የቆሰለ ፍቅር ክፍል 139 | Yeqosele Fikir episode 139

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 221

  • @kuwaitkw6742
    @kuwaitkw6742 11 месяцев назад +142

    ብዙ ላይክ እፈልጋለሁ ዛሬ ዉድየሀገሬ እቁወች❤

    • @Sarina956
      @Sarina956 11 месяцев назад +3

      ምክኒያት

    • @kuwaitkw6742
      @kuwaitkw6742 11 месяцев назад

      @@Sarina956 ዝምብሎ ላይክ አምሮኚ ነዉ

    • @SalkebirUbi-bq6iq
      @SalkebirUbi-bq6iq 11 месяцев назад +1

      ከተከፈለሽ እሺ 😂😂

  • @routtayye3125
    @routtayye3125 11 месяцев назад +9

    ከለቀቃቹሁ በስነስራአት ልቀቁ በማይመቸን ሰአት አትልቀቁ ትንሽ ለተመልኳች ክብር ይኑራቹሁ

  • @semirakerim1180
    @semirakerim1180 11 месяцев назад +25

    ሰሉ አለን ነቢ

    • @fubbd844
      @fubbd844 11 месяцев назад

      Saallaallaahu Aleeyhii Waassaallaam saallaallaahu Aleeyhii Waassaallaam saallaallaahu Aleeyhii Waassaallaam saallaallaahu Aleeyhii Waassaallaam saallaallaahu Aleeyhii Waassaallaam saallaallaahu Aleeyhii Waassaallaam

    • @Jamal-i2k
      @Jamal-i2k 11 месяцев назад

      S A W❤❤❤❤

    • @محمدالاثيوبي-ق1ج
      @محمدالاثيوبي-ق1ج Месяц назад

      صلى الله عليه وسلم

  • @Miratmiratlagesse
    @Miratmiratlagesse 11 месяцев назад +14

    ኮሜታተሮችዬ ስወዳቹ እናተና ፒሊፖስ በጣም ነዉ ዘና የምታደርጉት❤❤

  • @atsedederbia4015
    @atsedederbia4015 11 месяцев назад +10

    በስተመጨረሻ ተለቀቀ😢😊❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 11 месяцев назад +12

    ኮማንደር ፒሊፖስ ግን በጣም ነዉ ዘና የሚያደርገኝ😂😂😂😂ደግሞ በትንሽ ነገር ይሸወዳል😂😂

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 11 месяцев назад +10

    ይህ ፊልመ እራስዋ ኢትዮጵያ ነቸ😢😢😢😢

  • @Mkeay-f8c
    @Mkeay-f8c 11 месяцев назад +3

    የልጅ ፍቅርሊገለኝ ነው አላህ ይወፍቅሽ በሎኝ😢

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ 11 месяцев назад +7

    ሚሥቴን ሣምኳት አላለም ያቁብ በሣቅ😂😂😂😂😂😂በሣቅ ገዴሉኝ😂

  • @Susu079
    @Susu079 11 месяцев назад +1

    አዚዜ አምሮባታል የእናቶች ተምሣሌት ሥወድሽ❤❤🎉🎉

  • @tadiosnegash8358
    @tadiosnegash8358 11 месяцев назад +11

    ጀብ ከሄደ እንዲሉ ቀጥታ ስናይ ከርመን ከ12ሠአት በኃላ አትነፉም

  • @uouo441
    @uouo441 11 месяцев назад +15

    እኔ እኮ ማታ ስጠብቅአይኔ ፈጠጠ 😮😮😮😮😮

  • @serkedemise2061
    @serkedemise2061 11 месяцев назад +44

    ፒሊፖስ በጣም ነው ዘና የሚያደርገው 😂😂😂😂

    • @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
      @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ 11 месяцев назад

