ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ - ክፍል-2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 326

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +29

    ክቡር ጠ/ሚ ለሃገራችን እዱገት እንቅፋቶች ወደ ስኬት በመቀየር የኢትዮጲያ ብልፅግና ለማረጋገጥ የምትሄድበት ጉዞ እጅግ አስደናቂ ነው!

    • @Ashebir-gf3bz
      @Ashebir-gf3bz 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤
      ❤I wish you a happy Ethiopian Easter holiday to you and your familyI wish you a happy Ethiopian Easter holiday to you and your family
      Ashebir and the familyI wish you a happy Ethiopian Easter holiday to you and your family
      Ashebir and the familyI wish you a happy Ethiopian Easter holiday to you and your family

  • @tsegayeandamilak1416
    @tsegayeandamilak1416 6 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ለሰለሞን የሰጠው ጥበብ ይስጥህ

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +22

    እጅግ በጣም ደስ የሚል እና ድንቅ አኩሪ ዉጤት በአድሰ አበባ እየተሰራ ነው! ቃልን በተግባር እየተገበርክ ላለከዉ ጀናዉ መሪያችን እናመሰግናለን!

    • @Mohammedseid-bl3of
      @Mohammedseid-bl3of 6 месяцев назад

      እውነትም ሁሌም የኢትዩጲያ ህዝብ ስም ስትደነቅ የምትኖር መሪያችን ገና ብዙ እንጠብቃለን ጀግና መሪያችን

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 5 месяцев назад

      ወያኔ የሰራውን ቀለም ቀብተ አንፖል ስላደረክ ለምን መደነቅ ፈለክ በ 5 አመት 2.5 ሚሌን ህዝብ ገለ እርስ በርስ ስላባላ 30 ሚሌን ህዝብ ስለተራበ ኑሮ ስለተወደደ ሱዳንን ኤርትራን ከፍለ ህዝቡን ስላስጨፈጨፍ ቀጣፊ ውሸታም ሆነ ህዝቡ አብዶ አማኑኤል ስለተጣበበ የኦሮሞ የደቡብ የአማራ የትግራይ ወጣት በጦርነት ስላለቀ አሁንም እየታፈሰ በሁለት ሳምንት ስልጠና እየኤደ ስለሚልቅ ቁስለኛ ቢኖርም አይጠቅምም ተብሎ ስለሚረሸንእረ እፈር ትንሽ ግፍ ፍራ ነገ ሌላ ቀን ነው እግዛቤር መልካም ነው የህዝቡ እጅ ላይ የምትወድቅበት ቀን እሩቅ አይሆንም እስከዛ አሹፍ ቀልድ

  • @dariedorba4730
    @dariedorba4730 27 дней назад

    This is real lecturing. I really acknowledge his concerns.

  • @mohasalihnuru19
    @mohasalihnuru19 6 месяцев назад +23

    ሁሌም በክቡር ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ አርቆ አሳቢነት እና በሳል የአመራር ሰጪነት እንደኮራሁ ነው ። 👍👍👍👏👏👏

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +18

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ሆይ የእርስዎን አርቆ አሳቢነት ያልተረዱ የሀሳብ ድኩማን የአጭር ጊዜ ችግሮችን በማጉላት ከያዙት መልካም ተግባር ሊያስተጓጉልዎት ቢፈልጉም እንዳይሰሙ፡፡

    • @desamedan9166
      @desamedan9166 6 месяцев назад +2

      ስማ ምነዉ የተጨበጨበልኝ አጨብጫቢ ነኝ አልክ

    • @andinettessema7731
      @andinettessema7731 6 месяцев назад

      መሃይም የሰውን መብት ማክበር አይቺልም ልክ እንደሱ እንድታሰብ ይፈልጋል ሰለዚ ለተሳዳቢ ጆሮ አትሰጥ

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +4

    በጤና አጠባበቅ ላይ የተደረጉ ኢንቨስትመንቶች በህይወት የመቆያ እና አጠቃላይ የጤና ውጤቶች ላይ መሻሻል አስገኝተዋል.

