ዋርካዉ ምሬ ወዳጆ ለትግራይ እናቶች መልክት አሥተላለፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 июл 2022

Комментарии • 486

  • @meriyeabtwalije1153
    @meriyeabtwalije1153 Год назад +27

    እናት ወልዳለች የሳምነው ልጅ" የድንግል ማርያም ልጅ ሰላምህን ያብዛው 👏በምትሄድበት ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ከፊትህ ይቅደም !!

  • @kalemayale582
    @kalemayale582 Год назад +8

    ቃላት የለኝም ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድም አለምዬ ድል ለፋኖ ድል ለአማርዬ

  • @melkamualemiye7450
    @melkamualemiye7450 Год назад +20

    ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሄር ይጠብቅህ ከእውነት በላይ እውነት የለም

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Год назад +6

    የኔ ባትሆኑ ምን ይውጠኝ ነበር ህዝቤ እኮ የዋህ ነው የኔ ቦይላዎች ውይይይ ምሬ ወዶጆ. የኔ የዋህ የአምላክ ናት በፊት በሆላህ ትከተልህ አሜን

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 Год назад +3

    የእኛ ጀግና እግዛብሄር ይጠብቃችሁ አማራ መቼም ለሀገሩ እራሱን ይሰጣል ጀግና የጀግናልጅ እዲህ ነው 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @nattynhatty8163
    @nattynhatty8163 Год назад +1

    Great speech my brother Ethiopians will unite !! Love from oromia region Ethiopia!

  • @user-ny5ls6rc3l
    @user-ny5ls6rc3l Год назад +4

    ምሬ ጀግናችን አላህ ካንተጋ ይሁንንንን. አላህ. ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ያረብ ላንተኮ. ሁሉም. ነገር. ያንሥበሀል. የኛ. አገሩን. ወዳጅ. አማራዬ

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 Год назад +3

    ምሬ አበሳዬ ዋርካው አይዞህ ድሉን ትጎናፀጘፉታላችሁ እንደመሸ አይቀርም ይነጋን አበሳዬ ፣፣❤❤❤❤ስወድህ እመቤቴን፣፣

  • @fatmasied6854
    @fatmasied6854 Год назад +5

    የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ተቁጥር አትጉደሉ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ እካን ጥይት እሾህ አይካችሁ ሞትን ለባዳው ለባዳው ልጅ

  • @user-bp6ei1yf3w
    @user-bp6ei1yf3w 2 месяца назад +1

    የጅግና ትክክክል ኑርልን አንተን የውለድች እናት የታደለች ይማራ ኮራት ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelakuBalachakiso1569
    @MelakuBalachakiso1569 Год назад +3

    ከሆሳዕና በመንፈስ እምሬን አማራን ሽልማቴን ከልብ ከልብ በፍቅር አቀረብኩኝ ያሳችኀል ተባረኩልኝ ድል ሰላም ፍቅር ጌታ አብዝቶ ይስጣችሁ አማራ የአድነት የሰላም አርማ

  • @nextnext766
    @nextnext766 Год назад +3

    የኛኩራት መሬአይዞህ ህልምህ ይሣካል ፈጣሪከአተጋር ይሁን ታሪክበናተ በጀግኖቺችን ይፃፋል በርቱ ጥላት ብታባለው ዘመዲአይሆነም በርቱ

  • @kadesa1652
    @kadesa1652 Год назад +1

    ምሪ ኑርልኝ እድሜ ጤና ይስጥክ ሁሌም ድምጽክ ይናፍቀኛል ጀግና ወድሜ በርታ አምላክ ያግዝካል ብርቱ ነው ክንድ

  • @zedwalloywa7246
    @zedwalloywa7246 Год назад +3

    ፋኖዬ የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ምሬ ወዳጆ ሙቸ ነው እምወድህ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌💪💪💪💪💪

