Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምናው እዳኔ እማማ በድጋሚ በማይቱ የትደሰትው በላይክ አስዩኝ እኔ በጣም ደሰ አለኝ
እኔ ደምሪኝ የመዳም ቅመምየ
አኔኔኔ😍😍😍😍😥😥😥😥😪🍓🍓🍓💋
እኔም
ባያችውም ትማልቀስ ወደሃላ አላልኩም
ወላሂ በጣም ደስ በሎኛል ወላሂ
ወላሂ ለዝች እናት ቤት እንስራሎት ሰይሙቱ💐💐😢😢😢😢
እስኪ እንተባበር እንግዳ እህቴ የእኔንም ኒያ ባንች ውስጥ ሳገኝው ደስ አለኝ በምን እንገናኝ
ኢሻ አላህ
ኢሻአላህ
ሶፊ ተመልሰሽ በመሄድሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዲህ ነው ሀላፍነትን መወጣትሚንበሮች እናመሰግናለንአለቀስኩ አሁንም ያ ረቢ የኔ እናት አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት
እህቴ ቤተሰብ እንሁን
ወላሂ ሀቅነው
ውዴ ደምሪኝ
@@bornayoutube6214 ውዴ ደምሪኝ
@@mekiyamekiya9980 ውዴ ደምሪኝ
የዛሬ 20 ዓመት የነበረ ኑሮየን ኣስታወስሽኝ ! ግን እስከ ዛሬ የኔን ኣይነት የኣኗኗር ዘቤ የሚኖር ኣለ ብየ ኣላሰብኩም ነበር ! እሳቸውን እንደተደሰቱብሽ ኣሏህም ይደሰትብሽ መልካም ምንዳሽን ኣሏህ እጥፍ ድርብ ያድርግልሽ ! ለብዙ ሰዎች ከ እንቅልፍ እንድንነቃ እያደረግሽን ነው ብየ ኣስባለሁ ! ❤❤❤❤❤❤
ሱበሀን አላህ አሚን ያረብ
በዚች ሴትዮ የተነሳ አንችን ያለ ምንም ሂሳብ አላህ ጀነትን ያስገባት ሶፊ
አሚን🤲🤲🤲
አሚን አሚን አሚን
አሚን
አሚን አሚን
@@ብርሃን-ere8ub8Ry2h ውዴ ደምሪኝ
ወሏሂ እነዚህን ሰዎች ባየኋቸው ቁጥር እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ወይኔ አገር ሆኜ በነበር በአካል እኔም ሄጄ አያቸው ነበር አሂን ያረቢ ተእለሙ ከይፈ ሀለሁም አንተ አርሀሙ ሚና ያረብ የባለፈው ጨውና ሽንኩርት ያሉት ነገር በፊቴ እየተመላለሰ ትዝ ባለኝ ቁጥር አለቅሳለሁእህት ሶፊ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ጀነተ ዱንያ ውስጥ እየኖርኩኝ እንደሆነ ገና አሁን ተረዳሁኝ እስከዛሬ ምን አለኝ እያልኩኝ አማርር ነበር ያረብ ይቅር በለኝ አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ብዙ ግዜ በቁርአኑ የሚጠቅሳቸው በተለያየ ታሪክ ውስጥ እንዲህ ይላል قليلا ما تشكرون ትንሽም አታመሰግኑም قليلا ما تتفكرون ትንሽም አታስቡምقليلا ما تتذكرون ትንሽም አታስታውሱም قليلا ما تأمينون ተንሽም አታምኑም እንደዚህ ይሄንን ሁላ ኒእማ ሰቶን እያኖረን ሀቂቃ ሳህ ሀቂቃ ይሄንን ቪድዮ ሳይ ጀነት ውስጥ ያለሁ ነው የመሰለኝ ያወይለታታታታ ገና በስንት ነገር ነው የምንጠየቀው እያለ ሲገልጽልን እስከዛሬ ገብቶኝ አያውቅም ነገር ግን ወሏሂ አሁን ገና ገበኝ የአሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ቃል ወሏሂ ሶደቅት ያረቢ ያረብ አመስጋኝ ከሆኑት ባሮችህ አድርገን ያረብ ከቅጣትህ ጠብቀን ብዙ አመጽ ውስጥ ነው ያለነው
ማነው እንደኔ ተመልሳ እናታችንን ስላገኘቻትደስያለው ሶፊጀግናዋ መሻአላህ
እኔም ደስ ብሎኛል
ወላሂ ሶፊን ያለማድነቅ አይቻልም የኔ ምርጥ እህቴ ስወድሽ ከልቢ ነው የኔ ቆጆ
ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ ሶፊ የኔ ውድ ይህን ሀላፊነት መወጣትሽ ሁለተኛ ሄደሽ እናታችንን ድጋሜ በዚህ ድባብ ማየት ቃላት የለኝም እምገልፅበት ብቻ አልሃምዱሊላህ 😢😢
Mashalah Rabini urmi isini ha dheresu
@@familyhouse6339 ውዴ ደምሪኝ
ያረህማን እነዚህን ባርያወችህን ቀጥተኛውን መንገድ እንደመራሀቸው ራህመትህንም አውርድላቸው ሪዝቃቸውንም አስፋላቸውውስጤ ተንሰፈሰፈ ያረብሚንበሮችና የሚንበር ተከታታዮች ለዚህ መልካም ስራችሁ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ
አሠለም አለይኩም ውድ የኢስላም ልጆች ኑ እውቀትን እንማር የማናቀውን እንማማር አለ እውቀት አንከራከር እንወቅ 🥰
በሁለቱም ስልኬ ሰብ አድርጊያለሀ በርታ ወንድማችን
ዋሊኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ በርታ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ
አሏህ ይጨምርልህ ወንድም እኛንም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን
ዋለይኩሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድማችን ጥያቄየን በዋሣብ መጠየቅ እድችል ብትተባበረኝ?!
