Anchor Media የአብይ አህመድ ሰራዊት የሚፈጽማቸው አስነዋሪ ድርጊቶች - አርበኛ ዘመነ ምህረት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 154

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 8 часов назад +33

    በንፁሀንና ሰላማዊ ሰዎች በሚኖሩበት ከባድ መሳሪያ እንዲተከሱ ትእዛዝ ለሚሰጡ የወንበር ጠባቂው ወታደሮች ፋኖ ምህረት እንደሌለው እንዲያውቁት ይደረግ በመግለጫ።ድል ለአማራ ፋኖ!!!!!!!

    • @Dxbuae-gy3he
      @Dxbuae-gy3he 7 часов назад

      ትክክል ለሚማራከው

  • @Freedom-ix9sw
    @Freedom-ix9sw 6 часов назад +8

    ዘመነ ምህረት አንበሳው በርታ

  • @tktk8236
    @tktk8236 3 часа назад +3

    አቶ ዘመነ ምህረት እጅግ በጣም ገብቶሀል። አቦ ተባረክ። እግዚያብሄር ይጠብቅህ።

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx Час назад +1

    Mesay,
    The famous Ethiopian journalist.

  • @enanu7590
    @enanu7590 7 часов назад +10

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖ

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 7 часов назад +9

    የፀና ያሸንፋል! ድል ለሕዝብ ልጅ ለፋኖ 💪💪💪🐯🐯🐯🔥🔥🔥እኔም ፋኖ ነኝ ከአዲስ አበባ💪💪💪

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 5 часов назад

      በተወለድንበት ባደግንበት አዲስ አበባ መጤ ትበልናል የክሪደር ልማት በሰለጠነውም ሀገር የለም በእቅድ ታስቦ የአዲስ አበባን ህዝብን ለማፈነቃል ነው ወንድሜ ተናበቡ ተደራጅ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 6 часов назад +6

    ❤❤በርቱ

  • @hannge7073
    @hannge7073 7 часов назад +7

    መሳይ ጀግናችን ሃሜትና ወሬ ሳይበግርህ ይህው አለህ በርታልን ወንድማችን ፋኖአችን።ድል ለመላው አማራ ፋኖ።

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 6 часов назад +6

    ❤❤ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ሃገሩን ለሚወድ ሁሉ ይሁንለት

  • @MessiKonijo
    @MessiKonijo 2 часа назад +4

    እዉነት ነዉ መከላከያም ሆነ ብልፅግና ሁሉም አማራ ጠልነዉ።

    • @AdamTadese-z5h
      @AdamTadese-z5h 44 минуты назад

      ይህ የእናተ የሸለፈታሞች አስተሳሰብ ነው የተከበረው የአማራ ህዝብ በኢትዮጵያዊያን የሚከበር የሚወደድ ህዝብ ነው የሸለፈታሙ ስብስብ ፋኖና የተከበረው የአማራ ህዝብ ይለያያል

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 6 часов назад +7

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 6 часов назад +6

    መሳይ ክበርልን ❤ ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪

  • @yenusahmed7892
    @yenusahmed7892 5 часов назад +4

    ሰላም መሳይ❤❤❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 часов назад +3

    Thank you so much both God bless you both

  • @Hule-adis
    @Hule-adis 8 часов назад +9

    መሳይ በእዉነት ቃል የለንም ስላንተ

  • @sara-s7k5m
    @sara-s7k5m 8 часов назад +10

    እና ማርከዉ እየቀለቡ የህዝቡን ጣር አበዙት

  • @tesfayedemissie-z2c
    @tesfayedemissie-z2c 7 часов назад +4

    ድል ለፋኖ አይዟችሁ የኢትዮጵያ ተንሳኤ እሮቅ አይደለም!!!

