ፀጉሬን ሳሲዘው የተበጣጠሰ ፀጉር እንዳይወጣ የሚረዳኝ ምርት📌 ትወጂዋለሽ በጣም ተስማሚ || edge control for hair ቆንጆ ቅባት ሚስጥር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • #haircare #hairstyle #ETHIOPIA
    To order your copy please check out our website www.zemenawt.com
    .
    ዘመናዊት መፅሀፍን ከኢትዮጵያ ሆነው ለማዘዝ👇
    🔴ጃፋር መጻህፍት መሸጫ መደብር
    .
    ሞባይል:- 0911125324
    0913844367
    .
    🔴ኢማድ መጻሕፍት መሸጫ
    .
    ሞባይል:- 0909534625
    .
    🔴Ethiobook store
    Instagram:- @ethiobookstore
    .
    🔴አድራሻ :- አ.አ ኮሜርስ ለገሀር ኖክማደያ አጠገብ ተወልደ ህንፃ

Комментарии • 251

  • @zemenawit
    @zemenawit  3 года назад +21

    ሰላም ሰላም ቤተቦች እንዴት ናችሁ ፣ ለፀጉሬ የተጠቀምኩትን ምርት ከታች ታገኛላችው ፣ መልካም የተባረከ ቀን ይሁንላቹ🥰❤❤
    on natural edge controlwww.amazon.com/dp/B07YGRQZ5J/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_mpm3Fb0HBVXQK

    • @samraalemayehu3786
      @samraalemayehu3786 3 года назад

      ቃልዬ ሰታምሪ በርግጥ ሁሉም ያምርብሻል አኔ እንደዚ ፀጉሯን የምታሲዝ ሴት በጣም ደስ ይለኛል እኔም ስለማሲዝ ልክ እንዳንቼ ከነመፅሩ ተባረኪ ♥♥♥

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

    • @yorkabel8644
      @yorkabel8644 3 года назад

      S

    • @yorkabel8644
      @yorkabel8644 3 года назад

      Selam kalye betam ameseginalo tifry kemhakel ykeretal mfthe kalsh❤❤

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 года назад +1

    በጣም ያምርብሻል ቃልየ እኔ ብዙ ጊዜ ወደ ሗላ ስለማሲዝ የፊትለፊቱ ፀጉር በጣም ተጎድቶብኛል እናመሰግናለን ስላካፈልሽን 🙏 ላይክ ሼር

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      አዎ ይጎዳል ግን አከፋፈሉን ለዋውጪው እሺ

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 3 года назад +2

    ቃል ለምታሳይን ጥሩ ነገ በጣም እናመሰግናለን፡ቡርቺ፡ እህቴ፡

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @taodratube6324
    @taodratube6324 3 года назад +1

    I love Argan oil. It is very good for hair and skin.
    The edge controller gives your hair more beauty. Although ,Your hair is nice by nature.

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +1

    ልክ ነሽ ቃልዬ ከቆየ ጥሩ ላይሆን ይችላል በጣም አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ የኔ ቆንጆ !😍😍😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Yes my dear ❤ ♥ 😘

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +2

    በጣም ቆንጆ የፁጉር አስራር ነው አምሮብሻል እጆችሽ ይባረኩ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Amen thank you so much yene konjo 😍

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 3 года назад +1

    ቃልዬ በጣም ያምርብሻል አጭር ፀጉር
    አግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን።

    • @marygenete4794
      @marygenete4794 3 года назад

      ሠላም በቅንነት እንደማመር በታማኝነት

  • @Ethio-France-media
    @Ethio-France-media 3 года назад

    Berchi arif nw le wandochim bisarilin arif nw 🥰 betsab honyalewu wed enem gora bay 😍

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 года назад

    አንቺላይ ሁሉም ነገር ያምራል ረጅም ጸጉር ብቻ አይደለም የሚያምርብሽ እናመሰግናለን ቃል!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Oww thank you my dear 😘❤

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 года назад +1

    በጣም ጥሩ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ሁሉም ያምርብሻል ቆንጆ ነሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      🥰🥰🥰❤❤❤

