ብልጽግና የዘነጋቸው አገራዊ ጥያቄዎች | አብይ ለባለስልጣናት የሰጡት ትዕዛዝ.. | ከብልጽግና ጉባኤ የተሰሙ መርጃዎች | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 21

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 часа назад +3

    ወንድሜ መናገሩ ጥሩ ነው።እውነት ያሣሰረው አባታችን ኢትዮጵያዊ ቼጉቬራ ጋሼ ታዲዮስ ታንቱ አስታውስ።በድንበር ድፍን በላዎች እየተመራን መሆናችንን አትርሳ።ይንን ፍልስፋና በጆሮአቸውም ለው አላለም።አፈሙዝ ብቻ!!!

  • @semaga2530
    @semaga2530 Час назад +1

    ምን አለሳለሰህ አማረ ፣ መደመር ስነሃሳብ አደለም ብልፅግናም ራእይ የለውም:: በግምት ነው ጉዞው::

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude Час назад +1

    ድህነት የፖለቲካ እና የአስተዳደር ፖሊሲ ብልሹነት እንጅ ድህነት መጥፎ አገዛዞችን አላመጣም። የራሳቸው ጠባብ የፖለቲካ ሴራ ያመጣው መዘዝ ነው። "እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር።"

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Час назад +1

    መደመር ማለት አንዱን በተረኝነት መደመር ሌላዉን በብሄሩ መቀነስ ማለት ነዉ ባጭሩ። 6 አመት ሙሉ የታየዉ ዉነታ ይሄ ነዉ። ተረኝነት ካንሰር ነዉ።

  • @עלמוניגאט
    @עלמוניגאט 2 часа назад +1

    ሠላመ

  • @fessehazeru1946
    @fessehazeru1946 2 часа назад +1

    Prosperity party(ብልጽገና ፖርቲ)
    አንድ የጤንቴ ካስታል ግፍል ነው ። ሰለዚህ ብልጽግና የሃይማኖት አክራሪ ፖርት ነው።
    መደመር መቀነስ የሚባል ሪኢት ዓለም የለን።

  • @YonasAbebe-gm3dj
    @YonasAbebe-gm3dj Час назад

    Amigo good looking and speech

  • @abrahamdebesay2275
    @abrahamdebesay2275 2 часа назад

    መዳሊያ ምነዉ አተሸለምክም

  • @endrishussen9592
    @endrishussen9592 2 часа назад

    Hi

  • @Kedir-s3f
    @Kedir-s3f Час назад

    እሪል እስቴቶች ምእን አለ ትንሽ ለእዉነት የቀረበ ዉሼት ብትዋሹ

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Час назад

    Kezia,kezia, kezia, kezia....... kezia please, please atabza amarigna quwanqa itret alebihiniiiii?

  • @kiflymerhu832
    @kiflymerhu832 4 минуты назад

    Korrection: Ethiopia is not poor, i.e. you are born rich.

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Час назад

    ትንሽ አይሱቀጥጣችቸሁም ወይ የአገሪቱ ግማሽ የሚሆነዉ አማራ ተወሮ በግፍ በድሮን እየተጨፈጨፈ ደግሱን ዘና ብለን እንኖራለን እሳቤ ስታቀነቅኑ።

  • @ahmedyuya5208
    @ahmedyuya5208 2 часа назад

    ሁልጊዜ የገዥ ፓርቲ ድክመት ላይ የመንጠልጠል በሽታ ሊለቃችሁ ይገባል። እሱን ከመተቸት ውጡና ከሱ በተሻለ መልኩ የኢትዮጵያን ችግር በዘላቂነት የሚፈታ ቅቡልነት ያለው የፖለቲካ ፕሮግራም እምጡ።

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 5 минут назад

    አብይ ከምርቃና ሲባንን ለኮሪደር ልማት ቢደረምሰውስ በዶዘር ዱባይ ገዝቻለው

  • @NaturalRainSoundsFordeepSleep
    @NaturalRainSoundsFordeepSleep 2 часа назад

    ብልፅግና የረሳው ዋናው ነገር የኢትዮጵያ ህዝብ ኢሀዴግ እንዲወርድ የታገለው የተሻለ መንግስት ለማምጣት እንጂ በተረኛ ለመቀየር አይደለም

    • @amiryahya1360
      @amiryahya1360 2 часа назад

      ከዚህ ለዉጥ ወጪ ምን ይደረግ

  • @endrishussen9592
    @endrishussen9592 2 часа назад

    መንግስትን ለመተቸት የምትሔድበት ርቀት ለፋኖ ሲሆን ለምን አቅም አጣህ?

    • @YalewMelkamu
      @YalewMelkamu Час назад

      ካድሬዉ ምን አልክ ፋኖ እኮ ገና 1 ዓመት አልሞላዉም ሊደነቅ ይገባዋል ጨዋነቱ አንድ ባንክ አልዘረፈም

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 39 минут назад

    Menn tezebarekaleh sawyew indezih eyalachu inante belzigna saween tadenabralachu 20 years were dealing still dealing with Djibouti why are u talking ZEBARAKO try to confuse Ethiopians.