📌በጣም አስፈላጊ‼️እንዴት በቀላሉ ከብዙ ነገር ጋር እንደምንጠቀመው‼️ |EthioElsy |Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ #ዘናጭ #እንዴት_ዘመናዊ
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Seble Bekele, Ethioinfo, SHEGER INFO

Комментарии • 388

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +38

    ውድ ወዳጆቼ የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያደረስኩኝ በጠየቃችሁኝ መሰረት 👉ነጭሸሚዝ በተለያየ አገር ለምንኖር በ 👉Zara 👉H&M 👉Zalando👉United colors of Benetton 👉Mango 👉ከ 15 - 20 $ እናገኘዋለን 👉ዋናው ትኩረት ማድረግ ያለብን 100% Cotone (ጥጥ) መሆኑን እና ድምቅ ያለ ነጭ መሆኑን እናረጋግጥ 👉በተጨማሪ ትከሻችን ላይ ስፌቱ በትክክል ማረፉን ስንለካው እናረጋግጥ 👉እጅጌው ቢረዝምም ችግር የለውም እንዳሳየሁአችሁ እናስተካክለዋለን።
    ለአማራጭ እነዚህን Link ተመልከቱአቸው 👉images.app.goo.gl/G9geKb6LkYUtwo196
    👉www.wordans.it/b-c-swo03-camicia-donna-maniche-lunghe-oxford-36884/c23-bianco/s169733-m?🙏🙏🙏የአምላክ ጥበቃው እና በረከት በያላችሁበት ከናንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

    • @zedtube6894
      @zedtube6894 2 года назад +2

      የቀሚሶል ሊክ አስቀምጪልኝ በጣም ታምሪያለሽ በርቺ

    • @afworkiselamawit3724
      @afworkiselamawit3724 2 года назад

      Shekor!! Swedshe qonjiye

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 2 года назад +36

    ስወድሽ እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው በጣም ነው የማደንቅሽ ምክንያቱም ውጭ አገር በጣም ከባድ ነው ግን ጠንካራ እናት ነሽ በዛ ላይ ዘናጭ ነሽ በርቺ በዚሁ ቀጥዪ እኔንም አነቃሽኝ

  • @tigistshewakea4230
    @tigistshewakea4230 2 года назад +6

    ዘንጪያለሁ አልዘነጥኩም ! አለሁ የለሁም!! በጣም የወደድኩልሽ አባባል !!!!!

  • @user-uc6no2ve6f
    @user-uc6no2ve6f 2 года назад +20

    ሱሪ ለማንጠቀም በቀሚስ እንዴት መዘነጥ እንደምንችል ? እጥብቅሻለሁ እና አሪፍ ነዉ የኛ ዘናጭ

    • @user-dz1hw8kp3x
      @user-dz1hw8kp3x 2 года назад +1

      የኔም ጥያቄ ነው ሱሪ አልወድም

    • @user-ig3tg2jk5t
      @user-ig3tg2jk5t 2 года назад +1

      እኔም ካአሁን በፊት ጠይቄ ነበረ እጠብቃአለን❤

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 2 года назад +1

      እኔም እጠብቃለሁ

    • @haliyamudseir9560
      @haliyamudseir9560 2 года назад +1

      የእኔም ጥያቄ ነው

    • @user-ig3tg2jk5t
      @user-ig3tg2jk5t 2 года назад +1

      @@haliyamudseir9560 በስተናል በቃ ትሰራለች😂😂

  • @azmimogs9271
    @azmimogs9271 2 года назад +5

    ኤልሲዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ በጣም ቅን እና አስተዋይ ሴት ነሽ ❤️💋

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 года назад +6

    ዋው ኤልሲ ጭሷ ሁሉም ምርጥ ነው ከመስቀያው እኮ ነው 😄😄

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      Ggye ማሬ እንዳቅሜ ተፍተፍ እላለሁ 🤩 ተባረኪልኝ የኔ ማሬ 🙏♥️🙏

