkf ni argattu .. hojiiwwan mimmiidhagoo qabannee dhihaachuuf qophiirra jirra subscribe gochuun maatii keenya ta'aa.
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
    #GirumErmias #ግሩም_ኤርምያስወጋየሁ #መስከረም_አበራ #መርሻ_ጌታሁን #ሞገስወልደዮሐንስ
    የሱፍ አበባ New Amharic Movie | yesuf abeba |Amharic Movies 2022 |Ethiopian Music 2020
    Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
    BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian #telaye #chernetfikadu #engedasewhabte #fenanhedru #bayushkebede #mesaytefera #amharicfilm #ethiopianmovie #officialtrailer #ጥላዬ #tilaye #HumanityEntertainment @Legend Entertainment @Awtar TV @Minew Shewa Tube @Nahom Records Inc @Hope Music Tube @Abel Birhanu @Seifu on EBS 2 @Zehabesha 4#AbduselamWorku
    #ethiopiannewmovie2020
    #ethiopiannewmovie2019thisweekfull
    #newethiopianfilm2020download
    #newethiopianfilm2019thisweek
    #ethiopianmovienew2019fullmovie
    #ethiopianmovie2019youtube
    #ethiopianmovie2019fullmovie
    #ethiopianmovieyoutube
    #amharicfilm2020thisweek
    #ethiopianfilm2020fullmovie
    #amharicfilm
    #addisfilm
    #adisfilm2020
    #newamharicfilm2020
    #newamharicfilm2019
    #addisfilm2020
    #adisamharicfilm2020
    #amharicfilmdownload
    #የቡሄመዝሙር
    #የወንዶችጉዳይ1
    #የኢትዮጵያልጆችመዝሙር
    #የኢትዮጵያልጆችቲቪ
    #የፍቅርabcd
    #bየደምአይነትአመጋገብ
    #eliasgezahegnየቀነኒልጅ
    #የfacebookየወሲብቅሌትናዘረፋ
    #የhivምልክቶች
    #የmikomikeeየአመቱምርጥፕራንክ
    #የo+ደምጥቅም
    #oየደምአይነትአመጋገብ
    #ፍጡርየpart9
    #ከርግጸክንየpart2
    #ፍጡርየpart10
    #የwifipassword
    #የtvዋጋ
    #የወሲብtelegram
    #teddyafroየdawittsige
    #የwifiፍጥነትለመጨመር
    #የwifipasswordለመቀየር
    #የ1990ዎቹ
    #የ13ወርፀጋ
    #የ10ቀንቁማር
    #ፍጡርየ1
    #የተከለከለክፍል1
    #የአራዳልጅ1
    #የደስታደሴት1
    #የግርእሳት1
    #የተቀበረውክፍል1
    #የኛሰፈር1
    #የ2ወርእርግዝናምልክቶች
    #የ2013ትምህርት
    #የወንዶችጉዳይ2
    #የአራዳልጅ2
    #የወንዶችጉዳይ2
    #የኛሰፈርምእራፍ2
    #የአራዳልጅ2
    #የተከለከለክፍል2
    #የአርበኛውልጅ2ሙሉፊልም
    #የኛሰፈርምዕራፍ2
    #የጨነቀለትቁጥር2
    #የ3ወርእርግዝና
    #የአራዳልጅ3
    #የተከለከለክፍል3
    #የወዶችጉዳይ3
    #የልብምት3
    #የኛሰፈር3
    #የ4ወርእርግዝናምልክቶች
    #የአራዳልጅ4
    #የተከለከለክፍል4
    #የአራዳልጅ4
    #የእግርእሳት4
    #የኛሰፈር4
    #የተከለከለፍቅር4
    #የልብምት4
    #የአራዳልጅ5
    #5የወሲብ
    #የአራዳልጅ5
    #የተከለከለክፍል5
    #5ቅሌትየተከናነቡአርቲስቶች
    #የ666የአውሬውክትባትበቅርቡይጀመራል
    #የ6ወርልጅምግብ
    #የ666ምልክቶች
    #የ666ሚስጥር
    #6የወሲብስሜትንየሚያነቃቁምግቦች
    #ለማርገዝየሚረዱ6ነጥቦች
    #7የወሲብጥቅሞች #የ90ዎቹምርጥየሙዚቃ #የ90ዎቹዘፈኖች #የኛሰፈር9, #ebstv #seifufantahun #balagerutv #artstv #hopeentertainment #minewshewa #nahomrecords #djmilla #flstudiotutorials #flstudiomobile #Ethiopiannewstoday #ethiopianmovies #9ኛውሺ #drabiyahmed #jewarmohammed #ethiopianmoviesthisweek #galaxy #ethiopianfunnyvideo #ethiopianprankvideo #betochdrama #ebstvethiopia #የእግርእሳት #የኛቲዩብ #የተከለከለ #የቤተሰብጨዋታ
    @guramaylemedia
    አባቴን ሁሌም ውደዱልኝ የአስፋው ልጅ ጃፒ አዳራሹን ያስነባ ንግግር በሽኝት ለይ በእንባ ተናገረ