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 3 года назад

    በጣም ያምራል ስታይሉ ባለ መላ ነሽ ቃልዮ እናመሰግናለን

  • @brookenegash570
    @brookenegash570 3 года назад

    ጥሩ ነገር ነዉ ያሳየሽን እናመሠግናለን

  • @selamtube6543
    @selamtube6543 3 года назад +1

    Kalye yene konjo hulegezie yimgrem Sera eko new yemtamchew nurelen yene konjo

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you selamyee 🥰🥰🥰

  • @betelehembenti7937
    @betelehembenti7937 3 года назад

    በጣም ጥሩ ነገር ነው የሳየሽን አመሰግናለው

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 года назад

    Enen men enedemikochegn tawekiyalesh? , ezi usa meteche anchin salawek yasalefekut geze new specially tseguren ena fiten men madereg endalebegn gera yegebagn neber. U r so special for me. May God bless u and ur family more and more.😍😍😍🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад

    ቃል የልብ አውቃ ነሽኮ በጣም ቆንጆ ነው ያሳየሽን 😗🌹👏👍👍
    አመሰግናለሁ

  • @suziamare1531
    @suziamare1531 3 года назад

    Please put your product whatever you use by writing thank you so much God bless you

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад

    ሁሉም ያምርብሻል ቆንጆ😍😍😍በጣም ቆንጆ ነገር ነው ቃልዬ እኔ ራሱ መሃላይ ነበር ብዙ ጊዜ የምከፍለው እናመሰግናለን ቃልዬ🙏🏻❤️❤️❤️❤️👍👍👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

  • @hayattessema6015
    @hayattessema6015 3 года назад

    አመሰግናለሁ ዶክተርዬ የኔ ጣፋጭ
    ሰላምሽ ይብዛልን ♥♥♥♥♥♥

  • @alembelay491
    @alembelay491 3 года назад +1

    ቃልዬ የኔቆንጆ የሩዙ ዉሃ ለ ሎው ፖሮሲቲ ፀጉር ይሆናል ወይ ስለ ፖሮሲቲ ምንም አልነገርሽንም በተረፈ የፊትም የፀጉርም የምትሰሪያቸዉ ዉህዶች ዋዉ ናቸዉ እጅሽ ይባረክ እድጠቀመው መልሽልኝ አደራ የኔ ቆንጆ የንስብሻል።

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 3 года назад

    እናመሰግናለን 🙏 ሸበት የሚቀንሰ ወይም የሚያጠፍ ነገር ካለሸ እባክሸን ....ሁሉንም ሞክራለሁ ካንቺ ብዙ ተጠቅሚያለሁ thank u god bless u much more

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 года назад

    Wedejewalehu Hulum yamrebeshal kaly selakafelshen enamesegenalen

  • @bilenyemaryamlijyemaryamli2144
    @bilenyemaryamlijyemaryamli2144 3 года назад

    Woow kalye sitamiry hulem adadis neger slmitasayin ejg Betam amesginshalew yene konjo 👌

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

  • @azeb2809
    @azeb2809 3 года назад

    ስላም እህታችን ጥሩ ነገር ነው የምታሳይው እናመስግናለን ግን የምታሳያቸው ቅባቶች ወይም ግብአቶች ጠጋ አርግሽ ብታሳይ ይዘሽ ትንሽ ብትቆይ screenshot ማድረግ ይቻላል ሌላው edge control ያሳየሽን ከፉተሽ ነው እንደተከደነ ብታሳይን እንዳልኩሽ screenshotማድርግ እንችል ነበር አሻሽይ

  • @kewakebit
    @kewakebit 3 года назад +3

    Thank you but this is only for the types of hair like u ...in other words easy to manage .

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +2

      No my dear ፀጉርሽ እርጥብ ከሆነ እና ይህን ካደረግሽ ይሆናል የኔ ውድ

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 3 года назад

      ያለንን እያመሰገንን መጠቀም ነው

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 3 года назад

    ስታሲዢ ሲያምርብሽ ቃልዬ። በጣም ነዉ የለወጠሽ። አመሰግናለሁ እኔም ስያሲዠ ይንጨባረራል መልካም ነገር ነገርሽኝ። share😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Thank you yene konjo ❤❤❤

  • @tglovetglove5458
    @tglovetglove5458 3 года назад

    photow bedenb asayign tshfu mn andemil mar,and thank you so much👍👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      ኮምኒቲ ፖስት ላይ ሼር አድርጌዋለው እሺ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 года назад +1

    ቃልዬ ካንቺጋር የማይሄድ ነገር የለም ሁሉ ያምርብሻል ውዴ በርቺ👌❤ሼር

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

    • @natiselomon2388
      @natiselomon2388 3 года назад

      የቅን ልቦች tube ናቲ የራሱን you tube ጠባሹን ተዋወቁትትወታላቹ,.😆👇👇 ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

  • @mebratbirhanu5452
    @mebratbirhanu5452 3 года назад

    Hi Zemenawit I ordered your book ዘመናዊት የውበት መጽሃፍ / Color / on September , but didn’t receive yet.

