አስደንጋጩ ዛፍ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 327

  • @abdura1609
    @abdura1609 3 года назад +132

    ሱብሃንአላህ የአላህ ፍጥረት መብዛቱ ጌታየ ጥራት ይከባህ አንተ ብዙ ነገር የፈጠርክ የአለም ጌታ ነህ አልሃምዱሊላህ

    • @madinaedres8740
      @madinaedres8740 3 года назад +1

      Tekekel

    • @hghh6961
      @hghh6961 3 года назад +1

      @@madinaedres8740 ሡባሀንአላህየአላህፍጡርብዛቱ።ከመጥፎወችነገርአላህይሠዉርን

    • @emusluy1594
      @emusluy1594 3 года назад

      Walahi ewnat

  • @selemtewa
    @selemtewa 3 года назад +37

    ሱብሀነ አላህ ያራብ ጥበበኛና ኃያል የሆንከው ጌታችን ሆይ ክብርና ምስጋና ላንተ ብቻ ይገባው ካንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለምና ሱብሀነክ ያአላህ ስራህ ድንቅ ነውና ❤

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w 3 года назад +27

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያዕቆብን ፣ ዮሐንስን እና ጴጥሮስን ይዞ ወደ ታቦር ተራራ ከወሰዳቸው በኋላ በዚያ ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበትና ሙሴና ኤልያስን ጠርቶ የህያዋንና የሙታን አምላክነቱን ያሳየበት ከዘጠኙ የጌታ ዓበይት በዓላት አንዱ ነው።
    እንኳን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለደብረ ታቦር ( ቡሄ ) በዓል አደረሰን፤ አደረሳችሁ።⛪⛪🌻

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s 3 года назад +1

      እኳን አብሮ አደረሰን👏

  • @sebliesubalew1222
    @sebliesubalew1222 3 года назад +36

    አቤሎ ምርጥ በርታ ለምን እንደሆነ አላውቅም ሁሌም #1 ምርጫዬ ያንተ ቻናል ነው 💚 💛 ❤ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኞችን አጥፋልን 1እናት አንድ ሀገር

  • @-hikmatube5535
    @-hikmatube5535 3 года назад +20

    ሱብሀነሏሕ
    ለአላሕ ጥራት ይገባው
    ተዘርዝሮ የማያልቅ ፍጥርት ሁሉ ፈጣሪ ለሆነው::

  • @monaali9356
    @monaali9356 3 года назад +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ ስንት ነገር አለ በአለማችን አቤሎ ተባረክ ብዙ የማናውቀው ነገርን እንድናውቅ እረዳኽን ነው ።

  • @awei1722
    @awei1722 3 года назад +8

    አቤት በጣም የሚገርም ነው ሱበሀን አሏህ አላህ ሰንቱን ፈጥሩታል አላህ ይጠብቀን # ቻናልህተመቺቶኝል በርታልን ወንድሜ ብዙ አሰማህኝ ኑርልን

  • @buraman1109
    @buraman1109 3 года назад +12

    እስቲ አቤሎን የሚወድ like

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 года назад +9

    እግዚአብሔር ይጠብቀን የኛ መመኪያችን ፈጣሪ ብቻ ነው

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 года назад +19

    በጣም ይገርማል ስንት አይነት ጉድ አለ በዚህ ምድር ላይ አቤሎ እናመሰግናለን

  • @fantyeethiotube5385
    @fantyeethiotube5385 3 года назад +15

    በስማም እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 3 года назад +23

    በፀሎታችሁ አስቡኝ እስኪ 😢😢ኮሮና ይዞኛል 😭😭😭😭😭😭

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s 3 года назад +2

      ፈጣሪ ይማርሽ ጠክሪ ትኩስ ነገር ጠጭበት እራስሽን ተከባከቢ 😭👏

    • @yeftuhawiwordofa7117
      @yeftuhawiwordofa7117 3 года назад +1

      You will be fine in jesus name 🙏

    • @lamrotlegese8444
      @lamrotlegese8444 3 года назад

      @@user-zc5cv2jg5s አሜንንን የኔ ዉድ እሽ😢👏

    • @ththfug4677
      @ththfug4677 3 года назад

      @@lamrotlegese8444 በዚህ በጣም ይገርማል

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 3 года назад +1

      Ayezoshe eheta tekose ngere wesgbete enam yezogn nbre atechnke erfete aderge tegn ok fetare kanche gare yehone🤲