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 6 месяцев назад +1

    ❤️Doctor Pr minister Abiy Ahmed , what a fascinating public address that was .👏👏👏
    We good Ethiopians are appreciated and grateful to you Sir .🇪🇹☝️
    Ethiopians are very Lucky to have a fantastic Leader like you👍🙏

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +15

    የጎርጎራ ልማት ለጎንደር ክብር፣ ለኢትዮጵያ እድገት ቁልፍ ነዉ!በአቡቹ ዘመን ይሄን ድንቅ ስራ አይተናል!

    • @OneLoveEthiopia1
      @OneLoveEthiopia1 6 месяцев назад

      Asama

    • @bonita799063
      @bonita799063 6 месяцев назад +1

      ​@OneLoveEthiopia1 your name doesn't match your action , oneloveethiopia

    • @emuerekan6819
      @emuerekan6819 6 месяцев назад +1

      ቆይ ግን ጊዜህን ኮሜን ብቻ ነው የምታሳልፈው ስንት ኮመትክ እስቲ ቁጠረው

    • @HagosAklom
      @HagosAklom 6 месяцев назад +1

      ​@@OneLoveEthiopia1😂😂😂 ኮሜንት ልፅፍ ነበር ከ መጀመሪያ እስከ መጨረሻ ያንተ ኮሜንት ሞልቶት ቦታ አሳጣኝ

    • @yirgalemyitbarek7266
      @yirgalemyitbarek7266 6 месяцев назад

      በፈጣሪ ምኑ ጉድ ነህ ማሽቃበጥ promax

  • @andrewmillecam7518
    @andrewmillecam7518 6 месяцев назад +13

    My dear prime minister!!! what a genuine leader!!! what an eloquent speaker!!! Now you are close to winning the heart of all Ethiopians. but you will wait for a while. Eventually you will walk the streets of Addis Ababa, Gondar , Bahirdar and dembidolo and your people line up on the street to greet you!!! አሁን ቃል የገባሃቸውን መተግበርህን ቀጥል!!!!

    • @hellokids6335
      @hellokids6335 6 месяцев назад

      denez

    • @aboolilaugh6596
      @aboolilaugh6596 6 месяцев назад +1

      All he does is lie. He says different things to different audiences.

    • @bonita799063
      @bonita799063 6 месяцев назад

      ​@@aboolilaugh6596 tell me how you came to that conclusion without referencing Facebook and tiktok?

    • @bonita799063
      @bonita799063 6 месяцев назад

      ​@@hellokids6335 he is obviously the leader of the our country so surely you haven't led or managed a country so 🤔

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +24

    ሚሊየኖችን ልብ የገዛ፤ ድልብ ታሪክ ያላት ነገር ግን ለመፍራረስ በቋፍ ላይ ያለችን ሃገር ተስፋ ያለመለመ መሪ!

  • @mohasalihnuru19
    @mohasalihnuru19 6 месяцев назад +3

    "ኢትዮጵያን ለማፅናት ማገር እንሁን እንጂ መጋዝ አንሁን" አቦ አብቹዬ ሰላምህ ብዝት ይበለልን ወላሂ!

  • @EmebetAyele-tn7nh
    @EmebetAyele-tn7nh 6 месяцев назад +17

    እናቶች እንወድሃለን ፣ዛሬም እንፀልያለን።የረዳችሁ ያቆማችሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @samri6650
    @samri6650 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ለዚህች አገር የሰጠው ታላቁ ምርጥ የኢትዮጵያ መሪ

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +9

    አስተማማኝ ብቃት ሲኖርህ ታላላቆችህ ያከብሩሃል በግርምትና በስስት ትታያለህ ትደመጣለህ ይሄው ነው አብቹ በርታ!

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy 6 месяцев назад +1

    Thank you for being faithful and hard working leader. Any country to servive needs food,water and energy. May God bless you many more years to come to develop and improve this beautiful country.

  • @KominikeshiniiAanaaKofalee
    @KominikeshiniiAanaaKofalee 2 месяца назад

    ቃልን በተግባር መፈፀም ብቻ ሳይሆን በጥራትና በአጭር መፈፀምን ባህል ያደረገ የአመራር ብቃት አሳይተህናል መሪያችን!

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +3

    ለትውልድ የምትሻገር ሀገር ዛሬ ላይ ነገን እየገነባክ አያፀናክ ያለክ መሪያችን በርታልን.