masallah Masallah Allah with you Allah taker you
ሀመርን እና ብዙውን የኢትዮጲያ ህዝብ ስናይ በጥሩ የኑሮ ደረጃ ያሉ ዜጎች ዲያስፖራዎች መንግሥት የኃይማኖት ተቋማት ገና ብዙ የቤትስራ ያለብን መሆኑን ነው:: አሏህ ሀገራችንን ከድህነት ይገላግላት ያ ረቢ
_ማሻ አላህ ሶፊሻ🇪🇹😘😍💃👈የኔ ድንቅ ሴት የሶፊ አድናቄ ብቻ 👍👈_
እኛ የመዳብ ቅመሙች ልትርፍ ነገር ጤናችንን እናጣለን ዋናው ቤት ሲኖርን ፍርጅ፣ቁምሳጥ፣ወዘት እድህም አለእኔ አሁን ወሰኩ እናቴን በሂወት ለማገኛት
እኛ እኮ ልባችን ናት የጠበበችው
@@halemahalema2696 ትክክል እውነት ብለሻል ልባችን ጠቧል
ሶፊ ተመልሰሽ በመሄድሽ ደስ ብሎኛል የጠየቁሽን ይዘሽላቸው በመሄድሽ እና ድጋሜ ስላየሻቸው እኛንም ስላሳየሽን ደስ ብሎናል እፉ ሲያሳዝኑ እኝህ እናት እኔ ራሱ ባገኛቸው ኢላሂ ያርብ አንድ አገር ላይ በጣም በጣም የሚለያዩ ኑሮ ያርብ አይ እዱኒያ
እህቴ የሶፊን ቁጥር ስጭ ስወድሽ
አድቀን ደሞ አችጋር ወደአደስ አበባ እድመጡ አርጊአቸው እደት አዳሳዘኑኝ ሲሰናበቱሽ አለቀሱ የኔናት
የኔ የዋህ አንቺ ነሽ ያሳዛንሽኝ
ኢላሂ ወላሂ እማማ ከህሊናዬ ላይጠፉ ውስጤ ቀሩ ኢንሻአላህ አንድ ቀን በረቢ ተስፋ አለኝ እንደማገኛቸው ሶፉ ውድድድ
😭😭😭❤❤
ወሏሂ ሀሳብና ምኞት ነው እህህህ አብሽሪ
@@r0dacanola589 ውዴ ደምሪኝ
ማሻ አለህ ወሏሂ እማማ በጠም ነዉ ደስ የሚሉት ሶፊዬ የኔ ዉድ በጠም ነዉ ሚወድሽ አለህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤
በኒያህ እንኳ ቢሆን ለሰዎች ጠቃሚ እንጂ ጎጂ እንዳትሆንአላህም በአንተ ላይ መልካምን ካየ ለመልካም ነገር ያገራሀል ማሻ አሏህ 🥰🥰
@@jemilaatube1904 እሺ
አየ ሶፊ ወላሂ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ አንኛ ብየሻለሁ የኔ ጀግና
መንግስት እነዚህን ህዝቦች ሊያያቸው እና ሀገራቸውን ሊያለማ ይገባል😢
እውነት ነው መንግስት ግን ለምንድነው እነዚህን ህዝቦች ዞር ብሎ የማያያቸው
ትክክል ደምሪኝ ውደ
@@አብዱልሳሚ አየ መንግስት ደምረኝ
አዎ ወለሂ 😢😢😢😢😢
ከሰውግን የተረዳሁት መግስት እዳለነው እሚምኑት መግስትአለዲ ቢኖርኑሮ ሰው በየቀኑሲሞት አድመፍትሂ ያገኝነበር ምስኪኑ ህዘባችን
እዚህ ምድር እንዴመስጠት እና የዛን ሰው ዴስታ ማየት እሚያስዴስት የለም። ሶፊ የኔ ውድ እድለኛ ነሽ እንዴነዚህ አይነቶች እናት ማየት መታዴል ነን ❤❤❤😍😍😍😍😍
ወላሂ ያስለቅሳል እኛ ኣላህን በስንቱ እናማርረዋለን ፣የኚ አናት ኑሮ 😭😭😭😭😭😭 ሶፊ ትልቅ ስራ ነው የሰራሽው ማሚዬ ኑሩልን እንደት ኣንጀት እንደሚበሉ ኡፍ ወላሂ ያስለቅሳሉ 😭♥️
ጨው የለለው ምግብ እየበሉ. ያአላህ. እኛ በስንቱ እናማርራለን
@@hawamuhammed8780 ውዴ ደምሪኝ
ሶፊ ውሃ ሰፈራቸው ላይ ብናስቆፍርላቸው ትልቅ አጅር እናገኛለን ጉሩፕ ሰብስባቹ ብናስቆፍር እላለው
የኔ እናት ሲያሳዝኑ መርዳት ከለብን ወላሂ እነዚህን ነበር የኛ ሰው ታዋቂ ካልሆነ እጃቺንን አንዘረጋ ስትለያቸው ፊታቸው ይለያል አልቅሶ መጮህ ነው የቀራቸው 😥😥😥
😭😭
@@zeynebaahmed2367 ውዴ ደምሪኝ
እኔንም
የኔ እናት😥😥😭😭😭ሶፊ በጣም ወዳሻለች ደግመሽ ስለሄድሽ እናመሠግናለን ❤️❤️❤️
የኔ እናት ድጋሜ ስላየኋቸው ደስስ ብሎኛል አሳዘኑኝ ኡፍፍ አላህ ረጂም እድሜ ይስጣቸው
ወይ የኔ እናት እኔ እራሱ ስወዳቸው ወላሂ🥺🥺ባገኘኋቸው ብየ ተመኘሁ ሶፊ አላህ ይጨምረልሺ🥰🥰
ወይኔ እኒህን እናት ሂጀ መዘየር እፈልጋለሁ ምኞት አይከለከል እባካችሁ ያኛውን ቢላል የት እንደደረሰ አሳውቁን ሶፊ አላህ ይጠብቅሽ በርቺ አላህ ረጂም እድሜና ክብር ለእናቶቻችን ይስጥልን የዋህ ናቸው የገጠር እናቶች እህህ
ለማማ ቤት እንሥራላዉ እምትሉ በላይክ አሣዩኝ
እንሻአላህ እናሰራላቸዋለን
ለሁሉም ምክንያቱ ቢላል ነው ቢላል 😍😍
የኔ እህት ወላሂ በጣም ደስስስስብሎኛል ሴትዩይቱን በድጋሜ ስላየሆት አላህ ያስደስትሽ ደግሞምየኔም እቅድነው አገር ገብቼ ሰወችን ለማገዝ ምኛቴነው አላህ ያሳካልሽበሉኝ ወላሂ
አህለን ሶፍ የኔ ጀግና ብዬሸላሁ 🌷🌷🌷 አሏህ ይጣብቅሽ የኔ መንገድን እንደ እኔ የምዋድ መነዉ
ወላሂ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላቹ ለዚ ኸይር ስራ የተሳተፋቹ በሙሉ በተለይ ሶፊዬ የኛ ጀግና ❤👍👍👍
ጀግና ብቻ ቃላት ያጥራል ለመግለፅ
🌸በሶስት ነገሮች ላይ እርግጠኛ ሁን!!➀/ ከጌታህ በላይ ማንም አዛኝ የሌለህ መሆኑን፤➁/ ከጌታህ በላይ ስለ ጭንቀትህ የሚያውቅ አለመኖሩና፤➂/ ከአሏህ ሌላ የደረሰብህን ጉዳት የሚያስወግድልህ አለመኖሩን #ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ኢስላማዊ ትምህረቶችን ያገኛሉ
የኔ እናት ደስ ስትል አንጄቴን በላችኝ ወላሂ የገጠር ሰው ፍቅር ናቸው እረጂም እርሜ ከጤናጋር ይስጥልን
ሱብሀን አላህ ሀቅ ነው☝
ሶፊ ከአንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን
አልሀምዱሊላ ምስጋና ለአላህ ይገባው የኚህ እናት ንግግር የብዙዎቻችን ልብ ሰብሮ ብዙዎቻችን አስለቅሶን ነበር እህታችን አላህ እድሜና ጤና ይድጥሽ እኚህ እናታችን ዛሬ በዚህ መልኩ አላህ ሲያሳየን እጅግ በጣም ደስ ብሎናል
እኔ ሁሉ ነገር በጀ ሁኖ ግን አልተጠቀምኩም ያኢላሂ አተን የምገዛብህን ልቦናየን ክፈትልኝ 😭😭😭😭
ስሜት የሚነካ ደስታ ነው አላህ ኽይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ለተቸገረ ሰው የደስታ ሰበብ ለሆናችሁ
የኔውድድድ እናት ወላሂ የውስጣን መግለጽ እስያቅታት ድርስ ነው ደስታዋ ❤ ሶፍየ የኔ ውድድድ እህት ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ ደስታቸውን ማየት እራሱ መታደል ነው 😢
አላህዬ በስንት ኒዕማህ ተጥለቅልቀን ተንፈላሰን ምስጋና እንኳን ስለማናደርስ እዘንልን😔እንባዬን አመጡት እንደው እነዚህን ነው እንጂ መዘየርም መርዳትም ወላህ አላህ ያግራልን ሶፊዬ የኔ ፍልቅልቅ ለአላህ ብዬ እወድሻለው 😍ጎበዝ ልጅ ነሽ አላህ ነገሮችን ያግራልሽ ብርታትም ይስጥሽ ሚንበሮች በርቱ❤
ሚበሮች ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ ለምታደርጉት ሁሉ ሶፊ እንህ አዛውት ሲያገኙሽ ደስ እንዳላቸው አንችንም አላህ ያስደስት
እፍፍፍ እኔም እደዝህነዉ ያደኩት ወላሂ አሁን ተኚቸም ተቀምጨም እማሰበዉ ሀገር ስገባ እደትእደመሆነ ከተማ ቤት እዳልሰራመሳሪያዉ ዉደ ነው ሳስበዉእራሴን ያመኛል ያረቢ አተ አብራራልኝ ያኡመተ ሙሀመድ ዱአ አደረጉልኝ በተረፈ ሶፊዩ አላሀ ይጠብቅሸ
