በየአይነቱ ሰርቼ ፍሬን ተቀበልኳት | ፍሬ ወደ ሀገሯ ተመለሰች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 951

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  10 месяцев назад +203

    ያለ እናት ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው | ያለፍሬ የቀን ውሏችን
    ruclips.net/video/1EzviXTxUWI/видео.html

    • @TracyPeter-ls3rh
      @TracyPeter-ls3rh 10 месяцев назад +1

      We'd enkwane amelake beselam lehagersh le beteebeeh temelsh ene mamito becha sayhone egame betam nafekeshnal

    • @emebetmekuriyaw9392
      @emebetmekuriyaw9392 10 месяцев назад

      ፍሬየእንኳን ደህነመጣሽ ማማየእነቶንዲእንኳንደስ አላችሁ እኔግንትንሽትቆያለሽስላላችሁ ማማየንእቤትመጥቸአያታለሁ ብየ ቃልገብቸነበር አሁንም ቢሆን እግዚአብሔር ለሀገሬያብቃኒ አያታለሁ

    • @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ
      @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ 10 месяцев назад +5

      ስላም ወንድሜ ልጅ ያለ እናት ብቻ ሳይሆን ያለ አባት ማሳደግ ከሁሉም በላይ ነው ምክንያቱም ባል የቤት ውበትና ምሶሶ ነው ክብር ለአባቶች ይገባል ይህን ማበርታት ምትፍልጉ እኛ ጋር ተቀላቀሉ ይህን ስል ግን ለጀግና እና ሃቀኛ ለባላቸው ክብር ያላቸው እናቶች ትልቅ ክብር አለኝ ❤

    • @Weyni21
      @Weyni21 10 месяцев назад

      እውነት ነው

    • @milamila6277
      @milamila6277 10 месяцев назад

      ❤❤❤

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 10 месяцев назад +147

    ይሄ ቤት ማለት በጣም እምማርበት ፍቅር የበዛበት ቤት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 10 месяцев назад +119

    ጀግና ባል ነህ !!!እንኳን ደስ አላችሁ ማማዬ❤ ሌሎች ወንዶች ከዚህ ተማሩ ሚስትን ማክበር እራስን ማክበር ነው !!!

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 10 месяцев назад

      ለአቶ ቢኒያም ንገሩት

    • @marthatirunhe7858
      @marthatirunhe7858 10 месяцев назад

      ​@@sitrazee13 አቶ ቢኒያም እማ ጀግና ባል ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 10 месяцев назад +253

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ጀግና ባል ለሚስቱ ምሰሶ ነዉ

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 10 месяцев назад +1

      አወ መልካሙን ለሰጠው አሉጅ አላህየረገማቸው💔ከመስመርወደኋላ አይመለሱም አላህ ይጠብቀን

    • @AdisZewde-f2n
      @AdisZewde-f2n 10 месяцев назад

      Yala minim tereter

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 10 месяцев назад +131

    እኔ ዛሬ ክፍት ብሎኛል #እናቴ ታማብኝ እሰኪ ውድ እህቶች በዱአ አሰቡኝ😥😥😥😥😥

    • @tsigeredaabebe4089
      @tsigeredaabebe4089 10 месяцев назад +1

      Egzyabeher yemarachew

    • @umuyusra922
      @umuyusra922 10 месяцев назад

      Allah yasherlesh ehte yet new yalut

    • @FatooshMm
      @FatooshMm 10 месяцев назад

      Fetari.meretun.yelakelat

    • @ethiopiatube7446
      @ethiopiatube7446 10 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ

    • @FoziyaFoz-zr3sy
      @FoziyaFoz-zr3sy 10 месяцев назад

      አላህ ይሸረልሸ😢

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 10 месяцев назад +79

    ባል ብቻ ሳትሆን አባት ነክ ፍቅራችሁ የአብዛላችሁ wow በጣም ደስ ይላልእንኳን በሰላም ገባሽ ❤❤❤❤

  • @የልጆቼናፋቂዋ
    @የልጆቼናፋቂዋ 10 месяцев назад +23

    ጀግና ባል ነክ የኔም ባል እንዳንተ ነው ስደት ከመጣው 7ወሬ ነው ሶስት ልጆቼብ ይዞ የሚያሳድግልኝ ያለማንም አጋጅ ምግብ አብስሎ ልብስ አጥቦ ትምህርት ሸኝቶ ብቻ የኔን ቦታ የሞላ ጀግና ባል ነው አምላክ ሰላም ያገናኘን