  • @axatube3194
    @axatube3194 3 года назад

    Wubet sileka malet anchi nesh stunning🤩

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      ኦውው በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 года назад

    Thank you for sharing Kalye! Beautiful hair! Loved it💕

  • @tigist4395
    @tigist4395 3 года назад

    I think your head shape is good for any type of hair style #%
    Beautiful

  • @ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ

    ቃልየ በጣም እናመሰግናለን ፀጉርሽ በጣም ከረኑ ያምራል ቀለም ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      ምንም ቀለም የለውም የኔ ውድ

  • @shalom1070
    @shalom1070 3 года назад

    Love it kali!!! you look beautiful either way! thank you for sharing kojo!!

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 3 года назад

    Love your Style always 😍
    Thanks Kaliye 👍

  • @our_life4825
    @our_life4825 3 года назад

    እስቲ እሞክረዋለው እኔ ብዙ ጊዜ ነጭ ይሆንብኛል thank you for sharing 🥰 love the sunglasses ❤️

    • @natiselomon2388
      @natiselomon2388 3 года назад

      የቅን ልቦች tube ናቲ የራሱን you tube ጠባሹን ተዋወቁትትወታላቹ,.😆👇👇 ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

  • @senaalemu3430
    @senaalemu3430 3 года назад

    You look good in both way

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 3 года назад

    እናመስግናለን በጣም ያምራል 😍

  • @blrhaneakalu525
    @blrhaneakalu525 3 года назад

    ወይኔ የምፈልገውን ነገር ነው የነገርሽን አመሰግናለሁ ቆንጆ

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 3 года назад

    በጣም ጥሩ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 👍

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 года назад

    ኤጅ ኮንትሮል በጣም አሪፍ ነው 👌you look stunning 🥰🥰🥰👌👌👌

    • @tseddyethiopiawit1171
      @tseddyethiopiawit1171 3 года назад

      ቃልዬ ጎራ እያልሽ ቻናሌን እይልኝ ሼርም አርጊልኝ ውዴ ስትችይ አመሰግናለሁ🙏❤️❤️❤️

  • @amelemera2600
    @amelemera2600 3 года назад +4

    በጣም ቆንጆ ነው እባክሽ ቤተሰብ ከሆንኩሽ ቆየሁ ለሽበት መላ ካለሽ ቀለም ሰለቸኝ

  • @yeshiembeteijigu6278
    @yeshiembeteijigu6278 3 года назад

    ሰላም የኔ እህት ፣ የፌቴ ቀዳዳ በጣም የሜታይ እና የሆነ ነገር እንደጠቀጠቀኝ ይመሰላል ምን ትመክሬኞለሽ?የምቀባው ክሬም ሀይለኞ. ሆኖ ይሆን?

  • @Hana-jb8se
    @Hana-jb8se 3 года назад

    በጣም ያምራል

  • @judjud4209
    @judjud4209 3 года назад

    Enkan dena metash kal enamesegnalen

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 3 года назад

    በጣም ታምሪያለሽ የኔ ቆንጆ፡ያምርብሻል

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 3 года назад

    Wow Kaleye betam yamral 😍!!! kelal hono gen yelewetal , thank you konjo 😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      አዎ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ

    • @natiselomon2388
      @natiselomon2388 3 года назад

      የቅን ልቦች tube ናቲ የራሱን you tube ጠባሹን ተዋወቁትትወታላቹ,.😆👇👇 ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад

    ቃልዬ ሁሉም ያምርብሻል ❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

    • @natiselomon2388
      @natiselomon2388 3 года назад

      የቅን ልቦች tube ናቲ የራሱን you tube ጠባሹን ተዋወቁትትወታላቹ,.😆👇👇 ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

  • @ZiniTube
    @ZiniTube 3 года назад

    Thank you for sharing konjo, ሁሉም ያምርብሻል🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Oww thank you my dear 😘❤

    • @natiselomon2388
      @natiselomon2388 3 года назад

      የቅን ልቦች tube ናቲ የራሱን you tube ጠባሹን ተዋወቁትትወታላቹ,.😆👇👇 ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

  • @Tsedicorner
    @Tsedicorner 3 года назад

    kaliye u look beautiful 😘😘 nice product too👍and u r right cleaning it later is a must

  • @asmeraworkmolla9018
    @asmeraworkmolla9018 3 года назад

    Betam arif new kaliye Amesegnalehu wude!!!