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @tutukedahegn8621
    @tutukedahegn8621 7 месяцев назад +229

    መልካም አባት ሁሌም ከልብ አይጠፋም ደግ አባት ነህና ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 7 месяцев назад

      አይሞት

    • @ethio8774
      @ethio8774 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን😢

  • @user-km6fq2yx3m
    @user-km6fq2yx3m 7 месяцев назад +16

    አስፊቲ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነው ጃፒዬ እንደዚህ ቅን የዋህ ፍቅር የሆነ አባት ስለተወለድህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-jk2jm6ic1h
    @user-jk2jm6ic1h 7 месяцев назад +21

    አስፋው በህዝብ ዘንድ ያለውን ተወዳጅነት ታሞ በነበረበት ጊዜ አይቶ ነፍሱ ረክታ አርፏል። ጃፒ ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥህ። አስፋው ባንተ ውስጥ ይኖራል። ለሱ ያለህን ፍቅር የምትገልፀው ጠንክረህ በመኖር መልካም ሥራን በመስራት እንጂ ተስፋ በመቁረጥ አይደለም። ጠንክረህ በመኖርና ለልጅህ መልካም አባት በመሆን ሰለአያቱ እንድትነግረው ያስፈልጋል። በርታ

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 7 месяцев назад +8

    አላህ ብርታቱ ይሰጥህ ምርጥ የኢትዮጵያ አባት ተለየን የድሃ አባት

  • @Ewnettube123
    @Ewnettube123 7 месяцев назад +377

    ጃፒ ፅናቱን ይስጥህ😭😭😭

    • @lubabadaotichannel7053
      @lubabadaotichannel7053 7 месяцев назад +2

      😭😭😭😭😭😭🥰🥰

    • @user-hq7ky3mr6m
      @user-hq7ky3mr6m 7 месяцев назад +1

      😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😭

    • @haymanoynoy6980
      @haymanoynoy6980 7 месяцев назад +3

      ጃፒዬ እግዚአብሔር ያፅናህ
      እኛም ከብዳናል
      እኳን አተ አይዞህ😢😢

    • @user-xh1he4ld2y
      @user-xh1he4ld2y 7 месяцев назад +1

      ግን የት ተቀበረ

    • @meganDamtew-hy3vy
      @meganDamtew-hy3vy 7 месяцев назад

      💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @user-vt1vh7bp3g
    @user-vt1vh7bp3g 7 месяцев назад +8

    ፅናቱን ይስጥህ ጃፒ አባትን ማጣት በጣም ከባድ ነው እኔም አባቴን አጥቼ ስላየሁት ሁልጊዜም በውስጥህ ይኖራል አስፊቲ ለሁሉም መልካም ሰው ነው. ሞት አይቀሬ ነውና አይዞህ