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. 8 часов назад +9

    አርበኛ ዘመነ የመኢአድ ጓዴ!!!!!!!መኢአድ እንዳይፈርስ ያደረከዉን መልካም ስራ እስከ መቼም አረሳዉም።አልሆን ሲልህ ጫካ ወረድክ።ልጆችህን ባለቤትህን ትተህ።ባለህበት ሰላም ሁን።አገኝህም ይሆናል።

  • @Hagos-p3u
    @Hagos-p3u 3 часа назад +2

    ጥላት ታልገደልከው አይፈራም መግድል አለብህ በለው አሳፍሮ መመለሥ አያሥፈልግም መሣይ❤❤❤❤

  • @DemekeAwoke-lp2ob
    @DemekeAwoke-lp2ob 7 часов назад +2

    አረበኛ ዘመነ ሳይሆን የታሪክ ተመራማሪ መ/ር ዶክተር መ/ር ዘመነ ምህረት በተማሪዎች እጅግ ተወዳች ስራ ወዳድ እና በመማር ማስተማር የተዋጣለት ብዙ ዶክተሮቹን ሙህሮችን ፣ ያፈራ ጀግና መምህር ነው ። አንተን ዛሬ በአንከር ሚዲያ ቀርበህ ስላየሁህ እጅግ ደስ ብሎኛል ። አንተን የምናውቅህ በሀቅኝትክ ፣ በስራ ወዳድነትህ፣ በታታሪነትህ ፣በቅንነትህ ፣ በጀግንነትህ ፣ ነው የምናውቅህ አንተ ያስተማርከው ሁሉ ከፍተኛ ደረጃ የደረሰ ነው ። እናከብርሀለን እንወድሀለን ። የበለጠ ለተገፋው እውነተኛ ለሆነው በአማራ ትግል ገብተህ በትግል ውስጥ ስናይህ እኛ ልጆችህ እጅግ በጣም ደስ አለን ። ክብረልን ትግሉ ላንጨረስ አልጀመርንም በመላው አለም በንቃት እየተከታተልን እና ይህን ካንሰር የሆነ አገዛዝ ላይመለስ ከስሩ እያደረቅነው ነው ። በርቱልን❤ ስልክን በውስጥ መሳይ share አድርግልን

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 6 часов назад

      በትክክል 👍 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 часов назад +4

    Gods willing. Be united with all Ethiopians. You are winners.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 часов назад +2

    God be with you Fanos you are doing great. Yes you are winning. Be victorious.

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 Час назад

    ዘመነ ምህረት ጀግናዉ ። አይዞን ወንድሜ በርቱ። ድሮም ስናዉቅህ ጀግና ሰዉ ነህ።

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 6 часов назад +2

    Ya Allah dil le amahara fano 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 часа назад

    አርበኛ ዘመነ ምህረት ኦድሜውን ሁሉ ለአማራ የሰዋ።

  • @abushmekuria2997
    @abushmekuria2997 8 часов назад +5

    የትኛውን የአማራ አንድነት ማህበር ነው ጥሩ እዬሰራ ነው የሚለው ዘመን ማንን ይዞስ ነው አንዳድ ወንድሞቻችን አለመካተታቸው እንጅ ማለት ሙሉ ወሎ ሙሉ ጎጃም ግማሽ ሸዋ እና ግማሽ ጎንደር ያልተካተተበት 1/4 ሐይል ይዞ ኧረረረረረ ቶሎ የጎጃምን ጥንካሬ የአመራር ብስለት ወደ ሁሉም አደረጃጀት በአንድ።

    • @GetuRidek
      @GetuRidek 3 часа назад

      ከፋፋይ አዛኝ ቅቤ አንጓች

    • @Ayeante
      @Ayeante 3 часа назад

      እንዳንተ ዓይነቱ በመንጋ የሚያስብ ነው የበጠበጠው!

  • @asiaaanoud2155
    @asiaaanoud2155 7 часов назад +2

    ድለፋኖ👍👍👍👍👍❤❤❤)💐

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 6 часов назад +2

    ምናለ ፈጣሪ ይሄን አሲድ ቢደፋልን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 часов назад +1

    Messay you are true Jegna. Medhznealen barko yitebikilin. Bidirun yikfelih for your tireless service to our country. There is no one like you.