  • @user-ws7eu3xu7j
    @user-ws7eu3xu7j 2 года назад +7

    አው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም አለሽ በርች ሌላው ደግሞ ያለቦታው በጣም ሚለበሱ ልብሶች እናያለን ለምሳሌ የራት ልብስ ተለብሶ ስብስብ ላይ ተገላልጦ መሄድን እንደዝነጣ እናያለን የሰውነትን መጠን ያላመዛዘነ እይታን እንዳንዴ ያሳፍራል እና በጠቅላላ በዚህ ጉዳይ ላይ ብትሰሪ በተጨማሪ የከንፈር ቀለም የት እና እና በየት ምን እይነት ከለር ስሆን እንደሚያምር ብታስተምሪ እመሰግናለሁ ስለቅንነትሽ

  • @romafesshya2338
    @romafesshya2338 2 года назад +6

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሁሌም የምታቀርቢው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @konjitdametie7279
    @konjitdametie7279 2 года назад +6

    የቱታዎች ዌብሳይትና ስታይል አቅርቢልን እስቲ ቀሽቷ

  • @fereadugna410
    @fereadugna410 2 года назад +5

    በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታስተምሪው በርቺ። ሌላው እኔ ደግሞ የአንገት ጌጣጌጦችን ነው የምሰራው ከቻልሽ ብታስተዋውቂልኝ ትችያለሽ?

  • @zuzuyabatelij5592
    @zuzuyabatelij5592 2 года назад +6

    ምታቀርቢዉ ነገር ሁሉ አሪፍ ነዉ ልብሶችሽ ደሞ የተገላለጡ አይደሉም ማሻአላህ በርቺ እኔም ነጭ ልብስ እወዳለሁ ባቺ ሳየዉ የበለጠ ወደድኩት ስለትምህርትሽ አመሰግናለሁ💗💗

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 года назад +7

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ የኔ ሁሌም ዘናጪ በዛላይ ሁሉም ያምርበሻል😍😍😍

  • @mimitadesse9043
    @mimitadesse9043 2 года назад +5

    ሁሉንም ስታይል ወድጄዋለዉ፥፥
    ሁሉም ያምርብሻል
    Thank you

  • @trunigussie7471
    @trunigussie7471 2 года назад +3

    ትክክል የኔ ቆንጆ የኛ አገር ሰፊዎች በጣም ጎበዞች ናቸው ከጅንስ ውጪ ስፌት ብቻ ነው የምለብሰው

  • @saraboki7969
    @saraboki7969 2 года назад +4

    if you don’t write a nice comment please keep it to your self. This lady she try her best. Try to be positive.

    • @yodit
      @yodit 2 года назад

      Le nesh Sara eniem yehone comment anbebie betam new yazenkut manew asgededo programun eyew yalat? andandu sew gen betam yasazenal men nektotal ere?

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Sarye እግዚአብሔር ባላየሽው ነገር ይቁምልሽ ማሬ አላየሁትም 🙏♥️🙏

    • @saraboki7969
      @saraboki7969 2 года назад

      @@ethioelsylifestyle9486 Amen konjo 🙏

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 2 года назад +5

    ትምህርትቤቴ ነሽኮ ኤልሲዬ ተባረኪልኝ

  • @feriwottesfay8236
    @feriwottesfay8236 2 года назад +5

    ማሬ ኤልሲ አባክሽ ስለ ቦርሳ ለቐሚስ ለሱሪ ምን ማድረግ እንዳለብን ቪድዮ ስሪ ፀጋውን ያብዛልሾ

  • @leyelamitiku9282
    @leyelamitiku9282 2 года назад +3

    ኤልሲ ቪድዮሽን በጉጉት ነው የምጠብቀዉ አመሰግናለሁ🙏 ትልቅ መነቃቃትን ነው የምትፈጥሪልኝ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 года назад +3

    ኤልሲ ሰለምትሰጭን ሁሉ ትምህርት ሆነ መረጃ በጣም ይመቻልና አመሰግንሻለው

  • @sofiabikry4297
    @sofiabikry4297 2 года назад +4

    የኔ ዘናጭ ሰወድሸኮ ማር አደበት ያለሸ መልካም እህት ❤🙏❤

  • @herutababalagasa1599
    @herutababalagasa1599 2 года назад +3

    ኤልሲ ንፅህ ነሽ ሀሳብሽ አለባበስሽ ፅድት ያለ የተባረክሽ ነሽ ውድድድድ

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 года назад +3

    ኤልሲ ቆንጆ ሁሉ የሚያምርብሽ ምርጥ አለባበስ ነው ነጭ ሸሚዘ በጣም እወዳለሁ ሰው ላይ ሳይ እጄ አልገባም ብሏል አሁን ግን እገዛለሁ ልክ ነሽ ያስፈልጋል እኛጋም ምርጥ ሰፊዎች አሉ ስላነቃሽኝ አመሰግናለሁ ከቀሚስ ጋር የሚሔዱ ቦርሳዎች ከቻልሽ ስሪ ብዙ ሰውም ይጠቀምበታል ብዬ አስባለሁ ተባረኪልኝ🙌😘