  • @sadahadam1975
    @sadahadam1975 Год назад +2

    በጣም ትክክል ነህ ወድሜ ጀግና ፋኖ💚💛❤💚💛❤

  • @awolegumata
    @awolegumata Год назад +2

    አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና አብሽር ድሉ የፋኖ ነው

  • @RockBoyHamood
    @RockBoyHamood Год назад +2

    አማራ ማለት ወላሂ በጣም የሚገርም ሂብርትነዉ አማራዬ የኔጀግነ ኩሩ አማራ ማለት ጀግነ ኩሩነዉ አላህይጠብቃቹህ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱❤️❤️❤️❤️❤️🇲🇱

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 Год назад +3

    የጥራይ ልጆች አላማ ለለላቸው ባዳወች ለስልጣናቸው ብለው የድሀውን ልጂ አስጨረሱት ወደ ስው እርስት መጥተው መሞት

  • @erahema2901
    @erahema2901 Год назад +4

    ጀግናዋ ፋኖዉች አላህ ይጠብቃችሂ☝️☝️💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @user-gr9kw8yk9g
    @user-gr9kw8yk9g Год назад +4

    ጀግናየ ቃላት ያጥረኛል👍👍💪💪

  • @salamsalam6475
    @salamsalam6475 Год назад +1

    amazing strong man you are wonderful man God bless you all of you Ethiopia people 💚💛❤

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 4 месяца назад +2

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤ 3:45

  • @zm5638
    @zm5638 Год назад +8

    አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግና

  • @aminaalialain8626
    @aminaalialain8626 Год назад +3

    ወድሜ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጠብቃችሁ ድሉ የናተ ይሁን ያረብ

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Год назад +1

    Yena hero much love and respect merawaaa

  • @user-vh8ez6vq2c
    @user-vh8ez6vq2c 2 месяца назад

    የኔ ጀግናየሞት ሽረቱ የአማራ ትውልድ መኖርና መጥፋት ዋሥትናው ፋኖ ነው።

  • @tamemaa4211
    @tamemaa4211 Год назад +2

    ሀቢቢዋ አላህ ይጠብቅይ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ 💚💛❤️✍️

  • @user-yw3hz6el1f
    @user-yw3hz6el1f Год назад +1

    አማራዬጀግናው ፋኖ መሬ አላህ ይጠብ ቅህ 💪💪💪💪

  • @monerahfrihat391
    @monerahfrihat391 Год назад +3

    አላህ የጠብቅህ አንተ እውነትም ጀግና

  • @sdcc7050
    @sdcc7050 Год назад +1

    አበጀህ ጀግናው አማራ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @RockBoyHamood
    @RockBoyHamood Год назад +2

    የኔ አበሳ ፋኖዬ ፋኖትለይአላቹህ አላህ ይጠብቃቹህ ያረብብብብ

  • @RockBoyHamood
    @RockBoyHamood Год назад +1

    የኔ ወንዲም አላህይጠብቅህ ፋኖ የሀገር ማገሩ🇲🇱🇲🇱🇲🇱❤️❤️❤️❤️

  • @abdoamanleov
    @abdoamanleov Год назад +1

    አዎ ለሰላም፣ ለማህበራዊ ልማት እና ብልፅግና። ወደ አማን ኤሌክትሪክ ኮንትራት እንኳን በደህና መጡ። አመሰግናለሁ

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k 2 месяца назад

    አይፋኖ የሰው ልክ ማለት ይህ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድል ለፋኖ

  • @user-ef5kp2qj7l
    @user-ef5kp2qj7l 3 месяца назад

    ዋርካዉየ የኔ አባት አላህ ይጠብቅህ የኔዋከርታታ ዲል ለተገፋነዉአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vq5bo1wh9v
    @user-vq5bo1wh9v 2 месяца назад

    ጀግና መሪ ወዳጁ እግዜአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ድል ለተገፋዉ ፋኖ

  • @serk6884
    @serk6884 Год назад +1

    Ambesa!! God be with you!!