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 7 часов назад +3

    መከላከያ የምትሉት በ42 ዙር አሰለጠነው ያሉት የኦሮሞ ልዩ ኃይል ነው። መከላከያ የሚባል የለም። ወራራ ሉባዎች የገዳ ሥርዓትን ለመጫን የሚያደርጉት ወረራ ነው። አማራ ግን አሁንም አልባነነም ምርኮኛ እያለ አራጁን ይቀልባል።

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 4 часа назад

      Bewushet Amhara tel tirikt yesekere ye Oromia liyu hayl new see eyecherese yalew

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 2 часа назад

      ሀቅ ብለሀል እውነታው ኢሄ ነው።

  • @TesfagiwergisWaskun
    @TesfagiwergisWaskun 8 часов назад +3

    እውነትህነው

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 8 часов назад +3

    የአብይ እኮ አንዱ ተልኮው አማራን መደህየት ነው እሄ እኮ በመጽሀፍ ጽፎ ነው እኮ ነው እኮ ያሰማራቸው ስለዚ ለአንበጣ ክልሉን እንዲገቡ መፍቀድ የለባቸውም ስለዚ የቅድሚያ ቅድሚያ ከክልሉ ማሶጣት ተቀዳሚ መሆን አለበት

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 8 часов назад +3

    ፋኖ እምራት ኪሎ እንዲገባ ከፈለጋችሁ እና የጠበቃችሁ ከሆነ አ.አ ያለህ ህዝብ እናንትም ተነሱ እስኪ ድምፅ አሰሙ

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 7 часов назад +1

    💥አገሪቷን ወደ ኋላ16 ኛው ክፍለ ዘመን ወስደዋታል

  • @Yitulala
    @Yitulala 8 часов назад +4

    የኦሮሞ ህዝብ ነው አማራ ላይ የዘመተው የዳቦ ስሙ

  • @TesfayeDesslewu
    @TesfayeDesslewu 6 часов назад +1

    ሠላም መሳይ አንበሳዬ በርታልይ

  • @FreeAmharaCountry-t4p
    @FreeAmharaCountry-t4p 6 часов назад +2

    How many more Amhara people have to suffer 😔 Let us finally live in peace! Free Amhara Country 💚 💛 ❤️ it is time for our independence!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 часов назад +1

    Welcome Jegnatchin Messay with your Fano Guest.

  • @AbGa-h5v
    @AbGa-h5v 7 часов назад +2

    አማራ ካልፈቀደልህ ኢትዩጰያን አትመራም ። ፋኖ እናሸንፋለን እግዚአቡሔር(አላህ) ከአንተጋር ነዉ።

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 7 часов назад +2

    ታዲያ ኦሮሞ እደ ህዝብ መጥተው ሲወሩኮ ለፋኖጡሩነው መውጣት መማረክ አያስፈልግም ሊገል መጥቷል መግደል ሀላል ነው

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 4 часа назад

    ወንድም መሳይ የአንከር ሚዲያ አዘጋጅና አቅራቢ እያደረግክ ያለው የጋዜጠኝነት ሙያ ለአማራ ህዝብ ትግል ትልቅ ባለውለታ ነህ ምስጋናችን ይድረስህ ድል ለፋኖ ድል በግፍ ለተገፋው የአማራ ህዝብ❤❤❤❤

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 5 часов назад

    ሰላም ወገኖች

  • @proshambelkebede6057
    @proshambelkebede6057 7 часов назад +2

    ገደልን አጠፈን ትላለችሁ የዉሸታችሁን ወጣቱ እዉነት መስሎት ይማገድበታል

  • @mirosawgorecki9761
    @mirosawgorecki9761 6 часов назад +1

    ከልጅነቱ ጀምሮ ' አባትህን አያትህን ገሎ መሬትህን ወስዶብህ ' እየተባለ ያደገን ሰው ያዝንልኛ ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው ይልቁንስ ይሄን ልቁስቁስ የአማራ ሕዝብ ንቃ በሉት ።ነፃነት በነጻ አይመጣም ።እናጅሬው ሰባት ሆነው ደደቢት ገብተው ነው ለዚህ የደረሱት ከነሱ ተማር