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር 10 месяцев назад +1

      ደስይበልሸ አይለውጥብሸ ፀባዩን

    • @tiz59905
      @tiz59905 9 месяцев назад

      ቶሎ ተመለሺ ለ ብር ብለሽ ትዳርሽን እንዳታጪ እዛው የ ሆነ ነገር እየሰራቹ አንድ ላይ አሳድጉ

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 10 месяцев назад +7

    ዘልዛላ ሴቶችና ወንዶች ካንተ በጣም ብዙ መማር አለባቸዉ በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 10 месяцев назад +216

    ይታደሉታልጅ አይታገሉትም😢😢😢እስኪ አላህ እኛንም እርፍ እምንልበት የእርፍት እንጀራ ይስጠን ለአርብ ሀገር ስደተኖች😢😢😢ደክሞናል

  • @HaymanotTeshome-hd7fh
    @HaymanotTeshome-hd7fh 10 месяцев назад +9

    እኔም ሀገሬ ልገባ ነዉ ዛሬ እመቤቴ ምስጋና ይግባት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉የመዳም ቅመሞች እናንተም በሰላም ለመግባት ያብቃቹ❤❤❤❤❤❤

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 10 месяцев назад +8

    የእውነት ፍሬ ጀግና የተባረከ ባል ነው ፈጣሪ የሰጠሽ አንድ ላይ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ ፍቅራችውን ያብዛላቹ የእውነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ ተባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wubyewegaye
    @wubyewegaye 10 месяцев назад +25

    አቦ ቶንድዬ ተባረክ ልጆች ሁሉ እንዳንተ አይነት አባት ይስጣቸዉ❤❤❤ስታምሩ

  • @userenter2635
    @userenter2635 10 месяцев назад +51

    እንካን ደስ አለሺ የኔቆንጆ❤ እንካን በሰላም መጣችልሺ🙏 ለልጆች እናት እና አባት በጣም በጣም አስፈላጊ ናቸው እነሱ ካሉ ልጆች ሁሌም ደስተኛ ናቸው ህፃኗ❤ ደግሞ በጣም ስነስርአት ያላት ናት መታደልነው

  • @user-li4xx6ke1r
    @user-li4xx6ke1r 10 месяцев назад +45

    የናተን ቀን ይስጠን እኛንም በስደት ያላችሁ እህቶቸ ሁላ ይችን ቀን አላህ ያድርስልን ❤❤❤❤❤

    • @fahedali632
      @fahedali632 10 месяцев назад

      አሚንንንያርብ❤

    • @miilsancaalaa3562
      @miilsancaalaa3562 10 месяцев назад

      #Amen yaa rabbii 😢

    • @cgf8399
      @cgf8399 10 месяцев назад

      አሚንንን

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ 10 месяцев назад +48

    ❤🎉🎉ውድ የተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለቸሩ መድሀኒአለም የአለም ቤዛ አደረዳችሁ❤ተመስገን ፍርዬ እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ❤ማማዬ የኔ ውድ❤🎉

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 10 месяцев назад +39

    ጎበዝ ቶንዴ ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ!! ማሚቶ ምርጥ ዲዛይነር እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማር ❤❤🎉 ፍርዬ እንኴን በሰላም መጣሽ ተባረኩ እውዳቹአለው❤❤❤🎉

  • @ejigayehugirma2689
    @ejigayehugirma2689 10 месяцев назад +2

    ቶንዴ በጣም እስማርት ባል ,ወንድም እህት የሆንክ በአጠቃላይ ቤተሰብ የሆንክ ሰው ነህ ብቻ ተባረክ !

