"ባለሀገሯ..." ድንቅ ሀበሻዊት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 276

  • @እመቤትምትኩጎጃሜዋ
    @እመቤትምትኩጎጃሜዋ 4 года назад +22

    ባለ ማህተቧ ኢትዮጵያዊ ይች ናት ሀገሬ ይች ናት እምዬ ባህሌ 💚💛❤

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 года назад +43

    አይዞሽ የአማራ የጀግና ልጅ 💪🏿🙏🏾👏🏾😘ከጎንሽ ነን💪🏿🙏🏾👏🏾

    • @fasikatilahun6414
      @fasikatilahun6414 4 года назад

      አማራ ቲቪ በርቱ እናንተ ለክልሉ የምትሰሩትን ያህል የአማራ ብልፅግኔ ቢሰራ አማራ የት በደረሰ።እባካችሁ ብርትትትትት በሉልን

    • @rebka5068
      @rebka5068 4 года назад

      ሰዎች ሀገር አትከፍፉሉ ይቺ እህቲ የመላዉ ኢትዪጵያ ልጅ ነች መክንያቱም እሶ እደምትለዉ ኢትዮጵያዊ ነኘ ብላ የሀገራችንን በሀል የምትናረዉ
      ብቻ የሚባል ነገረ የለም ።

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    ዋው ውቢቷ አማራ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ💚💚💛💛❤❤

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 4 года назад +42

    ሀገርሺ ስለምትወጅ እግዚአብሔር አይጥልሺም
    ኢትዮጵያውያን ሚስጥር ናት
    የኔውብ
    እድግ በይልኝ 💚💚💚💚💚🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ
      @መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ 4 года назад

      አሜን በእውነት እኔም እስኪ ከመዳም ኩሽና ቤት አውጥቶኝ ለሀገራችን አብቅቶኝ እንደዚህ ማድረግ ምኞቴ ነውውውውውው 💚💛❤✝️⛪🤲 ሀገሬ ሀገሬ ሀገሬ ❣️❣️❣️❣️❣️

  • @tigist422
    @tigist422 4 года назад +1

    I really Love this Nation የሰሜን ሰው ጨዋ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት

  • @yishaqhaile8533
    @yishaqhaile8533 4 года назад +42

    አያዞሸ እሕቴ። እኔ እግዚአብሔር ፈቅዶ አገሬ ስገባ፡ መጀመሪያ አንቺ ጋ ቁጭ ብዬ መብላት ለኔ ክብር ነዉ ።

    • @ababaababa5223
      @ababaababa5223 4 года назад

      አይዛሽ በርችህህታችን

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 4 года назад +9

    አማራ ኢትዮጵያዊነቱንና ማንነቱን አብዝቶ ይወዳል ሥንል በምክንያት ነዉ የሌሎችንም የከብራልና

  • @zewdituzegeye9122
    @zewdituzegeye9122 4 года назад +7

    ድንቅ የሆነውን ባህላዊ ልብሳችንንና የባህል መገልገያችንን እንደገና እንድናስበው ምክንያት በመሆንሽ እናደንቅልሻለን
    ለሁሉም አስተማሪ ነሽና በርችልን

    • @legendaydin8837
      @legendaydin8837 3 года назад

      I know Im asking the wrong place but does someone know a tool to log back into an instagram account??
      I stupidly forgot my account password. I love any help you can give me

  • @uaejojoaalain9882
    @uaejojoaalain9882 4 года назад +10

    አማራየ ኩሩ ህዝብ ባሉን አክባሪ አገሩ ወዳድድ ሰለአማራ ህዝብ የምገልፁበት ቃላት ያጥርኛል በተርፈ እህቴ በጣም አድናቂሽ ነሽ 💞💞

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 3 года назад

    በጣም ጥሩ ባህሏን ያለቀቀች ሃገሯን የምታከብር አዋቂ ሴት ናት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 года назад +7

    በጣም ገራሚ ጀግና ትልቋን ኢትዮጵያ ባች አየኋት ❤።ጎበዝ እና ባህልሽን መውደድ ብቻ ሳይሆን በህይወት ኖረሽ ኮርተሽ የሚትኖሪ ድቅ ኢትዮጵያዊት ነሽ።

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 года назад +4

    ዋው ምርጥ አማራ ኢትዮጵያውያዊ ሴት እጅግ የምፈልገው ነገር ነው እግዚአብሔር ስላምሽን ያብዛልሽ ጎበዝ በርች ለወደፍት ባህልሽን የምታስተዋዊቂበት ሚዚዩም እንደምትከፍች አልጠራጠርም👍🏾👍🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @yishaqhaile8533
    @yishaqhaile8533 4 года назад +47

    መርዳት ለሚፈልጉ እንዴት ነዉ ?