  • @MelakuBalachakiso1569
    @MelakuBalachakiso1569 Год назад +1

    አማራ በመላው ኢትዮጽያ ዓለም ይብዛ የአንድነት የሰላም የፍቅር ኢትዮጽያዊነት አርማ

  • @honeabera6861
    @honeabera6861 Год назад

    የምሥራቅ አማራፋኖ አላፊ ዋርከውመሬወዳጁ በእውነት ምንእደምልሕ አላውቅም ብቻፈረሠኛው ሠማአቱ ቅዱሥገወርጊሥ ከፊትሕይቅደም!!!!!💚💛❤

  • @aedaregachewuaesseres4050
    @aedaregachewuaesseres4050 Год назад +1

    የኔ ጀግና........

  • @user-pl9jd1ql9u
    @user-pl9jd1ql9u 3 месяца назад

    ዋርካው እውነትም ዋርካው እንኳን ተወለድክ
    አሁንም የማቱሳላን ዕድሜ ይስጥህ

  • @tsehaytsehayand
    @tsehaytsehayand Год назад

    meren betam nawu yemiwodek del lAmhara ❤❤❤❤❤

  • @user-ny5ls6rc3l
    @user-ny5ls6rc3l Год назад +2

    አይ ኮሜንቶች. እደት እደምታሥቡ አላውቅም. ደግሞ. ወላሂ እውነትም ጀግና ነውውውውው. ቻሉት የማይመሥል ነገር. አትኮምቱ. የኛ ጀግኖች. እንከዋን. ሴት ሊደፍሩ. ቢችሉ. ድጋፍ ነው. የሚያደርጉላቸው. እናንተ ያገር ባንዳወች. ሌቦች. ትግራይ አላህ ሁሌም ሠላሚን ይንሣችሁ. ስንቱን ምሥኪን. አሶጨረሳችሁ ከቱ ሁላ

  • @adanechpowlos2448
    @adanechpowlos2448 Месяц назад

    May God bless you all May God bless Ethiopia and Ethiopian peoples 🙏 ❤️ thank you very much for everything you do ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Месяц назад

    ጀግናዉ ፋኖ ዋርከዉ እድሜ አና ጤና ይስጥህ ወርቅ ነበር የምሽልምህ ዳሩ እራቅህብኝ

  • @zdzdzdzd4324
    @zdzdzdzd4324 Год назад +7

    እኔ ቃላት የለኝም በርቱ አማራ ነን እንደአበሳ የተከባበርን💚💛❤💯

  • @emumuhamedyoutub1376
    @emumuhamedyoutub1376 Год назад +2

    አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና💪💪💪💚💛💗

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 3 месяца назад

    ቴባሬክ እግዝአቤሔር ይርዳህ አሜን ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k 4 месяца назад

    አማራነት ኩራትኮ ነው የኛ ጀግኖች. ምሬዋ ሰላምህ ሰላምአችሁ ይዛልን ሰላም ለሀገራችን

  • @user-nu2ch3yu8x
    @user-nu2ch3yu8x Год назад +1

    የኔ ፍቅር አድሱን ሙዚቃሽን ሰምቸዋለሁ እስልምናየ ባይፈቅድም ቀጣይ ደሞ ፍኖ አማራዬ በሚል ለፍኖ አማራ ዝፈኒላቸው

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 9 месяцев назад +1

    ጀግናው ምሬ አበጀህ እመአምላክ ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤እወድሀለው ፍኖ❤❤❤❤

