የባህላዊ መገልገያዋች ዋጋ በኢትዮጵያ 2015 | Price Of Traditional Utensils In Ethiopia 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 мар 2023
  • Check out this video. • የባህላዊ መገልገያዋች ዋጋ በኢትዮጵ...
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 Merkato Tube
    ከመርካቶ ቲዩብ ጋር በመስራት ምርትና አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ 0963979800 ይደውሉልን
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 35

  • @user-yw9mi7cb8u
    @user-yw9mi7cb8u 4 месяца назад +2

    አድራሻው የት ነው መግዛት እፈልጋለሁኝ

  • @elizaajman1231
    @elizaajman1231 Год назад +1

    እደው እኔጋር ሙያ ቀረ በአለላ ነበር የማሽቆጠቁጠው አይ የዛሬን አያርገው እና ኢሻአላህ አገሬ ስመለስ ቤቴን አስጌጥበታለሁ መሸጡ ቢቀርስ

  • @Betelhem439
    @Betelhem439 6 месяцев назад

    በጣም ሚያምሩት

  • @user-pc9cm6us5d
    @user-pc9cm6us5d Месяц назад

    አገሬ ገብቸ ሰፍቸ ልሽጥ ተወዶል 😢😢

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 Год назад

    መርካቶ😊

  • @user-pc9cm6us5d
    @user-pc9cm6us5d Месяц назад

    እርሴ እሰፋዋለሁ❤❤❤❤

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 Год назад

    የምፈልገው እቃ እናመስግናለን

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Год назад +2

    ዋውውውው ሲምር መዳም ጋር ከምዳርቅ ይህ ሰፍቸ ብሸጥ እኮ ያዋጣኝ ነበር የቁም መሰቡርቁ አንድ ወር ይፈጃል ሊላው ሳምንት ሁለት ሰምንት ያልቃል አይት ትዝታ ትምህርት ሲዘጋ ሀምሌ እና ነሀሴን እንሰፍ ነበር

    • @user-hd2gy8bk6h
      @user-hd2gy8bk6h Год назад

      ኧረ ተይ አስለምጅኝ ማሬዋ ባልሸጥም ሞያ መልመድ እፈልጋለሁ

    • @user-xz1wz4po8w
      @user-xz1wz4po8w Год назад

      @@user-hd2gy8bk6h እሺ

    • @Saron-kc5ue
      @Saron-kc5ue Год назад

      😂😂😂 ይሻለናል ብለሽ ነው? በቃ ስንሄድ እንጀምራለን😮

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Год назад +1

      አወ ደብተሩን ወርዉረን ወደ ስፌት ነበር እሩጫዉ ትዝታ

    • @lidiasisay3742
      @lidiasisay3742 4 месяца назад

      Likk endane nashe enyagana ya 5 kiffile tamere eyalwe nabra masfat yajamarkut temert katazagga seraye sefte nawe betachin gergedawe endalla sefet bicha nabara ahun gezwe alfobtal bello gergedawe laye medrgawem yalla ahun endazza saya gin baxam garamnyae yala serrra kameqamaxa besarasaa beye molara tansasasa

  • @user-bg4ck9fl3c
    @user-bg4ck9fl3c Год назад +1

    በጣምያምርል ወደክፍለሀገር ታደርሳላችሁ?

    • @user-xz1wz4po8w
      @user-xz1wz4po8w Год назад +2

      ኧረ ክፍለ ሀገር ሞልቶ የምን ክፍለ ሀገር ታደርሳላችሁ ነው

  • @user-vs3oq6md6k
    @user-vs3oq6md6k Год назад

    👍👍👍👍👍👍💪

  • @fathimarak8693
    @fathimarak8693 Год назад

    👍🏻👍🏻👍🏻🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏

  • @user-mf6mi5mp8q
    @user-mf6mi5mp8q Год назад

    የተለቢጅን ዋጋ ነገረኝ

  • @hyathyate
    @hyathyate 8 месяцев назад

    ሳምት

  • @amenaamena810
    @amenaamena810 Год назад

    ዋጋስትነው

  • @hayatabate3532
    @hayatabate3532 8 месяцев назад

    ማሻአላህ ሙያ የለም

  • @user-hv2pc1lg8p
    @user-hv2pc1lg8p 4 месяца назад

    አድሳበባ ታመጣላችሁ

  • @weyzergebrekrstos1969
    @weyzergebrekrstos1969 11 месяцев назад

    ስልክ ልአከለኝ አባቴ

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p Год назад

    ዋጋ

  • @FatySam
    @FatySam Год назад

    የጥለት እና ከማዳበሪያየሚሰፋጥሩአደለን ይቀምላልበተለይለእጀራአይሆንም

    • @user-xb6po6sm9g
      @user-xb6po6sm9g 8 месяцев назад

      ከምርሽ ነዉ😢

    • @FatySam
      @FatySam 8 месяцев назад

      @@user-xb6po6sm9g እውነቴነው በስደዶ የተሰፋው ተው አሪፉ

  • @user-hv2pc1lg8p
    @user-hv2pc1lg8p 4 месяца назад

    አድሳባ ታማጣላችሁ

  • @hayatabate3532
    @hayatabate3532 8 месяцев назад

    እኔስ ሁሉ አማረኝ ሆኩ

    • @rahmaha
      @rahmaha 2 месяца назад

      😂😂የኔቢጤ

  • @MoMo-or4cn
    @MoMo-or4cn Год назад

    ኣድራሻ???????¿??

  • @MoMo-or4cn
    @MoMo-or4cn Год назад

    አድራሻ

  • @senaittefera1611
    @senaittefera1611 7 месяцев назад

    ዝም ብለህ ቁጥር ትጠራለህ በክር ተሰርቶ 5ሺ ልዪነቱን የምታውቅ አይመስለኝም

  • @dionclark3728
    @dionclark3728 Год назад

    I love it and will buy alot during my trip to Addis. Please provide phone for contact and for contact on WhatsApp possibly.

  • @fathimarak8693
    @fathimarak8693 Год назад

    👍🏻👍🏻👍🏻🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