Anchor News Aug 19 የአማራ ፋኖ ተጋድሎ፥ ከዛሬ ጀምሮ መላው የአማራ አከባቢ አድማ ላይ ይሆናል፥ ባህርዳር፥ ጎንደር፥ ሸዋ፥ የአዲስ አበባው ፍንዳታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 566

  • @mesaymekonnen5
    @mesaymekonnen5  2 месяца назад +6

    www.change.org/p/urgent-appeal-to-youtube-regarding-the-suspension-of-derenews-channel?recruiter=34793693&recruited_by_id=1b445f70-1673-0130-c9c6-3c764e044346&A8

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 месяца назад +11

    ጋዜጠኛ ግፍን የሚፅየፍ የሚዲያው ድሮን ድምፅ ነጎድጎዱ ጋዜጠኛ ወንድም መሳይ ትግል ፍሬ አፍርቶ ለማየት ያብቃህ
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw 2 месяца назад +12

    አንድ ሁን አማራ እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት ይሁናችሁ በርቱልን ድል ለፋኖ💚💛❤!

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 2 месяца назад +4

    መከላከያ ! ጅምላ ጨራሽ አብይ አሕመድ ሃላፊነቱ የተወሠነ የግል ሠራዊት!

  • @derbewmkenn4018
    @derbewmkenn4018 2 месяца назад +8

    በጣም ደስ የሚለው የፍኖ ውጊያ ሀላፍታ የተሞለበት መሆኑ ፍኖ የሰላም ዘብ መሆኑን ያረጋግጣል ፍኖ ይችላል የሚባለው በምክናየት ነው ።ድል ለአማራ ፍኖኖ

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 2 месяца назад +6

    አንድ አማራ ሲገደል ሺ ጀግና አማራ በየቀኑ ትግሉን ይቀላቀለል የወገኖች ደም ፈሶ አይቀርም በእጥፍ ይበቀላል

  • @asefagezat
    @asefagezat 2 месяца назад

    የኔ ምረጥ መሳይ መኮነን

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 2 месяца назад +12

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ !!!ሞት ለአሳማው ብልፅግና ከነ ጀሌው ።

  • @Peak.570
    @Peak.570 2 месяца назад +64

    እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት ይሁናችሁ! እስከዛሬም የረዳችሁ እሱ ነው ለነገም ጉልበታችሁ እሱ ነው!!! ድል ለጀግኖቹ የህዝብ ልጆች ፋኖዎቼ 🥰🥰🥰

  • @MessiShumet-o9k
    @MessiShumet-o9k 2 месяца назад +1

    ሀብታሙ የሱፍ እንወድሃለን ጀግናችን

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 месяца назад +7

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤

  • @እግዛቤሔርፍቅርነዉ
    @እግዛቤሔርፍቅርነዉ 2 месяца назад +35

    fano king🇨🇬👈ድል ለጄግኖቹ ለተገፋዉ አማራ 😭😭😢😢😢😢😢

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 2 месяца назад +15

    ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛💕🙏🙏🙏🙏

  • @moog8215
    @moog8215 2 месяца назад +4

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 2 месяца назад +6

    ድል ለአማራ ፋኖ💪

  • @CristianYeshiwas-bl3mr
    @CristianYeshiwas-bl3mr 2 месяца назад +7

    ዋው ደስ ስትሉ እንደዚህ ነው አንድነታችሁ ይለምልም መላው ኢትዬጲያ አንድ ሁናችሁ አሳዬን።

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 2 месяца назад +50

    በሁሉም የአማራ ግዛቶች በእኩል ሰዓት ጦርነቱን በማቀጣጠል የጠላትን ሀይልን መበተን ይገባል!!!!

    • @Peak.570
      @Peak.570 2 месяца назад +3

      ትክክል!!