  • @user-ug8pd6nk4s
    @user-ug8pd6nk4s 7 месяцев назад +65

    አላህ ያፅናህ ብቼኛ ልጁ በጣም ያሳዝናል ሞት ለሞንም አይቀርም ማንም አይቀርም 😢😢😢😢

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 7 месяцев назад +2

      አወ እህቴ

    • @ttww9470
      @ttww9470 7 месяцев назад +7

      አላህ ሀቲማችንን ያሣምረልን ያረብ አላሁመ አንተ ሠላም ወሚንከ ሠላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም

    • @user-ug8pd6nk4s
      @user-ug8pd6nk4s 7 месяцев назад +1

      አላሁም አሚን ያረብ 😭 ጀዛክላሁ ክይር

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 7 месяцев назад +10

    ልጅ ጃፒ
    መላው ቤተሰብ መፅናናትን ተመኘን
    አስፊቲ መንግስተ ሰማያት ያዋውስህ አሜን

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 7 месяцев назад +68

    ቻው አስፊቲ መሬቱ ይቅለልህ🦋🙏🏾እኔስ በየቀኑ አሞኛል ያንተ አለመኖር ጨለማ ነው ትልቅ ሰው አጣን 😢😢😢😢😢😢😢 ጃፒ ጥንካሬውን ይስጥህ🙏🏾ለቤተሰቦቹ ለወዳጆቹ መፅናናትን ይስጥልን🙏🏾

    • @rabia4266
      @rabia4266 7 месяцев назад +1

      እስካሁን ድረስ እዉነት አልመሰለኝም ህልም እ የመሰለኝ😢😢😢

    • @HelutiBallater-qr1qs
      @HelutiBallater-qr1qs 7 месяцев назад +1

      😭😭😭😭ያማል

    • @FatySam
      @FatySam 7 месяцев назад +1

      በጣም አዝነናል 😭😭😭

  • @user-xe2qc9kf1r
    @user-xe2qc9kf1r 7 месяцев назад +1

    አስፊቲ ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራለህ ጃፒ የድንግል ማርያም ልጅ ፅናቱን ይስጥህ

  • @awsmob4500
    @awsmob4500 7 месяцев назад +57

    እግዚአብሄር ነፍስህን በገነት ያኑራት የኔ አባት ጀፕዬ ፈጣሪ ፅነቱን ይስጥህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 7 месяцев назад +5

    አስፍቲዬ አንተ መልካም ሰው ጌታ ኢየሱስ ነብስህን ያሳርፍ ጃፒዬ እግዚአብሔር ልብህን ይጠብቅ አባትህን እምታኮራ ልጅ ሁንለት 😢😢😢😢

  • @Ethiopia_Leikun
    @Ethiopia_Leikun 7 месяцев назад +51

    የዕውነት የሚያፅናና መንፈስ ቅዱስ ነው:: አይዞህ መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ::

  • @addismyway64
    @addismyway64 7 месяцев назад +7

    ጃፒ አላህ ፅናቱን ይስጥህ በጣም ከባድ ነዉ

  • @negedegetachew8341
    @negedegetachew8341 7 месяцев назад +33

    እግዚአብሄር ያበርታህ የአስፋዉ ልጅ ሀዘንህ ከማንም በላይ ነው ላንተ በታመበት ወቅት አብረህ ማሣለፍህ ላንተ ትልቅ ነገር ነው አጠገቡ ባትሆንስ ኖሮ ፀፀቱም ይቆጭህ ነበረ ብቻ አንተም የአባትህን ፈለግ ተከተል እግዜር ያበርታህ

  • @uaeuae4026
    @uaeuae4026 7 месяцев назад +1

    ወንድም ጃፒ እግዚአብሔር አፅናኝ መላእክትን ይላክልህ አስፈዬ መልካም እረፍት ይሁንልህ

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 7 месяцев назад +26

    እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑራት አስፊዬ ጃፕዬ እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @user-se7vk7wr3c
    @user-se7vk7wr3c 7 месяцев назад +9

    አሲቲኮ አልመተም ከህፃናት ..እስከ አዛዉት በልባችን ያለዉ ፍቅር ጥልቅ ነዉ አስፊቲየ ሁሌ በልባችን ትኖራለህ አፈሩ ይቅለልህ ነገ እኛም እንመጣለን ወዳንተ😭😭😭እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረዉ ትናፍቀናለህ አስፊትየ