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +5

    ዐብቹ ስራዎቹ በጥራት፣ በፍጥነት ለትውልድ የሚሻገር አሻራን ማኖር ነው!

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +10

    ተደምረን ኢትዮጵያን እንገንባ!

  • @tesfaldetlovemylive
    @tesfaldetlovemylive 6 месяцев назад

    Honestly and truly speech great leader Dr. Abiy much love God bless you more and more ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS 6 месяцев назад +1

    አቦ ብቃት ይልሃል ጀግናው መሪያችን ። እኔ የሚገርመኝ የምንታዘባቸው ቅል የሆኑ የአለምንም ይሁን የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ መቀየር የማያውቁት ናቸው ግርምትን የሚያጭሩብኝ ።

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +9

    ክቡር ጠ/ሚ ለሃገራችን እዱገት እና ብልፅግናን ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት እየሰራ ነው!በተለይ አዲስ አበባን እንደ ስሟ አበባ እናደርጋለን እንዳለ በተግባር እያስመሰከረ ነው!

  • @bedrishuosu6230
    @bedrishuosu6230 6 месяцев назад

    How beautiful it is when government walks his talk !!!!❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @Eskindirahmed
    @Eskindirahmed 6 месяцев назад +2

    Long live Dr Abiyi

  • @muzeluge8151
    @muzeluge8151 6 месяцев назад +2

    የጨረስከውስ ነፍስ ትግሬ አማራ ደቡብ ሂትለር አቢይ

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 6 месяцев назад

      ነፍስ የእግዚአብሔር ናት ። ማንም. አያጠፋት። ኦሮሚያ ውስጥ ማንም አልሞተም፣ ዘሩ።

  • @user-Eth
    @user-Eth 6 месяцев назад +7

    አብቹዩ፡ 👏🏾👏🏾👏🏾 ኑርልን።

  • @ጠረፍ
    @ጠረፍ 6 месяцев назад +3

    የአንተ ልጆች ይኖራሉ የአማራን ልጆች እያስጨረስክ

  • @SAMI7_T
    @SAMI7_T 6 месяцев назад

    I like today's PM Explanation! everybody should feel safe

  • @meseretmago4735
    @meseretmago4735 6 месяцев назад

    በጣም የሚያ ኪራ ውጤት ባንተ ገና ብዙ እጠብቃለሁ በርቱ

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +17

    ትጉ መሪ ሰርቶ የሚጨርስ አርቆ አሳቢ ኢትዮጵያን የሚያበለፅግ ቆራጥ ጀግና መሪ!ፕሮጀክቶችን መጀመር ብቻ ሳይሆን መጨረስ የሚችል ድንቅ መሪ!

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +10

    አብቹ ሀገሪቷን ለኑሮ ምቹ የሆነች ሀገር ትሆን ዘንድ ፈጣን እና ቀላል መሰረተ ልማቶችን በማሟላት ላይ ያለ ጀግና መሪ ነው!

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +10

    የአፍሪካ ምርጥ መሪ !በሳልና አስተዋይ የሚሰራው የሚያውቅ የተሰሩትም የሚመሰገኑት ተጀምረው የሚጨረሱ ለሀገራችን አልፎ ለአፍሪካ በሚመጥን መልኩ የሚሰራ ምርጡ መሪ!

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +15

    ምንም እንኳን ፈተናዎች ቢበዙም ተስፋ ሳይቆርጡ ፈተናዎችን በድል እየተሻገሩ ጎን ለጎን እንዲህ ዓይነት ተዓምር መሰል ድንቅ ሥራ መሥራት እንደሚቻል በማየታችን በእውነት ምሥጋናችን እጥፍ ድርብ ነው።

    • @joyaku3078
      @joyaku3078 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂ሳይወዱ ሀይስቁ😂😃😃

  • @MillionsStrong
    @MillionsStrong 6 месяцев назад

    ጎበዝ ጎረቤቶችህ የጥፋት ኃይል አድርገው እያዩህ ነው። ተባብረው ቢወጉህ አይግረምህ። ይወጉሀል ያሸንፉሀልም። መፍትሄው ግንኙነትህ እብሪት ላይ ያልተመሠረተ መሆኑ ነው።