    • @genetabate45
      @genetabate45 2 месяца назад +2

      ትክክል 💯%

  • @MessiShumet-o9k
    @MessiShumet-o9k 2 месяца назад +1

    ጀግናችን መሳይ መኮነን እንወድሃለን ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖ

  • @ethiopiandreams2404
    @ethiopiandreams2404 2 месяца назад +3

    ጅግናው እና ሙሁሩ ጋዜጠኛ እናመሰግንሃለን ታሪክ አይረሳህም . Iconic journalist Messay Mekonon

  • @asefagezat
    @asefagezat 2 месяца назад

    ድል ለፍኖ

  • @amenamen4499
    @amenamen4499 2 месяца назад +2

    ድል ለተገፋው አማራ 🙏

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 2 месяца назад +7

    ድል ለአማራ ፋኖ ለተገፋው የአማራ ህዝብ 💪💪💪💪💪🥰🥰🥰❤️❤️❤️ሞት ለአብይ ስብስብ

  • @genetabate45
    @genetabate45 2 месяца назад +12

    ድል ለተጨቆነዉ ለተረገጠዉ ለተረሸነዉ......አማራ ህዝብ ፋኖዋች እግዚአብሔር በሄዳቹሁበት ቦታ ሁሉ ይጠብቃቹህ.

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 месяца назад +9

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 месяца назад +16

    የአምሐራ ጠላቱ ሆዳም አምሐራ ነው
    ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 месяца назад

      ዝም ብል ሆዳም አንተ ነክ አትደጋግመው ይብቃ እጭ

    • @DersolegneEndeshaw
      @DersolegneEndeshaw 2 месяца назад

      @@teninetwuletaw7228 ሆዳም አምሐራ ነህ እንደ አምሐራን እያስጨፈጨፍክ የምትገኝ

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 2 месяца назад +12

    ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ አንድ ፋኖ ወደፊት እናሽንፋለን::ትክክል እርምጃ ነው ድሉ የፋኖ ነው::

    • @Peak.570
      @Peak.570 2 месяца назад +3

      እውነት ነው አንድ አማራ!!

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 месяца назад +2

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 2 месяца назад +5

    ተኲላው አቢይ፣ እስከ መስከረም 15/2017 ድረስ በክልሉ ሰላም ኣሰፍናለሁ ያለውን እንደተጠበቀ ሆኖ፣ የአማራ ፋኖ፣ በራሱ የህልውና ዘመቻ ዕቅድ በማውጣት ክልሉን ከአረማኔ የአቢይ ነፍሰ ገዳዮች ነፃ ለማውጣት የምታደርጉት ትግል አደንቃለሁ።

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 2 месяца назад +7

    ኢትዮጵያ የምድር ሲኦል ሆናለች እግዚአብሔር ይርዳት 🤲 ስንትና ስንት መከራ ስቃይ ተቀበልን እኛ ኢትዮጵያውያን አምላኬ ትተኸናልና 🤲 ኃጢያተኞች ነን አቤቱ ይቅር በለን በይቅርታ ፊትህን ወደ ኢትዮጵያውያን መልስ 🤲 በማያልቅው ፍቅርህ ዳብሰን እየን 🤲 ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን ሰላም ያሰፊልገናል🤲ኢትዮጵያን ከስቃይ ፈውሳት🤲 አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 месяца назад +3

    መሳይ ወጥር 💪💪💪

  • @andebetsworku6844
    @andebetsworku6844 2 месяца назад +2

    You’re nothing but the best journalist. The news you provide is very fresh and informative. You go in depth and bring first hand information.Thank you for standing with the people.

  • @Yif66
    @Yif66 2 месяца назад +2

    ይህንን አውሬ የአብይ አህመድ ወንበር ጠባቂ ግብስብስ ሰራዊት ፋኖ ሲወቃው ውሏል ድል ለፋኖ

  • @ጣይቱብጡል-በ7የ
    @ጣይቱብጡል-በ7የ 2 месяца назад +6

    አማራነት ፋኖነት ነፃነት 🔥🔥💪💪

  • @AbushuAbushu-y9e
    @AbushuAbushu-y9e 2 месяца назад +4

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ዳሜ ነው ታርንፋው ፋኖ ዬ ሳቱ ጉማጅ ድል ለ ፋኖ ድል ለ አማራ

  • @birukkenaw2207
    @birukkenaw2207 2 месяца назад +3

    በርቱ ኢትዮጵያዊ ፋኖ

  • @AnimutDebasu
    @AnimutDebasu 2 месяца назад +7

    መሳይ አሁን በደንብ ግልጥ የሆነ ይመስለኛል??????አንተም ከስኳድ ጋር መሆንህ ።።።ከብርህን ይዘህ ብትቀጥል ጥሩ ነበር

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly 2 месяца назад

      Keep doing your rubbish job!! Otherwise Abiy Ahmed will not pay you to feed your kids!!! Shut up Digital tekefay!!!