  • @salmmsalmm8419
    @salmmsalmm8419 4 года назад +7

    የኔ ጀግና አድናቂሽ ነኝ በርች ስልኳን እራሷ በድምፆ ትንገርን እውነት ስደተኛነኝ በሀቅሜየ አግዛታለሁ እንደነዚህ ያሉ ወግ ባህል እማትርሳ ጀግና ሴት ነች አድራሻዋን አስቀምጡልን

  • @kokobesisay9982
    @kokobesisay9982 4 года назад +1

    አድናቂሽ ነኝ የኔ ጀግና እህቶቻችን ዘመናዊይ እያሉ በቁምጣ እየወጡ ነው እግዚአብሄር የሚወደው አለባበስ ነው በርች

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 4 года назад +22

    የኔ ጀግና አንቺ ነሽ እህታለሜ በርቺ። እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ሰጥቶሽ ለዘመኔ ትውልድ ምሳሌና አስተማሪ እንድትሆኚ እመኝልሻለሁ። መልካም አሳቢና እውነተኛ የሆነ ሰው ፈተና ይበዛበታልና እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ።

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 4 года назад +36

    አማራዬዬዬ!

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 года назад +7

    ይገርማል በጣም እደ እብድም የሜያት አለ ሰው እኮ ስሰራም እዳ ሳስራም ሰነፍ በቃ ስም ማውጣት ይወደል ስንት አሉ ራቁታቸውን እየሄዱ እነሱም እብድ አልተባሉም አይዞሽ በርች ውዴ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +12

    በጣም ቆንጆ ናት አለባበሱአ ያምራል
    በርቺ ጎበዝ ነሽ
    እናመሰግናለን

  • @sunrisesunrise9390
    @sunrisesunrise9390 4 года назад +4

    አይዞሽ ማሬ አታልቅሽ ይህን አይኑ የታወረ ትውልድ ተይው

  • @roziirozii6832
    @roziirozii6832 4 года назад +6

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ቀስበቀስ ነው ልክ ባህል ችን ቀስበቀስ እየጠፋ እንደመጣ ወደማንነታችን ለመመለስም እንዲሁ ግዜ ይፈልጋል እና ጠንክሪ እግዚአብሔር ያግዝሻል ጥሩ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው።

  • @abrhamberhe6671
    @abrhamberhe6671 4 года назад +15

    ጎበዝ ውውው ደስ ይላል በጣመ ቀጥልበት

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 года назад

    የሀገረ ፍቅር "ባህላንወዳጅናት ማሻአላህ" ጀግናናት"ሤት♥♥♥♥

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 4 года назад +18

    ሀፍ የኔ ማር
    እንዴት ደሰ ትያለሽ
    ዋው ጀግና ነሸ የኔ ማር

  • @adrianorma8646
    @adrianorma8646 4 года назад

    Gobez mar nesh habesha wedua ethiopia🇨🇬👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
    @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ 4 года назад +3

    በጣም የምትደነቂ ልጅ ነሽ ጀግናዬ በርች🥰🥰🥰

  • @elenafreweini6434
    @elenafreweini6434 4 года назад +7

    So much respect for Seble beautiful Ethiopian😍🇪🇹.