  • @አበጀጎ
    @አበጀጎ 4 часа назад

    እናሸንፋለን።

  • @selam65030
    @selam65030 8 часов назад +3

    🎉🎉መለፋለፋ ይብቃ ጦርነቱን ከአማራ ክልል አዉጡት ይብቃቹ እዛ 🎉🎉

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 6 часов назад

      ድባዣ እየቀጠቀጢሽ ነወዉ እሩጫ የገቡ መሰላቹ ዶማ

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 6 часов назад

      ጦርነቱን አዉጦ ማዉደም የኑፁሃኖቹን አላቃታቸዉም እደናተ እነሱ በስሌት የሚመሩ ለህዝብ ቅድሚያ የሚሰጡ ጀግኖች በክላሽ ቀምቶ የሚቶክስ ጀግና በዉስጡ የተሰገሰጉትን ለአርባአመት የበተኑ ሳያቁ የሚዋጉ እያነቁ የሚንቀሳቀሱ ጀግኖች ናቸዉ በስሜት በቅናት በጥላቻ የምትራመዱት እናተ ናቹ ተሸነፋቹ በፋኖ።ቃል ለምድር በሰማይ ፋኖ ያሸንፋል እዉነት ስላላቸዉ ሃቅን ስለያዙ❤ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga 21 минуту назад

    የፖለቲካ አደረጃጀቱን ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ማስተዋወቅ አሪፍ ነው

  • @מנגיסטוצאנה
    @מנגיסטוצאנה 3 часа назад

    ነገሮችን መስማት ራሱ ይዘገንናል ለማንኛውም
    የፋኖ ትግል የበለጠ ተጠናክሮ ባጭር ጊዜ
    ውርጥ የአብይን ስርአት ማንኮታኮት አለበት

  • @fathimahussain5021
    @fathimahussain5021 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤

  • @abdilheyarebo6357
    @abdilheyarebo6357 8 часов назад +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 3 часа назад

    ጠንኩሩና ፍኖወች በጥሩንባ ተጠራርተህ ከከልል ጠርገህ አስወጣው አትማርከ ግደለው ስም የሚል ቁጭ ብሎ የሚይ ስው ይበለው

  • @Zeleke-w4z
    @Zeleke-w4z 6 часов назад +1

    ኋላ ቀር እና ችጋራሞች ስከሆኑ ነው።

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 5 часов назад

    አማራ እንዲያሸንፌ ከተፈለገ አንድነት አንድነት በየጎሬው መንጋ ፈጥረህ አሸንፋለሁ ማለት ዘበት ነው።ኣንድ መሆን ለኣላማ ተገዥ መሆን የስልጣን ጥመኝነትና ጎጠኝነትን ማስወገድ ህዝቡን ማንቃት ኣቅም ያላቸውን ወደ ኣመራርነት ማምጣት ያስፈልጋል።
    ኣንድ ከሆነ በፋይናንስም በሎጂስታቲክስም ለማገዝ ቀላል ነው።ይህንን የምለው ነኣማራ ጤቃት ስለሚያቃጥለኝ ነው ኣንድ ብንሆን ትግሉ አጭር ይሆናል።ድል ለኣማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @cushticethiopia3133
    @cushticethiopia3133 6 часов назад +1

    ፋኖ የዐብይን ሰራዊት ድባቅ እየምታ ባለበት ሁኔታ ማለቃቀስ ምን ይባላል?

  • @SameraAbghaz
    @SameraAbghaz 8 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 6 часов назад +1

    መሳይ ለምንድነው ለአርበኛችን ጀግናችን ታዲዮስ ታንቱ ድምፅ የማቶኗቸው ለምንድነው ትልቅ ሚዲያ ነው ድምፅ ሁኗቸው ደረጀ አበበ መቲ ሁላችሁም በፈጠራችሁ ድምፅ ሁኗቸው እባካችሁ

  • @tenagnaterfe6244
    @tenagnaterfe6244 5 часов назад +1

    Del l Amhara Fano fano 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Alemu-h5h
    @Alemu-h5h 3 часа назад

    ትክክል ይሄ የተራ ሽፍታ ወይም የውጭ ጠላት የማይሠራውን ግፍ በህዝብ ላይ አሣፋሪ ተግባር ነው ።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 часа назад