      😂😂

    • @Miratmiratlagesse
      @Miratmiratlagesse 11 месяцев назад +2

      በጣም እኔም ሁሌ ያስቀኛል ሁኔታዉ😅😅😅😅

    • @m.e-c3g
      @m.e-c3g 11 месяцев назад

      😅😅😅😅😅😅

    • @bdhf9370
      @bdhf9370 11 месяцев назад

      .አወ ክፉ አይባል ደህና ሰዉ አይባል ብስል አይባል ሁሉ ነገሩ ዘና ነዉ እሚያደርገዉ😂😂

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 11 месяцев назад

      ያናዳል እንጅ ይህ ክፋ

  • @yewollowakonjo
    @yewollowakonjo 11 месяцев назад +53

    ይቅር በሉኝ ቅመሞችዬ ማታ ያለቀኩት ከጀብደት ጋ ስብሰባ ሁኜ ነዉ 😂😂😂😂😂😂

    • @ጓልወጀራትጓልዞምጀጋኑ
      @ጓልወጀራትጓልዞምጀጋኑ 11 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂 ምን አይነት ስብሰባ ነው ግን ጀብደት ከሀገራችን የትኛው ሰው ይመስላል ግን እንደ ዘረኝነትን እዳታስብ ❤

    • @ruhamTube2509
      @ruhamTube2509 11 месяцев назад

      Kkkkkkkkk

    • @bahria1927
      @bahria1927 11 месяцев назад +3

      ​@@ጓልወጀራትጓልዞምጀጋኑእደ መለሥ ዜናዊ ነዋ 😂😂😂

    • @የናቴናፋቂነኝ
      @የናቴናፋቂነኝ 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @SblaAlsss
      @SblaAlsss 11 месяцев назад

      😂😂😂

  • @medilove1921
    @medilove1921 11 месяцев назад +25

    ፈጣሪዬ ሆይ ምን አይነት ጋብቻ ነው 😂😂😂 ፊሊቦስ አሳቀኝ

  • @kuki558
    @kuki558 11 месяцев назад +11

    አንዳንድ ቦታ ላይ ሁለቴ ተደጋገመብኝ😂😂 ወይስ ዞረብኝ😂

    • @sadahsoso943
      @sadahsoso943 11 месяцев назад +1

      አልዞረብሽም ተደጋጋሚ ነው የተመታሽ😂😂😂

  • @LemLem-sc8sc
    @LemLem-sc8sc 11 месяцев назад +11

    በለው ትናት ፍጥጥ ብየ እየጠበኩ ነብር 😎😥

  • @FatMah-m5z
    @FatMah-m5z 11 месяцев назад +3

    የፊልፖስ እጃቸውን አስተያየት ተላቀቁ ሲል አሳቀኝ😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 11 месяцев назад +8

    ❤❤❤❤❤❤እዴት እደምወዳቹ ሂላልንና አዚዜን ሁሉንም

  • @Deva-Tare23
    @Deva-Tare23 11 месяцев назад +7

    ምነዉ ማታ ስጠብቃ እስከ 6 አመሸዉ ።Please ቶሎ ልቀቁልን

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ 11 месяцев назад +4

    የምር የዛሬው ያስቃል ተላቀቁ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Semardensultan
    @Semardensultan 11 месяцев назад

    እናትና ልጅ የሆደ የሆደቹን የወረቹ ነዉ ዘሬ

  • @FafiyesufYesuf
    @FafiyesufYesuf 11 месяцев назад +5

    ወይኔ ያቆብ ተኮለኛ ነሽ አላለም ይልዲዝ😅😅

  • @slamh5858
    @slamh5858 11 месяцев назад +4

    ሳልተኛ እየጠበኩ ነበር መጣቹ

  • @mekya-25
    @mekya-25 11 месяцев назад +2

    እደትናችሁ ያገሬ ልጆች❤❤❤

  • @GcuddXhjki
    @GcuddXhjki 11 месяцев назад +2

    እረ ፒሊፖስ ፈታ ነው የሚያረገኝ😅😅😅😅

  • @mrvip2706
    @mrvip2706 11 месяцев назад +1

    እደት ከረማችሁ ውዶችዬ የመዳም ቅመሞች🎉🎉🎉🎉

  • @BtsChannels
    @BtsChannels 11 месяцев назад +1

    ወይኔ ፍሊፖስ በሳቅ ገደለኝ😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @ሸምሴዝምተኛው
    @ሸምሴዝምተኛው 11 месяцев назад +1