  • @mikealtatik3033
    @mikealtatik3033 4 года назад +3

    እህት በርቸ ባላገራዊቷ ኢትዮጵያ የወረተዋ ቆንጆ

  • @ፅኑቃልነኝጎጃሜዋ
    @ፅኑቃልነኝጎጃሜዋ 4 года назад

    ዋው ደስ ስትይ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ አማራ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው የምንል በምክንያት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rebka5068
    @rebka5068 4 года назад

    እህቲ የሀገሪ ኢትዮጵያ ልጅ በወነት ነዉ የምልሸ ለኒ ጀግና ነሸ አደንቅሻለሁ ባህላችንን አክበረተሻል አንችም ልትከበሪ
    ይገባል ክብር ላንቺ የሁን ለኒ ባንቺ ኢትዮጵያ
    ሀገሪን አየቺታለሁ ክበሪ እላለሁ።

  • @KS-fo1gy
    @KS-fo1gy 4 года назад +12

    Somebody has to save the culture thank you it's so beautiful

  • @alexfikadumuler4644
    @alexfikadumuler4644 4 года назад +18

    You are a great example for all Ethiopian women and man, my god bless you.

  • @hanaaragie7100
    @hanaaragie7100 4 года назад +8

    የኔ ማረ እግዚአብሄረ እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @tube-vz7qo
    @tube-vz7qo 4 года назад

    ኡፍፍፍ..ሁሌ መኖር የምፈልገው ህይወት። የእውነት ልዩ ሴት ነሽ።

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 4 года назад +12

    ዎው በጣም ጀግና ነሽ!!!!

  • @ፍቅርደማሙ
    @ፍቅርደማሙ 4 года назад +12

    በጣም ደስይላል! ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ 👍በርች እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን. 🙏🙏🙏

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 4 года назад +3

    Wowwww ! Dnk Ethiopiapiawit! I’m proud of u ! Taskejnalesh Berchi sister we r stand with you!

  • @deredere2434
    @deredere2434 4 года назад +18

    She's ETHIOPIA . THE Spirit is Speaking....... Bless her.....😷🤠🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳

  • @almzaslfe1730
    @almzaslfe1730 4 года назад

    በጣም ደስስስ ትያለሽ ኢቶጲያ ትባርክሽ የኛ ሰው የተለያየ አሳብ መስጠት ይወዳል በርቺ

  • @mazenpro8419
    @mazenpro8419 4 года назад

    ሰብልዬ በጣም ድስ ይምትህ ኩሩ የኢትዮጵያ ያዊ ነሽ በእውነት

  • @seblemekonnen2892
    @seblemekonnen2892 4 года назад

    የእኔ ጀግና ኢትዮጵያዊ አገርሽን መውድድሽ ያሰመሰግንሻል በርቺ እህቴ የእኔ ሞክሼ ሰብለ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ጀግና ኢትዮጵያዊ ነሽ

  • @የሳሙአባትነኝ
    @የሳሙአባትነኝ 4 года назад +26

    በጣም ደስ ይላል ሰብለ ።ስመጣ ባህር ዳር ቤትሽን አየውአለሁ።እንግሊዝ ሀገር ነው ምኖረው

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 4 года назад

      ዋውዋውዋው👍👍👍👍

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 4 года назад

      በጣም ደስይላን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @melikummelikum9285
    @melikummelikum9285 4 года назад +14

    እማ ለምን ታለቅሻለሽ አንች እኮ ማንነትሽ የገባሽ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነሽ እሶ እኮ ውጭ ውጭ ብሎ ሲያመናጭቅሽ ማንነቱ ጠፍቶበት በሰው ስልጣኔ ሰክሮ ነው አትፍረጅበት ሁላችንም ባህላችን እንወቅ ወደራሳችን እንመለስ

  • @DfA4795E3
    @DfA4795E3 4 года назад +9

    እንዴት አይነት የሚጣፍጥ ምግብ እንደምትበይ ይታየኛል። ኬሚካል የሌለው በሸክላ የተሰራ.........