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 года назад +22

    🙋‍♀️አቤሎ እንኳን ደና መጣህ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🙏

  • @abrhamnegatu8385
    @abrhamnegatu8385 3 года назад +4

    በጣም ይገርማል አቤሎ እኛ ሀገር ላይ የለም ብዬ አስባለው ግን ከምዕራባውያኑ መጠንቀቅ ያስፈልጋል እነሱ የማናቀውን ነገር አስገብተው እኛን የማውደም ነው ሀሳባቸው ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠከን እናመሰግናለን

  • @girumebekele357
    @girumebekele357 3 года назад

    Betam yemigerem zaf new ,yehenen yeseraw yefeterew Egziabeher new! Gedaye selehone metekek ena lelelawem meteleye new!Abel Egziabeher yebarekek wendeme betam konjo yemigerem adegega tarik new yakerebekelen,betam gobez gazetega nek Egziabeher kanete gar yehun wendeme 🙏☀️😊🌸❤️❤️❤️

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 года назад +6

    ይገርማል እንዲህም አይነት ዛፍ አለ🤔አቤሎ ለመረጃህ ከልብ እናመሰግናለን

  • @merdiidres719
    @merdiidres719 3 года назад +5

    ሱብሃን አላህ!

  • @user-wl3pr5xk2t
    @user-wl3pr5xk2t 3 года назад +8

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እንዲህ አይነት ጉድም አለ ይህን ያርቅልን

  • @zeiniamohammed8267
    @zeiniamohammed8267 3 года назад +2

    ሱብሃንአላህ ጀሊሉ ጥበብህ ትልቅ ነው ላስተነተነው

  • @user-vd4wk1vm5t
    @user-vd4wk1vm5t 3 года назад +1

    ላይክ አላረግም ለዚህ

  • @user-zc6qn1gb2o
    @user-zc6qn1gb2o 3 года назад +10

    አገራችን ሰላም የተመኘውን አለም አስከፍይ ለይ ነው ያለችው ሳላም ያድርግልን መልካም ቀን

  • @ahadu4529
    @ahadu4529 2 года назад +3

    ሰላም ለሀገራችን
    ፍቅር ለህዝባችን
    ጤና ለሁላችን
    ይስጠን ፈጣሪያችን
    ኢትዮጵያ ትቅደም❤🙏👍

  • @godisgood1717
    @godisgood1717 3 года назад +2

    ይገርማል ምንም ነገር ያለምንያት ተፅፎ አይሰቀልም ዛሬበጣም ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት 🙏🏽

  • @ethiopia_nut
    @ethiopia_nut 3 года назад +4

    ድንቅ ተፈጥሮ ነው
    ይገርማል
    እናመሰግናለን

  • @gebregebre7527
    @gebregebre7527 3 года назад

    Fetary ybarkh. Betam asfelagy hiwet adn information new.

  • @belayneshbelaynesh3464
    @belayneshbelaynesh3464 3 года назад +4

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ከዚህ ይጠብቅን

  • @bezuyewondesen5643
    @bezuyewondesen5643 3 года назад +7

    እግዚኦ ማረና ክርስቶስ አቤቱ ዘንድሮ የማናየው ነገር የለም ጌታ ሆይ መልካሙን ጊዜ አምጣልን

  • @user-xx4lj8ti8t
    @user-xx4lj8ti8t Год назад

    እግዛብሄር የጠብቀን

  • @user-ue1qd5cu7e
    @user-ue1qd5cu7e 3 года назад +4

    ይህ ፕሮግራም በጣም ነው ሚመቸው በርታ አቤሎ

  • @eritreanlijjohnny3074
    @eritreanlijjohnny3074 3 года назад +7

    አቤሎ እንኳን አደረሳቹህ

    • @zebitube8327
      @zebitube8327 2 года назад

      Enkuan abro aderesn wendmachen

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 3 года назад +5

    ሰላም አቤሎ ምርጥ ነው😍😍

  • @emusluy1594
    @emusluy1594 3 года назад +1

    Allah yestor sobhalalah alahya gataya manm aydrasbat way alahya srah bzo naw fatarya

