🟣በህልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 35

  • @HalimaFirew
    @HalimaFirew 9 дней назад +1

    ጀዛከልላህ heyren

  • @jonz-y6866
    @jonz-y6866 11 дней назад +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @RahmetMohamed-i7w
    @RahmetMohamed-i7w 11 дней назад +1

    አሰላምአለይኩም ሀሊማይ አላህ ይጨምርልሺ

  • @JdJd-b8v
    @JdJd-b8v 11 дней назад +1

    Thanks

  • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
    @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 7 дней назад

    እስላም አለይኩም እህቴ እኔ ከባሌጋ ተፋተናል እርጉዝ ነኝ በህልም ይተለያየ ቀለም ያላቸው ብዙ ፍየሎች ግልገሎችም ትላልቆችም ናችው ከዱር ምግባቸውን በልተው ወድ ቤቴ አስገባሗችው ፍየሎቹ የራሴው የኔ ነው የሚመስሉኝ እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አለኝ

  • @mimiashiko
    @mimiashiko 11 дней назад

    ሰላም ላንቺ ይሁንልሽ አላህ ፀጋውን ያብዛልሽ❤ ነገር ግን እኔ አባቴ ሞቷል መጥቶ ሁሌ አይዋለሁ እኔ ግን አንድ ቀን እባብም ይመስለኛል አሳም ይመስለኛል እሱ ጋር ስታገለ አባቴ መጥቶ ከእጄ ተቀብሎ ሶስት ቦታ ቆራርጦ እንቺ ብሎ ሰጠኝ ግን አግብቼ ፈትቻለሁ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  10 дней назад

      ከመጥፎ ነገር መገላገልሽን ያሳያል

    • @mimiashiko
      @mimiashiko 9 дней назад

      ከልብ አመሰግንሃለሁ እህቴ

  • @ልኬልኬ
    @ልኬልኬ 6 дней назад

    እህቴ እንኮን ሠላም መጣሽልኝ እኔ በህልሜ ዛሬ እሡቅ እቃልገዛ ለወድሜ ሥህድ በቦርሣየ አምሥት ብር ነበረ ይበቃኛል እያልኩ እዛስደርስ የሆነችልጅ በኡነታው አላቃትም በህልሜግን እማቃት ይመሥለኛል ከዣ ገዝታልትመለሥትል አገኘሆት እና እምእዳችው ነው እምገዛው ለወድሜ እደዝሁእደገዛሽው እላታለሁ ተዛ ልብሥ አገዥለትም ስትለኝ ገዝቸለታለሁ በፊቀን እያልኮት ተዛ ተቦርሳየ ያንን አምሥት ብር ሥፈልገው አላገኘው አልኩ ተዛ መቶመቶብር አገኛለሁ ተዛ ሁለት መቶመቶብር አውጥቸ ለባለሡቁ ሥሠጠው ብሩ በዘይት እራስብሎ ጫፉ ሁለቱም ተቀዶል ማነው የተቀደደብር የሠጠሽ ይህአይሆንም ይልና ይመልሥብኛል ተዛ እቦርሣየውሥጥ ዘይት ተደፍቶብኝነው እሚለውጠኝ አላገኝም እያልኩ ሥፈልግ እሥራቦታየ ይመሥለኛል የአሠሪየልጅ ሤቶ መታ አሣይ የቱነው የተቀደደብር ሥትለኝ ላሣያት ቦርሣየን ሣወጣ የተቀደደውብር የለም ሁሉብር ደህናነው እረዘመብሽ ይቅርታ ፍችልኝ ውድ በኮሜት የአሠሪየልጅጋ እየተጣላን ነው በኡነታው ባለትዳር አደለሁም ግን እጮኛ አለኝ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  6 дней назад

      ruclips.net/video/WCnVglQ5tNE/видео.htmlsi=c0hsCwqlFl-7ZzPS

  • @EdomPiromoshen
    @EdomPiromoshen 7 дней назад

    በአላህ ህልሜን ቶሎ ፍቺልኝ ከፍቅረኛዬጋ እየሄድን ተኮራርፈን እኔ ፈጥኜ ትቼው ጉድጓድ ገባው ጉድጓዱ ትንሽና ብርሃን አለው የቆምኩበት እንዲያወጣኝ ስጠብቅ የለም መውጣት እምችለው ጉድጓድ ነበር ምንድነው