  • @miliroyaltube6586
    @miliroyaltube6586 2 месяца назад +28

    ሀይ መሳይ ጀግናችን ኑርልን አቦ።

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 2 месяца назад +4

    መሳይ የሸዋ አማራ ፋኖን ትግል ጠለፋ ውስጥ ባትሳተፍ ጥሩነው !

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly 2 месяца назад

      Digital shut up!! Don't cry for the salary from Abiy Ahmed

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 10 дней назад

      ምናባክአገባህ

  • @adamushumet4454
    @adamushumet4454 2 месяца назад +8

    መሳይ ምን ነካህ? የሌለ ድርጅት እንዴት ታስተዋውቃለህ? መንገድ የተዘጋው እስክንድር ይዘጋ ስላለ ሳይሆን የአራቱ እዞች ተናበው መልእክት ስላስተላለፉ ነው። እስክንድር አለሁ ለማለት ነው። እስክንድር የከሰረ ፖለቲከኛ ነው።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 месяца назад +25

    ጠንካራ ብሔርተኝነትን ከትግሬወች እንማር

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 месяца назад

      ዞር ብል

    • @amalajekidusan6360
      @amalajekidusan6360 2 месяца назад +1

      ብሔር ተብሎ በአንድ ሀገር ዉስጥ አይኖርም:: ብሔር ማለት የተለያዩ ነገዶች ወይም ጎሳዎች በእምነት የተለያዩ ነገር ግን አንድ ሐገር ያላቸዉ በአንድ ብሔር የተጠለሉ በትክክለኛዉ አጠራር የአንድ ብሔር ሕዝብ ነዉ የሚባሉት:: ምክኒያቱም በአንድ ሃገር ስር ስለሚኖሩ ( ኢትዮጵያ ሕዝቧን በአንድነት ታስተዳድራለች) ይላል ወይም ይባላል::
      (አፍሪካ ህዝቦቿን በጋራ እንዲደጋገፉ ትመክራለች) ይላሉ ወይም ተባባሉ::
      ስለዚ ብሔር ለሐገራት እንጂ በአንድ ሃገር ዉስጥ ላሉ ክፍለሃገራት ወይም ነገድም ሆነ ጎሳን አይወክልም:: ክልልም የዳቢሎስ ነዉ:: ሰዉ ራሱን የሚከልለዉ ከሚባላ የዱር እንሰሳ ነዉ እንጂ እንደሱ ሰዉ ለሆነዉ አምሳያዉ አደለም:: አዉቀንም ሆነ ሳናዉቅ የምንጠቀማቸወ ቃላቶች የማንወጣዉ ጣጣ ዉስጥ እየከተቱን መሆኑን መረዳት አለብን:: እርግማኑ ከልጅ ወደ ልጅ ይተላለፋል:: ሰፊ እና ሃብታም ሃገር እያለን በባዕድ ሃገር ለምን እንዋረዳለን???
      ስለዚህ ሁላችንም ወደምንወዳት ሃገር ከተወለድንባት የጎሳ ከተማችን ወይም ሰፈራችን በሰላም ለመግባት እንዲያበቃን ክልል እና ብሔር የሚለዉን መጀመርያ ከልባችን ከዛም ከአንደበታችን እናስወግድ::
      እኔ ነገዴ በሶስት ይቆጠራል በእናቴ ከሰሜኑ ትግሬ በአባቴ ከሰሜኑ አማራ እና ወለጋ ነዉ:: ከሶስቱ ቋንቋ አንዱን በደንብ ስናገር ሁለቱን ደግሞ እሰማለሁ::
      በባዕድ ሃገር ደግሞ አንድ ሌላ ተጨማራ ቋንቋ በደንብ እናገራለሁ::
      እምነቴም ሲቆጠር እስልምና አለበት እኔ ግን የተዋሕዶ አማኝ ነኝ ወላጅ እናት እና አባቴም የተዋሕዶ አማኞች ናቸዉ::
      ማንነቴ ለዛሬዋ ቀን ብዙ አስተምሮኛል::
      አመሠግናለሁ ስለሰማችሁኝ::