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад +1

    OMG 😱 THIS IS UNBELIEVABLE AND SO SCARY 😟 THANKS 🙏🏾 FOR SHARING

  • @user-xq6pk9be5m
    @user-xq6pk9be5m 3 года назад

    Abela merjawochi betam yasgerimugnal betam temechegnaleh bertalgn 🙏🙏🙏

  • @Swanlfc
    @Swanlfc 3 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 3 года назад

    Weyyy good. Yegermal. Ye egzabehir sera.kortew sayakatlu beyaderkut .yeshlyehon Thanks Abel. Egzabehir Agerachen selam yadergelen 🙏🙏🙏

  • @ensewattube3598
    @ensewattube3598 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ ልጅ

  • @armiasfekadu8654
    @armiasfekadu8654 3 года назад +1

    ሰላም አቤል የምታዘጋቻቸው ነገሮች ይመቹኛል ትንሽ ካላስቸገርኩክ ስለ movies ጉራ ብትል ይመቸኛል። በርታ

  • @hayutikal8342
    @hayutikal8342 3 года назад

    ለምታደርሰን መረጃ ሁሉ እናመሠግናለን አቤላ

  • @citralove8483
    @citralove8483 3 года назад +3

    ሱበሀን አላህ🤔

  • @meronabebe9100
    @meronabebe9100 3 года назад +15

    የይስማከ ወርቁ ዣንቶዣራ መፅሃፍ ላይ "ዣንተከል" የሚል ስም ከተሰጠው ዛፍ ጋር ይመሳሰላል። even ጥላው ሁላ ነው የሚገለው ግን ለ white blood cell cancer መዳኒት ነውም ይላል። "fiction" ነው ቢሆንም ግን አንብቡት በጣም ደስ ይላል።

    • @mantegboshmybob1578
      @mantegboshmybob1578 3 года назад

      ዋው በጣም የሚመቸኝ መፅሀፍ ነው 3 ንም 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mikyethiop7892
    @mikyethiop7892 3 года назад +5

    ይገርማል እኛ ሀገር እንደማይኖር ተስፋ አለኝ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 года назад

    አቤል ምርጥ ሰው እንኳን በደና መጣክ ሰለ መረጃ እናመሰግናለን ወይ ጉድ ሰንት ጉድ አለ አዚህ ምድር ላይ በሀገራችንም ይህ ነገር አለ እንዴ በብዛት ዛፍ ሰራ መቀመጥ በጣም ነው የምወደው ሆሆሆሆሆ

  • @tilahunkifle8543
    @tilahunkifle8543 3 года назад +4

    ሁላችንም ባለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን🙏🙏

  • @user-pp9kj5dg4j
    @user-pp9kj5dg4j 3 года назад

    የሌሎችን ቻነል አዳምጥ ደስ አይለኝም ያተግን ይለያል አቤልየ በርታልን ወንድማችን ኢትዮጲያ አገራችንን ሰላም ያርግልን ዙሮ መግቢችን

  • @tinaye964
    @tinaye964 3 года назад

    እናመሰግናለን አቤሎ ጥሩ መርጃ ነው

  • @tigistgetachew7892
    @tigistgetachew7892 3 года назад

    Thank you so much for sharing your Nauwolage

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 года назад

    Btam inamesegnaln

  • @halimaweloluguama2021
    @halimaweloluguama2021 3 года назад

    ሡብሀንአሏህጥራትይገባውአላሁረቡና❤☝

  • @habibaredi8201
    @habibaredi8201 2 года назад

    ሱብሃን አላህ! የአላህ ፍጥረት ብዛቱ አጂብ ነው።አቤሎ እናመሰግናለን።

  • @abeban.8366
    @abeban.8366 3 года назад

    አቤሎ ለመረጃህ እናመሰግናለን ። በጣም ነው የሚገርመው ቸሩ መድኃኒት ዓለም ይጠብቀን ።

  • @abiymekuria2693
    @abiymekuria2693 3 года назад

    So unpredictable thank you bro I love this channel

  • @kabiriyeejimmadedoo5662
    @kabiriyeejimmadedoo5662 3 года назад

    Ajab beyalew ya woyinuwa lij thank you

  • @halimaweloluguama2021
    @halimaweloluguama2021 3 года назад

    እናመሠግናለንአቤሎጠንክርጠቃሚለማህበረሰቡትምህርትነው

  • @mahiyeemebrihan1204
    @mahiyeemebrihan1204 3 года назад

    abelo enamesegnalen apil bederese wekt lemeblat sizegagi merega omg enkanm semi norew reisun say dengche neber