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 4 года назад +6

    እናትየ ስታምሪ ለጎርጎራ ተዘጋጂ እዛ ሰፋ ያለ ቦታ ይዘሽ ከምግብ ቤት ጋር ክፈችዉ አደራ ስንመጣ በደንብ እናበረታታሸላን ቆንጆ ልጅ በርቺ።

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 года назад

    ማሻአሏህ ዋውውውየሎዋ"ቆጆ♥♥♥♥ ደስስትይሁሉ። እቃወቹ እራሡማሻአሏህ"እራሡአለባበስሽ"ደስትያለሽ "እድሜናጤና ይስጥሽ

  • @haymih1975
    @haymih1975 4 года назад +1

    የኔውብደማምኢትዮጵያውይ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 4 года назад +3

    እናመሰግንሻለን የአማራ በሀል ቀስ ቀስ በቀስ በህዉሓት መሠሪነት በባአዲን ፈረስነት እያጠፉት ነበር እኔ በግሌ ለአማራ ሁሉን ነገር መነጠቅ ጀርባ ዋናዉን ድርሻ ህዉሓት ቢወስድም በአዲን ደግሞ የግፍን አስፈፃሚ አካል ነዉ። ። እናመሰግናለን ብዙ ፈተናዎችን አልፈሽ በሀላችን ስለያዝሽ!!!

  • @zenash4659
    @zenash4659 4 года назад

    በርቺልን እውነተኛ ማንነታችን በዘመናዊነት ተከድኖብናል

  • @ፋሲካየተዋህዶልጅ
    @ፋሲካየተዋህዶልጅ 4 года назад +5

    የኔ ማር ሰታምር
    💚💛❤

  • @ውበቴነሽማርያም-ጨ5የ
    @ውበቴነሽማርያም-ጨ5የ 4 года назад

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ያገሬ ልጅ❤❤

  • @meskiandargie559
    @meskiandargie559 4 года назад +5

    ሰብለ በርቺ ጥሩ ሰራ ነዉ የኢትዮጵያ ባዕል ሰላሰተዋወቅሸ ቦታዉየትነዉ የባህርዳር ልጅ ነኝ በርቺ እላለዉ

  • @yebalemethi6625
    @yebalemethi6625 4 года назад

    ተባረኪልን እህት በጣም ደስ ይላል
    ቀጥይበት ለሃገርሽ ያለሽ ፍቅር ዋውውው

  • @kassayewubbie5676
    @kassayewubbie5676 4 года назад +6

    እንዴት ነው የምን ረዳት ትክክለኛ አድራሻ ላኩልን በአካል ማየት እፈልጋለሁ ።

  • @የማርያም-ገ1በ
    @የማርያም-ገ1በ 4 года назад

    ቲኒሿ ኢትዮጵያ ከምር እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ነው ደስ ምትይው ከምር 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💘

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 года назад

    ዋው በርች እህታችን አቤት ባህላችን ውበታችን ነው እኮ

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 4 года назад +2

    ዉቢት ኢትዮጵያ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ አይዛሽ የኔናት አገርሽን ስለምትወጂ ፈጣሪካችጋርነው በርች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 4 года назад

    ዋውውውው ቃላት ያጥረኛል ጀግኒት ኢትዮጵያዊ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 года назад

    አይዞሽ። የሐገሬ ሌጅ። እናቴ ሐገራችን። አለች ከአጠገብሽ። በርቺ።

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 года назад +1

    መታደልሽ እህቴ የለበሽው ቀሚስ የደረብሽው ጋቢ እንዲሁም ጥምጣምሽ ውስጤ ነው እኔም እወዳለሁ እንደዚህ አይነት መልበስ ኢትዮጲያዊነት ኩራት ነው በርቺ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 4 года назад +6

    ድንቅ ኢትዮጵያዊት

  • @shaikh8963
    @shaikh8963 4 года назад

    ወይኔ ደስስትየያደኩበትየገጠርእድገቴንአስታወሽኝማሚ እድሜጤናይስጥሽ

  • @aselefechbalcha6277
    @aselefechbalcha6277 3 года назад

    አይዞሽ በርቺ ልዑል ሕግዛሃብሄር ይርዳሽ :

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 4 года назад +1

    የኔ ጀግና ዘመናዊ ነገር ትሸ ባህላዊ ወይም የቀድሞ የኢትዮጵያ ህዝብ የኖረበትን ኑሮ እንዳይረሳ ስላደረግሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊት በርች እኔም እግዚአብሔር ለቅድስት ሀገሬ በሠላም ካበቃኝ እጎበኝሻለሁ ቃል እገባለሁ የሚያግዝሽ አካል ብታገኝ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @zinashkebede5958
    @zinashkebede5958 4 года назад