  • @bruktayetmanayeendale1796
    @bruktayetmanayeendale1796 2 года назад +3

    እናመሰግናለን ኩሩ ኢትዮጵያዊ 🙏

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 2 года назад +3

    ተባረኪልኝ። ስወድሽ። በጣም። ቆንጆ። አለባበስ። ጎበዝ በርቺ አድናቂሽ። ነኝ

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 года назад +3

    ዋው ነሽ የምር እውነት ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ ??? ለምን የኛ እህቶች ዘረኝነት ላይ እና ስድብ ላይ ተጥደው ስለሚውሉ ባቡር አልያም ባስ ውስጥ ሲገቡ እንኳን ሽኩርትና ከበርበሬ ሽታ ያለፈ ምንም የሚማርክ አለባበስም ሆነ ጥሩ አቋም የላቸውም ። አንች ግን እጂ ውብ ነሽ ዋው ነሽ!!!

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 2 года назад +4

    I love this lady 💕. She's very direct and honest and I love her videos 😍

  • @tigestalemu2425
    @tigestalemu2425 2 года назад +5

    ምርጥ ነሽ

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 2 года назад +3

    ኤልሲ ማር ምርጥ የተከበር አዘናነጥ ስለምታሳይኝ ከልብ አመሰግናለሁ ለልጅ እናቶች ምቹ ነሽ ጤናሽን ይስጥስ ተባርኪ 😘😘😘

  • @selameadm5985
    @selameadm5985 2 года назад +5

    የኔ የሴት ልክ ጆንያ ብትለብሽ አንቼ ኬክ ነኝ ሰወድሽ የአውነት አድለኞ ነው

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 2 года назад +3

    ነጭ ሸሚዝና ጥቁር ቀሚስ it a must ትላለች Oprah Winfrey ልክ ነሽ በጣም ቅን ሴት ነሽ ተባረኪ🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Selamye በጣም በጣም ያዘንጣል ልክ ብለሻል 🙏♥️🙏

  • @saralove4924
    @saralove4924 2 года назад +3

    እውነትም ኑሮ በዘዴ ተመችተሽኛል ፋሽን እያልን እስካሁን አልቀናል ክክክ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Sarye ስንት አመት ተሸወድኩ መሰለሽ ማሬ አሁን እማ ሁሉ በጥንቃቄ 🙏♥️🙏

  • @user-gq2ye1en1g
    @user-gq2ye1en1g 2 года назад +3

    አጭር ነኝ በዛላይ ከወገቤ በላይ ወፍር እላለሁ ስሞትልሽ መላ በዪኝ አለባበሴ በጣም ያስጠላኛል

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 года назад +4

    ዋው ስራሽ ሁሉ ቆንጆ ነው👏የ ልብሶችሽን ምርጫ በጣም ነው የምወዳቸው👏ኦንላይን ሾፐር ከሆንሽ ምርጫሽ የሆኑትንም የልብስ መሸጫ ዌብሳይቶችን ንገሪን🙏

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia 2 года назад +3

    የኔ ዘናጭ💕

  • @yoditbeyene5075
    @yoditbeyene5075 2 года назад +3

    ኡፍፍፍፍፍፍ ስወድሽ እኮ!!!! ዶንያ ብትለብሺ እንኳን ያምርብሻል!!!!