  • @tsehaygosaye6989
    @tsehaygosaye6989 7 месяцев назад +26

    አስፍዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ሁሌም በኢትዮጲያ ህዝብ ልብ ዉስጥ ስትታወስ ትኖራለህ 😭😭😭😭😭

  • @hirut758
    @hirut758 7 месяцев назад +7

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥህ እኛ እንዲህ ከሆንን አንተ አንድ ልጁ እንዴት ትጽናና ይሁን እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥህ የኛ ደግ የሁሉ አባት ነፍስህ ከደጋግ አባቶቻችን ጎይ ትረፍልን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @mesitiub2840
    @mesitiub2840 7 месяцев назад +58

    በእውነት ብዙ ሰው ይሞታል ግን ባስፋው በጣም አዝኛለሁ ነፍስ ይማር የህዝብ አባት ለመላው ቤተሰብ ፅናቱን ይስጣችሁ😭😭😭😭😭😭

    • @hanam3589
      @hanam3589 7 месяцев назад

      I agree

    • @desertlumi1420
      @desertlumi1420 7 месяцев назад

      የ ጥላሁን ገስስ, የ ኢዬብ, እና ኬኔዲ መንገሻ በሞት መለየት ሁልግዜም ከልቤ የማይጠፉ ናቸው::

  • @user-ib5rv4cr8p
    @user-ib5rv4cr8p 7 месяцев назад +3

    አስፉቱ ሀገር ስገባ እኮ ላገኝህ አስባ ነበር አባቴ አተ እኮ ትለያለህ የጠላውትን አባቴን እንድወደው ያረከኝ አስፊቲ ምነው ጨከክ😢😢😢😢😢 💔💔💔 ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢

  • @AyneyWerku
    @AyneyWerku 7 месяцев назад +15

    ያባታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ያፅናህ ወድማችን

  • @myayearsemalij8333
    @myayearsemalij8333 7 месяцев назад +1

    መልካም ሰው ነብሰህ በሰላም ትርፋ አሰፋቲ ሁሌም እንወድሃለን ለወዳጅ ዘመድ ለልጁ ጃፒ መፅናናትን ይሰጥ😢😢😢😢

  • @Sara-ue2wd
    @Sara-ue2wd 7 месяцев назад +7

    ጃፒ እግዚአብሔር ልብሕን ያረጋጋልህ የአንተ ይለያል የእውነት ልጅ ነህ

  • @silaqatar7909
    @silaqatar7909 7 месяцев назад +1

    ጃፒዬ ወንድሜ ፈጣር ያፅናህ እንኳን አንተን የአባትህ ሞት እኛንም አገግቦናል አቃጥሎናል😭አሰፊቲዬ ነብሰህ በሰማይ ትረፍ አትረሳንም ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😭

  • @yegletubetube1869
    @yegletubetube1869 7 месяцев назад +14

    ጃፒ እግዚአብሔር ያፅናህ 😢😢😢😢😢አስፌቲ ነፍስህ በሰላም ትርፍ 😢😢😢😢

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 7 месяцев назад +8

    የኔ ወንድም ጃፒ እግዚአብሔር አምላክ ጽናቱን ይስጥህ🤲🤲🤲😭😭😭አባታችን ነፍስህ በሰላም ትረፍ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ አባቴ🤲😭😭😭😭😭😭

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 7 месяцев назад +8

    አስፊቲ ሀዘናችን ከባድ ነው ነፍስህ በሰላም ትረፍ ጃፒ ፅናቱን ይስጥህ እንኳን ለአንተ ለእኛም ከባድ ነው 😭😭😭

  • @tigisthaillu3652
    @tigisthaillu3652 7 месяцев назад +4

    ማለፍ፣ እዲህ አይቀርም፣ ወድማችን አስፋዉ ፡ቅን ልብ ያለዉ እሩህሩህ አዛኚ እና የትዉልድ አባት ፣በብዙዎች ልብ ይኖራል።

    • @tigisthaillu3652
      @tigisthaillu3652 7 месяцев назад

      እዲህ አይነት ሰዉ ማጣት እጂግ ከባድ ቢሆንም፡ ለቤተሰቡም ሆነ ለወዳጆቹ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ያፅናችሁ።

