ርካሽ በሆነ የብረት ቀለበት አደረገልኝ ስለለለው ነው ብየ ተቀበልኩት | ወንድማችሁ አሊ | faithline | ኤል ቃል tube | wengel tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ርካሽ በሆነ የብረት ቀለበት አደረገልኝ ስለለለው ነው ብየ ተቀበልኩት | ወንድማችሁ አሊ | faithline | ኤል ቃል tube | wengel tube
    ርካሽ በሆነ የብረት ቀለበት አደረገልኝ ስለለለው ነው ብየ ተቀበልኩት | ወንድማችሁ አሊ | faithline | ኤል ቃል tube | wengel tube
    ርካሽ በሆነ የብረት ቀለበት አደረገልኝ ስለለለው ነው ብየ ተቀበልኩት | ወንድማችሁ አሊ | faithline | ኤል ቃል tube | wengel tube
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Комментарии • 60

  • @birukmelaku6912
    @birukmelaku6912 6 месяцев назад +7

    ቤቲይዬን የሰጠኝ አባቴ ይባረክልኝ።❤❤

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 2 месяца назад

    እውነት ነው ከክርስቶስ ውጪ ሊረዳ የሚችል የለም በራሳችን ማቆምም አንችልም ብሩኬ ብሩክ ነህ ጌታ ቸርነቱን አይቻለሁ ድንቅ ድንቅ ምስክርነት ነው ደግሞ ባለቤትህ ኡፋፋፋፋፋፋ ብሩክ ናት ትባረክ የኔ የዋህ

  • @frewoniedires487
    @frewoniedires487 5 месяцев назад +3

    ግልፅነትሽ
    ደሥ ይላል
    ትዕግሥትሽማ ጭራሽ አይለካም ውይ ቤትዬ
    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ዕናቱ ዋው ይገርማል ትልቅ ትምሕርት

  • @zekariasatske9400
    @zekariasatske9400 4 месяца назад

    ብሩኬ የጌታን እደራረግና ቅነትህን አቤት

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 6 месяцев назад +6

    ቤቲዬ ልዮ ነሽ።የእውነት ልዮ ነሽ።የወደቀን መቀበል ከባድ ነው።❤❤❤

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 6 месяцев назад +4

    Thank you Jesus ❤❤ today is Cristian day brook❤❤ God bless you more free discussion is good for all family member

  • @444jerusalem
    @444jerusalem 5 месяцев назад +1

    i am orthodoxe but i am listening protestant muzmuer and ሰብከት i really like ure program

  • @AmanuelMare-zt6sx
    @AmanuelMare-zt6sx 6 месяцев назад +3

    Wow እጅግ በጣም ድንቅ ሚስቶች አላችሁ( የእኔን ሚስት ጨምሮ) ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 6 месяцев назад +6

    ምስክርነትህ ደስ ይላል ታድለሃል ጌታ ከጥልቅ አዉጥቶሃል መዉጣት ያቃተን ስንቶች ነን እግዚአብሔር እናትህን ለፀሎት አስነሳና ተመለስክ ሌሎችስ ማን ይቁምላቸዉ በአንድ ወቅት ለወደቁት ለደከሙት በሰይጣን ለታሰሩት እንጸልይ ነበር ዛሬ ለደከምነዉ ማን ያግዘን? አቅም አጣን ጸልይሉን

    • @yandabatlijochshow
      @yandabatlijochshow 6 месяцев назад +4

      አይዞህ አለን ብዙዎች እንፀልያለን ፀጋው ይረዳሀል።

    • @meskeremjara292
      @meskeremjara292 6 месяцев назад +3

      Wow አንተ ሰው በሚገርም ሁኔታ ጌታ ይህንን መልእክት እንድትሰማ ሲያነቃቃህ ስላልተወህ ከብሩክ ጋር እንደነበር ካንተ ጋር መሆኑን ሊነግርህ ፈልጎ ስለሆነ ዛሬ ከሰማህው ምስክርነት የተነሳ በእየሱስ ክርስቶስ ስም መፈታት ይሁንልህ፤ በእጄ መዳፍ ቀርጬሻለሁ አልተውሽም አልጥልሽም ያለው ቃል ዛሬም የታመነ ነው እና አልተወህምና ልዑሉ ይህንን Blessing Tubeን በደንብ ተከታተል ነፃ ትወጣለህ በእየሱስ ክርስቶስ ደም ሸፈንኩህ ተባረክ።

