የትርፍ ሰዓት ክፍያ እና ጉርሻ ወይም የቦነስ ክፍያ ሲኖር ግብሩ የሚሰላበት አሰራር|Dawit Getachew| Over Time and Bonus Tax|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии •

  • @genetkebede5931
    @genetkebede5931 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ይዛችሁ እየቀረባችሁ ነው እ/ብሄር የአገልግሎት እድሜ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @bayesisay1468
    @bayesisay1468 7 месяцев назад

    ጌች ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @sususalem1815
    @sususalem1815 7 месяцев назад

    በርታልኝ ወንድሜ

  • @sususalem1815
    @sususalem1815 7 месяцев назад

    ሀገራችንን እንውዳለን

  • @firehiwotkebede1615
    @firehiwotkebede1615 Год назад

    The way you teach is very interesting Thank you.

  • @AmanuelBekele3173
    @AmanuelBekele3173 Год назад +1

    For example : 1 sew be ihud ken keseat ke 07:30-02:00 local time bisera ina tuat ke 02:30-06:30 bisera Over time indetnew yemiseralet

  • @muluyekassa5005
    @muluyekassa5005 2 года назад

    keep it up

  • @fikirteamare5193
    @fikirteamare5193 2 года назад

    Betam enamesegnalen sewun lemasredat bemitaregut tiret. ene and tiyake alegn yegebi gibru lay.
    esum. and drijit le serategnochu yebeal sitota 2000 birr biset taxu endet new yemiselaw serategnochu yetetara( net) 2000 endidersachewina taxun dirjitu bishefin malete new.ameseginalew

  • @mulukengoitom4384
    @mulukengoitom4384 2 года назад

    I thank you very much Dave,and please show us how to fill annual leave Income tax in to schedule-A form?

  • @ሰምናወርቅ
    @ሰምናወርቅ 2 года назад +1

    የትርፍ ሠዓት ክፍያ ስሌት = የወር ደመወዝ ሲካፈል ለወር የሥራ ሠዓት(160)× ትርፍ የሠራበት ሠዓት× የሠራበት የሠዓት ዓይነት

  • @mekdesgobeze3777
    @mekdesgobeze3777 2 года назад

    tnx

  • @eshetuwondimu721
    @eshetuwondimu721 Год назад

    Net payment for employees should be 45,500-14700=30,800(For the case of bonus)

  • @sisaymesele3612
    @sisaymesele3612 Год назад

    how about if salary with in year are different is it multiplied by 12

  • @jilaluazmach7153
    @jilaluazmach7153 Год назад

    arif seltna nw

  • @adanchhaile-i9u
    @adanchhaile-i9u 11 дней назад

    በሳምንት ስድስት ሰአት ቢሰራ ማለት ከመደበኛ ስራ ውጪ ከሰኞ አሰከ አርብ 2.35 ሰአት ቅዳሜ 3.30 ሰአት ቢሰራና የወር ደመወዝ 7000 ብር ነው የትርፍ ሰአት ክፍያቸው ስንት ይሆናል

  • @yitagesuhaile7343
    @yitagesuhaile7343 2 года назад

    የሚሰጠው ትምህርት በእውነት ድንቅ ነው።
    ይቺን ጥያቄ መልሱልኝ አንድ ከአምስት ዓመት በላይ በአንድ ድርጅት በገዛ ፈቃዱ ስራ ሲለቅ የአገልግሎት ክፍያ(severance) ግብር የሚሰላው እንዴት ነው?

  • @ErmiE-learning
    @ErmiE-learning 2 года назад

    What a about if the bonus is paid in kind ? Such as Car, House and Equipment

  • @tsehaygebeyehu6313
    @tsehaygebeyehu6313 2 года назад

    Bemenigisit mesria bet Bemanignawum gize tirif seat beneseram 0.time ayikefelenim afetsatsemu meche endemistekakel anawukim. menigisit yihen aserar mastekakele alebet aleza yemiwetawu awajena mmria yewushet new.

  • @abenetkibret4683
    @abenetkibret4683 Год назад

    Is other taxable income considered to calculate income tax .Ef if the man has paid OT?

  • @meazakebede3009
    @meazakebede3009 Год назад

    ስለ ኮምፓውንድ ኢንተርስ አሰራር እባክህ አሳየኝ

  • @wondimenehtsegaye8938
    @wondimenehtsegaye8938 2 года назад

    endetnw yesira siat150?