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 7 месяцев назад +48

    የኔ አባት ነፍስህን ይማር 😢😢😢😢😢

  • @user-uv9ur2eg2c
    @user-uv9ur2eg2c 7 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን የኔ አባት ጃፒዬ የኔ ወንድም ድንግል ማርያም ታበርታህ 😢😢😢😢😢

  • @user-wg2qf6js4j
    @user-wg2qf6js4j 7 месяцев назад +6

    እ/ር አብዝቶ ይርዳህ እና ያጽናናክ ወንድሜ

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 7 месяцев назад +3

    መልካም አባት ደግ አባት ነህና አላህ ያፅናህ ብቸኛ ልጁ ጃቢ አላህ ያፀክርህ😢😢😢

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 7 месяцев назад +9

    የኔ አባት ነፍስህን ይማር 😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭 ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥክ ወንድሜ ለኢትዮጲያ ህዝብ ፅናቱን ይስጠን

  • @tigistaylailw9839
    @tigistaylailw9839 7 месяцев назад +4

    ጃፒየ ፅናቱን ይስጥህ አስፍቴ ሁላችን እንወደዉ አለን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-rh4fu7sz6n
    @user-rh4fu7sz6n 7 месяцев назад +6

    ጃቢየአይዞህሁላችንምወደዛውነን
    ተራእየጠበቅነውጅ

  • @user-ni3hj2kb5j
    @user-ni3hj2kb5j 7 месяцев назад +2

    ጃፒዬ አላህ ጠንካራ ያድርግህ አላህ ያፅናህ ❤

  • @Maqdes-ox4lk
    @Maqdes-ox4lk 7 месяцев назад +4

    የኔ አባት ነብስ በሰላም ትረፍልን አንተ የደሀ አባት ሁሌም ከልባችን የማትጠፍ ጠባሰ ነህ

  • @habibaalal7833
    @habibaalal7833 7 месяцев назад +1

    ነፍስ ህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
    አይ የቻፒ አባት ብቻ አይደለህም
    የሁሉ አባት ነህ አስፉው የኔ መልካም ሰው

  • @fanatube196
    @fanatube196 7 месяцев назад +9

    ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ ያባት ሞት ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @heymidssye8127
    @heymidssye8127 7 месяцев назад +2

    😢😢😢ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑሪት ጃቢ ጠክር እኔማ ሳለቅስ አመሸሁ ኦፍ😢😢😢

  • @user-fl2zl1bx4q
    @user-fl2zl1bx4q 7 месяцев назад +8

    የኔ አባት ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑራት 😭😭😭😭😭😭

  • @selamawithaile5760
    @selamawithaile5760 7 месяцев назад

    ጃፒ አግዚአብሔር ያፅናህ ያበርታ ከሲዊድን ልጅ ጠንክር።

  • @busylybi6966
    @busylybi6966 7 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ልጅ መላው ለወዳጆቹ በሙሉ መፅናናት ነው😭😭😭😭😭😭

  • @selamawityalew6032
    @selamawityalew6032 7 месяцев назад +1

    በህይወት ዘመን መልካም መስራትና መልካም መሆን ከዝች አለም በስጋ ባረፈ ጊዜ እንኳን በክብር ይሸኛል አሰፍዬ መልካም ሰው ነበርክ ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፈው

  • @kasegvighoh4721
    @kasegvighoh4721 7 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይወደደውን አደረገ ሁላችንም ዜና ሰዓታችንን ጠብቀን መሄዳችን ስለማይቀር ጠንካራ ወንድሜ ላባታችን ነብስ ይማ የአባ ታዘን ከባድ ነው እግዚአብሔር ያጠንክረህ

  • @user-kc7gj5mc6r
    @user-kc7gj5mc6r 7 месяцев назад

    አስፊቲ የኔ አባት ነብስህ በፀዳ ገነት ትረፍ ወንድሜ ጃፒዬ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጥህ !!!