    • @kelion7176
      @kelion7176 2 месяца назад

      ከትግሬ መልካም ትምህርት የለም ሀገር ያለ ወደብ ያስቀረ ሌባ ሁላ ።

  • @lofysis
    @lofysis 2 месяца назад +8

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 2 месяца назад +11

    God bless 65 Million Amhara People🙏🏻💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️✅️

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 2 месяца назад +36

    አማራዬ ሀገሬ እግዚአብሔር ክጎናችሁ ይሁን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድል ለፋኖ

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @antenehgelan5391
      @antenehgelan5391 2 месяца назад +2

      አይዞሽ ገለቴ የአበራሽን ጠባሳ ያየ በእሳት አይጫወትም የአማራን ሕዝብ መከራውን አታብዙበት😂😂😂😂 😢😢ንቅታችሁ ገና ዋጋ ያስከፍላችኋል ጦርነቱ አልተጀመረም ኦሮሞ ክልል አንድ ስንዝር ስትገባ ያኔ ጦርነቱ ተጀመረ እንላለን እስከዛ አንድ ፊልም ልጋብዝሽ ገለቴ hotel Rwanda የሚለውን ተመልከቼ ዘንድሮ ሳንከባበር አንፋታም ግድ ንቀታችሁን ልክ ነው የምናስገባው ሀጠራው ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኞች ይውደሙ ይወድማሉም ።

    • @habtamumekonen8514
      @habtamumekonen8514 2 месяца назад

      ​@@antenehgelan5391እንዳንተ አይነት ቅዘናም ኦሮሞ አንድ ጥይት ስትጮህብህ ገደል ትገባለህ ግም ጋላ

    • @yohanesSamson
      @yohanesSamson 2 месяца назад

      ​@@habtamumekonen8514 ቆምጬ የደብተራ ዘር የጠንቛይ የሞራ ገላጭ የቄስ ዘር ለሽርሙጥና ለልመና አይደል እንዴ ወደ ኦሮምያ የምትመጡት እንግዴ ማን ወንድ እንደሆነ እናያለን

    • @ፋኖ-ሐ4ቘ
      @ፋኖ-ሐ4ቘ 2 месяца назад

      ​@@antenehgelan5391እሱን ከትንሽ ጊዜ በኋላ ጠብቀን የውጊያ ሜዳውን ከደጃፍህ እናደርግልህ አለን

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 месяца назад +1

    የአማራ የፋኖ የኢትዮጵየውያንን የተግል እንቅስቃሴ ለመግለፅና ለማሳወቅ ለማስተላለፍ ራድዮ ጣቢያ በጣም ሰለሚያስፈልግ በሰቸኳይ ማቋቋም አስፈላጊ ነው።

  • @DeepThoughtsE
    @DeepThoughtsE 2 месяца назад +9

    ጀግና እርስ በእርስ መከባበር እውቅና መሰጣጣት ትግሉን ያሳድጋል:

  • @MessiShumet-o9k
    @MessiShumet-o9k 2 месяца назад +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ ለአማራ ፋኖ ድሉ የአማራ ፋኖ ፋኖኖኖኖ

  • @bizuayehuyesuf8864
    @bizuayehuyesuf8864 2 месяца назад +27

    መሣይ ለተገፉ እና ለተበደሉ ድምፅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @SeidAhmed-w7i
    @SeidAhmed-w7i 2 месяца назад +1

    ሰሜን ወሎ እራያ ወርቄ የብልፅግና ኮንዶም ሁነዋን ከፋኑ ወድሞቻችን ጋር ለመዋጋት መሞከር ክህዴት ነው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 месяца назад +7

    አምሐራዊ ብሔርተኝነት አንድነት ይጠንክር
    ኋላቀር የማይጠቅም አስተሳሰብ ጎጠኝነትና የግል ጥቅመኝነት ስለማይጠቅመን ይውደም

  • @gojjamfano
    @gojjamfano 2 месяца назад +7

    እናመሰግናለን አንከር ሚዲያ !🙏

  • @b.6015
    @b.6015 2 месяца назад +4

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ድል ለነበልባሉ ፋኖኖኖኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 2 месяца назад +22

