JESUS CHRIST IS ENOUGH FOR ETHIOPIANS AND ETHIOPIA , NO NEED other ark or gods, please our Nations Turn to The Father GOD in The Name The Lord Jesus Christ AMEN!!! GOD bless you, Pastor Tizitaw 🙏 You are beloved!!!
Amen hallelujah hallelujah amen amen hallelujah hallelujah amen hallelujah ! Praise the Lord for this revelation! Amen! May Lord bless you more my brother in Christ 🙏🏻👏👏🙏🏻🙏🏻
I thank God for guiding me come across your preaching sermons and videos of the word of God. May God open the gate of his mighty grace and anointing in your life. Stay blessed 🙌
ፀጋ ይባዛልህ 🙏
አሜን
ወንድም ትዝታው እባክህ ለቤተሰቦቼ ፀልይልኝ፣ በኦርቶዶክስ ትብታብ ውስጥ ታስረው ነው ያሉት። እኔ በጌታ ውስጥ ሆኛለው። አሁን ስራዬ ተሳስሮብኛል። ለዚህም ጉዳ በጌታ የሆናችሁ ቅዱሳን ሁሉ ፀልዪልኝ!
አይዞህ ወንድሜ፣ እንኳን ኢየሱስ ደረሰልህ፣ የሁላችንም በዚህ ትብታብ ውስጥ ነው ያሉት፣ መንፈሱ የዳንነውንም እንኳን ዙሪያችንን መዞሩ አይቀርም ግን በወንጌሉ ቃል እውቀትህን ስታሳድግ፣ ተግተህ በፀሎት ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ ቃሉ እንደሚል፣ ዲያቢሎስን ተቃወሙት ከእናንተ ይሸሻል፣ ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ እግዚአብሔርም ወደ እናንተ ይቀርባል ይላልና አምልጠሀልና እንደ ገና በባርነት ቀንበር እንዳትያዝ ከቅዱሳን ጋር በህብረት ፀልዩ። የእኔ ምስክርነት መፅሀፍ ያስፅፋል ግን ሰይጣን ያደረገብኝን ሳይሆን ወደ ዘላለም ህይወት ያመጣንን ኢየሱስዬን ድንቅ ሥራውን ማውራት ይበልጣል። እንፀልይልሀለን፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እርሱ የመጡትን ከቶ አይለቃቸውም፣ እነርሱ ካልካዱት። በርታ
JESUS CHRIST IS ENOUGH FOR ETHIOPIANS AND ETHIOPIA , NO NEED other ark or gods, please our Nations Turn to The Father GOD in The Name The Lord Jesus Christ
AMEN!!!
GOD bless you, Pastor Tizitaw 🙏
You are beloved!!!
ጌታ እየሱስ ይባርክክ መጋቢ ትዝታው
May God bless you more and thanks for your boldness to help us with the truth .🙏🏻
አንተን ያዳነው እግዚአብሔር ብዙዎችን ሊያድን ነው በርታ ትምህርቶችህ በጣም አስተማሪ ነው
እውነት ነው! እሰይ!
ጌታ ይባርክህ ፓስተርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ለኢትዮጵያ ምድር እግዚአብሔር አንተን ሰጠን ጌታ ይባረክ
በጣም ነዉ የምትመቸኝ አንጀቴን ነዉ የምታርሠዉ በርግጥ እኔም ነበርኩበት የረዳኝ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን 🙏 ላልገባቸዉ ደሞ እሱ ይግለፅላቸዉ
Enkuan Wode Geta mengist be selam metash . Eyesus Geta new …
ጌታ የልባቸውን ዓይን ያብራ
ትዜ ትምህርትህ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
ወንድምዬ ብርክ በልልኝ ማርያምን ጡረታ አወጧት. ይገርማል እኔም እኮ ሰምቼ ስላላደኩ ስለሷ የሚያስረዳኝ እመኝ ነበር ላገራችን አለመባረክ አንደኛ እነሱ ናቸው እባካችሁ ሁሉን ጣኦት ጣሉና እጃችንን ሁሉን ወደሚችለው ሌላ ተጨማሪ ወደማያስፈልገው ወደ አምላካችን እናንሳ ያገራችንን ፈውስ እናፍጥን አለዛ እናንተም አትድኑም ሀገራችንም በርግማኗ ትቀጥላለች እባካችሁ መፅሀፍ ቅድስን አንብቡ አንተ ወሎ ትላለህ እንደ? አሜሪካንም በስሟ ትልቅ ገዳም ሰርተዋል ሲባል ሰምቻለሁ ወንድሜ እውነትህን ነውኮ ነጭ አምሊኪ የትራንስፓርቱን እንኳን ለምኖ የመጣን ነጪ አይደለም እንደ የሚያሸረግዱለት ለምሳሌ ሀብታሟን ኦብራን ወደጎን ትተው ለጋርዷ እንዳሸረገድት ለዛች የሰይጣን መልክተኛ ለሆነች ዘፋኝ ታቦት እንዳወጡት ለነ ገሩ ታቦታቸውም ህያው ነው ሳቅህ እንኳን ያስደስተኛል በተረታቸው ስትሰቅ ማለቴ ነው