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 10 месяцев назад +18

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችው ፈጣሪ የባረካችው ይጠብቃችው 🎉🎉

  • @nahomeadamu859
    @nahomeadamu859 10 месяцев назад +23

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በጣም ደስ ትላላችው
    ተባረኩ

  • @hophad3783
    @hophad3783 10 месяцев назад +6

    አንተኮ ባል ሳትሆን እናት ነህ😥ዘመናቹ ሁሉ የተባረከ ይሁን😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Diboraethio21
    @Diboraethio21 10 месяцев назад +14

    ብረት መዝጊያ ባል ቶንዴ ❤
    እግዚአብሔር ህይወታችሁን ብርክ ያድርግላችሁ
    ፍርዬ እንኩዋን ለምዬ ኢትዮጵያ ምድር በሰላም አበቃሽ🎉

  • @Umumahi-s3i
    @Umumahi-s3i 10 месяцев назад +1

    አንተማ ባል ብቻ አይዴለህም በእውነት ጀግና👌👌

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ 10 месяцев назад +5

    ቶዴ የባል ልክ የአባቶች ተምሳሌት ጀግና ባል ሚስትን የሚከብር ባል የተከበር ነው እግዚአብሔር ቤታችሁን ትዳራችሁ ይባርክ በጣም ነው የምወዳችሁ ፍርዬ እንኳን ለቤትሽ ለልጅሽ ለባልሽ ቀላቀለሽ😘❤

  • @emaema2263
    @emaema2263 10 месяцев назад +7

    ቶንዴ የእውነት ጀግና ባል ነህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛል እንኳን ሰላም መጣሽ ፍሬ ማማዬ እውይይ❤ አንድ ጥያቄ ለፍሬ በስደት ብትሆኚ ሁለት አመት እንደማዳም ቅመም ምን ይውጥሽ ነበረ መልሽልኝ በይ እግረመንገድሽን ጀግና መሆናቸውን መርቂልኝ ለእነሱ

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
    @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ 10 месяцев назад +3

    ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም በኡነት ደስ ይላል ፍርዬ እኳን ደህና መጣሽ የኒ እናት

  • @leylatube134
    @leylatube134 10 месяцев назад +3

    ቶንዴ ጎበዝ ባል ነህ 🥰🥰እድ ሜ ጤና ፍቅር ይስጣችሁ ለማሚ ቶ እህትና ወድም መንታ ልጆች ይስጥሽ ፍሬ

  • @hilinasete6941
    @hilinasete6941 10 месяцев назад +4

    ቶንዴ በውነት ጎበዝ ባል ነህ ልቦናህን አይቀይረው እግዚአብሔር ይባርክህ ትዳራችሁን እመአምላክ ትባርክላችሁ

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 10 месяцев назад +3

    ውይ ደስ ስትሉ በማርያም ፍቅራችሁ ያስቀናል የፍቅር አምልኮ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ማማዬ እንድኳን ደስ አለሽ እናትሽ መጣችልሽ የኔ ጣፋጭ😍😘😘😘 በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @የማክቤልእናትነኝ
    @የማክቤልእናትነኝ 10 месяцев назад +4

    ወይኔ ፍረየ የኔ እህት እንደ እናት የሆነ ባል ስለ ሰጠሽ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን የምር ቶንድየ አቀራረብህ ፅዳትህ ወይኔ ስያምር እጅህ ይባረክ 💚😘

  • @AsdQwe-qr8zs
    @AsdQwe-qr8zs 10 месяцев назад

    ቶንደ ጀግና አባት ለልጅህ ጀግና ባል ለሚሰትህ ጀግና ልጅ ለቤተሰብህ ትትናህ የሚገርም ነው ልብህን አይቀይርብህ እረጅም እድሜ ከጤና ከሀብት ያቆይህ ለሰው ክብር ያለው ሰው እወዳለሁ እኔም በተቻለኝ ሰው ማክበር እወዳለሁ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 10 месяцев назад +8

    ምርጥ ባል ቶንዲ በእውነት ቃል የለኝም በርታ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሁ ምርጥ ቤተስብ ፍቅር ናችሁ እውነት❤❤❤ ለብዙ ባሎች አስተማሪ ትሆናለህ ቶንዲ በርታ ፍሪን ስታስለቅስ ብታበሳጨኝም አድናቄህ ነኝ አክባሪህ ሜጣዮም ቅመም የቤቱ ድምቀት እድግ እድግ እድግ በይልን❤❤❤❤❤❤ ፍሪም በስላም ግቤ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 10 месяцев назад +1

    ሼፍ ቶንዶ ጀግና አባት ምርጥ አባት ፍሬ እንኳን ደህና መጣሽ ትዳራችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotamare7561
    @hiwotamare7561 10 месяцев назад +6

    እንኳን በሰላም ተመለሽ! ልጅሽንና ባለቤትሽንም እንኳን በሰላም አገኘሻቸው!

