Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Pastor Hanfere God Bless U
tebarklgn pastor
ፓስተር አምሳለወርቅ እባላሉሁ ከአዲስ አበባ በአንድ ጉዳይ ተጨንቄያለሁ ጌታ እንደሚያደርግልኝ አቃለሁ ግን ያስጨንቀኛል ፀልይልኝ
ፓስተር እንዴት አደሩ ፀልይልኝ የእኔ አለቆች የእኔን ኘሮሞሽን አንቀው ከያዙት አንድ ዓመት ሞላው ስራዬን እግዚአብሔር ም መስሪያ ቤቴም በሰጠው አደራ መሠረት በአግባቡ እየተወጣሁ ነው እንዳንድ ክርስቲያኖቹን ጨምሮ በተናገረው ነገር ላይ እግዚአብሔርን አልታዘዙም እኔም እግዚአብሔርን ታምኜ እየጠበኩ ነው ግንቦት 19 የሰራተኛ ቀን በሚል ሽፋን ግን አምልኮ ነው በአል ሊከበር ነው እንዳይከናወን ፀልዩ ተባረኩ
ለቃሉ እየሱስ ይባሬክ
ዶ/ርሰላም ነህ የቤት ኪራይና የአከራይ ግልልምጫና ጭቅጭቅ አስጨንቆኛል ቤት እንዱኖረኝ ፀልይልኝ
አምሳለወርቅ ነኝ ከአ/አ
pastor don't stop ,,,,,,,god bless u
ፓስተር ከአ/አ በትዳር ሀያአንድ አመት ሆኖናል ለአስራ ሰባት አመት በመተሳሰብ ተዋደን አንድም ቀን ሳንጨቃጨቅ ኖረን ነበር እሱም ብዙ ዋጋ ከፍሎልኛል ያለፉትን አራት አመታት ግን ሰላም የለም ፀልይልኝ