እኔም በጌታ ስም እወድሃለሁ። ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይጋርድህ። አሜን።
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልሕ
Bravo Brather you are destroying the Strong holds of the Devil keep it up
Love from Eritrea 🇪🇷
ዘመን መጣልን የኢትዮጵያ መርገም ሊሰበር ወንድማቾን ጌታ ይበርክህ ፀጋ ይብዛልህ
እግ/ር ዘመንህን ይባርክህ ከዚህ በላይ ጉልበት ፈጣሪ ይስጥህ
“ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።”
- ዮሐንስ 8፥12
ትዜ ዘመንህ አሁንም ይለምልም በህይወትህ ዘመን ሁሉ ማንም አይቋቋምህም ከሙሴ ጋር እንደነበርኩ እንዲሁ ካንተ ጋር እሆናለሁ ብሎ እግዚአብሔር ለባሪያው ለኢያሱ እንደተናገረው እንዲሁ ይህ ቃል በዚ ዘመን እግዚአብሔር ባንተ ላይ ሆነ አሁንም ከፊትህ እግዚአብሔር ሄዷል ያልተከለሰ እውነትን ይዘያልና ትዜ እውነትን የምንወድና የሚወዱ ውሉ ይወዱሃል ይፀልዩልሃል እንወድሃለን የጌታ ብርቅዬ ልጅ ነህ
እግዚአብሔር ልቦናቸው ይመለስ
Amen 🙌🙏🙏 Tabarak wadama Zamanak yabarak pasatar Tiza Amen 💖🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ብርክ ያርግህ ከክፉ ይጠብቅህ
ተባረክልኝ ትዜ
እዉነትን በመግለጥ ስታስምር ብዙ ስድብ ብዙ ነቀፋ ቢገጥምክም አንተ ግን በክርስቶስ በርታ
Egziabher abzito abzito yibarkih, be dingizgiz neberku, bebetu tetekleh nur, lante yeberalih ewnet lehulachin yibira, Eyesus Geta New
ብናስተዉለው ይህ እኮ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ስራ ነው እግዚአብሔር የልቦናቸውን አይን ያብራላቸው
እግዚአብሔር ይባርክልን
Tize God Bless You more &more!!
God bless you!
Yene wondm Tebarek pastor Tize .yayehew Geta lenem tegeles bye kenaw des sil geta krb new geta ybarek. Tmhrth kbat alew hiwet yseral.
ጌታ እየሱስ አብዙቶ ይባረክህ ትዜ
ሰራ ፡ ፈጠራ ፡ ነው ፡ በእግዚአብሔር ፡ ሰም ፡ ንግድ ፡ ያስጠይቃል ፡ ጆሮ ፡ ያለው ፡ ይስማ ፡ አንተ ፡ ከደሙ ፡ ንፁህ ፡ ነህ ፡ ወንድሜ ፡ ተባረክ ፡
ተባረክ
ሀሀሀሀ በጣም ዘና አደረከኝ ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ከዚህ ጨለማ ያስመለጠኝ ጌታ ይክበር
አርሴማ ሲሉ ስሟ ደስብሏቼው ነው ስሟን ለልጆቻቼው ያወረሷት ፣ እኔም በዘመኔ ስሟን ሰምቼ አላውቅም ነበር ፣ ከ10 አመት ወዲህ ነው ስሟንም የሰማሁት ይደክማል የኛ ነገር
በሀሰት ወንጌል ምድሪቱ ተጥለቀለቀች ፣ እርግምንም ህዝቡን እየመታ ይታያል ፣
ልክ ነው 10 አመት ነው የአርሴማዋ
የወሎዋ "ጠበለ ማሪያም" የሚባለው መንፈስ ደግሞ ብሶበት መጣ! ይህቺኛዋ ጣዖት የባሰባት ናት! ኢየሱስን አበላችው፣ ደከመኝ እዘይኝ ሲላት አዘለችው: ስጋውን እንባዋ ያድናል" እያሉ ነው!😭😭😭
የምወደው ልጄ እርሱ ነው እርሱን ስሙት ብሎ እግዚአብሔር እራሱ የመሰከረለትን እውነተኛ አዳኝ ትቶ ሰው ተንከራተተ ጌታ ልቡን ይመልስለት
“የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።”
- 2ኛ ቆሮ 13፥14
“ጸጋ ጐይታና የሱስ ክርስቶስን ፍቕሪ ኣምላኽን ሕብረት መንፈስ ቅዱስን ምስ ኵላትኩም ይኹን። ኣሜን።”
- 2ይ ቆረንቶስ 13፥14
“Ayyaanni gooftaa Yesus Kristos, jaalalli Waaqayyoo, tokkummaan hafuura qulqulluus hunduma keessanii wajjin haa ta'u!”