  • @mareta218
    @mareta218 Год назад

    የኔ ፀጉር ከትክሸየ በታች ነው ግን አበጥሪው ትንሽ ሳልቆየ ጆሮየ ላይ ነው የማገኘው እባክሽ ስለዚህ የምታቂው ካለሽ ንገሪኝ በጣም የተቸገርኩበት ነው ዝርግት አይልም ስፈርሰውም ጭፍርር ይላል ፕሊስስስስ ንገሪኝ

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 3 года назад

    Thank you for sharing Kailua konjo

  • @selamlove7385
    @selamlove7385 3 года назад

    Hiii kaliye yihenin arigen snt ken mkoyet enchilalen thank you

  • @natiman122
    @natiman122 3 года назад

    Betam tamriyalesh endhum ergatashen ewedewalhuye

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Oww thank you so much yene konjo 😍

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 года назад

    ዋው ቃልየ በጣም ቆንጆ ስታሞሪ ከለሩ የለበስሽው ፏዋ አርጎሻል ።ቃልየ የዛሬው በጣም በጣም ነው የወደድኩት ሁሌ እንደዛ ነው የማደርገው ግን ያንቺ ያሳየሽን ወድጀዋለሁ ።ተባረኪ ።ላንቺ ስትለቂውም እንደአሁንም ሁሉም ያምርብሻል ቆንጆ
    መልካም ቀን ♥️♥️

  • @skyTube-mf3fz
    @skyTube-mf3fz 3 года назад

    ቃልየ ምንም ጥያቄ የለውም በጣም ነው ያማረብሽ🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

  • @hanagetahun5112
    @hanagetahun5112 3 года назад

    Thank you kali 😍😍😍😍😍😍😍

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን እዴ🙏🥰

  • @genetzewde4837
    @genetzewde4837 3 года назад

    በጣም ያምርብሻል

  • @kwkk6984
    @kwkk6984 3 года назад

    Hulum estayelish yamrbeshal kaliye

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል

    ቃልዬ በእናትሽ በማረያም ምርጥ የሆነውን ፀጉር ብዙም የማይጎዳውን የፀጉር ጄል አሰይን የእኔ ፀጉር ብዘት የሁለት ሰው ነው የሚያህለው በጠም ብዘት አለው ሰሲዘው ቡፍ ነው ሚለው ጄሉን አሳይን በእናትሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Eshi yene konjo ❤🥰🥰

  • @hewanethopia189
    @hewanethopia189 3 года назад

    Kal thanks for share everything 💖

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 🥰🥰🥰

  • @zebibogbazghi4494
    @zebibogbazghi4494 3 года назад

    Thank you so much 💓 💗 💛

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

  • @AEMA349
    @AEMA349 3 года назад

    ቃል በጣም ያምራል ኢትዮጵያ የት ይገኛል

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 3 года назад

    ቃልዬ አንች ሁሉም ነገር ይምርብሻል እናመስግናለን ቆንጆ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you yene fikir ❤🥰🥰

    • @natiselomon2388
      @natiselomon2388 3 года назад

      የቅን ልቦች tube ናቲ የራሱን you tube ጠባሹን ተዋወቁትትወታላቹ,.😆👇👇 ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 3 года назад

    Stunning the top color looks so good on you 🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

    • @marygenete4794
      @marygenete4794 3 года назад

      ሠላም በቅንነት በታማኝነት እንደማመር

  • @birktybeyene9345
    @birktybeyene9345 3 года назад

    ሁሉም ያምርብሻል እረ ቃል ብዙ ግዜ የሽበት ስታየል ወይ ሆነ ነገር ሼር እድጊን በጣም ብዙ ግዜ ሆነኝ መልስ አጣሁ

    • @marygenete4794
      @marygenete4794 3 года назад

      ሠላም እናቱ በቅንነት እንደማመር

  • @sophia-kn4rz
    @sophia-kn4rz 3 года назад

    ቃልዬ ይመችሽ

    • @marygenete4794
      @marygenete4794 3 года назад

      ሠላም በቅንነት እንደማመር

  • @marmalata332
    @marmalata332 3 года назад

    Wow Kalye yamribishal.

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ እሺ የኔ ውድ

  • @tigisttsigie2981
    @tigisttsigie2981 3 года назад

    Wow so cute

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 года назад

    I like it 👌 Thank you for sharing yene konjo ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

    • @natiselomon2388
      @natiselomon2388 3 года назад

      የቅን ልቦች tube ናቲ የራሱን you tube ጠባሹን ተዋወቁትትወታላቹ,.😆👇👇 ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

  • @hanateklegebrehiwot5487
    @hanateklegebrehiwot5487 3 года назад

    Living conditioner eske sinit ken makoyet new yalebet?