አብሽር አለህ ሁሉንም ነገር የሰከልሽ
አብሺረዉዴ
@@ggjj6347 አሚን
አብሽሪ ረቢ ኸይሩን ይምረጥልሽ
@@ሰዉበሰወ አብሽሪ ማማ አላህ ያሳካልሽ ማማ ደምሪኝ ውደ
የደስታ እባ የረገፈኝ ነዉ ያየሁት ሁላችሁም ለዝህ ነገር የተባበራችሁ አላህ ጀዛችሁን ይክፈለዉ ብቻ እኳን ነሱ እኔም ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ
እንደው በአሏህ በአዛኙ በሩህሩሁ በአለማቱ ጌታ የወሀ ጉድኋድ ተባብረን ብናስቆፈርና ብናሰራላቸው ምንኛ ያማረ ሰደቃ ነበር
ቢስተባብሩ ብዙ መስራት እንችላለን
3ልጆች አሉኝ ልክ እዳቺ ቢሆኑልኝ በርቺ ምርጥ ሴት ነሽ ጀግናም ነሽ
ማሻ አላህ ሶፊ ሀላፍትናሽን ተወተሻል አላህ ይቀበልሽ ያረብ ዱኒያ አኼራሽን ያሳምርልኝ ያረብ ሶፊ ታድለሽ ወላሂ አስቀናሽኝ እኔም እንደህ ለማድረግ ያብቃኝ ሶፊ የኔ አዛኝ አላህ ይቀበልሽ ስራሽን ያረብ ያረብ ስጠኝና አቅሙን እንደዝህ ለመሰደቅ አብቃኝ ያረብ አሳካልኝ ያወዱድ😥😥ወይኔ የሚጠጡት ውሀ ያሳዝናል 😥😥ቆይ እጀራና ወጥ አይበሉም ማለት ነው ቆይ የቡና መጠጫም ስኒ ጀበና የቂጣ ማቅረቢያ የለም እንዴ ያረቢ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤳🤳🤳👍👍👍👍👍👍
ወላሒ ሶፊየ አላህ በሔዲሺበት የሰው ሙሀባ ይሥጥሺ አላህ በሁሉም ይምረጥሺ አላህ ያሥደሥትሺ ያረብ እማየንም አላል እረጂም እዲሜ ይሥጣቼው አላህ ወንዲማቺን ቢላል ለዚህ ሁሉ አንተን ሰበብ አደረገህ አላህ በዚህ ሥራህ ብቻ ጀነት መግቢያ ሰበብ ያድረግልህ ያረብ መሥጠት እንደት ያሥደሥታል
ማሻላ ኑ📚 የሙስሊም ልጆች የቁራኣት ተፍሲር እና የኪታብ ተፊሲር 🌹አብረን እንማር 👉ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌼🌻
የ አላህ አቤት ፍቅር አላህ እድሜ ይስጣቻውህዳያውንም ይጨምርላቹ ፅናት ይስጣቹ
እረ አሳዘኑኝ ወላሂ አድስ አባ ዉሰጃቸዉ አድ ቀን ስትለያዩ እኔም አለቀስኩኝ ሶፊ ተመልሰሽ በመሄድሽ በጣም ደስ ብሎኛል ጀዛችሁነ አሏህ ይክፈላችሁ
ተመልሰሽ በመሄድሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሶፊ አሏህ ይጠብቅሽ 😌ኢሏሂ ለደረከልኝ ነገር ሁሉ አልሐምዱሊላህ ስንት ያተችገሩ ስንት ያጡ አሉ እኔ እንኳን ምንም ሳታጎድል ልብኝ አማርርሃለው የረቢ ለታጫናቁት ላጡት ሁሉ አንታ ድረስላቻው 😌😌
ገራሚ ነዉ ጎበዝ ነሽ በርቱ
💔የኔናት አላህ እርጀም እድሜ ይስጥላቸው ያርብ 😭😭☝️💔
ማሻአላህ. ማሻአላህ. ሶፊ ሁለተኛ እዚያ በመሄድሽ በጣም ደስስ ነው ነው ያለን. እነዚህ እናት በጣም የሚያሳዝኑኝ አላህ. ይገዛችሁ አላህ. ይጨምርላችሁ. ለዚህ ለከር ስራ ለተባበራችሁ
ክፉውንም ዴጉንም ካላየን አመስጋኝ አንሆንም ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ አላኩሊሃል
ማሻ አላህ ሚንበሮች አላህ ይጨምርላችሁ ሶፊ እንኳንም ድጋሜ ሄድሽ ውዴ
ሶፊ የውነት ድጋሚ ሂደሽ ሰላየውሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቃል የለኝም እናታቺን አድለቅሰውኝ ነበር
ወይ እንዴት እንዳስለቀሱኝ ወላሂ 😭
ወላሂ እንደምትመለሺ ልቤ ይመኝ ነበር ምን አይነት የዋህ መሀበረሰብ ነው ያአላህ የነሱን የዋህነት ለኛም አድለን ያረብ
ጀዛኪላሁ ኸይር ሶፊዬ የሰዎችን ደስታ ከማየት በላይ ምን ያስደስታል
በጣም ደስ ይላል ደምሪኝ ውደ
በመጀመርያ አልሀምዱሊላህ ተመልሰሺ ስላየሻቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ ስትለያዩ ግን በጣም ነው ያለቀስኩት አሳዘነችኝ እኔና እናቴ አስታወስኩ ወደ ሳኡዲ ስመጣ የነበርውን ሳስታውስ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊካህ ሶፊ በጣም ነው የምወድሺ
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ ያረብ እናቶቻችንን ሀያት ረጅም አድርግልንንን የእናቶችን ደስታ ሳይ የደስታ እንባ ይተኛነቀኛል ሶፊ አላህ ጀዛሽን ይስጥሽ ማሻ
አሚን ደምሪኝ ውደ
አሰላም አለይከም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሽምአላህ አላህየጨምርላችሁ
አሚንንንን ያረብ
ያአላህ የእውነት የነዛን ምርጥ ትውልዶች የሰሀባዎችን አኗኗር መሰለኝ ለዱኒያ ምንም ለማይጨነቁት በቃ ዱኒያ ይቺ ብቻ በቂናት
ማሬ ደምሪኝ
የሩህ ያኔ እናት ሶፊ አላህ ይጨሚርልሽ አላህ የስደስትሽ ወላሂ እንዴት ደስ ኢንደለኝ
ያአላህ ምንኞ ያማረነው ወንድም ቢላል አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ አላህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ ሚበር ቲቨንም እጅግ በጣም እናመሰግናለን ከዚህ በላይ የሚያስደት የለም ሰውን መርዳት ሀይማኖትን ማሳውቅ ከዚህ በላይ ዳእዎ የለም ያረብ እኔንም ሳልሞት ኸይር ነገር እ እንድሰራ ወፍቀኝ የአላህ
ሶፊ ትልቅ ስራ ነው መስራት ያያሽው
ማሻአላህ ቃላት አጣሁ እና ዝም አልኩ የልጅ ልጃችው ድግሞ ማሻአላህ አላህ ተጠቅምው ከሚጠቅሙት አላህ ያደረገው ያረብ
ሶፊ የኔ ቅመም ደስ ስትይ የኔ ትሁት ኑሯቸው ግን ይገርማል ያልገባኝ ነገር ዝናብ አይጥልም እደ አገራቸው እደትበረሀ ሆነ በምንስነውእሚተዳደሩት
እህቴ ቤተስብ እንሁን
በአላህ ራህመትበቻልነው ብንረዳቸው
ያአላህ ሶፊየ በምን ቃል ልግለፅሽ አላህ በዱኒያም በአኼራም ያስደስትሽ ሚንበሮች በሙሉ ጀዛኩም አላህ ኸይር
ትክክለኛዋ ይዱኒያ ህይወት ይች ነች
እይ ወሏህ
ምነው እናቴ እዚህ ሁና ሂድያ ወፍቆልኝ በሆን እስኪ አስቡኝ በዱአ እህቶቸ ኡፍ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Wellahi tkkl
@@መኪነኝሰለምቴዋ2010 አላህ ሂድያ ይስጥልሽ ሁቢ 😢
ወላሂ ሁሌም የመንበረ ቲቭ ተመልካች ነኝ !! መንበረ የእውነት ሁሌንትናዊ ከፍታ ነው። በተለይም ሶፊ የሚታቀርባቸው ፕሮግራሞች ልዩ ስሜት ይፈጥራልም አስተማርም ነው። ከልብ አመሰግናለሁ ሶፊ
ሶፊ የኔ ጀግና ወይኔ አስለቀሱኝ ሰው ጠምቶቸዋል ያረብ የኔ እናት እረጅም እድሜ ይሰጦት አብዱ ላዚዝ በረታ ማሻአላህ አለይክ የኔ ወድም
ገባላቸዉ ውሃዉ
ይቺ እናት እንዴት እንደወደድኳት ቃላት የለኝም