    ኤፍሱን ያኔ ፍቅር 😢😢

  • @BetelihemKindinew-zb8bz
    @BetelihemKindinew-zb8bz 11 месяцев назад

    ዛሬም እንደትላንቱ ስንጠብቅ እንዳንቀር ስሀት እየደርስ ነው

  • @cbmksa2604
    @cbmksa2604 10 месяцев назад +1

    ያኩብና ኢልድዝ ስወዳቸዉኮ😂😂😢😢

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 11 месяцев назад +2

    ይልድዝ ይወድሻል በቃ😔🎉

  • @meleka1842
    @meleka1842 11 месяцев назад +7

    አይ ፒልፖስ😂😂😂😂😂ያስቀኛል😮

  • @mekideswollyewa5673
    @mekideswollyewa5673 11 месяцев назад

    ወይ ይልድዝ ብልህና ቄንጠኛ ትመስሊኝ ነበር ለካም ተንኮለኛ ነሽ አይይ ያኮብ😂😂😂😂😂

  • @የሴቷፈኖ
    @የሴቷፈኖ 9 месяцев назад

    አይፍሊፖስ የሳቄምጭ ኤ ኤጭ የምትለዉ ነገርስ😂

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ 11 месяцев назад +2

    አሌክስ የማሥፈራሪያየን መሣሪያ ተናግርህ ገዴል ሠዴድከው አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @aishabibi2484
    @aishabibi2484 11 месяцев назад +5

    አለነ

  • @eebwje4082
    @eebwje4082 11 месяцев назад +13

    ፊሊፖስየየየየየ የኔ ቀውስ እሱ ከሌለ እኮ ደሜ አይሰራም እናተ ቱርኮች የሚላት ነገር እኔም ቱርካዊት ነኝ ምን ታመጣለህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q 6 месяцев назад

    ፒሊፖስ ጭዋታዉ በጣምነዉ የሚያስቀዉ ተላቀቁ አላለም ሂላል ግን ከዉካዋ ናት ኤጭ😂

  • @rozajemal1409
    @rozajemal1409 11 месяцев назад +1

    Ende Azize amch fetari yestin😢❤❤

  • @Semardensultan
    @Semardensultan 11 месяцев назад

    ይልዲዝ የኩፕን አነደሸዉ በቁም እየለሽ ሰመሽ ይገርመል

  • @yeshi-p9r
    @yeshi-p9r 11 месяцев назад +2

    ማታ ማታ mele ... የባለጌ ነው

  • @HgHc-m9p
    @HgHc-m9p 11 месяцев назад +4

    ሚስቴን ሳምኳት 😂😂😂😂

  • @DyghhhCcvbb
    @DyghhhCcvbb 11 месяцев назад

    ውይ ኤልዴዝ

  • @AbrhamAdhanom-v4n
    @AbrhamAdhanom-v4n 8 месяцев назад

    በጣም ከፋኝ ፈጣር ይርደሃ በልኝ

  • @UmamAbdu-pc9tt
    @UmamAbdu-pc9tt 10 месяцев назад

    ዛሬአርብነው ትክክል

  • @Semardensultan
    @Semardensultan 11 месяцев назад

    ይልዲዝ ኤሄንን ረስ ወደደነትሽ አልተዉሽም መለትነዉ ሀቫን ከሀገሩዉ እንደ የወጠት የኩፕን ተገፈፊየለሽ ወይ ይገርመል

  • @EssEss-x3b
    @EssEss-x3b 11 месяцев назад +2

    አይ ፊልፖስ በጣም ነው የሚያሶቀኝ😂😂😂😂😂

  • @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
    @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ 11 месяцев назад +9

    ሚስቴን ሣምኳት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ttrytrrttm6749
      @ttrytrrttm6749 11 месяцев назад

      😂😂😂

    • @ftyuftyu8561
      @ftyuftyu8561 11 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @mrvip2706
      @mrvip2706 11 месяцев назад

      😂😂😂😂🎉

    • @FjhShj5
      @FjhShj5 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 11 месяцев назад +13

    የትነው የተጋባችሁት
    መቸነው የተጋባችሁት
    በማንፊት ነው የተጋባችሁት
    ጲሊፖስ🤣🤣🤣🤣

    • @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
      @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ 11 месяцев назад +3

      በዚህ ፊሊፖስ በዛኛው ደሞ ጉልፈም ሊደፉኝ ነው 😂😂😂😂😂😂😂

    • @zahraalbadri6225
      @zahraalbadri6225 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂❤
      😂