    ህዝባዊ ሀይል የሚባል የለም ፋኖ ፋኖ 🔥🔥🔥

    • @tolosagemech1063
      @tolosagemech1063 2 месяца назад +1

      እውነት አማራ ከሆንክ ዝም ብትልስ

    • @tinsaelabebe7161
      @tinsaelabebe7161 2 месяца назад +1

      አቀባጥር

    • @YosephGatenet
      @YosephGatenet 2 месяца назад

      ህዝባዊ የሚባል የለም ፍኖ ማለት ህዝብ ነዉ

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 2 месяца назад +2

    የብአዴን የአሳማው ስብስብ ከአማራ ክልል መነቀያው አሁንነውና ሁሉም በየአለበት የበኩሉን አስተዋጽኦ ማድረግ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 месяца назад +11

    Thank you Fanos Be victorious God bless you all. Fanos Victory is our victory

  • @TesfayeMoges-r9d
    @TesfayeMoges-r9d Месяц назад

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ🎉🎉🎉

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 месяца назад +3

    Thank God for empowering Fanos. Bravo Fanos get them in they are saved they are still wondemoch.

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n 2 месяца назад +4

    Amhara never panicking no matter what happens victory is Amhara strong culture promise FANO will prevail forever

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 2 месяца назад +6

    ህዝባዊ የሚባል ድርጅት የለም እስክንድር ለየትኛው ቀጠና ነው ትዛዝ ያስተላለፈው ?? ለምን ህዝቡን ከሚያወናብድ ዳር አይዝም

  • @abrhambogale4044
    @abrhambogale4044 2 месяца назад +5

    የእስክንድር ቡድን በሚጠራው ማንኛውም ነገር አንሳተፍም። በመጀመሪያ እስክንደርን አባሩና ተነጋገሩ ከዛ በማንኛውም ጥሪ እንሳተፋለን።

  • @beteltatek6663
    @beteltatek6663 2 месяца назад +9

    አማራ ክብሩን ያስመልሳል አምናለሁ

  • @SISAYNEGUSSIE
    @SISAYNEGUSSIE 2 месяца назад +13

    መላው የአማራ ፋኖ እውቅና እንዲሰጠው በውስጡ ያሉ የስልጣን ጥመኞችንና ሆድአደሮችን ያፅዳ ያለበለዚያ የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ሀይል የሚባል የለም

  • @shegawferede2189
    @shegawferede2189 2 месяца назад

    Thank you messay ❤

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 2 месяца назад +21

    ድል ለአማራፋኖመክራበቃ ተገሉንአታጎተቱ አንድ አማራፋኖ አንድሁኑ

  • @enquahonenibret9188
    @enquahonenibret9188 2 месяца назад +5

    የአማራ ህዝባዊ ድርጅት ሚባል የለም መሳይ አስተካክል ዘገባህን ይህ የግንቦት ሰባት ነው።

    • @Peak.570
      @Peak.570 2 месяца назад +1

      ማንም መግለጫ ይስጥ ምንም አይመለከተንም አሁን ትግሉ የህልውና ነው ማንም ይጥራ ማንም ሁሉም ወጥቶ አንድ ሆኖ ይታገል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 месяца назад +2

    Thank you Jegnachin Messay God bless you

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 2 месяца назад +1

    ያለሀጢያቱ ሞት ውርደት በገዛ ሀገሩ ባይታወርነት የተፈረደበት አማራ ፋኖ የእስራኤል አምላክ ይድረስ ፍትዱለሰማያዊው ዳኛ ይሁን😢😢😢😢😢😢😢

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 2 месяца назад +2

    ድል ለአማሐራ ፋኖ❤❤❤

  • @sikosilo3403
    @sikosilo3403 2 месяца назад +15

    ድል ለፋኖ❤

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 2 месяца назад +11

    Victory for Fano Amhara❤
    Thankyou Messaye

  • @HabtamZewdu-t3s
    @HabtamZewdu-t3s 2 месяца назад

    መሳይ የኛ ጀግና🎉🎉

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 2 месяца назад +1

    እስክንድርን አስወግዱ እሱ ጀግኖቻችንን እሚበጠብጠው እሱትላትናመቶ እመራለህ እሚለው ለጀግኖቹ ይተውላቸው እመሀል ገብቶ አያበላሽ እሱየገባበት ምንም ሰላም የለውም