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +7

    ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት የነበራት ቁርጠኝነት ለኢኮኖሚ ዕድገት የበለጠ ምቹ ሁኔታን መፍጠር ችሏል።

  • @Merongetacgew
    @Merongetacgew 6 месяцев назад +16

    This goverment Very well governer for the country.❤❤❤🎉🎉🎉

    • @hellokids6335
      @hellokids6335 6 месяцев назад

      denez

    • @Kidane501
      @Kidane501 6 месяцев назад

      @@hellokids6335 dedeb

    • @bonita799063
      @bonita799063 6 месяцев назад

      ​@@hellokids6335 everyone has right to choose and vote so you are the smartest for choosing something else and everyone else is dumb according to you , what a dickhead

    • @AW-bh6dy
      @AW-bh6dy 6 месяцев назад

      Thank you for the great vision and being a country loving leader. Thank you for improving the country and being faithful for the beautiful Ethiopia. May God bless you many more years to come to develop the country.

  • @SuldanShide
    @SuldanShide 6 месяцев назад +2

    የተጠያቃው ሌላ መልሱ ሌላ

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +6

    ቃሉን በተግባር የሆንክ ውድ መሪያችን! በርታልን ሁሌም ከጎንህ ነን!!!

    • @ShebawTube
      @ShebawTube 6 месяцев назад +2

      የገማክ

    • @ShebawTube
      @ShebawTube 6 месяцев назад +1

      የገማክ

    • @Behmnet
      @Behmnet 6 месяцев назад

      I second this. Yegemah

  • @KamalAbdo-e4b
    @KamalAbdo-e4b 6 месяцев назад

    በጣም በጣም እጀግ የሚያሰደሲት ሲሆን ሀገራችንን ከዲህናት ለመለቀቅ መንግሰታችንን ለወጣቶች በህጋዊ መንገድ ወደ ጎረቤት ሀገሮችን ለሠራ ቢያመቻቹት ለአእምሮያችንና ለመለወጥ መንሴ ያመሰለኛል**

  • @abimandefro6385
    @abimandefro6385 6 месяцев назад +5

    Long live to king abiy Ahmed

  • @ayimennejad8900
    @ayimennejad8900 5 месяцев назад

    አንተ ሁሌም ልዩ እና እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ!!!
    እውነተኛ የኢትዮጵያ መሪ

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +4

    ሥራዎችህ ሁሉ ትውልድና ዘመን ተሻጋሪ ፤ የኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያውያንን ክብር የሚመጥኑ ናቸውና ምሥጋናችን ከፍ ያለ ነው!!!

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa 6 месяцев назад +11

    Vesionery Greate Leider, you tell the truth, perde, you Change, you transformed, the contery, and you tray to change. People minde Set,

    • @ጠረፍ
      @ጠረፍ 6 месяцев назад

      አንተ ባንዳ እንኳንም አወቅንህ

  • @zewduadamu4855
    @zewduadamu4855 6 месяцев назад

    ውድ ጠ/ ሚ በዘመነህ የኢትዮጵያን ራአይ እና ብልጽግና ከአደጉት ሀገራት ተርታ ለማሠለፍ እየለፋህ ነው እና የኢትዮጵያ አማላክ ይርዳህ።

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +5

    አስተማማኝ እና ዘላቂ ሰላማችን የሚያረጋግጠው ፣ ፍትሀዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት የሚኖረው ፣ ሁለንተናዊ ብልፅግናችን ዕውን የሚሆነው ፣ የህግ የበላይነት የሚሰፍነው ሁሉም ዜጋ ከምክክር እና ውይይት ውጭ ችግሮችን የመፍቻ መንገድ የሌለ መሆኑን ተገዝቦ የድርሻውን ሲወጣ ነው።

  • @HabteBoy-y9b
    @HabteBoy-y9b 6 месяцев назад +5

    ከእግዝአበሔር በታች አንተ ባትኖር ኖሮ እቺ ሃገር ፈርሳ ነበር እናመሰግናለን መሪያችን🙏

    • @Behmnet
      @Behmnet 6 месяцев назад

      Tultula

  • @Yoseph-w4u
    @Yoseph-w4u 6 месяцев назад +1

    ጥሩ ነው

  • @yosefdesalegn1291
    @yosefdesalegn1291 6 месяцев назад

    Curious ! Your excellency !