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 9 месяцев назад

    ዋዉ ጀግና ባል ፍሬ እድለኛ ናት መልካም ባል ና ልጅ በጣም ደስ ይላል

  • @sameeraahmad119
    @sameeraahmad119 10 месяцев назад +3

    ውይ ይሄ ቤተሰብ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ማማየና ቶንዴ እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @netsiyoutube7052
    @netsiyoutube7052 10 месяцев назад +4

    እንኳን በስላም መጣሽ ፍርዬ
    ማማዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማር ባለፈው በጣም ነበር ያስለቀሽኝ ደስታሽን ስላየሁ ደስ ብሎኛል
    ቶንዴም እንኳን ደስ አለክ የእውነት ከልብ አባት ነህ
    ቸሩመድሀኒአለም ይጠብቃችሁ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 10 месяцев назад +6

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅ

  • @HanaTomas-hn3hf
    @HanaTomas-hn3hf 10 месяцев назад +6

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለቸሩ የዓለም መድኃኒት አደረሳችሁ ❤ የኔ ጣፋጫ ማማማዬ እድግ በይ ጎበዝ ባል❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 10 месяцев назад +6

    እንኳን በሰላም ተመለስሽ ፍሬዬ ውይ የኔ ማር ማሜቶ ፍሬ ታድለሽ ምርጥ ባል አለሽ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ🎉❤

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 10 месяцев назад +6

    እንኳን በሰላም ገባሽ ማማዬ እናትሽ መጣች እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤

  • @jcdh-lx2ut
    @jcdh-lx2ut 10 месяцев назад +5

    አቦ መንታመንታ ልጆችንም ጨምሮ አሏህ ይስጣችሁ ፍቅር የሆናቸሁ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤

    • @uaevip472
      @uaevip472 10 месяцев назад +1

      አራ አሜን ኡፍፍፍ

    • @skei7785
      @skei7785 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @رهيمةبنتبابا
    @رهيمةبنتبابا 10 месяцев назад +3

    ማሚቶ ሁለት እናት አንድ አባት ነው ያለሽ ታድለሽ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ የመጀመሪያ ስኮምት ነው ቤታችሁ ማር የሆነች ልጅ ደስ ስትለኝ

  • @N33Natty
    @N33Natty 10 месяцев назад +14

    ቶንዴ ባል ብቻ አይደለህም በስማም መታደል ነው፣ እንዳንተ አይነት ባል ፣ማግኝት መታደል ነው❤❤❤ፍርዬ ታድለሻል እደለኛ ነሼ❤❤❤❤

  • @tinyangelspreschoolswazila3960
    @tinyangelspreschoolswazila3960 10 месяцев назад

    ማማዬ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ እናትሽ በመምጣትዋ አባትሽም እኮ ጎበዝ ነው ፍርዬ እንኳን ከቤተስብሽ በስላም አገናኘሽ

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg 10 месяцев назад +52

    ማሻ አላህ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ስትለያዩ አስለቅሳችሁን ነበረ መቸም በስደት ያለን ሰወች በትንሹ ነገረ ይከፍናል ማልቀስ ውስጣችን ነው😂 በሰደት ያላችሁ እህቶቸ አላህ ሀሳባችሁን ሞልቶ ለሀገረ ያብቃን❤❤

    • @narditube4378
      @narditube4378 10 месяцев назад +1

      እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለዚች ትንሽ ቀን ነው ያቀስናው እንባችን ይመልሱ ፍትህ ለኛ 😂😂😂

    • @hdhdh4201
      @hdhdh4201 10 месяцев назад

      አሚንንንን ያረብ

    • @mesifkr-or
      @mesifkr-or 10 месяцев назад +1

      እውነት😢

    • @ተዋህዶእናት
      @ተዋህዶእናት 10 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤

    • @Judy-up1gj
      @Judy-up1gj 10 месяцев назад

      አሚንንን ያረብብ

  • @LolLol-r1w
    @LolLol-r1w 10 месяцев назад +2

    ምንም ቃላት የለኝም ቶንድዬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ያክብርህ ፍርዬ ተባርከሻል የእውነት