  • @FhdgzhChzgs
    @FhdgzhChzgs 2 месяца назад +10

    ጀግናዋ አማራ ፋኖ ወደፊት ኢሻአላ ድሉ የኛነዉ

  • @happy9177
    @happy9177 2 месяца назад +2

    መሳይ በአማራ ህዝብ ስም እግዚአብሔር ያክብርልን!!!

  • @mba6473
    @mba6473 2 месяца назад +8

    የእስክንድር የትግል ቀጠና ከየት እስከየት ነው? ለየትኛውስ ህዝብ ነው መልክቱ የተላለፈው ። በሌለ ህዝብና ቀጠና ላይ መልክት ማስተላለፍ ሽም ነው።

    • @woinshetkebeda1844
      @woinshetkebeda1844 2 месяца назад +1

      Meri negne blo newa 🤣🤣🤣🤣

    • @derbewgodana-rb5sj
      @derbewgodana-rb5sj 2 месяца назад +1

      ተዘቅዘቅ አህያ የፋንድያ ልጂ ፣ በጀግናው እስክንድር ነጋ የሚመራ የቁርጥ ቀን የአማራ ፋኖ ጀግኖች በሁሉም ቀጠና አለ አለ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ አለ ፣ አማራ በእውነተኛ ልጆቹ ነፃ ይወጣል

    • @mba6473
      @mba6473 2 месяца назад

      @@derbewgodana-rb5sj ድንቁርናህን በግፅ አሳየኽን። an empty jar!!! ምድረ ከሃዲ እስኪ ወንድ ነው የጎጃምን ምድር ይርገጥ። ሁሌ መኮረጅ አይደብራችሁም ሁሌ ትግል መጥለፍ ሽም ነው። የዘሜን የትግል ስልት ሁሌ መንጠቅ። ለማንኛውም ሽህ ጊዜ መታሰር የጦር መሪ ሊያደርግ አይችልም በግዜ ቦታህን ያዝ በለው። ሁሉም ሰው ደግሞ በዶላር የሚሸጥ አይምሰልህ። ቅንጣት ታክል ማሰብ ብትችሉ መልካም ነው። መጨረሻውን ግን ታያላችሁ ምድረ መሸጦ ግሪሳ ሁላ። አንተኛው ግን ከምንም በፊት ፊደል ቁጠርና መጀመሪያ ማህይምነትህን ተዋጋ ወንድማዊ ምክሬ ነው።

    • @IsrIsh-t4e
      @IsrIsh-t4e 2 месяца назад

      የእስክንድር ትግል የሚዲያ እና የገፅታ ግንባታ ትግል ነው፣ የዘመነና የጎጃም ፋኖዎች በተፀናና በታቀደ ሰልታዊ በሆነ መንገድ ግብ ያለው፣ ምን ማግኘት እንደሚፈልጉ በዚህ ጥሪ ብለው አድማ አወጁ ይሂን ሲያይ እስክንድር ዘመነ በለጠኝ በማለት እሱ ብቻነው እንዴ አድማ ሚያውጅ እኔም አውጃለሁ ያውም ዘመነ በጎጃም ነው ያወጀው እኔ በመላው አማራ አውጃለሁ😂😂😂 ምንድነው አላማው?? ምን አይነት ኦፖሬሸን ታቅዷል? ዜሮ ምንም😂😂😂😂😂 የሚዲያና የገፅታ ግንባታ ትግል እስክንድር ታሳፋራለህ፣ እኔ እስክንድር እንደዚህ በዝና፣ በማግሎሜኒያ፣ ናርክሰዝም፣ የታመመ ብየ አላምንም ነበር ከፋኖ ትግል ከመቀላቀሉ በፊት፣ እስክንድር ፋኖን መምራት አይችልም ምክንያቱም የትጥቅ ልምድ የለው ፖለቲካ አይችል አውርቶ ህዝብን ማሳመን አይችል ራሱን ከፋኖ ትግል ገለል ያርግ

    • @mba6473
      @mba6473 2 месяца назад +1

      ​​@@derbewgodana-rb5sjደንቆሮ ፊደል ቁጠርና ማህይምነትህን ተዋጋ በገንዘብ የሚገዛ ትግል የለም። ሽ ጊዜ መታሰር ጀግና አያደርግም የጦር መሪም ሊያደርግ አይችልም። I am sure you are an empty jar!!!