  • @hawiketema4358
    @hawiketema4358 2 года назад +4

    Min ayinet Sweet ye honsh sew nesh gin, Sew indi yitafital!!😍

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 года назад +4

    ኢልሲየ ከመስቀያውም ነው ቆንጅየ👌👌 ዘንጪያለሁ ግን አልዘነጥኩም የገባሽ እኳ ነሸ 🥰🤣🤣

  • @azebg7176
    @azebg7176 2 года назад +3

    የኔ ዘናጭ እኔም ነጭ ሽሚዝ በጣም እወዳሎህ ።

  • @merryassefa4018
    @merryassefa4018 2 года назад +2

    ጥበበኛ ሴት እውነትም ኑሮ በዘዴ ወይኔ እኔ ያለ ነጭ ሸሚዝ አልለብስም ብታይ እንዴት እንደምወድሽ አቤት መታደል ነው እኮ ሁሉን አሟልቶ ሰቶሻል ተባረኪልኝ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Merrye እንደ ነጭ ሸሚዝ ግርማሞገስ የሚሰጥ ነገር የለም በጣም የገባሽ ነሽ ማሬ 🙏♥️🙏

  • @user-qi7sx5hh9l
    @user-qi7sx5hh9l 2 года назад +3

    ኤልሲዬ የኔ ዘናጭ ሲያምር❤

  • @hawi1918
    @hawi1918 2 года назад +4

    እውነት አንቺን ሰብስክራይብ አለማድረግ ነውውውውውውውር ነው ዛሬ እቤትሽ ነው የዋልኩት ምርጥ ነሽ ቪዲዮዎችሽ ሴቶች እራሳችንን እንዳንጥል ያበረታታሉ በርቺ ብያለሁ ውድድድድ😍😘

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 2 года назад +3

    Wow እንዴት እንደሚያምር ኤልሱ ከመስቀያው ነው

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 2 года назад +5

    ትለያለሽ ቆንጆ ውሰጂኝና አብረን እንዘንጥ ማዳም ቤት መዘነጥ አልቻልኩም ከላይ እስከ ታች ነው የሚያዮኝ ስለብስ

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 2 года назад +4

    ማሻአላህ በጣም ሰውነትሽ ያምራል ታምሪያለሽ ማርርር ነሽ ውድውድውድው🥰🥰🥰💖👈🏼💖👈🏼

  • @seadashawl5632
    @seadashawl5632 2 года назад +3

    አንችን አለማድነቅ አይቻልም አላህ ይጠብቅሽ

  • @meseretwondimu9193
    @meseretwondimu9193 2 года назад +4

    መቼ እንዳወኩሽ አላውቅም ግን ምርጫዬ ነሽ ............. ይመችሽ እህቴ

  • @hiwotschlapfer158
    @hiwotschlapfer158 2 года назад +4

    Weyeee sewenet seyaskena

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 2 года назад +4

    ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁን የኔማር

  • @hnaahna2260
    @hnaahna2260 2 года назад +4

    የኔ ዘናጭ ስወድሽ እናመሰግናለን

  • @atitegebmulatwawu5984
    @atitegebmulatwawu5984 2 года назад +4

    ኑሮ በዘዴ ይሉሀን እንዲህ ነው

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 года назад +4

    ኤልስዬ እሰኪ ለአጭሮች አለባበስ መላ ካለሽ መላ በይን

    • @alemshetkefelew4631
      @alemshetkefelew4631 2 года назад +1

      የምታካፍይን ነገሮች በሙሉ ቀለል ባለ መልኩ እንዴት እራሳችንን ጠብቅ መኖር እንዳለብን የሚያስተምሩ እና ቅንነት የሚነበብብሽ ስለሆነ በርቺልን።

  • @tigi7634
    @tigi7634 2 года назад +2

    ጉርድ ያምርብሻል ዉድ አህቴ ምን አለበት ሁሌም ጉርድ ብቻ ንሁን የ ሴት ልጅ ሁበት erisu ❤️❤️❤️❤️

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      Tigiye ሱሪ ቅልጥር ያረገኛል እንዲሁም ያሞቀኛል ማሬ 🙏♥️🙏

  • @meazafesseha4218
    @meazafesseha4218 2 года назад +5

    You are amazing

  • @simrettekle7333
    @simrettekle7333 2 года назад +3

    Meglecha yetatalsh mirt set ke sirat eske ewqet 💙💙💙

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 года назад +4

    ሁሉም አለባበስሽን እወደዋለሁ አይገርምሽም
    ነጩ high low ሸሚዝሽ አለኝ እንኮን አስተወስሽኝ ዛሬ ባርቢኪው ተጠርቻለሁ ምን ልልበስ ስል ነበር በቃ ኑሮዬን አቀለልሽልኝ 😘