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 7 месяцев назад +11

    እፍፍፍፍ😢😢😢 ጃፒ ጌታ ፅናቱን ይሰጥህ አሰፈዬ ነፍሰ ይማር😢😢😢😢

  • @etsegenetbelew8150
    @etsegenetbelew8150 7 месяцев назад +3

    አቤ ብድርህን ፈጣሪ ይክፈሌህ ጃፒ ፈጣሪ ያጽናው💔💔💔

  • @funny2495
    @funny2495 7 месяцев назад +5

    አስፍዬ ነፍስህን ይማርልን😭😭😭😭 ጃፒዬ ፅናቱን ይስጥህ😔

  • @user-pp2pz7hn6i
    @user-pp2pz7hn6i 7 месяцев назад

    ጃፒዬ እ/ር መጽናናትን ይስጥህ።አስፊቲ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ።

  • @userenter2635
    @userenter2635 7 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ያፅናህ ጃፒ አስፍቲ ነፍስህን ይማረው😭😭 በፂድቃን በደጋጎች ጎን ያሳርፍክ ነፍስህ በሰላም ትረፍ🙏

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 7 месяцев назад +1

    ጃፒየ አዞህ የጡሩ ሰዉ ልጂ ነህና ጡሩ ሰወች በሙሉ ከጎንህ ናቸዉ

  • @user-zo5rr8iw2y
    @user-zo5rr8iw2y 7 месяцев назад +4

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን የደሀወች አባት እንወድሀለን አባታችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @hannahanna6035
    @hannahanna6035 7 месяцев назад

    ጃፒዬ መፅናቱን ይስጥህ የአባትን ሞት ቀምሼዋለሁ ከባድ ነወ ግን በርታልኝ ወንድሜ ነፍሱን ከደጋጎቹ ጋር ያኑርልን 🙏🙏🙏

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 7 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ያፅናህ የኔ እናት እሱንም ነብስ ይማር

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 7 месяцев назад

    ጃፒ , አቤ እግዚአብሔር ያፅናቹ አቤ አብረኸው ለፍተሃል እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልህ

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 7 месяцев назад +11

    የኔ አባት መቼም አንረሳህም ነብስ ይማር💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 7 месяцев назад +2

    አስፋው የህዝብ አባት እንወድሀለን😢😢😢

  • @genetgessesse5940
    @genetgessesse5940 7 месяцев назад +25

    ነብስ ይማር የኔ አባት መቼም አንረሳህም 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 7 месяцев назад +1

    ጃፒዬ የልጄ ስም ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ያድልህ አይዞህ አስፊቱ በሁላችን ልብ ውስጥ አለ ብርታቱን ይስጥህ እንወድሀለን እግዚአብሔር አስፊቲን ከደጋጎቹ ጋር በመንግስተ ሰማያት ያኑርልን።

  • @user-wj3oj7ei2h
    @user-wj3oj7ei2h 7 месяцев назад +4

    ኡፍፍፍ😢😢😢😢 ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ 😢😢😢😢💔

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 7 месяцев назад

    ጃፒ እግዚአብሔር ያፅናክ ወንድም አስፊቲ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው😭😭😭😭😭

  • @em6428
    @em6428 7 месяцев назад +5

    May he rest in peace!!May peace and comfort find his son and family in this difficult time!😢

  • @elsayilma348
    @elsayilma348 7 месяцев назад

    ጃፒ ፅናቱን ይሰጥ ለምቹም ፣መንግሰተ ፣ሰማያትን ያዋርሰው ፣አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebeshete9024
    @azebeshete9024 7 месяцев назад +1

    አስፍቲ ነፍስን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏🙏🙏

  • @user-kc7gj5mc6r
    @user-kc7gj5mc6r 7 месяцев назад

    ጃፒዬ የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይሰጥህ !!!