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 3 года назад +2

    አቤሎ እናመሰግናለን ! ግን በአለም የት የት አገር ላይ እንድሚገኝ ብትነግረን አገራችንስ ይኖር ይሆን ???

  • @foziyawasfe1054
    @foziyawasfe1054 3 года назад +1

    thanks Abel for advice

  • @kadijalove6958
    @kadijalove6958 3 года назад +4

    Alha is the great ☝️

    • @abebayenu314
      @abebayenu314 3 года назад

      We oooooooopoo amelake hoy🙏🙏🙏🙏🙏🙏 maren

  • @user-gp9yu6gj1y
    @user-gp9yu6gj1y 3 года назад +1

    በአረብኛ ሮማን ይባላል በጣም ይጣፍጣል👍
    ያሚ

  • @mreemamohd6388
    @mreemamohd6388 3 года назад

    ሡብሀነክ

  • @yorditekle7234
    @yorditekle7234 3 года назад +1

    በስላሴ ስም እንዴት ያስፈራል ደግሞ ስሙ ማማሩ ወይ ማንከኒል

  • @amelyeyenewa1459
    @amelyeyenewa1459 3 года назад +1

    ሱብሃን አልላህ የአልላህ ሥራ ድንቅ ተአምር ነው ። ግን እንዲህ አይነቱን ገዳይ እና መርዛማ ተክል ማጥፋት አይሻልም ???

  • @Mariam-gl2wf
    @Mariam-gl2wf 3 года назад

    ዋውውው !!!!!!!!ጌታ ሆይ ምድር ግዛትህ ናት ያንተን ረቂቅ ስራ ማን ይደርስበታል???? ብቻ ሁሌም ጥበቃህ አይለየን

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 3 года назад

    Enameseginalen Abelo tilik ewiket new yakafeliken

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 3 года назад +2

    ውድ የሀሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁብይብዛ በፍቅር ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስለን🇪🇹ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ክእግርሽ ስር ይወድቃል ሸቃሊት ነኝለቤትሱቦቸ ሻማ የሆንኩኝ በኢትዮጵያ ዊይነቴ የማለደራደር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mahirahmed8703
    @mahirahmed8703 3 года назад

    አቤልየ አቦ ይመችህ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በጣም ምርጥ ናቸው 👌

  • @user-vj6jw2fz7p
    @user-vj6jw2fz7p 2 года назад

    ፈጣሪ ይጠብቀን🙏👈

  • @nancykallas6783
    @nancykallas6783 3 года назад

    ወይ ጉድ ፈጣሪ ይጠብቀን አየለ በጣም አሪፍ ነው ግን በሐገራችን አለ እንዴ?

  • @yoditbayere9476
    @yoditbayere9476 3 года назад

    Wey guddd min aynet chigir benatachu bel wendme insmesegnalen

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 3 года назад +1

    Thank you Abelye🙏🙏

  • @user-ow1xh2cy3h
    @user-ow1xh2cy3h 3 года назад

    ቀላል አጅብ አልን አቤላ እናመሰግናለን

  • @addiskuskume2454
    @addiskuskume2454 3 года назад

    You are the best 👍

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 года назад +2

    አቤልታዬ 💖

  • @yeftuhawiwordofa7117
    @yeftuhawiwordofa7117 3 года назад +1

    WOW this is serious 🤦‍♀️ thank you able 🙏

  • @hayelemariamkelemework9926
    @hayelemariamkelemework9926 3 года назад +2

    የይሰማዐከ ውርቁ ራህማቶራን ስታነብ ይህንን ዛፍ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳላ ጽፎልናል፡፡