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 2 месяца назад +1

    እልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤አድርጉት፣ጎበዝ

  • @Ethiopianfirst1221
    @Ethiopianfirst1221 2 месяца назад +5

    የአማራ ህዝባዊ ድርጅት የሚባል አናውቅም።

    • @geeplatinum
      @geeplatinum 2 месяца назад +1

      የአማራ ህዝባዊ ድርጅት የሚባል የለም

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 2 месяца назад +1

    ካልደፈረሰ፣አይጠራም፣💪💪💪💪

  • @yal1907
    @yal1907 2 месяца назад +9

    እናመሰግናለን ፋኖ መሳይ ለምታደርገው የውስጥ አርበኝነት❤

  • @Gifubeza
    @Gifubeza 2 месяца назад +1

    Mesay is always with the victims. I am really speechless to you and your commitment to truth.

  • @YilkalTassi
    @YilkalTassi 2 месяца назад +1

    እስክንድር ለአማራ ህዝብ አይመጥንም አስመሳይ መጥፎ ሰውን ነው።

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly 2 месяца назад +1

      Digital please shut up

  • @ወንድይፍራው
    @ወንድይፍራው 2 месяца назад +7

    ድል ለአማራ ፋኖ ይሁን✊

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 2 месяца назад +11

    ድል ድል ለፋኖ ሞትና ሽፈት ለብልፅግና ፋኖ ያሸንፋል❤❤

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 2 месяца назад +9

    መጀመሪያ ሸዋ ከእርስ በርስ ውጊያ ውጡ

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 2 месяца назад +3

    የሁሉም የአማራ ፋኖዎች ተስማምተዋል ወይ?

  • @HailuMetaferia
    @HailuMetaferia 2 месяца назад +5

    ጉማሬው !የህዝባዊ የሚባል የዐማራ ድርጅት የለም! የሌባው መሰሪው ጋዜጠኛ እስክንድር ፍርፋሪ ለቃሚዎች የዐማራን ፋኖችን ወይም ህዝብ ሊያደናግሩ የዐማራ ፋኖን ትግል ሊያጨናግፉ አይገባም! በማጭበርበር ተቀባይነት አይገኝም!

    • @yeshitilalakew1542
      @yeshitilalakew1542 2 месяца назад

      በክት

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf 2 месяца назад

      @@yeshitilalakew1542ተበዳ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 месяца назад

      @@yeshitilalakew1542ተኩላ ውጣ

    • @yeshitilalakew1542
      @yeshitilalakew1542 2 месяца назад

      @@teninetwuletaw7228 @user-ot6th6vl4m የአብይን እግር እየላስክ የምትባላው ምግብ ቢቀርብህስ። ወንድማዊ ምክር ነው። የሚገባህ ከሆነ! ደነዝ!!

    • @yeshitilalakew1542
      @yeshitilalakew1542 2 месяца назад

      @@teninetwuletaw7228 @user-ot6th6vl4m የአብይን እግር እየላስክ የምትባላው ምግብ ቢቀርብህስ። ወንድማዊ ምክር ነው። የሚገባህ ከሆነ! ደነዝ!!