  • @RhDu-b8d
    @RhDu-b8d 11 дней назад

    አሰላም አለይኩም ወርመቱላሂ ወበርካቱ አብሽሪበርችልኝ ማማየ አላህ ይገዝሽ እኔ ያለሁሰደትነው እህቴ ከሀገርቤት እናሁሌ ህልሜን እዴት እውን አደሆን የምትፍታልኝ ልጅ አለች ሰላት እሶም እድጠይቅ ላት ነገርችኝ በህልሞ የጥርሶ ሰቀጣጢ የምንለው በልዞ ጥቁርብሎ ታየዎለች ከዛ በሲዎክ ሰፍቀፍቀው ጥቁሩ ተፍርቆ ይወድቅና በጣም ነጪጥርሰሆንልኝ አለችኝ ይቅርታ ፍችላት አላገባችም

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  10 дней назад

      ruclips.net/video/6zY3yIHoTJo/видео.htmlsi=rvo12scHoi48McU3

    • @RhDu-b8d
      @RhDu-b8d 9 дней назад

      @HalimaTube-hs8dw አመሰግናለሁ ማሪ ይቅርታ ማማየ አድህልም ካየሁት ቆይቷል ግን ሁሌ ልጠይቅሽ እልና እፍራለሁ በህልሜ እናቴ ሙታ ተቀብራ ይመስለኛል እሪትላለች ከዛ ማንንቱ የማላቀው ሰው ነጭ ልብሰ እና ሺማክ የጠመጠመ ሰውየ ዱሀ ሲያርግላት ዝምትላለች እኔ በሩቅ ነው የማያችው በውንት አለም ከራቅሁ ቆይቻለሁ

  • @MisirIove
    @MisirIove 8 дней назад

    በእናትሽ ህልሜን ፍቺልኝ ዉዷ። ምን መሰለሽ ወንዝ ዳር ላይ ቁጭ ብለን እኔና አባቴ እግር እየታጠብን ነዉ ከዛ በእዉነታዉ አለም በጣም ያሳዘኑኝ ሰዎች ነበሩ እናም በህልሜ ስለ እኔሱ ጠየቀኝ እኔም ብቸኝኔቴን አይተዉ እንድህ እንድህ አረጉኝ ብየ እየነገርኩት ሆድ ብሶኝ ማልቀስ ጀመርኩኝ እሱ በመሀል አይዞሽ ይለኛል ከዛ በጣም ስቅስቅ ብየ እያለቀስኩ ነቃሁ። sinle mom ነኝ ስለምትፈችልኝ አመሰግናለሁ።❤❤🙏🙏

  • @Mahdiamusma-ow4fn
    @Mahdiamusma-ow4fn 11 дней назад +1

    አሰለም አለይኩም እህቴ እንዴት ናሽ በህልሜ ሽንቴን ልሻና ሽንትቤት ጋባው ሽንቴን ሰልሻና ሽትቤቱ በጣም ሰፊ ስለናበራ በሽንትቤቱ ውስጥ ገበው ለማውጠት በጣም ተገልኩ በማጨረሸም ያሚያሥወጣኝ መንጋድ አግኝቼ ወጣው በሽንትቤቱ ውስጥ ናው ያጋበሁት ግን ወደውስጥ ጥልቅ አለልኩም ሽንት ቤቱ ሰጋራ ያለውም ግን ሽንቱ በጣም ብዙ ናው በሽንት ሞልቶአል ግን ሽንቱ ወደውጭ አይወጣም ሽንትቤቱ ውስጥ ናው ብዙ ሽንቱ ያለው ግን ምንም ሽታ ያለውም ስወጣ ልብሲ ሁሉንም ሽንት ናክቶታል ጋለዬን ልታጣብ ውሃ እዤ ከናት ጋር ወዳ ጓሮ ሄድን ዳሞ እኔቴ ያጎቴ ምስትም ትመሥለኛለች ሰልታጣብም ናቃው ሸንትቤቱ በፊ ያደኩባት ቤት ናው አሁን ግን ያቤት ታሽጦአል ያጎቴ ናበር አግብቻለው ፍችል ኸይር ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ ውዴ❤❤❤❤