    ዘመነ ! ኦሮሙማ ከተቆጣጠረው መከላከያ ሳይሆን መከልከያ ስራዊት ነው ! ለንጡሀን ሰላምን ሚከለክል

  • @HabtamuKasaw
    @HabtamuKasaw 6 часов назад

    ፋኖ

  • @yohannesgizaw296
    @yohannesgizaw296 2 часа назад

    የበአድን መሪዎችን ወንድሞቼ ናቸው እምለውን ጨዎታ አይሰራም በአድን ላይ ከነዘመዶቻቸው ቀይ ሸብረ ዲሞክራሲ ከነፃነት በኀላ ነው

  • @rahelasfere220
    @rahelasfere220 3 часа назад

    አብይ አህመድ ዘመነ ካሴን ሊገል ይደፋደፋል ብዙ ጀግና ዘመነዎች አዳሉ አላወቀ

  • @DRDADDISU
    @DRDADDISU 6 часов назад +1

    የይልማ መርዳሳ ቤተሰብ፣ የሽመልስ የታከለ ቤተሰብ የመያዝ ድራማ ስንሰማ ነበር። በእነ ዘመነ ይሄ አልታሰብ ያለው ምን ሁነው?
    @Anchor

  • @AdamTadese-z5h
    @AdamTadese-z5h 41 минуту назад

    ጀግናው አየር ሐይላችን በድሮን ጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን በእግረኛ የወንበዴውንና የማጅራት መቺውን የፋኖን ስብስብ የገባበት እየገቡ እየደመሰሱት ነው ለዚህም ሸለፈታሙ መሳይ ሐዘን በአሜሪካ ተቀምጧል ግብፅና ሱማሊያ ኤርትራ ሐዘን ደርሰውታል

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od 5 часов назад

    A❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jfyea
    @jfyea Час назад

    ህዝባዊ ድርጂት (( 360 ሚድያ እና እስክንድር))
    የፋኖን ትግል ለመዝረፍ የተቀረጽ
    የፋኖን ትግል በዚህ አማካኝነት መከፋፈል
    ብሉም መንጠቅ ስለሆነ ሁሉም ፋኖ
    ጥንቃቄ።

  • @ሚኒሊክዳኛው
    @ሚኒሊክዳኛው 8 часов назад +4

    መሳይ የፋኖን ትግል አውቀህ ይሁን ሳታውቅ ከድል ወደ ለቅሶ እየቀየርከው ነው😂 ፋኖን አጀግነህ ስታበቃ እኛም 4ኪሎ ስንጠብቀው አሁን አልቃሽና ፈሪ አደረከው የተያዘው እኮ ጦርነት እንጂ ገበጣ አይደለም ወንድ ሁን😮

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 7 часов назад

      መሳይ ግንቦት ሰባት ነው አይመለከተውም

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 8 часов назад +5

    የዘሜ እህት አንደኛ

    • @margirma6
      @margirma6 8 часов назад +1

      ዝሆኔን፡ ፋኖ ወግደረስን ፍታ በይው።

    • @Dxbuae-gy3he
      @Dxbuae-gy3he 7 часов назад

      ​@@margirma6እከካም. ምናገባችሁ🙃🤣

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 7 часов назад

    የአማራ ህዝብ ሆይ: ትመር እንደሆነ ምረር እንደ ቅል አልመር ብሎ ነው ዱባም እንደ ቅል🙄የተበላው

  • @U_Too
    @U_Too 7 часов назад

    በኦሮሞ ፖለቲከኞች አራዊታዊ ጭካኔ ሁሌም የሚገረም ሰው ካለ እርሱ ታሪክ የማያውቅ መሃይም መሆን አለበት።
    ዐማራ ከታሪክ መማር አለበት።
    ዐማራ ራሱን ማክበር አለበት።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 часов назад +1

    Oromo wogenoch must reject satan Abiye and Shimelis evil orders and save their youngsters lives.

  • @mole576
    @mole576 7 часов назад

    የአማራ ማሀብር ብግብፅ ብ2017አ.ም ካይሮ ላይ የምስርት ውንድማችን ስለስማሁ ድስ ብሎኛል ውይድማችነ ዘምን ለአማራ ህዝብ ይክፍልክውን ዋጋ ብድማቅ ትፅፏል

  • @user1996-x9c
    @user1996-x9c Час назад

    ፋኖ አንድ አማራ ድርጅት እመሰርታለሁ ከማለት ባሉበት አሰራር (decentral model)ቢቀጥሉ የጎንደር የወሎ የሸዋ የጎጃም !ከዛ አማራ የሚል ድርጅት umbrella organization ፈጥረዉ በዛ ቢታቀፉ በአጭሩ ችግራቸዉን ይፈቱ ነበር!hybrid system ቢጠቀሙ ችግራቸዉ መፍትሄ ያገኛል! ሁሉንም ጨፍልቆ አንደ አማር ድርጅት መፍጠር አስቸጋሪ! እያንዳንዱ entity የራሱ identity አለዉ!