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      እሰይ የኔቆንጆ ዋናው አላማዬ ያለንን በጥንቃቄ እንድንይዝ እንዲሁም ልብስ ስንገዛ አስተውለን እንድንገዛ ነው ውዶችዬ 🙏♥️🙏

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 2 года назад +1

      @@ethioelsylifestyle9486 አይገርምሽም ገና ስገባ ሁሉም ዋው ነው ያሉኝ ያንችኑ ሸሚዝ ከነጭ ታይት ጋ አረኩልሽና ሌመን ግሪን ፍላት ጫማ
      አረኩና እኔ ያለሁበት ሀገር ሙቀት ነበር ዛሬ ከዛ ነጭ ክፍያዬን አድርጌ ቆ ብዬ ዌልኩልሽ በእውነት አንቺን ባላይ ያ ነጭ ሽሚዝ እንዳለኝም አላወኩም ነይ ጠጋ በይ በኢትየያዊ ደንብ 😘😉

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      @@lifeat2401 👏👏👏አሰይ ማሬ በእውነት አስደሰትሽኝ እምር በሉልኝ በያላችሁበት ያገሬ ልጆች 🥰

  • @kokebendale6936
    @kokebendale6936 2 года назад +2

    ስወድሽ በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ዘናጭ ደስ የምትይ ሴት ነሽ

  • @monaysuf4658
    @monaysuf4658 2 года назад +3

    ጀግና ነሽ በእውነት

  • @ninanina868
    @ninanina868 2 года назад +3

    ኤልሲ ነጭ ልብስ በማሽን አስተጣጠብ እስቲ አሳይን የኔ ቆንጆ

  • @hanuniyeentualej9888
    @hanuniyeentualej9888 2 года назад +3

    የኔ ዘናጭ ይመችሽ የዕጉርሽን ከለር ወድጄዋልለው

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 2 года назад +2

    ዋዉዉዉዉዉ እውነትሽን ነዉ ባለው መዘነጥ እናመሰግናለን የኔ ዘናጭ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Muluye ስንት አመት እንሸወዳለን ማሬ አንዳዴ እያለን ልንገዛ እንወጣለን አስተዋዮች እንሁን🤩♥️🙏

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 2 года назад +4

    Good job Keep it up 👌 👍 👏

  • @tsigezeirhun7150
    @tsigezeirhun7150 2 года назад +3

    ጎበዝ ወድጄዋለሁ በተለይ ደሞ ኑሮ በዘዴ!!

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 года назад +3

    Yne webe lji seededhe❤❤🌷🌷🌷

  • @user-jq5tk8xw4g
    @user-jq5tk8xw4g 2 года назад +3

    እኔ አጭር ነኝ ላጭር ስው ያምራል

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 года назад +3

    የኔ ዘናጭ 👍👌ኤልሱ 😘🌷💖

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      የኔ ቆንጆ ሞራሌ እኮ ነሽ ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏

  • @mairgezra7505
    @mairgezra7505 2 года назад +4

    my GOD you are so grate and disciplend . i never see this kind of nice topic you are so kind and perfect you tuber

  • @sadahussen4426
    @sadahussen4426 2 года назад +3

    የኔቆንጆ በጣም ታምሬያለሺ የኔዘናጭ ቀሚስሺን ከየትነዉ የጋዛሺዉ በጣም ወዲጀዋለሁ

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 2 года назад +4

    የኔ ምርጥ ደስ ይላል

  • @SH-bd7bv
    @SH-bd7bv 2 года назад +3

    ደስ የምትይ እህት ነሽ ተባረኪ። oh my gosh ፒንኩ ጉርድ ቀሚስ ግን አይይይ

  • @genetassefa2476
    @genetassefa2476 2 года назад +3

    Thanks for sharing.I like too your certain (መጋረጃ )please If you can share the link tbareki.