  • @youtubeshortet3413
    @youtubeshortet3413 10 месяцев назад +7

    እንኳን በሰላም መጣችላችሁ ስታምሩ በተለይ ለልጇ ስትል ቶሎ ተመለሰች.....❤❤❤

  • @HawaHAwa-rx1wj
    @HawaHAwa-rx1wj 10 месяцев назад +1

    እኔ ኢሸአላህ ከ 7 አመት ቆይቸ አሁን እናቴ ለማየት 2ወር ብቻ ቀርኝ እንዳላህ ፍቃድ እማ ኡሚ ስደት ድክም ያርጋችሁ ሁሉ እርፍ የምትሉበት አላህ ይስጣችሁ

  • @EhiA-tb1km
    @EhiA-tb1km 10 месяцев назад +16

    ፈጣሪ አራት ያርጋችሁ ❤❤

  • @elenigirma2704
    @elenigirma2704 9 месяцев назад

    ማማይዬ አንች አድገሽ እቤት ማገዝ ጀመርሽ ሁሌም ፍቅር ይስጣችሁ የኔ አልቃሻ ፍርዬ እንኳን ሰላም ገባሽ

  • @dibabshgirma9432
    @dibabshgirma9432 10 месяцев назад +9

    አንዳንዴ ሰው ከቃል በላይ ይሆናል ፈጣሪ ይጠብቃቸው ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 10 месяцев назад +2

    ተወዴ ጀግናባል ማሻአላህ አላህእስከመጨርሻ ያሳምርላቹ💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @SakinnSk
    @SakinnSk 10 месяцев назад +4

    ማሚቶየ አላህትልቅ ቦታ ያድርሰሸ የኔ ቅመም❤❤❤

  • @ATayetub
    @ATayetub 10 месяцев назад +2

    የአንተ አይነት ባል እኳን ካልታደሉት በቀር ብዙም አይገኝም እድሜና ጤና ይስጥህ ሚስትህን ስለምታከብር አከብርሃለሁ ቶንዴ😢😢
    ፍርዬ እኳን በሰላም ተመለስሽ እኳንም በሰላም ተገናኛችሁ የፍቅር ቤተሰብ ሁሌም ኑሩልን😢😢😢

  • @senaithabtemariam7266
    @senaithabtemariam7266 10 месяцев назад +4

    ፍርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ማማዬ በጣም ታሳዝነኝ ነበር እንኳን ሰላም መጣሽላት ከባልሽ ከልጅሽ ጋር መለያየት ይከብዳል ዳጊ የሚደነቅ ባል ነው ያለሽ ሀላፊነቱን ተወቷል በሚገባ ድንቅ አባት ነው ፍርዬ በጣም እወዳችዋለሁ ኑሩልኝ❤❤❤

  • @Judy-up1gj
    @Judy-up1gj 10 месяцев назад +1

    ወይ የኔስ ልጅ ምን እያለሽ ይሆን አይስደት እንኳን ደስ አለሽ ማሚ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 10 месяцев назад +20

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ቤታችሁን በልጅ በበረከት በጤና በፍቅር ይሙላ😍😍😍😍

  • @elbetel881
    @elbetel881 10 месяцев назад +1

    እረጅም ጊዜ መስሎኝ ነበረ ግን ደስ ይላል እኔ ልጄ 2አመት እያለች ነበረ የተለየዋት በጣም ከባድ ነው በተለይ ማውራት ደንብ ጀምራ ነይ ማሚ ስትለኝ መሞት እመኛለው እና አሁን 4አመቶ ነው እና አሁንም ጨምሬ እየሰራው ነው በሰላም ከልጅሽ ጋ ያገናኝሽ በሉኝ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 10 месяцев назад +3

    እንኳን ደስ አላችሁ ማሚቾዬ ፍሬዬ እንኳን በሰላም ገባሸ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 месяцев назад +1

    ቶዴ ጀግና ማማዬ እኳን ደስ አለሽ የኔ ማር እናትሽ መጣችልሽ❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 10 месяцев назад +9

    ፍሬ እንኳን በ ሰላም መጣሽ ሚጣና ሼፍ ቶንዴ እንኳን ደስ አላቹ ጌታ ኑሯቹን ይባር ከ ው በጣም እወዳች ኅለ ው 😘😘😘😘

  • @Betsi_ethio
    @Betsi_ethio 10 месяцев назад

    በጣም በጣም ጀግና አባት መልካም ባል ነህ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @ስደትነውየኔትምህርትቤት
    @ስደትነውየኔትምህርትቤት 10 месяцев назад +8