- 2Qor. 13:13
Amen hallelujah hallelujah amen amen hallelujah hallelujah amen hallelujah ! Praise the Lord for this revelation! Amen! May Lord bless you more my brother in Christ 🙏🏻👏👏🙏🏻🙏🏻
የአርሴማ መንፈስ ከምድራችን ላይ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን ትዜ የስህተትን ትምህርት ራቁቱን አስቀረከው ዘመንህ ይለምልም
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
ፀጋውን ያብዛልህ
ትዜ ምርጥ ዘመንክ ይባረክ ወይ አርሴማና ሆርቶዶክስ
ተባረክ ወንድሜ
ተባረክ ፀገው ይብዛልክ ወንድሜ:እውነት ሲነገረን የማንወድ ስለሆነ ነው
ዲስላይክ የሚያረጉት,ጌታ ሆይ ልቦና ስጣቸው
ነፍሳቸውን ከሲኦል አድናቸው
በእየሱስ ክርስቶስ የስም ስልጣን ማንኛውም እግዚአብሔር የማይከብርበት ኮተታ ኮተት ከህዝቦና ከሀገሬ ላይ የተመታ ይሁን
ይህን እንመኛለን ደግሞም እንፀልያለን
በ ኦርቶዶክስ እያለው አንድ ቀን መንገድ እዬሄድኩኝ ስለ ወንድማችን ትዝታን እዬ ተቃወምኩኝ እንዴት ከ ኦርቶዶክስን ይተዋል ብብዬ:: ከዛም አንድ ሰው ከ ሆላዬ መጣና እውነቱ ገብቶት ነዋ አለኝ:/መፅሐፍ ቅዱስ ን አንብብ ብሎ ተቆትቶ ገፅፅኝ::እውነትም አምብቤ አላውቅም ነበር ከዛም መማበብ ጅመርኩኝ:: የ ገታን የ እጆቹን ፍጥረት ሳመልክ እንደ ኖርኩኝም አወኩት::አሁን በ ገታ ነኝ:: የኔ አይን እንደ ተከፍተ የ ህዝቡ አይን ይከፍታል:: ትዜ ዘመንህ ይባርክ❤❤!!!!!
God bless u
እግዚአብሂር ይገልብጠዉ መንፈሱን ወንድሜ ጌታ ይባርክህ
ወንድሜ ዘመንህ ብሪክ ያርግህ
Bless your heart God bless you hallelujah you and your family🙌🙌🙌❤️❤️❤️👑👑👑🐑
May it be time for us to worship the Lord Jesus, who died for us from such darkness.
love ❤️💜💙💚💛
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ በዚህ በጊዜያዊ ምድራዊ ሕይወት እውነትን መግለጥ መታደል ነው እኔም ብያለሁ ማናት ምንድናት ከየት መጣች መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለች ወይ ስትላቸው የሚሉህ ነገር እውነታ የሌለው ነውስለዚህ መፀለይ እውነቱን መግለጥ ከእኛ ይጠበቃል፡፡፡፡ ግን ማናት ማናት ማናት አዳኙ ኢየሱስ ብቻ ነው መዳን በሌላ በማንም የለም ብሎ የለ ታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ ፡፡ እረ የተገረፈልኝ እንጂ የሚገርፍ አምላክ የለኝም ለኔ ተገረፈልኝ መርገሜን ወሰደልኝ ዋውውውውውው አቤት ትልቅ ነገር ነው ከዚህ ት/ት ያስተዋልኩት ወንድሜ ተባረክልኝ ተባረክልኝ ተባረክልኝ በርታልኝ ወደፊት እንጂ ወደኋላ ስለሌለ ወደፊት ወደፊት ጌታ በትጋት ይባርክህ ኑርልኝ፡፡፡፡
አሜን አሜን
Blessed 🙏🙏🙏, 🙏
ትዝታው እግዚአብሔር ይባርክህ ወደ ትክክል መንገድ ካለመጡ አሁንም ቢሆን ምድሪቱ ላይ ያለው እርግማን አይነሳም
ዘፀዓት 20:3-9
ከሦስተኛ እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ መርህ ምን የሚያመጣ ነው።
እግዚአብሔር ይባርክህ
እዉነት ነዉ
ትዜ ስለእውነት በቃሉ ልቦናችንን እዲበራ አድርግህልናል ተባረክ
Geta yebarekeh wondme yabzaleh
Yeabate lig tebarek .....