  • @user-ot1vm7ic4i
    @user-ot1vm7ic4i 7 месяцев назад

    ምንም ለማለት ተቸግርያለሁ በጣም ነው ምወድህ የኔ መልካም አንተን ማጣት በጣም ይረብሻል ያማል
    ለ ወዳጆቹ ሁሉ እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @AlemAlem-ze2gz
    @AlemAlem-ze2gz 7 месяцев назад

    ጃፒ በጣም ጠካራ ልጅ ነህ ደሞም ልጅ አለችህ ስለዚህ ለአባትህ ስትል ጠንካራ መሆን አለብህ እግዚያቤሄር ነብቡን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለአተም መፅነናናቱን ይስጥህ

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 7 месяцев назад

    ጃፒ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያፅና አንተም ልክ እንደ አባት ልጂክ መኖር መበርታት አለብክ እንዲው ለአያት ለቤተሰቦችክ አስፊቲን ተክተክ መኖር አለብክ በእውነት እሱ በአንድ ጀበር የሚወዳችውን ሁለት ሰው አቶ ለአንተ ኖሮአል አንተም በርታ ነፋሱን በገነት ያኑረው

  • @sus2475
    @sus2475 7 месяцев назад

    አላህ ብርታቱን ይስጥህ ብቼኛ ልጁ በጣም ከባድነው እንኳን ለልጅና እኛ ተመልካችእንኳ ማመን አቅቶናል

  • @helentarekegn7002
    @helentarekegn7002 7 месяцев назад +1

    ነብስህ በሠላም ትረፍ አስፍዬ 😢😢😢ለልጁ ለቤተሠቦቹ ለወዳጆቹ ለመላው ለደጉ ለኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ይስጥልን

  • @christianxhri4370
    @christianxhri4370 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያፀናህ ጃፒ የአባትህን ነፈሰ በአፀደ ገነት ያኑርልን 😂😂😂😂

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 7 месяцев назад

    አሰፍየ ነፍሰህን ባፀደገነት ያኑርልን 🙏😭😭😭ጂፒየ አይዞክ እግዚአብሔር ያፅናክ🙏

  • @user-ok9bt1bh1g
    @user-ok9bt1bh1g 7 месяцев назад

    ጥሩና ደግ ሰው ሲሞት ለሰው ልጆች በጣም ከባድ ነው ጥሩ ሰው ምድር ላይ አይቆይም ያርህማን መጨርሻየን አሳምርልኝ

  • @allenallen5498
    @allenallen5498 7 месяцев назад

    አስፊቲ ሁሌም እንወድሀለን ለመላው ቤተሠቦቹ መፅናናትን እመኛለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👉💔😭😭

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 7 месяцев назад

    አገሬ ኢትዮጲያ አንተን የመሠለ ቅን ሠው አጣን ህፃናት ሁሉ ተንሰፈሰፉ ወንድማችን አስፊቲ የሁሉንም ኢትዮጲያዊ ልብ ያስለቀስክ ። እጅግ በጣም አዝናል ። የስራ ባልደረበቹ ሁሉ ቤተሠቡ ጃፒ ሁላችሁም እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢 😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MekdesEndale-jf8ig
    @MekdesEndale-jf8ig 7 месяцев назад

    😢አስፍየ ነፍስህን ይማረው የኔ የውዋህ መቸም ጥሩሰው እዚችምድርላይ አይቆይባትም😢😢😢

  • @sojoog8h702
    @sojoog8h702 7 месяцев назад

    የኔ አባት አስፊቲ ነብስህን ክደጋጎቸ ጋር ያሳርፈልህ

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 7 месяцев назад +1

    ነፍስ ይማር ፅናቱን ይስጥህ

  • @beletuyadeta4662
    @beletuyadeta4662 7 месяцев назад +1

    አስፊቲ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣተችሁ 🙏🙏

  • @merongm5989
    @merongm5989 7 месяцев назад

    ደግ አባት ሁሌም ፣ ደግ ሰው ነብስ በሰላም ትረፍ

  • @tigisttessema1382
    @tigisttessema1382 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ አስፋው ነብስህን ይማር