    እናት የሆነ አባት እንደተ አይነት አባቶች ይብዙ እናታችን እንኳን ደህና መጣሽልን እወዳችኋለሁ

  • @HelenGebrmdin
    @HelenGebrmdin 10 месяцев назад

    ምንኛመታደል ነው እናትም እባትም የሆነ ባል ማግኘትwow ታድለሺ ፍሬ በጣምነው መታሰቀኑት 🥰🥰🥰🥰

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 10 месяцев назад +5

    ለዚች አጭር ጊዜ ነው እንዴ እንደዛ ስትላቀሱ የነበር ልጆቻችሁን ትታችሁ ለ አመታት በስደት ያላችሁ እህቶች ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ ያሰባችሁት ሞልቶላችሁ በሰላም ያገናኛችሁ።

    • @AsterAcha
      @AsterAcha 10 месяцев назад

      Amen amen amen❤❤❤

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 10 месяцев назад

      አሚን ያረብ አምስት አመቴ ከልጄ ከተለየሁ

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 10 месяцев назад

      አሚን😍

    • @AssgedAssen
      @AssgedAssen 10 месяцев назад

      አሚን

    • @FatooshMm
      @FatooshMm 10 месяцев назад

      Demo.aberi.malekesi😂😂😂😂😂

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs 10 месяцев назад +2

    ፍርየ የኔ እናት የሰው ስቃይ የሚገባሺ ለሰው ያለሸ ትህትና እስከቤተሰብሺ አይቀይርብሺ ልብሺን

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 10 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይባረክህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏በፍቅር ሺ ዓመት ያኑራቹ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተመለሰች

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 10 месяцев назад +3

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 10 месяцев назад +1

    ሴቶች እባካቹ ስታገቡ ባል ሳያሆን ለልጅ አባት የሚሆን ወንድ ምረጡ እንደ ቶንዴ አያነት እረፍት የሚሰጥ ባል ተባረክ

  • @zahar447
    @zahar447 10 месяцев назад +5

    ይህ የምታይ ፅኑ ፍቅር ትዳር ይስጣቹ❤❤❤ያለን ይባርክልን

  • @yoditbeyene5075
    @yoditbeyene5075 10 месяцев назад +2

    እንኳን ደስስስ አላችሁ!!!! እንኳን በሰላም ወደቤተሰብሽ በሰላም ተቀላቀልሽ። ቶንዴ ምርጥ አባት ነህ

  • @tarikabyeneh6153
    @tarikabyeneh6153 10 месяцев назад +3

    የኔ አባት እጅክ ይባረክ❤

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 10 месяцев назад

    አንተ ጎበዝ ወንድ ነህ ተባረክ

  • @አብሮነት-ገ1ቈ
    @አብሮነት-ገ1ቈ 10 месяцев назад +5

    እስኪ እኔም ከልጀጋር የምገናኝበትን ቀን ያቅርብልሺ በሉኝ ናፍቆት ሊገለኝ ነዉ

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 10 месяцев назад

      እግዚአብሔር በሰላምና በጤና ያገናኝሸ እናት ሰለሆንኩ ተሰማኝ😍

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 10 месяцев назад

      ፈጥሪ ይገናኛሺ እቤቴ የበሰለም ይገናኛሺ

  • @AsdQwe-qr8zs
    @AsdQwe-qr8zs 10 месяцев назад +1

    ማማዬ ልጅ አዋቂ ሰወድሸ አላህ ያሳድግሸ ልዕልት

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 10 месяцев назад +3

    የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግላችሁ ልጃችሁን

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 10 месяцев назад +1

    ፈጣሪ በስደት ላይ ያሉ እናቶችን በሙሉ ወደልጆቻቸው ይመልስና 😢😢😢 ስደተኛ ነኝ ልጅ ባይኖረኝም ልጅ ያላቸው እህቶቼን አሰብኳቸው

  • @deraworkbasha3776
    @deraworkbasha3776 10 месяцев назад +4

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ!!