ማሻአሏህ አሏሁአክበር አላህይጨምርላቹ👉🏼🎧ከሥራም በፊት ከንግግርም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👂እናም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ባጭር ግዜዉሥጥ እናኽትም እንማር ኑ ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራይበሉ 👏🏼👈🏽
ማሻአላህ ልጅ አላህ ይጨምርልህ ለአንዝህ ሰውች የወሀ ጎድጓድ ትቁፈሮ የማይብት ጊዜ ናፋቅኝ ያአላህ ረህምትህን አረዝቃችው ያርብ
ሶፊ እማማጋ በመሄዲሽ በጣብ ደሥብሎኛል ወላሂ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ
አልሀምዱሊላህ አዲስ አበባ እኮ ብር ካለ የዱንያ ጀነት ነው 🥰 ሶፊ ጎበዝ ነሽ ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም በረካ ሁኚ
የኔናት አሏህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅሺ
🌹ውዷ_እህቴ የተራቆቱ ሴቶቹ በበዙበትና በረከሱበት ዘመንአንቺ "በኒቃብሽና ሂጃብ_ውድ_ሁኚ !"ሐያእ የሚያመጣው ጥሩን ነገር ብቻ ነው · · "የሴት ልጅ ሀያዕዋ ሲጨምርዝምታዋና አይናፋርነትዋ የውበቷ መገለጫ ይሆናል።ያረቢ ሀያዕ ወፍቀን !!⭐️ISLAMIC STAR TEAM⭐️ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ✯ ┊ ┊ ┊ ☆ ┊ ┊ ✯ ┊ ☆ ✯
ማሽአላህ ቂራአቱ ደስ ይላልአላህ ይጨምርለት ባተሠበብ ለብዙወቹ ሂዳያ ሠበብ ያርግህያረብ
ማነዉ አንደኔ እንባዉ መቆጣጠር ያቃተዉ 😢😢❤️❤️
እኔ😥😥😥😥😥
ወላሂ እኔ ራሱ
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ በአለም ደር ድንበር ያለች የሙስሊም ልጆች 🌍🕋🇪🇹
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱልላህ ወበረካቱ ደምረኝ
ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ
@@ሞሚያረህማንባሪያ ውዴ ደምሪኝ
የኔአንደበተ ጣፋጭ ሶፍየ 24ሰአት ብታወሪ አትሰለችም እኮ ወሬሽ ይጣፍጣል ደሞ ሰው ትወጃለሽ አዛኝ ነሽ ማማየ ወላሂ ባለፈው ስትለያቸው አዝኘ ነበር እንኳንም ደግመሽ መጣሽ ጀዛኪላህኸይር የልጅልጃቸው ማሻአላህ አላህ ይጨምርለት እሰይ አላህ የወደደውን ወደቀጥተኛ መንገድ ይመራል
ሶፊ እዉነት ለመናገር ቃል አጣሁ ዉሃዉን ስትሸከሚ የምትወድቂ መሰለኝ ያረብ እያልኩ ነበረ በአንዳንድ ቦታ እየሳኩ ሌላ ቦታ እያለቀስኩ ጨረስኩ ብቻ ምን ልበል አላህ ኸይር ምንዳችሁን ይክፈል።እናመሰግናለን
ግን እዚህ ነዉ እሚኖሩት የአላህ ባማረርኩህ ሁሉ ይቅር በለኝ
አልቅሼ ጨረስኩት አላህዬ እኔንም ለዚህ እድል እጨኝ እውቀትን ጨምርልኝ ለተራቡት አጉራሽ ለታረዙት አልባሽ ለተቸገሩት ደራሽ አድርገኝ እማማ እኔ ተንከባክቤ ቀሪ ዘመንወትን ከኔ ጋር ባሳለፉ ብየ ተመኘሁ አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈልሽ ሶፊ የመልካም ስራ መላሹ መልካም ነው!😥😥😥
ደምሪኝ ውዴ
ሶፊ ማሻአላህ ምንም ብታደርጊ ያምርብሻልአላህ ዱኒያ አኼራሺን ያሳምርልሺ የኔ ቆንጆ
ያረቢ ተወሂድንም ለነዚ የዋ ሰወች አግራላቸው ዝናብክብ አዝንብላቸውያረቢ
You are Awesome Sophie! Soooooooooooo beautiful inside out 😍 MASHALLAH
ሶፊ ጀዛኪላህ ኸይር እንዲህ ነው ትክክለኛ ወደ ኢስላም ጥሪ አላህ ይጨምርላችው እማማ አስለቀሱን ሱብሃነላህ የኛና የነሱ አኗኗር አስተያይቼ ልቤ ተነካ እኛ የዱንያ ጀነት ውስጥ ነው ያለነው ግን ትንሽ ነገር ሲቀርብን አላህን እናማራለን የሀመር ህዝብ ልባቸው ነጭ ቆዳቸው ጥቁር ነው ትንሽ ነገር ያስደስታቸዋል ለእንግዳ ያላቸው አቀባበልም ሳላደንቅ አላልፍም ስራችውን ቀጥሉበት እኛም እቅም በፈቀደ በመርዳትና እና በዱዐ እንሳተፋለን አላህ ያግዛችው እንወዳችዋለን ፡፡❤️❤️❤️💐💐💐👋👋👋🎈🎈🎈👍👍👍🙏🙏🙏
ማርየ ደምሪኝ
የኔ እናት ደስ ሲሉ 😍😍😍💓💓💓
አህለን ወሰህለን የኔ መንገድ ምረጦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ሶፊዬ 🌷🌷🌹❤ እፍ የኔ እናት ሲያሲያዠኑ😥ደሰ የሚሉ እናት ሠው ይወዳሉ#አይ ሶፊ መነሳት አቃታት 😂አይ ከተሜ የገጠር. ልጂ ይች ጀሪካን ምንም ነች#ጀዛኩሙላህ ኸይርን ሚንበሩች በርቱ ተርጎሚወ ቢላል ነው💘🌹
ውይ እኔስ አልቅሸ ልሞት ነው ወላሂ ሶፊ ሌሎችም ያገዛቹ ሰውች አላህ ጀዛቹህን ይክፈለው ሌላ ቃላት የለኝም
ያገርጉድ ስኒም የለ ኧረ አላህየ የበላየን ሳይሆን የበታቸን እያየሁ የማመሰግን ባሪያህ አርገኝ ወላሂ በለቅሶ ነዉ የተከታተልኩት
በጣም ይገርማል ገጠር ቤታቸው በር የለው አልጋ የለው ቴሌቪዥን የለም ሽንት ቤት የለው wife የለም በጣም ይከብዳል አልሃምዱሊላህ እንኳንም ከተማ ተወለድኩ
ግን በጣም ፍቅረ አለ አለሀምዱሊላ
እኛ ይሄ ሁላ ምን ጠቀመን ብለሽ ነው አላህን እናምፅበታል እነሱጋ ፍቅር አለ ባላቸው ተብቃቅተው ደስ ብሏቸው ነው እሚኖሩት
@@semutilove7672 ሳህ
አሳለሙአለይኩም ዋራህማቱለሂ ዋባራከቱማሻአለህ እንዴት ያስደስታሉ ሶፊ አለህ ሀያትሽን ባሙሉ ያስደስትሽ ልዬ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ አይ እናት እናትና ልጅ አላህ ይጠብቃቹ እህታችን የኸይር ስራሽን አላህ ይቀበልሽ እንዲሁም የኔ መንገዶች ትለያላቹ ትለያላቹ
የኔ እናትደስታዋ ሲያስደስትሶፊየ ተባረኪ
ወላሂ ሶፊየ እድለኛ ነሽ በዚህ ኸይር ስራ ላይ መሆንሽ ወላሂ ያስቀናል
ምናው እዳኔ እማማ በድጋሚ በማይቱ የትደሰትው በላይክ አስዩኝ እኔ በጣም ደሰ አለኝ
እኔ ደምሪኝ የመዳም ቅመምየ
አኔኔኔ😍😍😍😍😥😥😥😥😪🍓🍓🍓💋
እኔም
ባያችውም ትማልቀስ ወደሃላ አላልኩም
ወላሂ በጣም ደስ በሎኛል ወላሂ
ወላሂ ለዝች እናት ቤት እንስራሎት ሰይሙቱ💐💐😢😢😢😢
እስኪ እንተባበር እንግዳ እህቴ የእኔንም ኒያ ባንች ውስጥ ሳገኝው ደስ አለኝ በምን እንገናኝ
ኢሻ አላህ
ኢሻአላህ
ሶፊ ተመልሰሽ በመሄድሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ
እንዲህ ነው ሀላፍነትን መወጣት
ሚንበሮች እናመሰግናለን
አለቀስኩ አሁንም ያ ረቢ የኔ እናት አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት
እህቴ ቤተሰብ እንሁን
ወላሂ ሀቅነው
ውዴ ደምሪኝ
@@bornayoutube6214 ውዴ ደምሪኝ
@@mekiyamekiya9980 ውዴ ደምሪኝ
የዛሬ 20 ዓመት የነበረ ኑሮየን ኣስታወስሽኝ ! ግን እስከ ዛሬ የኔን ኣይነት የኣኗኗር ዘቤ የሚኖር ኣለ ብየ ኣላሰብኩም ነበር !