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  10 дней назад

      ሽንት ቤት በህልም ውስጥ የተደበቁ ስሜቶችን እና ፍላጎቶችን ሊወክል ይችላል። በህልም ውስጥ ሽንት ቤት ውስጥ መግባት እነዚህን ስሜቶች ለመመርመር እና ለመረዳት ያለዎትን ፍላጎት ያሳያል።
      * ለውጥ እና እድገት: ሽንት ቤት ደግሞ ለውጥ እና እድገትን ሊወክል ይችላል። በህልም ውስጥ ሽንት ቤት ውስጥ መግባት ከአሮጌ ልማዶች እና አመለካከቶች ለመላቀቅ እና አዲስ ጅምር ለማድረግ ያለዎትን ፍላጎት ያሳያል።
      ሰፊ ሽንት ቤት ውስጥ መውደቅ በአንድ ነገር ላይ ቁጥጥርን እያጣችሁ እንደሆነ ወይም በራስ መተማመንዎ እየቀነሰ እንደሆነ ሊያመለክት ይችላል። ሰፊው ቦታ በዙሪያዎ ያለውን ሁኔታ እየተቆጣጠሩ እንደሆነ ሊሰማዎት ይችላል፣ ነገር ግን መውደቅዎ ይህንን ቁጥጥር ማጣት ያሳያል።

  • @ጀነትጀነት-ጐ1ዸ
    @ጀነትጀነት-ጐ1ዸ 6 дней назад

    እህቴ💓💓💓💓እንኮን ሠላም መጣሽልኝ ዛሬ በህልሜ ያጎቴልጅ እና እኔ የሞተችው ያጎቴ ሚስትሁነን ቦታውን አላቀውም ቁጭብለን እያወራን የሞትችው ያጎቴሚስት ፈገግትላለች ተዛ ፈገግታሽ መልክሽ ልክ እዳችው እምመሥል ልጅ አለች እኛመደ እላታለሁ ከዛ ያጎቴልጅ ምንም ልብስየላትም እኔደሞ አኖሬልሻለሁ በፌሥታል ውሠጅ እናልበሽ እላታለሁ ተዛ የሞተችው ያጎቴሚሥት ደሞ ደርዘን ሣሙና ትሠጠናለች ተዛ እኔም አለኝ እንደዝህ አይነት ሣሙና እላለሁ ተዛ ለአጎቴልጅ መቸነበር የተያዝኩት እላታለሁ አችደሞ መርሣት ነው ሁሌ ትለኛለች አይ አስታወስኩ ሀሙስነው አይጁመዓነው እላታለሁ በምን እደተያዝኩ አላቅም በፓሊስም ይመሥለኛል ሣኡድ ሥለሆኩ እርግጠኛ አደለሁም

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  6 дней назад

      ruclips.net/video/gRgkd-SYmrs/видео.htmlsi=VpfL9WLjcmmLz0P0

  • @zahrahussein9123
    @zahrahussein9123 10 дней назад

    mnew begugut setbek koyche ynen netlesh yalfshew ene zawya akatyalehu ende sistu

  • @user-zt841
    @user-zt841 11 дней назад

    ሰላም እህቴ በህልሜ ስልኬ ጠፍቶብኝ እህቴ እኔ ጋር ነው ያለው ነገ አመጣልሻለው ትለኛለች በውኑ ከፍቅረኛዬ ተለያይቻለው አላገባሁም ስለምትፈችልኝ አመሰግናለው