    በጣም ድንቅ ሥራ ነው በርቺ! የምትሰበስቢያቸውን ዕቃዎችና ቤቱ የተሰራባቸውን ቁሳቁሶች ሁሉ ስማቸውን ጽፈሽ ብትለጥፊባቸው የበለጠ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም ቋንቋው የሚያጣቸውን ቃላት በዚህ መልኩ ማቆየት ይቻላል። ሳይረሱ አገልግሎት ላይ የሚውሉበት አጋጣሚ ወደፊት ስለሚኖር ይመዝገቡ። ለቋንቋችን መበልፀግ ትልቅ አስተዋጽዖ ይኖረዋል ሥራሽ።እንደገና በርቺ!!!

  • @wossentadesse8639
    @wossentadesse8639 4 года назад +2

    How can we help our amazing sister? SHE IS AMAZING. GOD BLESS YOU!

  • @እኔናህልሜ-ጸ5ዠ
    @እኔናህልሜ-ጸ5ዠ 4 года назад

    በርቺ የኔ ኩሩ አማራየ

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 4 года назад +14

    ዲስ ላይክ የምታደርጉት ጁንታዎች መሆን አለባችሁ አሁን ይህ ዲስ ላይክ የሚሆነው

  • @wm72852
    @wm72852 4 года назад

    በጣም በጣም ያምራል እኔም ቢኖረኝ ደስ ይለኝል በሀላችን ተበላሽቷል

  • @የእመብርሀንልጂ
    @የእመብርሀንልጂ 4 года назад

    ይህ ነው የኢትዮጵያ ባህል ማር ጎበዝ

  • @zebibtyyallhbariya5901
    @zebibtyyallhbariya5901 4 года назад

    በርቺ የኔ ጀግና ባህላቺን ደስ ይላል

  • @ሀበሻሚዲያቁ2
    @ሀበሻሚዲያቁ2 4 года назад +2

    እጅግ የምትደንቅ ጀግና ሴት ናት

  • @ሀናንቀበጧ
    @ሀናንቀበጧ 4 года назад +1

    ደስ ሲል ባህልአክባሪ ዋዉዉዉአይዞሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺😘😘😘😘😘💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @frt6054
    @frt6054 4 года назад +6

    የኔ ኩሩ ❤❤❤❤❤❤👌 ውብ ነሽ

  • @berti6784
    @berti6784 4 года назад +2

    ያንች አይነት ያልተበከሉ ይብዙልን እህታለም በረችልኝ ❤❤❤🙏
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️🏚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇲🇱ያ የተረገመ ግን እሡ ነው ማልቀስ ያለበት አረ ጦስሽን ምን በወጣሽ አረ 🤔

  • @yeshimbetandarge9868
    @yeshimbetandarge9868 4 года назад +1

    ጐበዝ በርቺ ከዚህ የበለጠ ለመስራት እግዚአብሔር ይርዳሽ እኛም በአገራችን ዕቃ እና ባህል መኩራት ይገባናል

  • @tigistdegife7245
    @tigistdegife7245 4 года назад

    Yena enat gobezhe berchi egezhiabehar kanchi gar yehun tesefa atekurechi yena wede👍🏽👍🏽👍🏽💚💛❤🍀🌻🌹

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 4 года назад +8

    ሰብለ እብዶች እኛ እንጅ አንች አይደለሽም ። እግዚአብሔር ሠላምሽንና ጤናሽን ያብዛልኝ። ባህርዳር መጥቸ የአንችን ቦታ እስከምጎበኝ ጓጎሁኝ።

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 4 года назад +2

    ጎበዝ እች ልጅ አረብ ሀገር ሰርታለች ግን ለባሀሏ ያላት አስተዋፅኦ እጅግ ግሩም ነው

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 4 года назад

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤

  • @yeshargethiopiawit7077
    @yeshargethiopiawit7077 4 года назад +1

    Yagere ye fogera lij Egziabher Amlak Yasebshiwn hulu sayakalsh berchi ehite

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 4 года назад

    እጅግ የምትደነቅ የልቤን ፍላጎት ያየሁብሽ ውድ እኅት ነሽ በርች አይዞን ኢትዮጵያዊነትና ባህል ዋጋ ያስከፍላል አይዞን ይኽንን የደነዘዘ ነጭ ናፋቂ ወጣት እግዚአብሔር ልብ ይስጥልን የእራሱን ንቆ የነጭ ውዳቂ የሚያነፈንፍ ልብ የሌው ወጣ የነጭ ቆዳ ገረድ ነውና አታልቅሺ

