ባህላዊ መገልገያዎች ዋጋ በኢትዮጵያ 2013 | Price Of Traditional Utensils In Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Check out this video.
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Merkato Tube

Комментарии • 70

  • @takkoushcell6392
    @takkoushcell6392 3 года назад +4

    ፈጣሪ። አምላክ ፈቅዶ ሐገሬ ስገባ ሱቅህ መጥቼ እገዛለው በጣም ብዙ እምፈልጋቸው የባህል እቃዎች አሉህ። ገን የቃውን አቀማምጥ አስተካክል በጣም አዘበራርቀህ አተራምሰሀቸዋል ውበት እንዲኖራቸው አስተካክላቸው።
    መሶቦቹ። ፅዳት እንዲኖራቸው።በጣም ስለሚያምሩ።ይቅርታ ለአስተያየቴ ወንድሜን♥♥♥

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 3 года назад +4

    እናመሠግናለን ከወራት ቦኋላ ልገባ ነው እገዛለሁ ኢንሻአላህ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 года назад +2

    በከርጉ ትልካለህ እንተ ይህንን የቀርፅከው ልጅ ተባረክ

  • @user-xu3fi4uq5x
    @user-xu3fi4uq5x 3 года назад +8

    🇪🇹😓ኢቶጵያቴ አችኮ ልዬ ነሽ።ሀገሬ💑ባህላችን ልዬ እኒህን ባህላዊ እቃወቻችንን ሳይ ኢቶጵያአዊነቴ።ሁሌም ያኮራኛን እግዚያአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን🇪🇹💚💛❤😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-rn4it7fb5d
    @user-rn4it7fb5d 3 года назад +2

    እናመሠግናለን።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ መርካቶ

  • @nurobezedef8801
    @nurobezedef8801 3 года назад +4

    ወይኔ የአክሱመቹ ዲዛይን የፈንዲሻው በጣም ያምራል

  • @frezermulugeta4568
    @frezermulugeta4568 3 года назад +2

    ወይ አገሬ

  • @user-up5vs4bf7r
    @user-up5vs4bf7r 3 года назад +2

    ዋው በጣም ያምራል አድራሸ ጠቁሙን

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 3 года назад +2

    እነመሰግነለን

  • @user-wr6nw9tq1l
    @user-wr6nw9tq1l 3 года назад +2

    በርታ መርካቶ

  • @melatmelat9491
    @melatmelat9491 3 года назад +1

    Thanku meerkats u doing good job please do car dealer vidio how much
    Are small cars price

  • @salmanx-lol-yosh9033
    @salmanx-lol-yosh9033 3 года назад +4

    ዋው ያምራል አገራችን ስላም ያድርግልን
    አሜንአቦ

  • @samrawittamiru8003
    @samrawittamiru8003 3 года назад +1

    በጣም ነው የማመሰግነው የምፈልገውን ነገር ነው ያሳየው ተባረክ

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w 3 года назад +5

    በሚቀጥለው የጉራጌ ባህላዊ እቃዎች ከነ ዋጋቸው ይወደረን ጨምሮ እፈልጋለው????

  • @fjvvvhnvbb3343
    @fjvvvhnvbb3343 3 года назад +2

    እርፍ ውቃነችው ስነገባ መግዛት ግድነው ያምራሉ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 года назад +1

    ፕሊስ... ወንድም .... መግዛት እፈልጋለሁኝ ... ግን .... ስው ከዚህ
    ሲሄድ ይ እራሱን እቃ ... ስለሚያመጣ
    ማስችገር.. ይከብዳል ... ሞስብ እና
    ጌጣጌጦችን... ምስጢርላክ ትችላለን
    ኢንክኑዲንግ... ከነ መላኪያው... አንተም ሳትጎዳ ... እኛም በስደት
    ሳንጎዳ ??? ቴንኪው 🙏🙏🙏
    ወይ መርኬ 💚💛❤️

  • @user-iy8ek4qg1j
    @user-iy8ek4qg1j 3 года назад +5

    የት ነው የሚሸጠው ማሻአሏህ ወላሂ ሲያምር ደሞ ብሩንም ተናገሩ

  • @yedingllig8860
    @yedingllig8860 3 года назад

    እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እኔም በቅርብ እገባለሁ አድስ አበባን እንደ ጉድ ነው የምጎበኛት ኢትዮጵያዊነት ናፍቆኛል

  • @mahzeladey6503
    @mahzeladey6503 3 года назад

    Wow very nice items i like it

  • @ethiopia8813
    @ethiopia8813 3 года назад +3

    የት ነው ቦታው

  • @onelove1345
    @onelove1345 3 года назад +1

    Wow ye guragew siyamer

  • @shekuriyanure1485
    @shekuriyanure1485 3 года назад

    የቆየነው ቢሆንም ባየሁት ሰአት በጣም ይገርማል የጉራጌ ባህላቸው ማሻላህ

  • @user-py5dw8wm3x
    @user-py5dw8wm3x 3 года назад

    ኢንሻ አሏህ በቅርቡ ትልክልኛለክ እገዛሃለው

  • @user-hm4hi2ql2q
    @user-hm4hi2ql2q 3 года назад

    በርታ

  • @aletheiatube4703
    @aletheiatube4703 3 года назад

    Sifelgew neber enamesegnalen

  • @AA-eo6tm
    @AA-eo6tm 3 года назад

    جميل جدااا

  • @fevifevi4495
    @fevifevi4495 3 года назад

    ሰላም እባካችሁ የሸክላ እቃ ሸክላ ተራ ከነዋጋው

  • @user-pn9ux9dx4y
    @user-pn9ux9dx4y 3 года назад +2

    😭😭😭😭😭 ትዝታ አለብኝ ሥፌት በጣም በጣም ሰፊታ ነበርኩ ከምሽቱ 4 ሥአት የማልተኛ በት ጊዜ ነበርኝ ቤቴ በሥፌት ያበደ ነበር ሞሰብ ወርቁ ባይነት 😭😭😭 አይ ወድ እኔ በስደት ሥከራበት 14 ያገባሁት የሁለት ልጆቸ አባት አገባ 24 ሥአት የለፋሁበት ይቆጨኛል ዛሬ አድ ሥፊት እሰፋ አይመሥለኝም