  • @taferehagos4279
    @taferehagos4279 2 года назад +1

    150 malet besiat Yemikefelachew birr new lemin 1200/8 houre bene ginizabe yistekakel malet new

  • @ethiotelecomcreditassociat9350
    @ethiotelecomcreditassociat9350 2 года назад

    yesera sehat monthly 22 nw 8 days reft sehat nw

  • @mamilksirayenew9087
    @mamilksirayenew9087 Год назад

    aWAJU LAY IKO YETIRIF SEAT BILO WANAWIN WEYM YESIRAWIN SEAT B 2.00BERR SIHON TIRFO SEAT NECHB 2.50BIRR YEMISERAW ISTY

  • @mudesir-n7y
    @mudesir-n7y Год назад

    የግል ድርጅት ሰራተኞች ከደመወዛቸው ባሻገር በሰሩት ስራ በመጣው ትርፍ ድርጅቱ ኮሚሽን ይከፍላቸዋል የተከፈላቸው ኮሚሽን ግብር ይቀነስበታ ወይስ አይቀነሰበትም ከተቀነሰበት ስሌቱ እንዴት ይሁን?

  • @fikrudiriba4711
    @fikrudiriba4711 2 года назад

    Andi tekual alle house allowancem,position allowance transportation allowance above 25 %ayadergum

  • @netsanethailu9101
    @netsanethailu9101 Год назад

    12 ማታ ሰዓት 1 ሰዓት = 2 ትርፍ ሰዓት ሰርቶል የቱን ሰሌት ነው የምንጠቀመው በናት ንገረኝ

  • @getechewtuba2897
    @getechewtuba2897 7 месяцев назад

    ለምን በምታይ ሁኔታ በLCD አይቀርብም አይታይም

  • @adugnajibriel5851
    @adugnajibriel5851 5 месяцев назад

    Why you divided monthly salary by 30 days where there is no 30 working days in a month. I think the maximum that you can use is 22 days given that there is no work on Saturday and Sunday. If Saturday (half day) is considered as working day, you may consider 24 days as a deviser than 30 days. Your reply is expected.

  • @haymanoth8995
    @haymanoth8995 2 года назад

    Hi

  • @fedilamehbub2751
    @fedilamehbub2751 2 года назад

    ደመወዝ 10101እና ድርጅቴ 2.5ቦነስ ክፍያ የማገኘው ብር ስንት ይሆናል

  • @ሰምናወርቅ
    @ሰምናወርቅ 2 года назад +1

    ኦረ ሠው አታሳስቱ መጀመሪያ ስሌቱን ለራሳችሁ ተማሩ

    • @yitagesuhaile7343
      @yitagesuhaile7343 2 года назад +1

      አስተምሪና እህት

    • @ሰምናወርቅ
      @ሰምናወርቅ 2 года назад

      @@yitagesuhaile7343
      Over time payment= Basic salary/working hrs per month ×worked hrs× duration time

  • @dertech
    @dertech 2 года назад

    የትርፍ ሰአት ግብር የመንግስት ሰራተኛንም ይመለከታል እንዴ?

  • @muhammedbin885
    @muhammedbin885 Год назад

    ለ 30 ሳይሆን ለ26 ነው የሚካፈለው

  • @eliasalemu7286
    @eliasalemu7286 Год назад

    Dear/sir Account pls make your lecture very clear
    1 ኛ - ባለሙያው 150 ሰዓት አይደለም የሰራው አንተ ደጋግመህ እንደተናገርከው፣ እንደገባኝ ከሆን ማስቀመጥ ያለብህ ዩኒቱን (Unit) አያይዘህ ወይንም ጨምረህ 150 (ብር/ሰዓት) እያለክ መፃፍና ማስረዳት ሲኖረብህ ዝመብለህ 150 ሰዓት ማለትህ በጣም ግራ የሚያጋባ ነውና ለወደፊቱ በግለጽ ዩኒት ተጠቀም ፣ ለምሳሌ ፤
     (36000 ብር/ 30 ቀን ) = 1200 ብር/ ቀን
     (1200 ብር/ በ8 ሰዓት ) = 150 (ብር/ሰዓት)
     150 (ብር/ሰዓት) * 20 ሰዓት = 3000 ብር, እያልክ ስራው ፣ ሰዓት በሰዓት ይጣፋ
    2ኛ ግራ የገባኝ ነገር ሰውዬው የትርፍ ሰዓት ከፍያው (20 ሰዓት)የተሰላለት 7500 ብር የስራ ግብር የተጣለበት ግን 13500 ብር ይከፍላሉ ማለትን ጎበዝ ምን ማለት ነው ጭራሽ የገኛሉ ሲባል ጭራሽ ከኪሳቸው አውጠተው ሊከፉሉ ነው ----- የብራራ
    3ኛ - ስተፅፍ ከሰሌዳው ከላይ ጫፍ ጀምረህ በግለጥ ፃፍ ቦታ እንዲበቃህ፣ ወይንም ሰፊ ሰሌዳ ተጠቀም
    አመሰግናሁ

  • @EUABA
    @EUABA Год назад

    lemin copy tadergaleh

  • @hailemariamlemma8170
    @hailemariamlemma8170 2 года назад +1

    የስራ ቀን 30 ሳይሆን 26 ነው