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      At list 24 hours my dear

  • @soretti
    @soretti 3 года назад

    Thank you for sharing konjet 🥰👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +1

    watching 😍😍😍

  • @rahwateame1029
    @rahwateame1029 3 года назад

    👌👌Thank you kaliye 🌷🌷🌷💖💖💖

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

    • @natiselomon2388
      @natiselomon2388 3 года назад

      የቅን ልቦች tube ናቲ የራሱን you tube ጠባሹን ተዋወቁትትወታላቹ,.😆👇👇 ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

  • @bettyleul5629
    @bettyleul5629 3 года назад

    እናመሠግናለን የኔ ቆነጆ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

    • @natiselomon2388
      @natiselomon2388 3 года назад

      የቅን ልቦች tube ናቲ የራሱን you tube ጠባሹን ተዋወቁትትወታላቹ,.😆👇👇 ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha 3 года назад

    ሁሉም ያምርብሻል ቃልዬ ፀባየ ሰናይ🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

    • @natiselomon2388
      @natiselomon2388 3 года назад

      የቅን ልቦች tube ናቲ የራሱን you tube ጠባሹን ተዋወቁትትወታላቹ,.😆👇👇 ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

  • @le1785
    @le1785 3 года назад

    ዞማዬ በእረጅምም በአጭር ፀጉርም ውብ ነሽ ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

  • @yoditteshome6033
    @yoditteshome6033 3 года назад

    በደንብ ነው የሄደብሽ ስታምሪ ቱቱቱቱቱ ብያለሁ የኔ ደርባባ ቆንጆ 👌🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @blentolossa6193
    @blentolossa6193 3 года назад

    Onion juice ለ1wk metekem enchilalen??

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      አዎ የኔ ውድ ይቻላል

  • @hanabirhan5714
    @hanabirhan5714 3 года назад

    Yamiral Kaliye konjo nesh hulum yamirbishal😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @amsalemekuria6109
    @amsalemekuria6109 3 года назад

    wow Kaleye you look gorgeous!

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 года назад

    እናመሠግናለን።😍😍😍👍👍👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

  • @azebhabtemariam3475
    @azebhabtemariam3475 3 года назад

    ጄሉ ሰሙ ምንድነው

  • @sofiaali2396
    @sofiaali2396 3 года назад

    Esay massalah berchi

  • @edenyegeta9077
    @edenyegeta9077 3 года назад +1

    Sewdesh eko ❤

  • @medimedi619
    @medimedi619 3 года назад

    Thank you

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ

    • @natiselomon2388
      @natiselomon2388 3 года назад

      የቅን ልቦች tube ናቲ የራሱን you tube ጠባሹን ተዋወቁትትወታላቹ,.😆👇👇 ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

  • @tsedalefisseha1462
    @tsedalefisseha1462 3 года назад

    Amrobshal yene konjo

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 года назад

    Betam arifff . Thank you for sharing my dear ❤❤

  • @mhiretalemu1316
    @mhiretalemu1316 3 года назад

    Thanks kaleye konjo 😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

    • @natiselomon2388
      @natiselomon2388 3 года назад

      የቅን ልቦች tube ናቲ የራሱን you tube ጠባሹን ተዋወቁትትወታላቹ,.😆👇👇 ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 3 года назад

    Tamrialesh

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @bizuayehufuji9075
    @bizuayehufuji9075 3 года назад

    Yene deribaba amirobishal.

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤ 🥰🥰🥰

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 3 года назад

    Lekerdada tsegur yihonal??

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      ፀጉርሽን እርጥብ አድርገሽ ከተቀባሽው ይሆናል የኔ ውድ

  • @azilovetube2962
    @azilovetube2962 3 года назад

    በርች

  • @shewayeazajh6514
    @shewayeazajh6514 3 года назад

    look at my favorite

  • @hanateklegebrehiwot5487
    @hanateklegebrehiwot5487 3 года назад

    Wawwww style!!!!!!

  • @helentekle9051
    @helentekle9051 3 года назад

    ልትነግሪኝ ትችያለሽ ስሙን አመሰግናለው !

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      on natural edge control

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 3 года назад

    Yet new kebatu yemegezaw negeren

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 года назад

    ውይ ቃልዬ እኔማ እኮ ፀጉሬን ወደኋላ አሲዤ ከወጣሁ የሱፍ ፀጉር ታውቂያለሽ በቃ ሱፍ መስዬ ነው የምመለሰው ሁሉም ያምርብሻል እንደ ሁሌውም ውድድድድድ