  • @selamabera8614
    @selamabera8614 Год назад

    እውነት መሬ ይለያል ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅክ ወንድ አለሜ❤❤❤

  • @usmanusmani4258
    @usmanusmani4258 Год назад +2

    መቸም እድሉ ያተውነው በርታ

  • @SufiaKsa-ds5nv
    @SufiaKsa-ds5nv 10 месяцев назад

    እስኪ መላ በሉኚ ከመሬ ወደጀ በሀይለኛው ፍቅር ይዦኛል በበረሀም ቢህን እንደለመታደል ከጎንህ ሁኔ እንድ ድንጋይ እንል ባገዝኮህ ደስ ባለኝ የኒ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ ጥላታችሁን የባየ ካብ እንትን የቤት ምሰሶ ያርጋችሁ ያረብ

  • @user-nj6jx8jw8u
    @user-nj6jx8jw8u 2 месяца назад

    ዲል
    ለፋኖ
    የወሎውመብረቅ
    አላህይጠብቃችሁ
    ደሞቸ🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪

  • @user-nu2ch3yu8x
    @user-nu2ch3yu8x Год назад +3

    የኔ ፍቅር እኳደህና መጣሽ
    ጠፍሽ በሰላምሽ ነው

  • @user-sr5im1st1e
    @user-sr5im1st1e 10 месяцев назад +3

    ፍቅር ያንስሀል ማን ብየልጥራህ ኑር እንደተራራው

  • @user-bl6hq3hi3w
    @user-bl6hq3hi3w Год назад +4

    አማራዩ አላህ ይጠብቃችሁ 😘😘😘

  • @user-zl9vu8tt3g
    @user-zl9vu8tt3g Год назад +1

    የኔ ጀግና አላህይጠብቅህ

  • @aliseid814
    @aliseid814 Год назад +1

    ጀግና ወልዳለች ወላሂ ምሬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigetsale2088
    @tigetsale2088 Год назад +1

    የኒ ጃግና ፍጣራ ይጥብቅህ ወደም🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekonen9121
    @mekonen9121 Год назад +1

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ዋርካውምሬ ወዳጀ

  • @fawasgh
    @fawasgh 11 месяцев назад +1

    አላህይጠብህያረብ❤❤❤❤❤

  • @user-ei6lq8zc5g
    @user-ei6lq8zc5g Год назад +1

    ጀግንነትህ ከፊትህ ይለያል አባቴ

  • @hayatnurye3696
    @hayatnurye3696 Год назад +1

    ምሬ ጀግናችን. አላህ ይጠብቅህ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 месяца назад

    ጉልበቱን ያድልህ የኔ ጀግና❤❤❤❤🎉

  • @user-he7yy7kr7j
    @user-he7yy7kr7j 3 месяца назад

    👋👋👋👋👋👋👋Aunnu dasalu tgir amar and nchu man aylym✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tigetsale2088
    @tigetsale2088 Год назад +3

    አገራ ሰላምሸ ብዛት ይበል❤❤❤

  • @user-le6cl8ij5c
    @user-le6cl8ij5c 5 месяцев назад

    ቃል አጣዉልህ ጀግናዬ አላህዬ ከጎንህ አይለይህ❤❤❤❤

  • @sdgsfg1592
    @sdgsfg1592 Год назад +1

    አላህ. ይጠብቃችሁ.
    ኑሩልን. ኢሽአላህ ያልፍል

  • @jaju4417
    @jaju4417 Год назад +1

    የኔጀግና ምሬጀግናዬ ሁሌም ደሉየናተነው

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n 11 месяцев назад +2

    እናት ወልዳለች ምሬ ወዳጀን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o Год назад +2

    የኛ ጀግና ወንድም አላህ ይጠብቅህ

  • @zeyinebahmed4394
    @zeyinebahmed4394 Год назад +1

    ምሬዋ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @fawasgh
    @fawasgh 11 месяцев назад +1

    ጀግናውመሬ❤❤❤❤❤

  • @trtr9311
    @trtr9311 Год назад +1

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @zabenzaben5361
    @zabenzaben5361 Год назад +1