  • @selammersha1493
    @selammersha1493 4 часа назад

    Fanooooooooooooooooooo

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 4 часа назад

    Dil le amhara Fano ayzochhu enashenfalen enamesegnalen wendm mesay

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 4 часа назад

  • @viber907
    @viber907 2 часа назад

    ዳቦ ብቻ🎉🎉🎉

  • @margirma6
    @margirma6 8 часов назад +2

    when you refer to the 16th century invasion you must call it by its right name: as "Gala invasion".
    Some ppl might not like the word but the record of history cannot be changed for the sake of them.

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 4 часа назад

    The diaspora should hire lobbyist to represent them otherwise no one gives attention to the Amhara genocide!

  • @FitsumAbebe-n9j
    @FitsumAbebe-n9j 3 часа назад

    ገመሳይ እነሱ የፋኖ አመራሮች ያሉበትን ቦታ ሲናገሩ አስቁማቸው ዝም አትበል

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 7 часов назад +2

    ዶ/ር መምሕር ዘመነ እጅግ የተብራራ መግለጫ ነው የሰጠው። የፋኖ ኃይል በርካታ ብቁ ምሑራን የተካተቱበት መሆኑ ተስፋ እንድንሰንቅ ያደርገናል። በዚህ አጋጣሚ በተለምዶ የምናውቃቸውን እስክንድርና የጎጃሙ ዘመነ ላይ ብቻ ሙጭጭ አንበል እጅግ በርካታ ያልተነገረላቸው ምሑራን ስላሉ መላው የአማራ ተወላጅ በንቃትና በትኩረት ሌሎች አማራጮችን መውሰድ ያስፈልጋል።
    አማራሳይንት አካባቢና በሰሜን ሸዋ ብቃት ያላቸው የሕክምና ዶክተሮች ይገኛሉ። ኢንጅነሮች የዩኒቨርሲቲ መምሕራን በብዛት ስላሉ መሣይ ትክክለኛ የጋዜጠኝነት (ሐቅን ፈልፍሎ ማውጣት)ግዴታህን ተወጣ!!!!!! አማራ የምሑር ችግር የለበትም።
    በድጋሚ ጋዜጠኞች እውነተኛ ምሑራንን ወደፊት አምጡልን።

  • @eliasabebe6466
    @eliasabebe6466 7 часов назад +1

    Why are you showing the face of the Fano leaders ??

  • @thomasta2161
    @thomasta2161 2 часа назад

    የእስክንድርን ገረድ አታሸንፍም።

  • @jemaloumer481
    @jemaloumer481 5 часов назад

    በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ባሉ ወረዳዎች ላይ መከላከያ የወጣቶቹን ስልክ እየነጠቀ ነው።

  • @AdamTadese-z5h
    @AdamTadese-z5h 39 минут назад

    ግብረሰዶማዊው መሳይ ዳቢሎስ ስነምግባር የሌለው ሚስቱ ወንድ ነው ታዲያ እንዴት የተከበረው የአማራ ህዝብ በዚህ ግብረሰዶማዊ መሳይ ዳቢሎስ ይወላል የአማራ ህዝብ ንቃ ግብረሰዶማዊው መሳይ ዳቢሎስ አይመጥንክም

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 4 часа назад

    ኢንተርነት እየገቡ የሚለፈልፉ ሁሉ 'አቢይ፡ አቢይ፡ አቢይ' እያሉ በመጨፈርና በማጨብጨብ የልብ ልብ ሰጡት። ገና አናታቸው ላይ ወጥቶ ካራባቸው በኋላ መጥረግ እንኳን አይፈቀድላቸውም

  • @BerhanuKassa-bn1gw
    @BerhanuKassa-bn1gw 8 часов назад +1

    Ay massye lawnate yakomke nahe tabrake teglhne abrtaa banta tasffa alane

  • @AbsalatMesfin-b5f
    @AbsalatMesfin-b5f 2 часа назад

    Mesay mekonin dimits hunen abaten shene agitot 4meto shi teteyiken new akababiw betefiki bekul geter wust becho yibalal