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  10 дней назад

      * ከሌሎች ሰዎች ጋር ያለህ ግንኙነት እንደገና እንደሚጠናከር ወይም አዲስ ግንኙነት እንደሚጀመር ሊያመለክት ይችላል።
      * አንድ ችግርህን ለመፍታት የምትፈልገውን መልስ በራስህ ውስጥ መፈለግ እንዳለብህ ሊያሳይህ ይችላል።
      * ትዕግስት እንድትጠብቅ እና መልሱን ለማግኘት ጊዜ እንደሚወስድ ሊነግርህ ይችላል።

    • @user-zt841
      @user-zt841 10 дней назад

      @HalimaTube-hs8dw አመሰግናለው እህቴ ♥️

  • @sumyaawyle-wj1jm
    @sumyaawyle-wj1jm 11 дней назад

    ዋለኩም ውስላም ወርህመቱላ በህልሜ እህት እባብ እሽጠውለው ብላ ለውንድሜ እሰርልን አገታችው ትለዋለች ሁለት እባብች ናችው ስይስራችው እጅ ውጋው አገታችው እስር ትለዋለች አሰርችው ቦታው ክፈላገር ነው እህታ እሽጣችው ለው አስቀምጣችው አለች እኔ ዝብይ አይችዋለው እኔ ተመልሽ ልላ ቦታ እየህድኩ እህት ከኳላ ይ ነበርች ጎበስ ስል ቆይ ብላኝ ጥቁር እባብ ከጀርባይ እባብ ቀጭን እባብ አውርደችልኝ እኔ ምኝም አላለኝም
    እኔና ወድሜ አላገባኝም እህት አገብታለች ፈችልኝ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  10 дней назад

      * እባብ: እንደተጠቀሰው ለውጥ፣ ኃይል፣ ፍርሃት ወይም ምስጢር ሊያመለክት ይችላል። በተለይ እርስዎ እየሸጡት መሆኑ አንድ አይነት ኃይል ወይም ሁኔታ እየተለቀቁ ወይም እየተቆጣጠሩ መሆኑን ሊያመለክት ይችላል።
      * መሸጥ: አንድ ነገር እየተለቀቁ ወይም እየተወው መሆኑን ሊያመለክት ይችላል። ይህም አሮጌ ልምዶች፣ ግንኙነቶች ወይም የአስተሳሰብ መንገዶች ሊሆኑ ይችላሉ።
      * ወንድምና እህት: ቤተሰብ፣ ትስስር እና የጋራ ልምዶችን ሊያመለክቱ ይችላሉ። በዚህ ህልም ውስጥ እርስዎ እና ወንድምዎና እህትዎ አንድ ላይ እባቡን እየሸጡ መሆናቸው ይህ ለውጥ ቤተሰብዎን በሙሉ የሚመለከት መሆኑን ሊያመለክት ይችላል።

    • @sumyaawyle-wj1jm
      @sumyaawyle-wj1jm 10 дней назад

      @HalimaTube-hs8dw አላህ ውቀትሽ ይጨምርልሽ አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ እህት