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 6 месяцев назад

    ወንዳታው አብች ጀግናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meteorologynma728
    @meteorologynma728 6 месяцев назад

    YES YOU ARE RIGHT WE NEED CHANGE KEEP UP ON IT

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +2

    ኢትዮጵያ የአካባቢን ዘላቂነት ለማጎልበት ያደረገችው ጥረት የሚደነቅ ነበር።

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ 6 месяцев назад

      😅😅😅😅😅
      ተከፉይ መኦንህን በኮሜንት ብዛት ማወቅ ይቻላል።

  • @miliyon938
    @miliyon938 6 месяцев назад +1

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BetiBeti-y9z
    @BetiBeti-y9z 6 месяцев назад

    በትክክል

  • @bekeleayele5614
    @bekeleayele5614 6 месяцев назад +7

    የኛ ልጅ ወንድማችን እንዲህ ነው በዕውቀት የታገዘ አመራርና ልማት፣ሌሎችም በየ ደረጃው ያለን አመራሮችና ህዝባችን ሰላም ከምንም በላይ ወሳኝ በመሆኑ ለሠላም ያለንን ሁሉ ሳንቆጥብ ከሠራን ሠላም ለእኛ ህልም ብቻ ሳይሆን እውን ለማድረግ ስለምንችል መተረቻ መሆን ቢበቃን መገዳደልን እናቁመዉ መገዳደሉ"ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽም አልወጣ የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ"እንዳሉት''''''

  • @dawitberhane2535
    @dawitberhane2535 6 месяцев назад +1

    I'm proud of my Leader Dr Abiy Ahmed

  • @wondeymenday3486
    @wondeymenday3486 2 месяца назад

    ቢሊየኖችን ልብ የገዛ፤ ድልብ ታሪክ ያላት ነገር ግን ለመፍራረስ በቋፍ ላይ ያለችን ሃገር ተስፋ ያለመለመ መሪ! ቡጨቃውን ትተን ብንደግፈው መለካም ነው

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +8

    አዲስ አበባ በብልጽግና ጉዞ ላይ ናት! ይህ ስኬት የጠንካራ አመራር ውጤት ነው!አርቆ አሳቢ መሪ ስለሆንክ ክብር ይገባአል ዐብቹ!

    • @joyaku3078
      @joyaku3078 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😁😂😂😂😂ወደው ሀይስቁ😂😃😃😃

  • @SelimSelim-q1y
    @SelimSelim-q1y 6 месяцев назад +6

    smart leader 🔥

  • @ኢሩት
    @ኢሩት 5 месяцев назад

    በስማም ታድላቹ እዬን ቀጣፊ ሰውዬ ሰምታቹ የምትጨርሱ በጣም አድናቂቹ ነኝ እኔ ልጆቼ ጎረቤት ቲቨውን ልንሰብረው ትንሽ ቀረን ከዛ ተዘጋ የመለስን ንግግር በጉጉት እዳልሰማን እዬን ዘንዶ የሰው ደም ጠጪ 666 ኬት መጣብን

  • @AidomB
    @AidomB 6 месяцев назад +5

    ዉሿቹም ይጯሐሉ ግመሉም ይጓዛል ብትሰሙት ይጠቅማቾሆል ጇሮአቾሁ ይሰማ አይናቾ ይይ ግዚ ሰጡት በሰላም አትደራደሩ❤

  • @AbiySisay-t3v
    @AbiySisay-t3v 6 месяцев назад

    አለም እውነት ናት እድለኛ ነን።የእውነት እንስራ

  • @meseretmago4735
    @meseretmago4735 6 месяцев назад

    Good job

  • @SAMI7_T
    @SAMI7_T 6 месяцев назад

    we need action and decisions, accountability, and responsibility must be implemented.