እሳቸውን እንደተደሰቱብሽ ኣሏህም ይደሰትብሽ መልካም ምንዳሽን ኣሏህ እጥፍ ድርብ ያድርግልሽ ! ለብዙ ሰዎች ከ እንቅልፍ እንድንነቃ እያደረግሽን ነው ብየ ኣስባለሁ ! ❤❤❤❤❤❤
ውዴ ደምሪኝ
ሱበሀን አላህ አሚን ያረብ
በዚች ሴትዮ የተነሳ አንችን ያለ ምንም ሂሳብ አላህ ጀነትን ያስገባት ሶፊ
አሚን🤲🤲🤲
አሚን አሚን አሚን
አሚን
አሚን አሚን
@@ብርሃን-ere8ub8Ry2h ውዴ ደምሪኝ
ወሏሂ እነዚህን ሰዎች ባየኋቸው ቁጥር እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ወይኔ አገር ሆኜ በነበር በአካል እኔም ሄጄ አያቸው ነበር አሂን ያረቢ ተእለሙ ከይፈ ሀለሁም አንተ አርሀሙ ሚና ያረብ የባለፈው ጨውና ሽንኩርት ያሉት ነገር በፊቴ እየተመላለሰ ትዝ ባለኝ ቁጥር አለቅሳለሁ
እህት ሶፊ በጣም ከልብ እናመሰግናለን
ጀነተ ዱንያ ውስጥ እየኖርኩኝ እንደሆነ ገና አሁን ተረዳሁኝ እስከዛሬ ምን አለኝ እያልኩኝ አማርር ነበር ያረብ ይቅር በለኝ
አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ብዙ ግዜ በቁርአኑ የሚጠቅሳቸው በተለያየ ታሪክ ውስጥ እንዲህ ይላል
قليلا ما تشكرون ትንሽም አታመሰግኑም
قليلا ما تتفكرون ትንሽም አታስቡም
قليلا ما تتذكرون ትንሽም አታስታውሱም
قليلا ما تأمينون ተንሽም አታምኑም
እንደዚህ ይሄንን ሁላ ኒእማ ሰቶን እያኖረን ሀቂቃ ሳህ
ሀቂቃ ይሄንን ቪድዮ ሳይ ጀነት ውስጥ ያለሁ ነው የመሰለኝ ያወይለታታታታ ገና በስንት ነገር ነው የምንጠየቀው
እያለ ሲገልጽልን እስከዛሬ ገብቶኝ አያውቅም ነገር ግን ወሏሂ አሁን ገና ገበኝ የአሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ቃል
ወሏሂ ሶደቅት ያረቢ
ያረብ አመስጋኝ ከሆኑት ባሮችህ አድርገን ያረብ ከቅጣትህ ጠብቀን ብዙ አመጽ ውስጥ ነው ያለነው
ማነው እንደኔ ተመልሳ እናታችንን ስላገኘቻትደስያለው ሶፊጀግናዋ መሻአላህ
ውዴ ደምሪኝ
እኔም ደስ ብሎኛል
ወላሂ ሶፊን ያለማድነቅ አይቻልም የኔ ምርጥ እህቴ ስወድሽ ከልቢ ነው የኔ ቆጆ
ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ ሶፊ የኔ ውድ ይህን ሀላፊነት መወጣትሽ ሁለተኛ ሄደሽ እናታችንን ድጋሜ በዚህ ድባብ ማየት ቃላት የለኝም እምገልፅበት ብቻ አልሃምዱሊላህ 😢😢
Mashalah Rabini urmi isini ha dheresu
ውዴ ደምሪኝ
@@familyhouse6339 ውዴ ደምሪኝ
ያረህማን እነዚህን ባርያወችህን ቀጥተኛውን መንገድ እንደመራሀቸው ራህመትህንም አውርድላቸው ሪዝቃቸውንም አስፋላቸው
ውስጤ ተንሰፈሰፈ ያረብ
ሚንበሮችና የሚንበር ተከታታዮች ለዚህ መልካም ስራችሁ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ
አሠለም አለይኩም ውድ የኢስላም ልጆች ኑ እውቀትን እንማር የማናቀውን እንማማር አለ እውቀት አንከራከር እንወቅ 🥰
በሁለቱም ስልኬ ሰብ አድርጊያለሀ በርታ ወንድማችን
ዋሊኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ በርታ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ
አሏህ ይጨምርልህ ወንድም እኛንም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን
ዋለይኩሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድማችን ጥያቄየን በዋሣብ መጠየቅ እድችል ብትተባበረኝ?!
masallah Masallah Allah with you Allah taker you
ሀመርን እና ብዙውን የኢትዮጲያ ህዝብ ስናይ በጥሩ የኑሮ ደረጃ ያሉ ዜጎች ዲያስፖራዎች መንግሥት የኃይማኖት ተቋማት ገና ብዙ የቤትስራ ያለብን መሆኑን ነው:: አሏህ ሀገራችንን ከድህነት ይገላግላት ያ ረቢ
_ማሻ አላህ ሶፊሻ🇪🇹😘😍💃👈የኔ ድንቅ ሴት የሶፊ አድናቄ ብቻ 👍👈_
እኛ የመዳብ ቅመሙች ልትርፍ ነገር ጤናችንን እናጣለን ዋናው ቤት ሲኖርን ፍርጅ፣ቁምሳጥ፣ወዘት እድህም አለ
እኔ አሁን ወሰኩ እናቴን በሂወት ለማገኛት
እኛ እኮ ልባችን ናት የጠበበችው
@@halemahalema2696 ትክክል እውነት ብለሻል ልባችን ጠቧል
ሶፊ ተመልሰሽ በመሄድሽ ደስ ብሎኛል የጠየቁሽን ይዘሽላቸው በመሄድሽ እና ድጋሜ ስላየሻቸው እኛንም ስላሳየሽን ደስ ብሎናል
እፉ ሲያሳዝኑ እኝህ እናት እኔ ራሱ ባገኛቸው ኢላሂ ያርብ አንድ አገር ላይ በጣም በጣም የሚለያዩ ኑሮ ያርብ አይ እዱኒያ
እህቴ የሶፊን ቁጥር ስጭ ስወድሽ
አድቀን ደሞ አችጋር ወደአደስ አበባ እድመጡ አርጊአቸው እደት አዳሳዘኑኝ ሲሰናበቱሽ አለቀሱ የኔናት
የኔ የዋህ አንቺ ነሽ ያሳዛንሽኝ
ኢላሂ ወላሂ እማማ ከህሊናዬ ላይጠፉ ውስጤ ቀሩ ኢንሻአላህ አንድ ቀን በረቢ ተስፋ አለኝ እንደማገኛቸው ሶፉ ውድድድ
እህቴ ቤተሰብ እንሁን
😭😭😭❤❤
ወሏሂ ሀሳብና ምኞት ነው እህህህ አብሽሪ
ውዴ ደምሪኝ
@@r0dacanola589 ውዴ ደምሪኝ
ማሻ አለህ ወሏሂ እማማ በጠም ነዉ ደስ የሚሉት ሶፊዬ የኔ ዉድ በጠም ነዉ ሚወድሽ አለህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤
በኒያህ እንኳ ቢሆን ለሰዎች
ጠቃሚ እንጂ ጎጂ እንዳትሆን
አላህም በአንተ ላይ መልካምን ካየ
ለመልካም ነገር ያገራሀል ማሻ አሏህ 🥰🥰
ውዴ ደምሪኝ
@@jemilaatube1904 እሺ
አየ ሶፊ ወላሂ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ አንኛ ብየሻለሁ የኔ ጀግና
መንግስት እነዚህን ህዝቦች ሊያያቸው እና ሀገራቸውን ሊያለማ ይገባል😢
እውነት ነው መንግስት ግን ለምንድነው እነዚህን ህዝቦች ዞር ብሎ የማያያቸው
ትክክል ደምሪኝ ውደ
@@አብዱልሳሚ አየ መንግስት ደምረኝ
አዎ ወለሂ 😢😢😢😢😢
ከሰውግን የተረዳሁት መግስት እዳለነው እሚምኑት መግስትአለዲ ቢኖርኑሮ ሰው በየቀኑሲሞት አድመፍትሂ ያገኝነበር ምስኪኑ ህዘባችን
እዚህ ምድር እንዴመስጠት እና የዛን ሰው ዴስታ ማየት እሚያስዴስት የለም። ሶፊ የኔ ውድ እድለኛ ነሽ እንዴነዚህ አይነቶች እናት ማየት መታዴል ነን ❤❤❤😍😍😍😍😍