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 11 месяцев назад

      @@ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ ኧረ ጲሊፖስ ያዝናናል🤣

    • @ghgj3366
      @ghgj3366 11 месяцев назад

      ​@@fatemaali8328እያዝናና ያቃጥለናል😂😂😂

    • @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
      @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ 11 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @ቃልኪዳንጎንደሬዋ
    @ቃልኪዳንጎንደሬዋ 11 месяцев назад +2

    ስጠብቀው አድሬ አሁን ተለቀቀ

  • @RjnfTkft-jk4ip
    @RjnfTkft-jk4ip 11 месяцев назад

    በስተመጨረሻ ተለቀቀ 😢😢😢😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @DyghhhCcvbb
    @DyghhhCcvbb 11 месяцев назад

    ብዙ ላይክ እፍልጋለሁ

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 11 месяцев назад

    አልክስ ና አባቱ 😂😂😂😂😂😂 የማስፍርርያ መሳርያዬ አጠልጥለህ ቆሻሻ ውስጥ ጨመርከው አላለም አሌክስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 11 месяцев назад +2

    የሂላልና የሊወን ጋብቻ የኔና የባሌ ትዳር😅

  • @Semardensultan
    @Semardensultan 11 месяцев назад

    ለየት የለና ጠፈጭ ወተትነዉ አለለም ይገርመል ቱሩኮች

  • @Semardensultan
    @Semardensultan 11 месяцев назад

    ሒላል አንቺ ጉድሺን አለወቅሽም አበትሽ ከዲ እንደ ሆና እና ቨዚሊንን የሥገደለዉ አበትሽ ጄብዴት ስለሆነነዉ ሊዮ ሰይነግርሽ ሊዬደ የነበረዉ

  • @FatMah-m5z
    @FatMah-m5z 11 месяцев назад +1

    ኤፍሱን አላባበሷና እብዴቷሲመቸኝ

  • @asi3396
    @asi3396 11 месяцев назад

    ግን መቸዉ የተጋቡት አላየሁም

  • @BayelegnAyele
    @BayelegnAyele 11 месяцев назад

    ያኩብ ግጥም አረጎ ሣማት ይሊዲዝን አሰገድዶ ምከር😅😅😅😅😅😅

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ 11 месяцев назад +1

    የኢልድዝ ቅናት ዴግሞ እግር አወጣ😂😂😂

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 11 месяцев назад

    የማስፈራሪያ መሳሪያየ ኣላለም ኣሌክስ😂😂 ቀውስ 😂

  • @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
    @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ 6 месяцев назад

    ሃሊቲክባል መጻፉን አቀመ እንደ😘😘😘😘😘

  • @EdeneGito
    @EdeneGito 11 месяцев назад +1

    ፊሊፖስ😂😂😂

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ 11 месяцев назад +1

    ፒሊፖሥ በሣቅ ገዴለኝ😂😂😂😂😂ውይ የዛሬው😂

  • @GcuddXhjki
    @GcuddXhjki 11 месяцев назад +1

    ኦ ኢልዲዝ ቅናት😮😮😮😂😂😂

  • @MameMame-ov9cu
    @MameMame-ov9cu 11 месяцев назад

    ፕሊቦስ በሳቅ ገደለኝ🤣🤣

  • @seadarimer9514
    @seadarimer9514 11 месяцев назад +5

    1ኛ ነኚ ዛሬ😁

  • @yordi_gh
    @yordi_gh 11 месяцев назад +4

    Lemn akoyachut😮

  • @FatMah-m5z
    @FatMah-m5z 11 месяцев назад

    ፊልፖስ በሳቅ ገዴልከኝ

  • @ዮዳነስ
    @ዮዳነስ 11 месяцев назад +2

    ሚስቴን ስምኳት

  • @Rich3344-p8f
    @Rich3344-p8f 11 месяцев назад +1

    ፊሊፖሥ😅😅😅😅 በሣቅ ሊገለኝ ነዉ😂😂

  • @serkedemise2061
    @serkedemise2061 11 месяцев назад +3

    ያኩብ ሳማትኮ😂😂😂😂😂😂

  • @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
    @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ 11 месяцев назад +5