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +1

    በእውነቱ ይህን መሰል ድንቅ ተግባራት ሲያከናውኑ የተመቃወሙ ጨለምተኞች ዛሬ ላይ ይህን ሲመለከቱ ስህተታቸው ውልል ብሎ ይታያቸዋል፡፡ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ጨለምተኞችን አምጥቶ የማስጎብኘት ስራ እንዳይረሱ፡፡

    • @MubarekZeynu
      @MubarekZeynu 6 месяцев назад

      የተቀወሙ ለማት የተመቃወሙ😂😂😂😂😂

  • @birknehshirge6902
    @birknehshirge6902 6 месяцев назад

    የተፈናቀሉ ወገኖች በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች ወደ ነበሩበት መመለስ አለባቸው።

  • @ጠረፍ
    @ጠረፍ 6 месяцев назад +1

    ዛሬ ደግሞ ሳይንስ ይዛ መጣች ጠጄ

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +6

    የሰራን ስናበረታታ ለቀጣይ ስራዎች ስንቅ ይሆናል ፣ ስላደረጉልን እና ስለሚያደርጉልን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን!።

  • @melliongessess9644
    @melliongessess9644 6 месяцев назад

    ይህ ምክር ቤት አቅም እንደሌለው አሁን ነው ያወኩት አሉባልታ ለተወካዮች ምክርቤት በጥያቄ መቅረቡ አብቹ እየመከራቸው ስሰማ አዘንኩ

  • @AbdalaRahmeto
    @AbdalaRahmeto 6 месяцев назад

    አኔ በግሌ በጠም ወደሀለዉዉ ብቸህን ነህ አለሀ ግን ከንተ ጋር ነዉ አለመህ ይሠከል አሁንም እየተሠከ ነዉ+

  • @tsadikkaliay-lj7hq
    @tsadikkaliay-lj7hq 6 месяцев назад

    Keep on

  • @ZelekeKelemua-dj6ye
    @ZelekeKelemua-dj6ye 6 месяцев назад +1

    እንዳንተ ያጠፋ መሪ በሰው ልጅ ታሪክ ስለመኖሩ እርግጠኛ አደለሁም የምትናገረውና ምግባርህ የተለያየ ነብሰ ገዳይ

  • @zubest7326
    @zubest7326 6 месяцев назад +1

    ጠ/ሚ ደ/ር አብይይይይይይይይይይይይይይይይይዬ ገናገናገና ሺ አመት ይነግሣል ጤና እድሜ ለደጉ ለጎበዙ ንጉሣችን ለአብይይይይይይይዬ ካላንተ በቀር ማንንም አንፈልግም ደሞም ማንንንም አንሰማም የምንፈልገው አንተን ብቻቻቻ አብይይይዬ ነብሳችን ነህ እንወድሀለንንንን ኑርልንንንን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 6 месяцев назад +8

    ክብርለጀግናውመሪያችንአብቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MesfinKebede-ru2qw
    @MesfinKebede-ru2qw 6 месяцев назад

    ጀግንነቶ በአለም አደባባይ ገና ምኑ ተነካና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aladorbekele2907
    @aladorbekele2907 6 месяцев назад +1

    በርታ ወንዲሜ

  • @mgashu4280
    @mgashu4280 6 месяцев назад +4

  • @taad4545
    @taad4545 6 месяцев назад +1

    አቦቹ አሏህ ሂዳና ድል ይወፍቅህ

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 6 месяцев назад +1

    ከአንድ መሪ የማይጠበቅ ንግግር .... የሚናገረውን ያውቃል ግን ????????

  • @FetuNaser
    @FetuNaser 6 месяцев назад

    ባንተ ገና ብዙ እጠብቃለን ትችላለ እውቀትም ችሎታም አለህ ህልምህ እውን ይሆናል ጀግናችን ነህ እኛም እድለኞች ነን አንተን ሰቶናል

  • @Mohammedseid-bl3of
    @Mohammedseid-bl3of 6 месяцев назад

    ተደምረን ኢትዩጲያን እንገንባ ክቡር የተከበሩት ዶክተር አብይ

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад

    ለልማት በተለይ ለዘላቂ ልማት መከፈል ያለበትን ማንኛውንም መስዋዕትነት ከፍሎ አካባቢን ፣ ከተማንና ሀገርን ማልማት የግድ ይላል።

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +1

    የመንግስት ተነሳሽነቶች የፋይናንስ ማካተትን አስተዋውቀዋል፣ ብዙ ሰዎችን ወደ መደበኛው ኢኮኖሚ አምጥተዋል።

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +1

    በጠላቶቻችን የቆዬ ሤራና በተላላኪዎች ድንፋታ የብልፅግና ጉዟችን አይደናቀፍም!!!