  • @alem-wp9ly
    @alem-wp9ly 7 месяцев назад

    አስፊቲ ነብስህ በሰላም ትረፍ ጃፒ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥህ ያበርታህ

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 7 месяцев назад

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያፅናናህ አይዞህ በርታ ልጃችን የእትዮጽያ አምላክ ይጠብቅህ እመቤታችን ፅናቱን ይስጥህ ሁላችንም በጣም አዝነናል እግዚአብሔር በአብረሐሞና በደጋግቹ ዘንድ ያስቀምጥልን

  • @Beba873
    @Beba873 7 месяцев назад

    አስፍየ ነብስህን ባፀደ ገነት ያሳርፍልህ ፈጣሪ🙏ነብስ ይማር

  • @MekdesEndale-jf8ig
    @MekdesEndale-jf8ig 7 месяцев назад

    የአስፍየ ውድእና እንቁልጅ ሳምሶን/ጃፒየ ፅናቱን ይስጥህ አይዞህ እግዛብሔር ያፅናህ

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 7 месяцев назад

    አዲኒያ ብላሺ አስፊቲ በጣም ነው ያዘነው ወላሂ አባቴን የሚመስለኝ ነገርስ የዊህነቱ😢😢😢

  • @netsanetgetachew595
    @netsanetgetachew595 7 месяцев назад

    ጃፒዬ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ አስፍቲ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሐሔር አምላከ💗💗💗💗💗💗💗

  • @user-gn9nk8pr2i
    @user-gn9nk8pr2i 7 месяцев назад

    ጃ ፒ ጥናቱን ይስጥህ እግዚአብሔር ያጣናህ ጠንካራ ሁን አስፍቲ እንግዲህ አልተገኘም አንተም ለልጅህ ኑርላት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tadug6119
    @tadug6119 7 месяцев назад +1

    አስፋው እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው ልጁን እናቱን ቤተሰቡን የሚወዱትን ሁሉ ያፅናናችሁ 🙏

  • @mimimola7057
    @mimimola7057 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑር ጃፒ እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @user-gn5mz4db1l
    @user-gn5mz4db1l 7 месяцев назад

    ጃፒ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ የአባትህን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልህ ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥ

  • @tewabtube
    @tewabtube 7 месяцев назад

    ነብስ ይማር ለአንድ ልጁ ጃፒ እግዚአብሔር ያፅናህ አባት ለልጁ ሲንሰፈሰፍ እንደ ጋሽ አስፋው አላየሁም

  • @shewayemengistu1321
    @shewayemengistu1321 7 месяцев назад

    እግዚአብሔርመፅናናትን ለሁሉም ይስጥ
    ጃፒ የምንወደውን አባትህን ስም የምታስጠራ ጀግና ሁን:: ያባቱ ልጅ እንበል እግዚአብሔር ያበርታህ:: 😭😭😭😭

  • @user-sm8du7ur2v
    @user-sm8du7ur2v 7 месяцев назад

    አሏህ ፅናቱን ይስጣችሁ በጣም ከባድ ነው ሞት ለማንም አይቀርም መጨረሻችንን አሏህ ያሳምርልን

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 7 месяцев назад +2

    ልጄን አደራ ብሎ ሄደ💔💔💔💔እኔም መሸሻ ይሙት የሚለው ቃሉ ይናፍቀኛል😭😭😭ለልጁ ለወዳጅ ዘመዶቹ በሙሉ መፅናናትን ተመኘው ከባድ ሀዘን ነው😪😪😭😭💔

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 7 месяцев назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @michaelalem3845
    @michaelalem3845 7 месяцев назад

    ጃፒዬ እግዚአብሔር ላንተም ለቤተሰቦችህ መፅናናት ይስጣችሁ አስፊቲ በጣም ነው ያዘኩት የሰፈሬ ልጂ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 7 месяцев назад

    ጃፒ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ፅናቱን ይስጥህ