  • @natijohn8912
    @natijohn8912 3 года назад

    ያስተላለፍከው አሪፍ ነው በዚህ ቀጥል ግን ስለ time travel አሰናድተህ ብታቀርብ አሪፍ ይመስለኛል

  • @mekyanurdenyfi.947
    @mekyanurdenyfi.947 3 года назад

    ሱብሀነ አላህ ይገርማል ያአላህ

  • @user-yt3qk5xk2d
    @user-yt3qk5xk2d 3 года назад +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 3 года назад

    ይገባማል

  • @mesumasu125
    @mesumasu125 3 года назад +5

    አቤት አምላኬ አላም ዎደት የሄደቺው ነው እግዚአብሔር ሆይማረን 😭😭😭

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s 3 года назад

      ያልተወራ እጂ ያልሆነ የለም

    • @mesumasu125
      @mesumasu125 3 года назад

      @@user-zc5cv2jg5s 😭😭😭

  • @meku90829
    @meku90829 3 года назад

    በጣም ይገርማል ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @user-bx2uk5nl8s
    @user-bx2uk5nl8s 3 года назад

    ያረቢ አላህ ይርዳን

  • @rozaendrise1663
    @rozaendrise1663 3 года назад

    አልሃምዱሊላህ እንዲህም አለ

  • @rabiaahmed3507
    @rabiaahmed3507 3 года назад

    ሱበሀን አላህ እንዴት ያስፈራል በአላህ ከዚህ በኋላ ያገኘሁትን ተክል ለመብላት ካሁኑ ተሳቀቅኩ

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Год назад

    ሱብሀን አላህ ይገረማል

  • @siinanali7759
    @siinanali7759 3 года назад +2

    Subhanallah Allah buzu alew

  • @kedu5521
    @kedu5521 2 года назад

    ፈጣሪ ከዚጉድ ያውጣን❤❤❤

  • @user-dt5gi8ez2q
    @user-dt5gi8ez2q 3 года назад

    ሡባሀን አለህ

  • @girmamekdes9326
    @girmamekdes9326 3 года назад +1

    በጣም ያሰገርማል

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 3 года назад +1

    "አጀብ ጉድ ነው"!!! ትላለች አያቴ እንደዚህ አይነት ነገር ስትሰማ አስታወስከኝ አቤሎ😆

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s 3 года назад

      አጀብ ብቻ ሆሆሆሆ😭😠😂😂

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s 3 года назад

      @@captain_studios እረ ተይኝ አለማችንኮ ጉደኛ ነች 😂😂😂

  • @fozyafozya4404
    @fozyafozya4404 3 года назад

    ሱበሀን ከላህየአላህ ጥበብና ችሎታኮ ከአእምሮ በላይነዉ

  • @deqaafarah8363
    @deqaafarah8363 3 года назад +1

    Subehan alah yigermal

  • @salehasaleha3776
    @salehasaleha3776 3 года назад

    ሱባሀንአሏሕ. የገርምን. ይአሏሕስራ

  • @mariamatyope2908
    @mariamatyope2908 3 года назад +1

    አይ በቃ ዛፍ ሁሉ መፍራት ልጀምር ነዉ አይይይ

  • @user-fe2ey7ze3y
    @user-fe2ey7ze3y 3 года назад

    ሱብሃን አላህ

  • @abeltareke1565
    @abeltareke1565 3 года назад

    ይገርማል በጣም አቤላ

  • @jedasalma4789
    @jedasalma4789 2 года назад

    ሱብሀነላህ ያላህ ስራ

  • @netsanet2951
    @netsanet2951 3 года назад +1

    አቤላ በርታ 1ኛ ነኝ

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 3 года назад +6

    በኢየሱሰም ደገነቱ እንኳን ሀገሬ አለሆነ ሲቱን ያሳጣን ነበር እግዚኣብሔር ይመስገን ኢጵ ትቅደም ዘርኝነት ይውደም አሜን አቤሎ ተባርክ 📖🌷🌱🌲🇪🇹👂🖐🇱🇧🙇👈

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 3 года назад

    እዝጎ መሀረነ ክርስቶስ ፈጣሪ
    ይጠብቀን
    አረቦች የማያመጡት ፍራፍሬ
    የለ ያገኘሁትን እየበላሁ