ወላሂ ያስለቅሳል እኛ ኣላህን በስንቱ እናማርረዋለን ፣የኚ አናት ኑሮ 😭😭😭😭😭😭 ሶፊ ትልቅ ስራ ነው የሰራሽው ማሚዬ ኑሩልን እንደት ኣንጀት እንደሚበሉ ኡፍ ወላሂ ያስለቅሳሉ 😭♥️
ጨው የለለው ምግብ እየበሉ. ያአላህ. እኛ በስንቱ እናማርራለን
ውዴ ደምሪኝ
@@hawamuhammed8780 ውዴ ደምሪኝ
ሶፊ ውሃ ሰፈራቸው ላይ ብናስቆፍርላቸው ትልቅ አጅር እናገኛለን ጉሩፕ ሰብስባቹ ብናስቆፍር እላለው
የኔ እናት ሲያሳዝኑ መርዳት ከለብን ወላሂ እነዚህን ነበር የኛ ሰው ታዋቂ ካልሆነ እጃቺንን አንዘረጋ ስትለያቸው ፊታቸው ይለያል አልቅሶ መጮህ ነው የቀራቸው 😥😥😥
😭😭
ውዴ ደምሪኝ
@@zeynebaahmed2367 ውዴ ደምሪኝ
ውዴ ደምሪኝ
እኔንም
የኔ እናት😥😥😭😭😭ሶፊ በጣም ወዳሻለች ደግመሽ ስለሄድሽ እናመሠግናለን ❤️❤️❤️
የኔ እናት ድጋሜ ስላየኋቸው ደስስ ብሎኛል አሳዘኑኝ ኡፍፍ አላህ ረጂም እድሜ ይስጣቸው
ውዴ ደምሪኝ
ወይ የኔ እናት እኔ እራሱ ስወዳቸው ወላሂ🥺🥺ባገኘኋቸው ብየ ተመኘሁ ሶፊ አላህ ይጨምረልሺ🥰🥰
ወይኔ እኒህን እናት ሂጀ መዘየር እፈልጋለሁ ምኞት አይከለከል እባካችሁ ያኛውን ቢላል የት እንደደረሰ አሳውቁን ሶፊ አላህ ይጠብቅሽ በርቺ አላህ ረጂም እድሜና ክብር ለእናቶቻችን ይስጥልን የዋህ ናቸው የገጠር እናቶች እህህ
ውዴ ደምሪኝ
ለማማ ቤት እንሥራላዉ እምትሉ በላይክ አሣዩኝ
እንሻአላህ እናሰራላቸዋለን
ለሁሉም ምክንያቱ ቢላል ነው ቢላል 😍😍
የኔ እህት ወላሂ በጣም ደስስስስብሎኛል ሴትዩይቱን በድጋሜ ስላየሆት አላህ ያስደስትሽ ደግሞምየኔም እቅድነው አገር ገብቼ ሰወችን ለማገዝ ምኛቴነው አላህ ያሳካልሽበሉኝ ወላሂ
አህለን ሶፍ የኔ ጀግና ብዬሸላሁ 🌷🌷🌷 አሏህ ይጣብቅሽ የኔ መንገድን እንደ እኔ የምዋድ መነዉ
ወላሂ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላቹ ለዚ ኸይር ስራ የተሳተፋቹ በሙሉ በተለይ ሶፊዬ የኛ ጀግና ❤👍👍👍
ውዴ ደምሪኝ
ጀግና ብቻ ቃላት ያጥራል ለመግለፅ
🌸በሶስት ነገሮች ላይ እርግጠኛ ሁን!!
➀/ ከጌታህ በላይ ማንም አዛኝ የሌለህ መሆኑን፤
➁/ ከጌታህ በላይ ስለ ጭንቀትህ የሚያውቅ አለመኖሩና፤
➂/ ከአሏህ ሌላ የደረሰብህን ጉዳት የሚያስወግድልህ አለመኖሩን #ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ኢስላማዊ ትምህረቶችን ያገኛሉ
የኔ እናት ደስ ስትል አንጄቴን በላችኝ ወላሂ የገጠር ሰው ፍቅር ናቸው እረጂም እርሜ ከጤናጋር ይስጥልን
ሱብሀን አላህ ሀቅ ነው☝
ሶፊ ከአንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን
አልሀምዱሊላ ምስጋና ለአላህ ይገባው የኚህ እናት ንግግር የብዙዎቻችን ልብ ሰብሮ ብዙዎቻችን አስለቅሶን ነበር እህታችን አላህ እድሜና ጤና ይድጥሽ እኚህ እናታችን ዛሬ በዚህ መልኩ አላህ ሲያሳየን እጅግ በጣም ደስ ብሎናል
ውዴ ደምሪኝ
እኔ ሁሉ ነገር በጀ ሁኖ ግን አልተጠቀምኩም ያኢላሂ አተን የምገዛብህን ልቦናየን ክፈትልኝ 😭😭😭😭
ስሜት የሚነካ ደስታ ነው አላህ ኽይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ለተቸገረ ሰው የደስታ ሰበብ ለሆናችሁ
የኔውድድድ እናት ወላሂ የውስጣን መግለጽ እስያቅታት ድርስ ነው ደስታዋ ❤ ሶፍየ የኔ ውድድድ እህት ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ ደስታቸውን ማየት እራሱ መታደል ነው 😢
አላህዬ በስንት ኒዕማህ ተጥለቅልቀን ተንፈላሰን ምስጋና እንኳን ስለማናደርስ እዘንልን😔እንባዬን አመጡት እንደው እነዚህን ነው እንጂ መዘየርም መርዳትም ወላህ አላህ ያግራልን ሶፊዬ የኔ ፍልቅልቅ ለአላህ ብዬ እወድሻለው 😍ጎበዝ ልጅ ነሽ አላህ ነገሮችን ያግራልሽ ብርታትም ይስጥሽ ሚንበሮች በርቱ❤
ውዴ ደምሪኝ
ሚበሮች ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ ለምታደርጉት ሁሉ ሶፊ እንህ አዛውት ሲያገኙሽ ደስ እንዳላቸው አንችንም አላህ ያስደስት
እፍፍፍ እኔም እደዝህነዉ ያደኩት
ወላሂ አሁን ተኚቸም ተቀምጨም
እማሰበዉ ሀገር ስገባ እደት
እደመሆነ ከተማ ቤት እዳልሰራ
መሳሪያዉ ዉደ ነው ሳስበዉ
እራሴን ያመኛል ያረቢ አተ አብራራልኝ
ያኡመተ ሙሀመድ ዱአ አደረጉልኝ
በተረፈ ሶፊዩ አላሀ ይጠብቅሸ
አብሽር አለህ ሁሉንም ነገር የሰከልሽ
አብሺረዉዴ
@@ggjj6347 አሚን
አብሽሪ ረቢ ኸይሩን ይምረጥልሽ
@@ሰዉበሰወ አብሽሪ ማማ አላህ ያሳካልሽ ማማ ደምሪኝ ውደ
የደስታ እባ የረገፈኝ ነዉ ያየሁት ሁላችሁም ለዝህ ነገር የተባበራችሁ አላህ ጀዛችሁን ይክፈለዉ ብቻ እኳን ነሱ እኔም ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ
እንደው በአሏህ በአዛኙ በሩህሩሁ በአለማቱ ጌታ የወሀ ጉድኋድ ተባብረን ብናስቆፈርና ብናሰራላቸው ምንኛ ያማረ ሰደቃ ነበር
ቢስተባብሩ ብዙ መስራት እንችላለን
3ልጆች አሉኝ ልክ እዳቺ ቢሆኑልኝ በርቺ ምርጥ ሴት ነሽ ጀግናም ነሽ
ማሻ አላህ ሶፊ ሀላፍትናሽን ተወተሻል አላህ ይቀበልሽ ያረብ ዱኒያ አኼራሽን ያሳምርልኝ ያረብ ሶፊ ታድለሽ ወላሂ አስቀናሽኝ እኔም እንደህ ለማድረግ ያብቃኝ ሶፊ የኔ አዛኝ አላህ ይቀበልሽ ስራሽን ያረብ ያረብ ስጠኝና አቅሙን እንደዝህ ለመሰደቅ አብቃኝ ያረብ አሳካልኝ ያወዱድ😥😥ወይኔ የሚጠጡት ውሀ ያሳዝናል 😥😥ቆይ እጀራና ወጥ አይበሉም ማለት ነው ቆይ የቡና መጠጫም ስኒ ጀበና የቂጣ ማቅረቢያ የለም እንዴ ያረቢ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤳🤳🤳👍👍👍👍👍👍
ውዴ ደምሪኝ
ወላሒ ሶፊየ አላህ በሔዲሺበት የሰው ሙሀባ ይሥጥሺ አላህ በሁሉም ይምረጥሺ አላህ ያሥደሥትሺ ያረብ እማየንም አላል እረጂም እዲሜ ይሥጣቼው አላህ ወንዲማቺን ቢላል ለዚህ ሁሉ አንተን ሰበብ አደረገህ አላህ በዚህ ሥራህ ብቻ ጀነት መግቢያ ሰበብ ያድረግልህ ያረብ መሥጠት እንደት ያሥደሥታል