  • @eteneshgetnet6300
    @eteneshgetnet6300 2 месяца назад +9

    ድል ለፋኖ

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 2 месяца назад +4

    የአማራ ፋኖ በጎደር ከረፈደም ቢሆን እሳት ጎርሶ የተነሳ ይመስላል

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 2 месяца назад +19

    ዘንድሮ አማራ ጠንክሯል ቁረጥ ቁርጥ ያጠግባል ዘላለም ከመቅዘን አንዴ ማራት ብሏል መንጌ ዳይ ግፋ ዘላለም ስትገደል ትኑር 🔴🔴🔴🔴🔴🔴

    • @tigistkassa5303
      @tigistkassa5303 2 месяца назад +3

      ቃላቶችህ ሲያስጠሉ አማራ ፈርቶ አያውቅም አንተነህ የብልፅግናው ተላላኪ በቁምህ የምትሸናው ቀፋፊ

    • @Mskel632
      @Mskel632 2 месяца назад +1

      አይ ኧሮሟ አለስድብ ጨንቅላትህ ባዶ ነው

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 2 месяца назад

      @@Mskel632 ፈሳም

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 2 месяца назад

      ፀያፍ

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 10 дней назад

      አላህ ሀቅፈራጂነውኢብራሂምን ከሳት ያወጣው አላህ ያውጣቸው😢

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 2 месяца назад +1

    ❤❤❤ በርቱልን አቦ ❤❤❤

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 2 месяца назад +1

    👍ፍጣሪ ይርዳችሁ 😍 መሳይ ሳላደቅህ አላልፍም ፋኖን አንድ ለማድረግ ምሰራው ን ሥራ

  • @Dubai-p7q
    @Dubai-p7q 2 месяца назад

    ድል የአማራ ህዠብ

  • @takelebirhanu4115
    @takelebirhanu4115 2 месяца назад +1

    መምህር ምንተስኖት= ጥርስ የሌለው አንበሳ። ጀግኖች ባወጁት ተደርቦ ማወጅዠ አለን ለማለት ነው?

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly 2 месяца назад +1

      Aqaxari, you are not a Fano supporter!!

  • @ሱልጣንወለየው
    @ሱልጣንወለየው 2 месяца назад +1

    የትኛው ድርጅት ነው የዶላሩ ድርጂት እሱ መቸም ቢሆን አይሆንም ጀግኖቹ ይበትኑታል እነመዢገርም ይወገዳሉ

  • @Sunbet-r9q
    @Sunbet-r9q 2 месяца назад +1

    ህዝባዊ ድርጅት የሚባል ምንና ማን እንደሆነ እና በአማራ የትም ቦታ እንዴሌለና በጪራሽ ወደፊት ሊኖር እንደማይችል እውነቱን በትክክል ከሚገነዘቡ ውስጥ መሳይ መኮንን አንዱና ቀዳሚው ነው፡፡ የአማራ ፋኖ በጎጃም፣ የአማራ ፋኖ በወሎ፣ የአማራ ፋኖ በጎንደርና የአማራ ፋኖ በሸዋ አራቱ በየግላቸውና አራቱ በአንድነት ሆነው በጋራ ምን እየሰሩ እንደሆኑ እውነቱን መሳይ መኮንን በደንብ ያውቃል፡፡ ታዲያ የወስፋት ድውይ በሽታ እስክንድር ነጋ የሴራና የተኮል ተባባሪ በመሆን በመሬት ላይ የሌለን ነገር ግን በወሬ ያለ ለማስመሰልና የሰሞኑን የፋኖዎችን ተጋድሎ ለማወናበድና ለማክሸፍ የእነሱን ተራ ወሬና ውሸት መርጨት ምን አመጣው?

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 2 месяца назад +3

    መሳይ ሌት ከቀን ለማያቋርጥ ሥራህ አመሠግናለሁ.

  • @YchilalNibret
    @YchilalNibret 2 месяца назад +10

    መሳይ አይዞህ

  • @AkimalBediru
    @AkimalBediru 2 месяца назад +2

    TANK YOU AMEHRA FANO WELCAM ADIS ABEBA ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 2 месяца назад +9

    መሣይ የቁርጥ ቀን ልጅ አምሐራ ከቅኝ ግዘት የሚወጣበት ወር ይሁን ልን✊

  • @GgMs-v5m
    @GgMs-v5m 2 месяца назад +2

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 2 месяца назад +1

    መሰይ ግን ምን ነካህ ፋኖዎች ያልተስማሙበት ድርጅት እዉቀና ሰጥተህ የምታቀርበዉ እነ ምንተስኖት ሁሉ የባልደራሲ ፓርቲ አባል መሆናቸዉ አታዉቅም???