    • @user-wr6nw9tq1l
      @user-wr6nw9tq1l 3 года назад

      እኔም ማሬ

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 года назад

      እኔ😢😢😢😢😢😢 ሳላገባም ሰደት ሠፈቼ መከራዬን አየቼ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢☝️

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 года назад

      አይዞሽ ሑላቸነም እዳቺ ነን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-pn9ux9dx4y
      @user-pn9ux9dx4y 2 года назад

      አይዞን እህትቸ ለበጎ ነው

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 года назад

      @@user-pn9ux9dx4y 😭😭😭😭😭😘

  • @gebeyehumekonnenwoldemicha3414
    @gebeyehumekonnenwoldemicha3414 2 года назад

    የእንጄራ ስንት ነው

  • @user-qz1hy4xw9s
    @user-qz1hy4xw9s 3 года назад +7

    ኮመንት ለምን አታነብም ለእናቶቻችን ጣቃ ልብስ በሜትር የሚሸጥ ጠይቅልን ሽፎን ጭምር

  • @user-bi7ps9uy6r
    @user-bi7ps9uy6r 3 года назад

    Wowwowo markato

  • @betelhem2636
    @betelhem2636 3 года назад +2

    💚💛❤️

  • @wesilamohammed458
    @wesilamohammed458 2 года назад

    ስደውልም አያነሱ ለኦርደር ሜን ዋጋ አለው ታዲያ

  • @bintbint4194
    @bintbint4194 3 года назад

    Ere kitchen cabinet asayun

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 года назад

    እባክህን ለውጭ የምትልኩ ከሆነ ለሽያጭ እፈልገው ነበር ፃፉልን እስቲ

  • @user-fk5bv8zo3w
    @user-fk5bv8zo3w 3 года назад +1

    እሰይ የጉራጌ እቃነዉ ብራቦ የስ ok no doka

  • @user-ff7qo3ik8b
    @user-ff7qo3ik8b 3 года назад

    ሁሉም ያምራሉ ብገባ ሁሉን ሰብስቤ ነው እምወጣው

  • @user-ir2st5tt8f
    @user-ir2st5tt8f 11 месяцев назад

    ቃጫ

  • @yasmenkahen9431
    @yasmenkahen9431 3 года назад

    አልገዛም እራሴ እሰራው አለው ሁሉንም እችለው አለው

  • @zemzemyoutube6900
    @zemzemyoutube6900 3 года назад

    በርቱእኔምእሰፋነበርበማዳበሪያ።በሰሌን።በክርበአክርማበሁሉምእሰፋነበርሞሰብወርቅ።ስመጣእገዛለሁ

  • @fetishbedewi6388
    @fetishbedewi6388 3 года назад

    ዋጋቸው ለምን አትነግሩም

  • @yemaryamnegnii4503
    @yemaryamnegnii4503 3 года назад

    👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯👌🇪🇹

  • @user-ok6xz2kg6e
    @user-ok6xz2kg6e 4 месяца назад

    Delivery አላችሁ

  • @mahem5766
    @mahem5766 3 года назад +1

    ኧረ ተኧው እዴ የእሳት ማራገቢያውን የእንጀራ መሳቢያ ነው ትላለህ እዴ ወይ ሀገሬ

    • @duratube
      @duratube 3 года назад +1

      Aygermm enga ager tnshihuna maragrbi nechi

    • @samrisamri2939
      @samrisamri2939 3 года назад

      አረ እኛ ቤት ማዘር እንጀራ ነው የምትስብበት

    • @samrisamri2939
      @samrisamri2939 3 года назад

      በድስት ክዳን ነው እሳት የማራግበው

  • @tegestdemisse5536
    @tegestdemisse5536 3 года назад

    እኔ እፈልጋልለሁ

  • @lemasiyoum4969
    @lemasiyoum4969 3 года назад

    እንደት ነው ዛሬ አጠያየቅክ ዋጋውስ ማን ይንገረን ?? 😏😏

  • @meretfeker4110
    @meretfeker4110 3 года назад

    Are be kirbu geta kale we'd ager ligeb new egezalew bale ketegenge

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 3 года назад +1

    ጋዜጤኖው ዋጋውን ለምን እትጠይቅም ።you are not experience journalist.... We all know ለምን እንደሚጠቅሙ።

    • @ebtsamenat7299
      @ebtsamenat7299 3 года назад

      ለመርካቶ አዲስ ነክ መሠለኝ አድምጥ ከዛም ኮምት ለኛ ምርጥ አቅራቢያችን ነው

    • @user-jt1go3ko3y
      @user-jt1go3ko3y 3 года назад +1

      መጨረሻ ላይ ተናግራል ዋጋ እሥከ መጨረሻው እይው(እዬው)

  • @nurobezedef8801
    @nurobezedef8801 3 года назад

    ከክሩ ከሰበዙ ከማዳበሪያው የቱነው ጥሩው እሚበረክተው ንገሩኝ እውቀቱ ያለውሰው

    • @Tube-vd6ib
      @Tube-vd6ib 3 года назад

      ማዳበሪያ ይሻላል

    • @samrisamri2939
      @samrisamri2939 3 года назад

      የክሩ ውበት አለው ያማዳበሪያው ደሞ ጥንካሬ