    በርታ የኛ ጀግና

  • @abebaasmare2100
    @abebaasmare2100 Год назад +1

    Sefiy lb yabeqeleh jegna!!
    ewedh alohhhhhhhh❤❤❤❤❤

  • @fkcnhjghchgu5387
    @fkcnhjghchgu5387 Год назад +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጠን ፫ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 👏👏👏❤❤❤

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 Год назад +1

    ፋኖ የኛ ጀግኖች 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💪💪💪💪

  • @user-hl6oi3iz6w
    @user-hl6oi3iz6w Год назад +1

    ጀግና የእናቱ ልጂ

  • @work388
    @work388 Год назад +1

    እውነት ነው መከፋፈሉን ወደ ጎን አድርገን ይህንን ነቀዝ ማሶገድ አለበት

  • @user-ut9si4yq4n
    @user-ut9si4yq4n Год назад +1

    የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @mohammedtemam645
    @mohammedtemam645 Год назад +2

    የኔጀግና ትለያለክኮ አላህ ይጠብቅህ

  • @hanahana8743
    @hanahana8743 Год назад +1

    አላህ ይጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mehmeh5114
    @mehmeh5114 Год назад

    የኒ ጀግና ያምርብሀል በርታልኝ

  • @asmoi-me8vc
    @asmoi-me8vc Год назад +1

    ይመችህ እድሜ ናጤና ይስጥህ

  • @mekiyanuriye4363
    @mekiyanuriye4363 Год назад +1

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ትኑር

  • @lidiyalidiya2959
    @lidiyalidiya2959 Год назад +2

    ጀግና መሬወዳጁ ❤️💛💚💪💪💪💪💪💪

  • @AmanuelGetachwe-rg9ip
    @AmanuelGetachwe-rg9ip 8 месяцев назад

    Yene Jegena Ewodehalewe ye Ethiopia meketa warekaye 💚💛❤

  • @hananalebachew483
    @hananalebachew483 Год назад +3

    የኔ ምርጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 Год назад +1

    ጀግናችን እግዝሀቤር ይጠብቃችሁ

  • @DugDhx
    @DugDhx 3 месяца назад

    ጀግናው ምሬ ኸዳጆ እመ አምላክ ትጠብቅህ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-lu3ye8wh4n
    @user-lu3ye8wh4n Год назад

    ዋርካውየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ💚💛❤🙏🙏

  • @jhonmatisy1320
    @jhonmatisy1320 Год назад +6

    ትታጉናነበልባሉ ጅግናችን አይበገሪው መሪ የዘመናችን ጅግናችነህ።

    • @akalu5644
      @akalu5644 Год назад

      የኔ፡ጀግና፡ፈጣሪ፡ዪጠብቅህ

  • @ississ4062
    @ississ4062 2 месяца назад

    የኔውድ ሳይከፋህ ኑርልኝ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @Hawahemeda-nz6ts
    @Hawahemeda-nz6ts 9 месяцев назад

    ምሬ አላህ ይጠብቅህ ያርብ ክፉ አያግኝህ ድል ለፉኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @yeshiwogenfisha9555
    @yeshiwogenfisha9555 Год назад +2

    ፈጣሪ ይጠብቃቹህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌾💐💐💐

  • @user-kg5js9je9b
    @user-kg5js9je9b 2 месяца назад

    Dill le amra fano💪💪💪

  • @user-yk8mm6nn1v
    @user-yk8mm6nn1v Год назад

    ደሞቸዋ ስስቶቸዋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
    አምላከ ቅዱስ ዳዊት ከእናተ ጋር ይሁንልን💗💗💗💗💗
    የአምላኬ እናት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን💚💛💘💚💛💘💚💛💘
    ሙቸ ነው የምወዳችሁ ደሞቸዋ💞💞💞💞💚💛💘💚💛💘💚💛💘💚💛💘
    ቅዱሳን መላእክት በፊት በኋላችሁ ከክፍ ጥላት ይጠብቁልን💞💞💚💛💘💚💛💘