    • @MesfinTadesse-jq7el
      @MesfinTadesse-jq7el 6 месяцев назад

      @@meskeremjara292 አሜን ብያለሁ ተባረኪልኝ የኔ እህት

    • @firea.8689
      @firea.8689 5 месяцев назад

      @@meskeremjara292😮

    • @yaynabebaabayneh663
      @yaynabebaabayneh663 5 месяцев назад

      ወንድሜ አይዞህ
      ዛሬም ጌታ ይፈልግሀል ይወድሀል እንዳቃተህ ያውቃል አይዞህ ጌታ ነፃ ያውጣህ በጌታ በኢየሱስ ስም እስራትህ ይፈታ

  • @aidb1275
    @aidb1275 6 месяцев назад +2

    Biruk I appreciate your honesty to Betty.

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን ጌታ ይባረክ

  • @smilesmile2096
    @smilesmile2096 6 месяцев назад +2

    GOD bless you 🙏. 🙏 ❤ .

  • @Trure7Love
    @Trure7Love 6 месяцев назад +3

    እኔ ልቤ ቀለጠ
    የፈጣሪ ስራ
    እጅጉን ገነነ‼️🙏🏽❤️❤️🙏🏽
    ለሌሎችም በዚህ ፈውስ ይሁናችሁ‼️

  • @mikemiki223
    @mikemiki223 6 месяцев назад +1

    Wow what a testimony😊 The LordJesusChrist🙏 bless you all brothers. Keep up the good work....

  • @c2beca272
    @c2beca272 5 месяцев назад

    Bety ❤🎉God bless you abadentely.

  • @frewoniedires487
    @frewoniedires487 5 месяцев назад +1

    ብሩኬ ደግሞ በዝርዝር ማንነትሕን መንገርሕ እንድታምንሕ ዕና ቀጭይ አሥተካካይሕ መሖኗን ውሥጥሕን ነግረኽው መታዘዝሕና ማንንም ዕርግፍ አርገሕ ትተሕ ሙሉ በሙሉ ወደ ቤትዬ ልብሕን ክፍት አርገሕ ሠጠኻትና እግዚአብሔር
    መቼም ሠውን ማከም ሢፈልግ ዕሧ ላይ ጣለሕና በዕርሧ አድሮ ፈወሠችሕ

  • @mershayanna8153
    @mershayanna8153 5 месяцев назад

    አሊ ሰላም ይብዛልህ " በውሀ ውስጥ ሄደናል ... በእሳት ውስጥ አልፈናል..." የአንተ ህይወት እንደሆነ አምናለሁ ። ታጋይ ነህ

  • @embetabaylos8980
    @embetabaylos8980 6 месяцев назад +1

    ልበ ንፁህ ሴት ነሸ ተባረኪ.

  • @lemlemdebele318
    @lemlemdebele318 6 месяцев назад

    A heart after God! This testimony is the result of true healing. We are this open when we fully believe in the redemption of Jesus Christ! FREEDOM looks like this! Praise God!!!!!!