    ኦዝጋን መጣ

    • @የማሂርናፋቂ
      @የማሂርናፋቂ 11 месяцев назад

      የነሪሚን ድንጋይራስ ኦዝጋን😅😅😅😅

  • @123hawa3
    @123hawa3 11 месяцев назад +1

    ኤፍሱን 😂😂አንበሳ ሙሽራችን ሔደ😂😂

  • @genetwollotube
    @genetwollotube 11 месяцев назад +2

    እኔደግጨ ነበር ስፈልግ ሳጣው😢

    • @Ali-uk8vm
      @Ali-uk8vm 11 месяцев назад

      እኔ እራሱ

  • @ይሪዳኖስtube
    @ይሪዳኖስtube 11 месяцев назад

    ድጋሜ ነው እዴ😮

  • @ፎዚፍቅር-በ3ጐ
    @ፎዚፍቅር-በ3ጐ 11 месяцев назад

    ምደነው ያደርክው የመልሱ ምተደገሞ ሜሰቴን ሳምኮት ክክክክ😅😂😂

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 11 месяцев назад +2

    የስ የስ ያኩብና ይልዲዝ ተሳሳሙ😂😂

  • @ttyy4091
    @ttyy4091 11 месяцев назад +1

    አይይይ አለክሴ😂😂 አንተ ደደብ 😂😂😂😂😂 ማስፈራሪያየን አበላሸህብኝ አላለም 😂😂😂😂😂

  • @Mesak-
    @Mesak- 11 месяцев назад +1

    ኦዝጋን እዚጋ ደግሞ እረጋ ያለ ቆፍጣና ወንድ ሆኖ መጣ😂🙄🙄ለይኩኝ እስኪ😊

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 11 месяцев назад

      ማነው ኦዝጋን

    • @Mesak-
      @Mesak- 11 месяцев назад

      @@Helenhelen-l5d ሽንቁር ልቦች ላይ የሚሰራው

  • @aishabibi2484
    @aishabibi2484 11 месяцев назад +5

    የኩበ። ግበዘ።

  • @HasanMd-hb9nr
    @HasanMd-hb9nr 11 месяцев назад

    ፕልቡስ የተመታህ ነህ እኮ🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @lubabayasin2911
    @lubabayasin2911 11 месяцев назад

    አፒሊኮሥ አድኛዉ ቻርልስ ሥሞት ያነኛዉ ፓርልስመጣአላለም ማሣቁ የከፋነዉ 🤣🤣🤣

  • @raniaelayoubi1884
    @raniaelayoubi1884 11 месяцев назад

    ፊሊፖስ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @abeyemariam6829
    @abeyemariam6829 11 месяцев назад

    ይልዲዝ ተይ ሰከን በይ ቅናት ጥሩ አይደለም😏😏😏🙄🙄🙄🙄

  • @ሀያትቢንትአወል
    @ሀያትቢንትአወል 11 месяцев назад

    😂የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂😂

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ 11 месяцев назад

    ጀቭዴት ና ፒሊፖስ አናደት ነው ይምዩትይዮ😂🙌

  • @yenegenmanyawukal2887
    @yenegenmanyawukal2887 11 месяцев назад +1

    እናንተ የዞርባችሁ ማታ ስልጠብቅ ጭራሽ ጠዋት ለቀቃችሁት😏😏😏

  • @AlamnesAbye
    @AlamnesAbye 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤ሰላም

  • @s3s3aas6
    @s3s3aas6 11 месяцев назад

    ፒልፖስ የጅብደት አሻንኩሊት

  • @HiwotEskias
    @HiwotEskias 11 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @hji3436
    @hji3436 9 месяцев назад

    ራሞን አሳዩን

  • @user-vs5dx6ov7g
    @user-vs5dx6ov7g 11 месяцев назад

    እኔምላችሁ ትላት አልተለቀቀምሳ 138

  • @aar4858
    @aar4858 11 месяцев назад

    ፖሊቦስ😂 ጅሎ የጀብደት አሻጉሊት😂 ቱርኮች አባባል በል ዝብለህ🤣

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 11 месяцев назад

    ወይ ፊልፓስ

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 11 месяцев назад

    ወይኔ ይልድዝ😂😂😂😂ቅናት

  • @azigaltigray
    @azigaltigray 11 месяцев назад

    8:41 ❤😂

  • @afirahafirah5131
    @afirahafirah5131 11 месяцев назад +2

    Mata mulu setabikachu namber men honachubegn naw

  • @jokarethio7534
    @jokarethio7534 11 месяцев назад

    የዘሬውን ሊቃቁት