  • @fewuzanNasir
    @fewuzanNasir Час назад

    ምናዉ መሠይ ፊትህ ጭር አለሳ? ሰዎችነቁብ ? ሌላ ዘዴ ሞክር ሆደሙ

  • @EeEe-d6f
    @EeEe-d6f 5 часов назад

    ኃላ ቀር ጎንደሬ መቼ ነው ከእስልምና ጥላቻ የሚወጡት ግራኝ አህመድ የሚባል የለም ለዚህ ነው ትግላችሁ የትም የማይደርስው

  • @MebatsionKahsay-pp3cz
    @MebatsionKahsay-pp3cz 7 часов назад +1

    Endet enedmiyasaznune

  • @Orange06909
    @Orange06909 2 часа назад

    እባክህ መሳይ ይሄን ምርኮኛ ፊልድ ማርሻል ብለህ አትጥራው ካለ መስዎትነት ድል የለምና ድል ለአማራ ፋኖ ያሽንፋል::

  • @maxman8375
    @maxman8375 2 часа назад

    😂😂😂😂 በናንተ ሲሆን ሁሉም መጥፎ እናንተ ስትሰሩት ፅድቅ 😂😂😂😂

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 7 часов назад +2

    የዶላር ግንባር መሆንህ ከፉ

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 6 часов назад

      ጎጤ 😂😂😂

    • @sauditaif7667
      @sauditaif7667 4 часа назад

      @@Snako-cb1zn ኪኪኪ መጃጃል እንደ አማራ ተነጥለን እየተጨፈጨፍን ለስልጣን ፍለጋ እንደ ኢትዮጵያ እያሉ እሚአስጨፈጭፉን ጋር ጊዜ መፍጀት ኧረ አማራ ምን ጊዜም አማራ ነው ጎጥ አያውቅም እባካቹህ አትሸወዱ አሁን ለአማራ ኢትዮጵያኒስቶች እንዴት ነው ኢትዮጵያዊነትን እሚአቀነቅኑልን ኢትዮጵያን መች ካድናት እና ቅድሚያ ግን አማራነት ይቅደም ወገን ተው ለሥልጣን ብለው አማራ እንደአማራ አንድ ሁኖ እንዳይነሳ እሚአበረታቱ ሰወችን አንከተል ተው

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 3 часа назад

      @@sauditaif7667 ቅቨታም ታዲያ የምን ዶለር ነው እምታወራው ልዬነታችንን እኛ እንፈታለን አሉ ለምን ያልበላህን ታካለህ

  • @AYu-j4i
    @AYu-j4i 7 часов назад +1

    አብይ ይሥቅባቸዋል

  • @AdamTadese-z5h
    @AdamTadese-z5h 46 минут назад

    ሸለፈታሙ ነውረኛው መሳይ ዳቢሎስ በኢትዮጵያ ውስጥ የኢትዮጵያ ሰራዊት እንጂ የአብይ ሰራዊት የሚባል የለም አይኖርምም ሸለፈታሙ ግበረሰዶማዊው መሳይ ዳቢሎስ ጀግናው አየር ሐይላችን የሸለፈታሙን የፋኖን ስብስብ በድሮን እየደመሰሰው ነው በዚህ ምክንያ ሸለፈታሙ መሳይ ሐዘን ተቀምጧል

  • @EfremHailuemru
    @EfremHailuemru Час назад

    Be dereg ENA be hwat sereat mekelakeya nebere be oromuma araj sew ENA enesesa yemedefer Lena sekaram hodam kerabew sew yemebela aganenetawe seytanawe beharey yalew erkusat new

  • @GddghdHdhfdh-gu3kd
    @GddghdHdhfdh-gu3kd 6 часов назад +1

    👎👎👎👎

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z 7 часов назад

    አማራ የገጠመን ነገር እኮ የሚገርም ግራ የሚያጋባ ነው የሚያስጨፈጭፉን የራሳችን ጉዶች

  • @WaltaUsha-ch5rl
    @WaltaUsha-ch5rl Час назад

    😂😂😂😂