  • @beyenekitilaa5658
    @beyenekitilaa5658 6 месяцев назад

    ድንቅ መሪ ድንቅ ሪፓርት ። ለህልውናቸው የሚተጉ የብልፅግና አባላት ያሉ ያህል እስከሌተናቸው ከክልል አንስቶ ጥፊራቸው እስከ ወረዳ የዘርጉ በዘር በጎሳ በሠፈር በሀይማኖት በመሞዳመድ በመልካም አስተዳደር ላይ ሳንካ የፈጠሩ መኖራቸው ፤ ልማቱን የተማላ አለማድረግ ብቻ ሣይሆን የሀገርቱን እጥ ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ ተግባር እየታየ ነው።

  • @HuseenSaaddoo
    @HuseenSaaddoo 6 месяцев назад

    Prime minister best idea

  • @bekelech-4029
    @bekelech-4029 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @HuseenSaaddoo
    @HuseenSaaddoo 6 месяцев назад

    good government Ethiopian

  • @eliyir
    @eliyir 6 месяцев назад +2

    👍🙏

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 6 месяцев назад

    ይሄ ትክክል ነው አኛ በጣም ወደሆላ ነን በዘር በሰፈር እንባላለን መፍትሄው በቴክኖጂ የሰለጠኑ የተማሩ የክክል ፕሬዘንዳት መመደብ አለበት

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад +1

    መወያየት መነጋገር ችግርን ይፈታል፣ ብልጽግናን ያስፈናል፣ ሰላምን ያወርዳል፣ መተማመንን ይፈጥራል እናመሰግናለን ኢትዮጵያ አንተን የመሰለ ወርቅ መሪ አላት ሁለም ወደፊት ከአቡቹ ጋር!መወያየት መነጋገር ችግርን ይፈታል፣ ብልጽግናን ያስፈናል፣ ሰላምን ያወርዳል፣ መተማመንን ይፈጥራል እናመሰግናለን ኢትዮጵያ አንተን የመሰለ ወርቅ መሪ አላት ሁለም ወደፊት ከአቡቹ ጋር!

  • @BarudaRoba
    @BarudaRoba 2 месяца назад

    🎉Abbaan biyyaa akanaa fakkata.

  • @ሙሉእመቤት
    @ሙሉእመቤት 6 месяцев назад

    የህዝብ ጥያቄ የሽግግር መንግስት ነው። ድል ለፋኖ።

  • @TgstGirma
    @TgstGirma 6 месяцев назад

    ❤❤❤👏👏👏

  • @KAROORAXiiqi
    @KAROORAXiiqi 6 месяцев назад

    በሀገሪቱ የበለፀጉ የባህል ቅርሶች ቱሪስቶችን እና የባህል ኢንቨስትመንትን መሳብ ቀጥለዋል።

  • @nonameperson5491
    @nonameperson5491 6 месяцев назад +1

    He delivers what he promises.. Abichu, is a smart warrior, compassionate, loves Ethiopia ,... a gift to ETHIOPIA.☮⚛🕉✡☸☯✝☦☪☮🕎🔯🟢🟡🔴🟩🟨🟥🌍🌏🌎🥑🍓🍒🌽🥕🍆🍎🍌🍋🌱🪴🌲🌳🌴🌵🌾🌿🌺🍀🍁🐠🦎🦜🦚🐸🦆🐓🚴🐪🐘🦏🐇🐿🦒🐜🐛🐞🕷🦗🦓🦁🦁🏃‍♀🦊🐺🌠⚽⚽⚽⚽⚽

  • @lulitayalew4970
    @lulitayalew4970 6 месяцев назад

    ዶር አብይ አንተ እኮ ለማሰብ እንኳን የምትደንቅ, የምትገርም መሪ ነህ:: ለሌላው ህዝብ ስትል ቀጥል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ::
    እኔ በእድሜዬ እንዳንተ አይንት ስላላየሁ እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @hadiabdurahman4514
    @hadiabdurahman4514 6 месяцев назад

    Hi hi

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 6 месяцев назад

    Yaawaraqara.ee.yaawarahubatee yaawara amanee yaawarakafaree yaawaraganee

  • @ashagrealito8653
    @ashagrealito8653 6 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