ማሻላ ኑ📚 የሙስሊም ልጆች የቁራኣት ተፍሲር እና የኪታብ ተፊሲር 🌹አብረን እንማር 👉ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌼🌻
የ አላህ አቤት ፍቅር አላህ እድሜ ይስጣቻው
ህዳያውንም ይጨምርላቹ ፅናት ይስጣቹ
እረ አሳዘኑኝ ወላሂ አድስ አባ ዉሰጃቸዉ አድ ቀን ስትለያዩ እኔም አለቀስኩኝ ሶፊ ተመልሰሽ በመሄድሽ በጣም ደስ ብሎኛል ጀዛችሁነ አሏህ ይክፈላችሁ
ተመልሰሽ በመሄድሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሶፊ አሏህ ይጠብቅሽ 😌ኢሏሂ ለደረከልኝ ነገር ሁሉ አልሐምዱሊላህ ስንት ያተችገሩ ስንት ያጡ አሉ እኔ እንኳን ምንም ሳታጎድል ልብኝ አማርርሃለው የረቢ ለታጫናቁት ላጡት ሁሉ አንታ ድረስላቻው 😌😌
ገራሚ ነዉ ጎበዝ ነሽ በርቱ
💔የኔናት አላህ እርጀም እድሜ ይስጥላቸው ያርብ 😭😭☝️💔
ማሻአላህ. ማሻአላህ. ሶፊ ሁለተኛ እዚያ በመሄድሽ በጣም ደስስ ነው ነው ያለን. እነዚህ እናት በጣም የሚያሳዝኑኝ አላህ. ይገዛችሁ አላህ. ይጨምርላችሁ. ለዚህ ለከር ስራ ለተባበራችሁ
ክፉውንም ዴጉንም ካላየን አመስጋኝ አንሆንም ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ አላኩሊሃል
ማሻ አላህ ሚንበሮች አላህ ይጨምርላችሁ ሶፊ እንኳንም ድጋሜ ሄድሽ ውዴ
ውዴ ደምሪኝ
ሶፊ የውነት ድጋሚ ሂደሽ ሰላየውሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቃል የለኝም እናታቺን አድለቅሰውኝ ነበር
ወይ እንዴት እንዳስለቀሱኝ ወላሂ 😭
ወላሂ እንደምትመለሺ ልቤ ይመኝ ነበር ምን አይነት የዋህ መሀበረሰብ ነው ያአላህ የነሱን የዋህነት ለኛም አድለን ያረብ
ጀዛኪላሁ ኸይር ሶፊዬ የሰዎችን ደስታ ከማየት በላይ ምን ያስደስታል
በጣም ደስ ይላል ደምሪኝ ውደ
ውዴ ደምሪኝ
በመጀመርያ አልሀምዱሊላህ ተመልሰሺ ስላየሻቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ ስትለያዩ ግን በጣም ነው ያለቀስኩት አሳዘነችኝ እኔና እናቴ አስታወስኩ ወደ ሳኡዲ ስመጣ የነበርውን ሳስታውስ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊካህ ሶፊ በጣም ነው የምወድሺ
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ ያረብ እናቶቻችንን ሀያት ረጅም አድርግልንንን የእናቶችን ደስታ ሳይ የደስታ እንባ ይተኛነቀኛል ሶፊ አላህ ጀዛሽን ይስጥሽ ማሻ
አሚን ደምሪኝ ውደ
አሰላም አለይከም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሽምአላህ አላህየጨምርላችሁ
አሚንንንን ያረብ
አሚን
ውዴ ደምሪኝ
ያአላህ የእውነት የነዛን ምርጥ ትውልዶች የሰሀባዎችን አኗኗር መሰለኝ ለዱኒያ ምንም ለማይጨነቁት በቃ ዱኒያ ይቺ ብቻ በቂናት
ማሬ ደምሪኝ
የሩህ ያኔ እናት ሶፊ አላህ ይጨሚርልሽ አላህ የስደስትሽ ወላሂ እንዴት ደስ ኢንደለኝ
ያአላህ ምንኞ ያማረነው ወንድም ቢላል አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ አላህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ ሚበር ቲቨንም እጅግ በጣም እናመሰግናለን ከዚህ በላይ የሚያስደት የለም ሰውን መርዳት ሀይማኖትን ማሳውቅ ከዚህ በላይ ዳእዎ የለም ያረብ እኔንም ሳልሞት ኸይር ነገር እ እንድሰራ ወፍቀኝ የአላህ
ሶፊ ትልቅ ስራ ነው መስራት ያያሽው
ማሻአላህ ቃላት አጣሁ እና ዝም አልኩ የልጅ ልጃችው ድግሞ ማሻአላህ አላህ ተጠቅምው ከሚጠቅሙት አላህ ያደረገው ያረብ
ሶፊ የኔ ቅመም ደስ ስትይ የኔ ትሁት ኑሯቸው ግን ይገርማል ያልገባኝ ነገር ዝናብ አይጥልም እደ አገራቸው እደትበረሀ ሆነ በምንስነውእሚተዳደሩት
እህቴ ቤተስብ እንሁን
በአላህ ራህመት
በቻልነው ብንረዳቸው
ውዴ ደምሪኝ
ያአላህ ሶፊየ በምን ቃል ልግለፅሽ አላህ በዱኒያም በአኼራም ያስደስትሽ ሚንበሮች በሙሉ ጀዛኩም አላህ ኸይር
ትክክለኛዋ ይዱኒያ ህይወት ይች ነች
እይ ወሏህ
ምነው እናቴ እዚህ ሁና ሂድያ ወፍቆልኝ በሆን እስኪ አስቡኝ በዱአ እህቶቸ ኡፍ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Wellahi tkkl
@@መኪነኝሰለምቴዋ2010 አላህ ሂድያ ይስጥልሽ ሁቢ 😢
ወላሂ ሁሌም የመንበረ ቲቭ ተመልካች ነኝ !! መንበረ የእውነት ሁሌንትናዊ ከፍታ ነው። በተለይም ሶፊ የሚታቀርባቸው ፕሮግራሞች ልዩ ስሜት ይፈጥራልም አስተማርም ነው። ከልብ አመሰግናለሁ ሶፊ
ሶፊ የኔ ጀግና ወይኔ አስለቀሱኝ ሰው ጠምቶቸዋል ያረብ የኔ እናት እረጅም እድሜ ይሰጦት አብዱ ላዚዝ በረታ ማሻአላህ አለይክ የኔ ወድም
ገባላቸዉ ውሃዉ
ይቺ እናት እንዴት እንደወደድኳት ቃላት የለኝም
ማሻአሏህ አሏሁአክበር አላህይጨምርላቹ👉🏼🎧ከሥራም በፊት ከንግግርም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👂እናም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ባጭር ግዜዉሥጥ እናኽትም እንማር ኑ ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራይበሉ 👏🏼👈🏽
ማሻአላህ ልጅ አላህ ይጨምርልህ ለአንዝህ ሰውች የወሀ ጎድጓድ ትቁፈሮ የማይብት ጊዜ ናፋቅኝ ያአላህ ረህምትህን አረዝቃችው ያርብ
ሶፊ እማማጋ በመሄዲሽ በጣብ ደሥብሎኛል ወላሂ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ
አልሀምዱሊላህ አዲስ አበባ እኮ ብር ካለ የዱንያ ጀነት ነው 🥰 ሶፊ ጎበዝ ነሽ ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም በረካ ሁኚ
የኔናት አሏህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅሺ
🌹ውዷ_እህቴ
የተራቆቱ ሴቶቹ በበዙበትና
በረከሱበት ዘመን
አንቺ "በኒቃብሽና ሂጃብ_ውድ_ሁኚ !"ሐያእ የሚያመጣው ጥሩን ነገር ብቻ ነው · ·
"የሴት ልጅ ሀያዕዋ ሲጨምር
ዝምታዋና አይናፋርነትዋ የውበቷ መገለጫ ይሆናል።
ያረቢ ሀያዕ ወፍቀን !!