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Tabarak wadama Zamanak yabarak pasatar Tiza
ትዝታው ጌታ ይባርክህ
ጌታዬ ኢየሱስ የባርክህ እባክህ አግ/ር ይርዳህ ወደው አይደለም የጨለማ ስራ ይዟቸው ነው፡፡ እኔ ድሮ ከ31 አመት በፊት ማርያም አታማልድም ሲሉ አለቅስ ነበረ ምን አረገቻቸው እያልኩኝ፡፡አሁን ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሐኑ ጌታ ጠራኝ ያዘኝ አስካሁን አለቀቀኝም ከኦርቶ ጴንጤ ከሚባለው አባብሎ ወደ እቅፍ አገባኝ፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ ማርያም,አርሴማ የሚባሉት ሰው ክርስቶስን እንዳያዩ የጋረዷቸው፡፡
ተባረክ ጸጋው ይብዛልህ እየሱሰ ጌታ ነው
አግዚኣብሀር ዪባክህ
አንተን የነካ የአይኑን ብሌን የነካ ነው
አባት ሆይ ነፋሳትን እናነተ ቃሉን የምትሸከሙ ነፋሳት ብለህህ ነበር
ዛሬ ሰዎች ማመን ተስኗቸዎልል
በመንፈስህውበት ያሰጠኸውን የሰማይ ፍቃድ የሰማይ መብራት ልጅህ መንፈስ ቅዱስስ የሆነ መገለጥና ሀይልህህ ለምድርር ሁሉ የፀጋህ ጉልበትት ይገለጥ
ለቤተ ክርስቲያን በሰጠኸው ስልጣንን
ያልተከልከው ፈቃድ ይጣጣ
በየሱስ ሰም ቃልህ ህያው ምስክር ይሁንንን
አሜንንንንንንንንንንንንን
ትዝታው አወድሀለሁ ልጆችህ ይባረኩ
ባለቤትህ ትባረክ
I thank God for guiding me come across your preaching sermons and videos of the word of God. May God open the gate of his mighty grace and anointing in your life. Stay blessed 🙌
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
May God bless you and your family and your ministry.
Egizabeher yibarikik betam tebarek tebarek
አሜን አሜን አሜን እሜን አሜን አሜን አሜን እሜን አሜን አሜን አሜን እሜን አሜን አሜን አሜን እሜን
Tebarek wendime!
እግዚአብሔር ያከበሩትን ያከብራል ወንድሜ ትዜ ተባረክ ትምህርትህ ሁሉ የሚባርክ፣ሚያሻግር ነው ለምልም።
Yesmhhut b enba west hone new I fill Jesus on you my brother 🙏 it is very true God bless you!!
💚PRAISE GOD 💚🙏Thank you so much you are so great!may God bless you!Thanks for sharing this truth 💚🙏
Thanks!
Tsaleleny wandem
May God Bless you🙏🙏 Pastor
Wawu......Brother Tizetawu....what a teaching talkie megelete newu !!!!!
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
god bless you we will pray for you brother
Eyesus geta new amen amen amen
እባክህን ትዜ ለእኔም ልጅ ፀልይልይልኝ፤አሁንጌታን አግኝተናል፤ስሟን ለመቀየርፀልይልኝ፡፡
መዐሀፍ ቅዱስ አንበበሽ ጥሩ ስም አዉጭላት!