  • @tujinawossene8657
    @tujinawossene8657 5 месяцев назад

    የነ እህት መልካም ልብ አመለሽ እ/ር አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤❤❤

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 5 месяцев назад

    አንቺ የዋህ ሴት እግዛብሔር ይባርክሽ። ተባረኪ

  • @MekidesTesfaye-fw8ny
    @MekidesTesfaye-fw8ny 6 месяцев назад +1

    Wow egzabiher yimesgen silezih beteseb zare yasakachihu Amilk yimesgen,,,Bemisikrnetachew dilnesuuuu ayidel milew Gena kefffffiii tilalachihu❤❤❤❤❤

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 6 месяцев назад +1

    she is so inosente

  • @godisgood1848
    @godisgood1848 5 месяцев назад

    በግልጽነት ለሌች ጥቅም ስለመሰከርክ ተባረክ

  • @user-nq9hy3db6n
    @user-nq9hy3db6n 5 месяцев назад

    Endezihim aynet yetebarekech enat mist bcha aydelechm tebareki

  • @berhanuhabtemariam9980
    @berhanuhabtemariam9980 5 месяцев назад

    ምትገርም ሴት ሚስት ነች ዘመንሽ ይባረክ

  • @dannyboyaddise
    @dannyboyaddise 5 месяцев назад

    So amazing I really appreciate 🙏 GBU more All of you beruk we Lerner a lot from you

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 6 месяцев назад +1

    አይ የእኛ ጌታ!!!!!!!!ፍቅሩ!!!!!!!

  • @user-tx4gf4cs4z
    @user-tx4gf4cs4z 6 месяцев назад

    TEBARKU KIDUSAN!

  • @SmilingChowChow-vd9hn
    @SmilingChowChow-vd9hn 5 месяцев назад

    Amen Amen tebarekiii 📖📖

  • @tesfatesfa3087
    @tesfatesfa3087 6 месяцев назад

    Weda. Berke bai wow. Wow

  • @mihretwelday8288
    @mihretwelday8288 5 месяцев назад

    Awo wandma enam y eswan lib eytmanah naw.

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 5 месяцев назад

    እምነትዋ የሚገርም ነው!!!!!

  • @selamawitoda7320
    @selamawitoda7320 6 месяцев назад +1

    አኔ አሊን ስሰማ ብዙ ጌዜ ሆነኝ ግን በግል በገኘኘው ብዙ እምነግረው እማማክረው ጉዳይ አለኝ በትችል እባክሕ ደውልልኝ

    • @Faithline7
      @Faithline7  6 месяцев назад

      Tiktok lay contact adrgiwu

  • @eteneshtadesse5437
    @eteneshtadesse5437 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @nuraalamu6270
    @nuraalamu6270 6 месяцев назад

    ታባሬኩ❤❤❤❤❤😅😅

  • @asnakechgebremaskel9917
    @asnakechgebremaskel9917 6 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 5 месяцев назад

    በሚስትየው ፍቅር አበድኩኝ!!!! ሰው አየው ለመጀመሪያ ግዜ!!!!

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 5 месяцев назад

    መቼ እንደተቀረፀ ባላቅም መልክቱ ግን ለኔ ነው😭😭😭🙌🙏

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ ስለ ሲልቨሩ በሳቅ ገደለኝ ኡኡኡኡፉፉፉፉፉ ደስ ሲሉ

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 6 месяцев назад

    እንዴት ያለ ልብ ያላት ሴት ነች።

  • @ashenafifasil4502
    @ashenafifasil4502 6 месяцев назад

    I need him on semay tube damasko

    • @ashenafifasil4502
      @ashenafifasil4502 6 месяцев назад

      youtube.com/@Encounter_?si=1IfwRAa2bFVTr5q0

  • @meskeremkaramkaram2216
    @meskeremkaramkaram2216 6 месяцев назад

    8,ቅዱስ ነው ክክክ

  • @mekdesalemayhu
    @mekdesalemayhu 6 месяцев назад

    P/s I want to toke to u

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 6 месяцев назад

    ከቀለበቱ በፊት ሰው ነው የመጣው !!! እንደ ግመል ሸንጭ ወደኋላ አትጎዋዙ ሰው እንዴ አብሮት እንደተወለደና እንዳደገ ንብረት እነተሳለመ ይኖራል ይህንን የምታደርጉ ሴቶችም ሆናችሁ ምንም ከሴተኞ አዳሪነት አቶለዩም !!!! እየሳቁት ያወሩትን ቁምነገር የሰው መሳለቂያ ነው የሚያደርገው!!!!