  • @SemerDemissie
    @SemerDemissie 6 дней назад

    ❤😘ሰላም ነሽልኝ የኔ ማር የዘወትር ህልመኛሽ ነኝ ማሬ መልሱን ጓጉቼ እጠብቃለሁ እኔና ፍቅረኛዬ ሱቅ የሚመስል ቤት ተቀምጠን የሆነ ነገር ይሰራል ያለንበት ቤት ግድግዳው ትንሽ እንደመፍረስ ብሎ ጭቃው ወድቆ እንጨቱ ይታያል
    የሆነች ሴት ሚሪንዳ በጇ ይዛ ለፍቅረኛዬ ገዝታ አምጥታ ልትሰጠው ስትጠራው በፈረሰው ግድግዳ እኔን ታየኝና ሳትሰጠው ተመልሳ ስትሄድ አለሁ ይላታል የደበራት ይመስለኛል ትሄዳለች አልሰጠችውም በጣም እናደዳለሁ ተከትያት ለመሄድ እፈልግና ስወጣ የማቃት በውነቱ አለም ያለች ልጅ አለች የነበርኩበት ቤት በር ላይ ቆማ ብስጭቴን እያየች በንግግሬ የተስማማች ይመስለኛል አብረን እንሂድ ብያት ተከትለናት ቤቷ ስንገባ የሆነ ልጅ ተቀምጦ እግሩ ላይ ወድቃ ይቅርታ ትበለው ትለምነው እንደዛ ነገር ሲገጥመኝ ያደረገችውን በጣም እያለቀስኩ ተናድጄ እየነገርኩት ባሏ ነህ ? ስለው አይ ጎረቤቷ ነኝ ይለኛል እሷ ያደረገችውን ፍቅረኛዬ እኔን እየጨቆነ እሱ በተቃራኒ የሚበድለኝን በጣም እያለቀስኩ ስነግራቸው እሷ ምንም የመሰላት አትመስለኝም እሱ ግን በፍቅረኛዬ ተግባር ተገርሞ አዳምጦኝ እረሳሁት ግን የሆነ ቃል ተናገረ በውነታውም አለም በፍቅረኛዬ በጣም አዝኜበታለሁ ያበሳጨኛል አለቅሳለሁ በህልሜም በጣም ተናድጄ ነበር እያወራኋቸው እማለቅሰው የምትፈቺልኝ ሁሌም ትክክል ስለሆነ ምርጫዬ ነሽ የኔ ውድ❤😘

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  7 часов назад

      ስለ አስተያየትሽ አመስግናለው 🙏 😍 ።
      የፈረሰው ቤት በመካከላችሁ ያለው ፀብ ነው ምሪንዳ ልሰጠው ያጭር ግዜ የምታስደስተው ሴት ትኔራለች አንች ያለፈውን በደል ማውራትሽ እና ማልቀስ በደረሰብሽ በደል በጣም እንዳዘንሽ ያሳያል ግን ማልቀስ አድስ ጅምር አድስ ስሜት ነው

    • @SemerDemissie
      @SemerDemissie 33 минуты назад

      @HalimaTube-hs8dw አመሰግናለሁ

  • @zahrahussein9123
    @zahrahussein9123 11 дней назад

    as wr wb fet negn behelme lageba egna bet deges hono ymagebaw lej bechat gunchun leteto egna bet guada tekemtual lelochem swoch alu keguada jelbab awteche elebsalehu yesu zemedoch setota eyeyazu ymetalu yalga lebs mnamn kezam sew sibeza nege kemitared sew slemeta zare ytared selw porsawn awteto eyasayegn ber ylegnem nege wendeme silk ylegnal yezan ken pasta ena engera neber ymibelaw yehetenm lej pasta kfelk bela elwalehu

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  8 дней назад

      አጠቃላይ ትርጓሜ:
      ይህ ህልም በህይወትዎ ውስጥ አንድ አዲስ ምዕራፍ እየጀመሩ ሊሆን እንደሚችል ያመለክታል። ይህ አዲስ ምዕራፍ አስደሳች ሊሆን ቢችልም፣ አንዳንድ ችግሮች እና ፈተናዎችም ሊያጋጥሙዎት ይችላሉ። ቤተሰቦችዎ ይህንን አዲስ ምዕራፍ ለመጀመር ድጋፍ ይሰጡዎታል። ይሁን እንጂ፣ አንዳንድ የገንዘብ ወይም የቁሳቁስ ችግሮች ሊያጋጥሙዎት ይችላሉ። ይህ ማለት ግን በህይወትዎ ውስጥ ያሉት ነገሮች በቂ አይደሉም ማለት አይደለም።