⭐️ISLAMIC STAR TEAM⭐️
┊ ┊ ┊ ┊ ┊
┊ ┊ ┊ ┊ ┊
┊ ┊ ┊ ┊ ✯
┊ ┊ ┊ ☆
┊ ┊ ✯
┊ ☆
✯
ማሽአላህ ቂራአቱ ደስ ይላል
አላህ ይጨምርለት ባተሠበብ ለብዙወቹ ሂዳያ ሠበብ ያርግህያረብ
ማነዉ አንደኔ እንባዉ መቆጣጠር ያቃተዉ 😢😢❤️❤️
እኔ😥😥😥😥😥
ወላሂ እኔ ራሱ
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ በአለም ደር ድንበር ያለች የሙስሊም ልጆች 🌍🕋🇪🇹
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱልላህ ወበረካቱ ደምረኝ
ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ
ውዴ ደምሪኝ
@@ሞሚያረህማንባሪያ ውዴ ደምሪኝ
የኔአንደበተ ጣፋጭ ሶፍየ 24ሰአት ብታወሪ አትሰለችም እኮ ወሬሽ ይጣፍጣል ደሞ ሰው ትወጃለሽ አዛኝ ነሽ ማማየ ወላሂ ባለፈው ስትለያቸው አዝኘ ነበር እንኳንም ደግመሽ መጣሽ ጀዛኪላህኸይር የልጅልጃቸው ማሻአላህ አላህ ይጨምርለት እሰይ አላህ የወደደውን ወደቀጥተኛ መንገድ ይመራል
ሶፊ እዉነት ለመናገር ቃል አጣሁ ዉሃዉን ስትሸከሚ የምትወድቂ መሰለኝ ያረብ እያልኩ ነበረ በአንዳንድ ቦታ እየሳኩ ሌላ ቦታ እያለቀስኩ ጨረስኩ ብቻ ምን ልበል አላህ ኸይር ምንዳችሁን ይክፈል።
እናመሰግናለን
ግን እዚህ ነዉ እሚኖሩት የአላህ ባማረርኩህ ሁሉ ይቅር በለኝ
አልቅሼ ጨረስኩት አላህዬ እኔንም ለዚህ እድል እጨኝ እውቀትን ጨምርልኝ ለተራቡት አጉራሽ ለታረዙት አልባሽ ለተቸገሩት ደራሽ አድርገኝ እማማ እኔ ተንከባክቤ ቀሪ ዘመንወትን ከኔ ጋር ባሳለፉ ብየ ተመኘሁ አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈልሽ ሶፊ የመልካም ስራ መላሹ መልካም ነው!😥😥😥
ደምሪኝ ውዴ
ሶፊ ማሻአላህ ምንም ብታደርጊ ያምርብሻልአላህ ዱኒያ አኼራሺን ያሳምርልሺ የኔ ቆንጆ
ያረቢ ተወሂድንም ለነዚ የዋ ሰወች አግራላቸው ዝናብክብ አዝንብላቸውያረቢ
You are Awesome Sophie! Soooooooooooo beautiful inside out 😍 MASHALLAH
ሶፊ ጀዛኪላህ ኸይር እንዲህ ነው ትክክለኛ ወደ ኢስላም ጥሪ አላህ ይጨምርላችው እማማ አስለቀሱን ሱብሃነላህ የኛና የነሱ አኗኗር አስተያይቼ ልቤ ተነካ እኛ የዱንያ ጀነት ውስጥ ነው ያለነው ግን ትንሽ ነገር ሲቀርብን አላህን እናማራለን የሀመር ህዝብ ልባቸው ነጭ ቆዳቸው ጥቁር ነው ትንሽ ነገር ያስደስታቸዋል ለእንግዳ ያላቸው አቀባበልም ሳላደንቅ አላልፍም ስራችውን ቀጥሉበት እኛም እቅም በፈቀደ በመርዳትና እና በዱዐ እንሳተፋለን አላህ ያግዛችው እንወዳችዋለን ፡፡❤️❤️❤️💐💐💐👋👋👋🎈🎈🎈👍👍👍🙏🙏🙏
ማርየ ደምሪኝ
የኔ እናት ደስ ሲሉ 😍😍😍💓💓💓
አህለን ወሰህለን የኔ መንገድ ምረጦቼ እንኳን ደህና
መጣችሁ ሶፊዬ 🌷🌷🌹❤ እፍ የኔ እናት ሲያሲያዠኑ😥
ደሰ የሚሉ እናት ሠው ይወዳሉ#አይ ሶፊ መነሳት አቃታት 😂አይ ከተሜ የገጠር. ልጂ ይች ጀሪካን ምንም ነች
#ጀዛኩሙላህ ኸይርን ሚንበሩች በርቱ
ተርጎሚወ ቢላል ነው💘🌹
ውይ እኔስ አልቅሸ ልሞት ነው ወላሂ ሶፊ ሌሎችም ያገዛቹ ሰውች አላህ ጀዛቹህን ይክፈለው ሌላ ቃላት የለኝም
ያገርጉድ ስኒም የለ ኧረ አላህየ የበላየን ሳይሆን የበታቸን እያየሁ የማመሰግን ባሪያህ አርገኝ ወላሂ በለቅሶ ነዉ የተከታተልኩት
ደምሪኝ ውዴ
በጣም ይገርማል ገጠር ቤታቸው በር የለው አልጋ የለው ቴሌቪዥን የለም ሽንት ቤት የለው wife የለም በጣም ይከብዳል አልሃምዱሊላህ እንኳንም ከተማ ተወለድኩ
ግን በጣም ፍቅረ አለ አለሀምዱሊላ
እኛ ይሄ ሁላ ምን ጠቀመን ብለሽ ነው አላህን እናምፅበታል እነሱጋ ፍቅር አለ ባላቸው ተብቃቅተው ደስ ብሏቸው ነው እሚኖሩት
@@semutilove7672 ሳህ
አሳለሙአለይኩም ዋራህማቱለሂ ዋባራከቱ
ማሻአለህ እንዴት ያስደስታሉ ሶፊ አለህ ሀያትሽን ባሙሉ ያስደስትሽ ልዬ❤❤❤❤❤
ውዴ ደምሪኝ
ማሻ አላህ አይ እናት እናትና ልጅ አላህ ይጠብቃቹ እህታችን የኸይር ስራሽን አላህ ይቀበልሽ እንዲሁም የኔ መንገዶች ትለያላቹ ትለያላቹ
ደምሪኝ ውዴ
የኔ እናት
ደስታዋ ሲያስደስት
ሶፊየ ተባረኪ