  • @fasikatibebu1163
    @fasikatibebu1163 2 года назад +3

    Tebareki Elsiye siwedsh ko yene kin, chewa,melkam set😘😘

  • @yemisrachtadesse9777
    @yemisrachtadesse9777 2 года назад +4

    setameri eko Elsyee

  • @znashtefera3844
    @znashtefera3844 2 года назад +3

    በርች የእኔ ቆንጆ ውድ ነው የማረግሽ በድጋሚ በርች

  • @elshadaymulat4419
    @elshadaymulat4419 2 года назад +2

    Yene konjo ehte endet endemewodesh!gobezeko nesh tebarekilegn!

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 2 года назад +3

    Thanks my sister Elsu tensh music yerbshal

  • @senaitghirmay2684
    @senaitghirmay2684 2 года назад +2

    Betam new yemtamryw enem betam new yemyamrbg nech shemyz anchy lay degmo endet endemyamrbshe ❤❤❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Senaitye ልክ ነሽ ሁላችንንም በቀላሉ ያዘንጠናል ማሬ 🙏♥️🙏

  • @sarabirhane1594
    @sarabirhane1594 2 года назад +3

    ኤልሰየ የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል በርች🙏🙏🙏

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 2 года назад +3

    ስወድሽ ❤️ሁሉም ያምርብሻል 😘😘

  • @Bezibrook
    @Bezibrook 2 года назад +3

    I love you positive energy. Everything looks great

  • @bezawitabebe594
    @bezawitabebe594 2 года назад +3

    I always watch all your video and I'm impressed by your idea, timing, creativity, etc. I came to Sweden 🇸🇪 in 2018. Your RUclips make my life easier and learn a lot from you. Keep doing your good work. God bless you Elsiye❤

  • @fetitube9478
    @fetitube9478 2 года назад +3

    ሰላም።እህት አምሮብሻል።ማሻአላ👍👌♥️😘😘🥰

  • @user-qm2jw9de1h
    @user-qm2jw9de1h 2 года назад +3

    ሀያቲ በጣም ነው የምትመቺኝ

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 2 года назад +3

    Thank you yene wude everything is perfect 👌
    God blessed 🥰🌹🌷🙏

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 2 года назад +5

    በተለይ ሁሌ ቁጠባ ስለምተስታውሽን በሳል ነሽ

  • @yordanoskidane5394
    @yordanoskidane5394 2 года назад +3

    Bzu eyetetekemkugn new
    Thank u.

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 2 года назад +3

    የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ ወድጄሻለው ❤️🙏

  • @hiwottedla948
    @hiwottedla948 2 года назад +3

    Libs betam new yemiyamiribish

  • @hanafetsum5939
    @hanafetsum5939 2 года назад +3

    Emetasetmerne bezu ngroche nachwe thank you 😊 🙏🏾

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 2 года назад +2

    የኔ ጎበዝ ሴት😍😍😍👍👍

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 года назад +5

    እንዴት እንደምወድሽ ጽድት ያልሽ

  • @meskeremkuraso3952
    @meskeremkuraso3952 2 года назад +3

    Wow Elisa everything looks great great on you and l ike it you keeps motivated thank you so much

  • @tsigeradatesfamariam9418
    @tsigeradatesfamariam9418 2 года назад +3

    Nice. I 👍 if you tell us exactly where you bought it will help to get the clothes easily. So please help

  • @rahelbullo6586
    @rahelbullo6586 2 года назад +2

    ኤልሲ ዘናጭ 👌👌👌

  • @negedamedo9952
    @negedamedo9952 2 года назад +3

    I will buy right now thank you my dear

  • @sarafeleke8417
    @sarafeleke8417 2 года назад +3

    Brava .complimenti.

  • @hananahmed9123
    @hananahmed9123 2 года назад +2

    እረ ተይ ያንቺ ሰውነት እኮ በጣም ያምራል

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Hananye ሰፊውን አየሽው እንዴት እንደሚያምር ሁሉ ሰው ላይ ያዘንጣል ማሬ 🙏♥️🙏

  • @frehiwotayele876
    @frehiwotayele876 2 года назад +3

    Fiker nesh bless you 😘😘

  • @martawoldeamanuel6539
    @martawoldeamanuel6539 2 года назад +2

    በጣም ዘናጭ ነሽ

  • @f.ahassen1718
    @f.ahassen1718 2 года назад +3

    ስወድሽ እኮ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 года назад +2

    Amazing my dear !!!