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 10 месяцев назад +1

    ማሚቶ የኔ ጣፋጭ እንኩዋን ደስ አለሽ እናትሽ መጣችልሽ 🎊ባለፈው አስለቀሽ ዛሬ ደግሞ በደስታ አየውሽ ቶንዴ ምርጥ አባት እና ባል ተባረክ 🙏🥰ፍሬ እንኩዋን በሰላም ተመለሽ የኔ ሴት 🥰

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 10 месяцев назад +9

    ስወዳችው እንኳን ደህና መጣችልን መልካም ቤተስቦች❤❤❤❤❤❤

  • @KeshiTeklehaymanotKeshi
    @KeshiTeklehaymanotKeshi 2 месяца назад

    ልጁ በጣም ቆንጆ ነሽ ረጅም እድሜ ልስጥህ ተባረኪ

  • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
    @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ 10 месяцев назад +3

    ፍርየ እአች አይነት ትዳር ይስጠኝ ጾለቴ ነው እህ መታደል😢

  • @werk-nl7gf
    @werk-nl7gf 10 месяцев назад +1

    በጣም ደስ ስትሉ ለእኛም ለመዳም ቅመሞች እንዲህ አይነት ባል ይስጠን የስጣችሁ

  • @hanagadisa6885
    @hanagadisa6885 10 месяцев назад +3

    እንኳን በሰላም መጣች ❤❤❤

  • @TayuG-n3j
    @TayuG-n3j 10 месяцев назад +1

    ፍሬ እንኳን ደህና መጣሽ።ማሚቶእና ቶንዴ እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 10 месяцев назад +9

    አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ

  • @zuzu-t7p
    @zuzu-t7p 10 месяцев назад

    ልጂቱ እኮ ግን የቅመሞች ቅመም ናት የኔ ፍቅር የደስታ ቤት ይሁን ለዘላለም

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 месяцев назад +2

    እንዴ ትቆያለች ብላቹ ነበርኮ ግርግራቹ አባትና ልጅ ደስ ስትሉ😊❤❤❤❤

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 10 месяцев назад +1

      😂እና ቆየች እኮ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 10 месяцев назад

      @@zuzutube6444 አይደል ሃሃሃ

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 10 месяцев назад +1

    ውይ ሰታምሩ እመቤቴ ትጠብቃችሁ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 10 месяцев назад +3

    💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃ሚጣ እና ቴንዶ ፈነደቃቹ እኮ 😂❤❤❤❤

  • @TsigeShewaferahu
    @TsigeShewaferahu 10 месяцев назад

    እንደ አንተ አይነት ባልና አባት ያብዛልን ተወንዴ ምርጥ ሰው

  • @salemabdissa5110
    @salemabdissa5110 10 месяцев назад +3

    You guys are lovely. Don't plan to go abroad except for a visit. You have to enjoy your love in your country 🎉 May God bless you too 🙏

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 9 месяцев назад

      what for I would never invite to come western world to raise the kids😢😢😢😢we stuck in our house with no family it’s boring they are enjoying life in their country Insha’Allah we will be back to our country 😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BabeNatan
    @BabeNatan 10 месяцев назад +2

    ማሚቶ ፈዲሻ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ ሥትለያዩ በጣም አልቅሼ ነበር ልጄን ነው ያሰብኩት የነበረ እኔም የሀሳቤ ሞልቶልኝ ልጄን በቅፌ እዳደርገው. ፀልዩልኝ በጣም ነው የምናፍቀው

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 10 месяцев назад +5

    ❤❤❤❤❤ዉይ ድምቀት ስታምሩ❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤

  • @aynalemhailu808
    @aynalemhailu808 10 месяцев назад +1

    ሁፈይ ማሚዬዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @bzuayehulakew
    @bzuayehulakew 10 месяцев назад +3

    ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @GgdggHgkvh-rs2th
    @GgdggHgkvh-rs2th 10 месяцев назад +1

    እልልልል ፍርዬ መጣችልን ማማዬና ሼፍ ቶንዴ እንኳን ደስ አላችሁ ፍርዬ እንኳን ደህና መጣሽልን ስትሄጅ አልቅሼ ነበር አሁን ደግሞ ደስ አለኝ ማርያምን እወዳችሁ አለሁ😍😍😍💐💐💐

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 10 месяцев назад +3

    ምናለ ወንዶች ሁሉ እዳንተ ቢሆኑ

  • @jsjsjsjzjzjzjzjz2157
    @jsjsjsjzjzjzjzjz2157 10 месяцев назад +1

    እኳን ደስ አለሽ ማማየ ያኔ አስለቅሰሽን ነበር❤