በጣም የሚያናድደኝ ድሮ በ6 እየሱስ ነበር አሁን ለሷ ሰጧት በእየሱስ ም ምድሪቷን የተቆጣጠረ ጣዎት የፈረሰ ይሁን
ወንድሜ በርታ ፀጋ ይብዛልህ በአንተ ምክንያት ብዙዎች መፅሐፉን መርምረው ወደ እውነት መንገድ ይመጣሉ በርታ እግዚአብሔር ያፅናህ
ትልቅ መልዕክት ነው ያስተላለፍከው። በመጨረሻዎቹ 5 ደቂቃዎች ጥሩ ማጠቃለያ አቅርበሃል። ተባረክ። በ1999 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የማስተርስ ተማሪ እያለሁ አብረውኝ ለሚማሩ ጓደኞቼ የክርስቶስ ሰምራን ገድል አነበብኩላቸው። የሰሙት ነገር ግራ ገባቸው። አንደኛው ጓደኛዬ ታዲያ 'ይሄን ይሄን ግን አለማመን እችላለሁ፤ አይደል?' አለ። ይህ እውነተኛ ታሪክ ህዝባችን ምን ያህል ሳያውቅ እንደሚኖር እና ቢነገረው፣ ቢሰማ ግን ጠያቂ እንደሚሆን ያሳየናል።
Geta yibarki wendime tsegawun yichemiribih
Yes yes tikikile
የጌታ ሰላም ይብዛልህ
ፈልጌ አጣዉ እኔም ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ነበርኩኝ አሁን ጌታ አገኘኝ
ክክክክክ ጠፍቶ ነበር እዴ
Enkuan Wode Geta mengist be selam metah . Eyesus yadinal …..
መጥፋት ዓይነት አለው እንደ ጌታ ባይደርስለት ኖሮ ከዚህ ቆሻሻ ሕይወት!!!!!!!!!!
Ameeeen Ameeen Ameen Ameeen
በጣም ነው የምሰዝናው ተበረክ ትዜ
Wow God bless you my hero brother.🙏
ጌታ እየሱስ ብቻውሁን ይድናል እየሱስ ዛምንክን ይባርክ 🙏🙏🙏💞
“ሽዑ የሱስ፡ ኣነ ብርሃን ዓለም እየ። እቲ ዚስዕበኒ ብርሃን ህይወት ኪረክብ እምበር፡ ብጸልማት ኣይኪኸይድን እዩ፡ ኢሉ ኸም ብሓድሽ ተዛረቦም።”
- ወንጌል ዮሐንስ 8፥12
እንደው ምን ልበልህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ትዜ!!!! እኔም አንድ ወቅት የጣኦት ጎርፉ ሊወስደኝ ነበር ፡፡ ነገር ግን ጌታ ታደገኝ በርታ የጠራ እ/ር ቅባቱን ያበዛልህ፡፡
ጌታ ይባርክህ ትዝታው
እውነት ነው የጣኦታት አነዛዙ በምድራችን ላይ የሚመለከው።
ገና ደግሞ ሌሎች የህንድ ተዋንያን የሴት የወንድ ፎቶዎች ስእሎች ይመጣል ስም ሰጥተው ያመልኩአቸዋል እኔ የሚገርመኝ እሄ ሁሉ ሱያደርጉ አለማወቃቸው የማይሰሙ ፣ የማያዩ ፣ የማይሸከሙ ፣ የማያድኑ መሆናቸውን ለዚህ ነው ከ 44 አሁን ወደ 100 ሳይደርሱ አይቀሩም ታቦት የተሰራላቸው ከ 1-30 በ ድርብ ታቦት አጨናንቀውታል ወሩን
የምድራችንም የእርግማንዋ ምክንያት እሄ ነው በላከው በልጁ ሳይሆን በጣኦታት ህዝባችን ስለሚያምንና ስለሚያመልክ።
ምህረት እንዲ መጣ ልክ እንደ ህንዶች ጣኦታቶቻቸውን ሰባብረው እግዚአብሄር በላከው ብቸኛ አዳኝ በእየሱስ ማመንና ማምለክ አለባት ምድራችን።
ere enen betam gerimognal. betam gira eyegebagn nw. koyi ene lerase enkuan memeles echilalew, gin beteseboche endalu be abatim benatim bekul yalu eshi bilo yemikebelu ayimesilegnim. enem enesun lemasamen mnm neger lilachew alichilim. bimokir enkua huletegna ayinen mayet ayifeligum. tadiya mn yishalegnal Tize ??
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጌታ የሱስ ይቅር ይበላት፡
Aynu yeberalet endih yaweral God bless you
It has clear connection with darkness world.
ተባርከሀል
Betekekel tize
Amen
ጀግናው
She is New comer
God bless you my brother 🙏