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 3 года назад

    ብዙው ነገርዋ በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን እንጨት አንድደን መኖር አንችልም የምለውን ብታሰምርበት ጥሩ ነው..
    እኛ ኢትዮጵያዊያን እንደ አቅማችን ብንኖር ይህ ነው አቅማችን.. ከዚህ በላይ ያለው ማካፈል ግድ ሲኖርበት ችላ ብሎ ብዙ ሰው ብቸግር እና በችጋር የማንም መጫወቻ ሆⶈል..

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 4 года назад

    ምርጥ ኢትዮጵያውያን ናት

  • @selamhagere1579
    @selamhagere1579 4 года назад

    ጌበዝ ሀገር ወዳድ ነሽ ተባረኪ 💚💛💛💪🦁👍👌

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 4 года назад

    የራስን ጥሎ በነጭ ባህል መራቀቅ ለመሰለን ሰብለ ትልቅ አስተማሪያችን ናት ሳናውቀው እራሳችንን ለ ቅኝ ገዥነት አሳልፈን የሰጠን ነን ሰበላ የእኛ ጣይቱ በርቺልን

  • @mazaalemu8772
    @mazaalemu8772 4 года назад +3

    በጣም ጀግና ነሽ ማማየ💕💕💕💕💕 ውጭ ያለው ስው ግን አይኑ የውጣ ውሻ ነው

  • @tigist422
    @tigist422 4 года назад

    ታግዛ በጣም ሚያምር ኑሮ ብትኖር የኔ ቆንጆ

  • @hanaaabera364
    @hanaaabera364 4 года назад

    እውነት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ኢትዮጵያን አየኋት ቃላት አጥሮኛል በጣም ልዩ ነሽ ከሁሉም

  • @ዜዲየገነቴዋYouTube
    @ዜዲየገነቴዋYouTube 4 года назад

    አልሀምዲሊላህ ይሄ ሁሉ እየገዛሽ የሰበሰብሽው አባቴ ቤት የገጠር ልጂ በመሆኔ ደስ ብሎኛል አንችም አይዞሽ

  • @mitekesheleshanu8421
    @mitekesheleshanu8421 4 года назад

    Fetar ytebeksh Amen mannetachnn new yasayeshn ethiopian enwedshalen

  • @jerusalemsousa4263
    @jerusalemsousa4263 4 года назад +3

    God bless you young lady. You are a great example to young people of Ethiopia. If you have a Fund me account please post it. Hope one day I will come to celebrate you🤎

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 года назад +2

    የኔ ጀግና በርቺ የኔ ደርባባየዋ 😘😘😘😘😘

  • @enkuyersama1746
    @enkuyersama1746 4 года назад

    አታልቅሽ እህት እመብርሀን ታግዝሽ

  • @ሃገሬናትክብሬ
    @ሃገሬናትክብሬ 4 года назад +4

    ጀግናዬ ነሽ

  • @yenineshtesfaw1630
    @yenineshtesfaw1630 4 года назад +2

    ዋው ቀጥይበት በጣምነው እምታምሪው ማሬዋ

  • @seadatube42
    @seadatube42 4 года назад +1

    ኢትዮጵያ ዩችናት ያገሩ ፍቅሩ ያለባት

  • @madenamohammed1218
    @madenamohammed1218 4 года назад

    በጣም ደስይላል እህታችን ፈጣሬ ይባርክሺ

  • @alemkurfa5300
    @alemkurfa5300 4 года назад

    የኔ ኢትዮጵያዊት አንቺ ማልቀስ የለብሽም ያ ያመናጨቀሽ ሰው እንጂ እና አንቺም ይህንን ሁሉ ማድረግ የቻልሽ ጠንካራ ያለአወዋቂ በመኆኑ ጥንካሬ ሊኆንሽ ያገበባለል በርቺ

  • @teszebu
    @teszebu 4 года назад +10

    How to contact her ...?