those of you who dislike this message, ye egziabher hyawnet behiwotachu be eyesus sim ybra, geta hyaw new!!!!, ayn yefetere yemiyay, joron serto alsemam yemayl, deg cher yene abat, ewedhalew, Habte Egziabher, I have no words....., sileberahlgh amesegnhalew
God bleas you, I ❤ you my dear brother Gezai yohannes , amen amen maranata LordJesuse ,have mercy Lord, forgive your people who you bought at a high price
Good to see you my dear blessed Borthr God bless you more and more God pleas forgive us father God Amen Amen hilliyllly jusse is coming soon very soon maranta maranta 🙏🙏🙏🤚🤚🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🤚🤚🤚
Father forgive me ABA. I love you Lord without you we can't do anything. For give us wash us cleaned us with your precious blood. Bless us to follow your words and to worship you. You are almighty God.
እግዚአብሔር አይለመድም
ሳዳምጠው በስልኬ ሣይሆን ራሡ ኢየሱስ አጠገቤ ቆሞ ሚናገረኝ ይመሥለኝ ነበር
አሜን አባ አንተ አትለመድም እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ
Awo
May God forgive us
Yes he will
Amen glory to God
ጌታ ሆይ እንደምወድህ ታውቃለህ!
Yes he loves too
Yes he loves you too
Bless you
ወንድም ገዛኢ እግዚአብሔር በበለጠ ቅባት ይባርክህ አንተ ሁልጊዜ ክርስቶስን እየሱስን ብቻ ነው የምትተርከው እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ይጨምርልህ
Amen
እግዚአብሔር ሆይ ማረን 😭😭😭 የምንወድህ ወንድም ገዛኢ ተባረክ ለልባችን ፀልይልን
Esh
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ገዛኢ እዉነት ነዉ ራሴን ያዬሁበት መልእክት ነዉ
ኧረ አይለመድም አይደፈርም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ጌታ ይርዳን ወዴት እየሄድን እንደሆነ አላውቅም፡፡ more blessings ወንድሜ ገዛኢ ዘመንህ ይለምልምልን፡፡
Amen
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ss
እግዚአብሔር ሆይ ስለብዙ ምህረትህ አመስግናለሁ ስለተናገሪከኝ አመስግናለውወንድሜ ተባረክ🍇🍒
Geziye ጌታ አየሱስ ይባርክህ
Amen and amen and amen
those of you who dislike this message, ye egziabher hyawnet behiwotachu be eyesus sim ybra, geta hyaw new!!!!, ayn yefetere yemiyay, joron serto alsemam yemayl, deg cher yene abat, ewedhalew, Habte Egziabher, I have no words....., sileberahlgh amesegnhalew
Geta yrbarekeh
ወየው አባ ምን አይነት መዝረክረክ ወስጥ ነነ ዋይ ጌታ ሆይ እኔ ነኝ ያልተገኘሁልህ ማረኝ አባቴ አምላኬ አንተ አትለመድም መልሰን
Yes but god loves as
May God's forgiveness be upon us. Jesus is a faithful God.
Amen
ይቅር በለን አምላካችን ጌታ እርዳን ወደ ፈቃድህ መልሰን።
Amen bless you
እግዚአብሔር አይለመድም በመለው ሠብከት ተመልሻለሁ ንሥሐ ገብቻለሁ እባክህ የንሥሀ ፀሎት በሥልኬ ላይ ደውልና ፀልይልኝ ንሥሀ አሥገባኝ
This is for me!😭😭😭😭😭አምላካችን ሆይ ይቅር በለን!
Geta Hoy Yekir bela Aba ❣️😍😭😭😭😭😭😭😭😭maran😭😭😭😭
brother in christ Gezai God bless you.
Bless you too
አሜን አሜን ኢየሱስ በክብር ተመልሶ ይመጣል ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናናናና
Amen
ገዙ ምን ስባለው መሰለህ ቸርች ስገባ ሁል ጊዜ በጣም አዝናለው አንድን የለመድኩት የጌታ እጅ ነበረ ያንን እጅ አጣዉት እናም ሁሌ አዝናለው ማታእንኻን እያዘንኩ ነበር ገዝሽ አሁን መልሱን ገባኝ!! እናም አለምነህ ጀምበሩ ቤተክርስቴያን ከደነዘዘች ቅድስና ዬላትም ይል ነበር እናም አንድ ነገር አምናለው እግዚአብሔር ይፈርዳል እንደዚ አንቀጥልም ዘመንህ ይባረክ ገዙ!!!!
Amen tebarek
አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔን ካእኔ አድናኝ አባት ሆይ አንቃኝ 🙏🙏🙏
Amen
አቤቱ የተለወጠ አንተን የሚፈራ ልብ ስጠን😥
አሜን ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ በክብር ይመጣል አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎናናናናናና
Amen
አንተ ትሁት ሰው ነህ አይወሰድብህ ጌታ እየሱስ በምህረትህ አስበን
Amen
አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በርስዎ አልፎ ስለተናገረኝ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ! እግዚአብሔር ዘመንዎን ያለምልም
Amen
Teso malef yehulen geta abezeto yebarkewt
እንወድሐለንን የእግዛቤርሰው
Enem ewdachhalh
Kibri ngoyta yesus ykun Amen Amennnn 🙏🙏🙏
Thank you Jesus Christ for visiting us again and again, please forgive us.
God loves you
አባ ማረኝ አንተን መፍራት ይብዛልኝ
የጌታ ባርያ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ።
God is great
እግዚአብሔር ሆይ አሜን አንተ ትልቅ ነህ እርዳኝ እንዳለምድህ ፀጋህን አብዛልኝ እንዳልደፍርህ መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔርን መፍራት በልቤላይ ዘውትር አኑርልኝ።😢😢😢
Amen god is great
Amen god bless you
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ማረን ይቅር በለን ዘንድሮ ብዙ አስፈሪ ነገሮች አሉና ይቀርታው ይብዛልን ለደካሞች ብሎ
ተባረክ ወንድሜ ልክ ነው በእውነት ግእዝ እይለመድ ሌፍራ የሜገባው እምላክ ነው በብዙ ተባረክ ውንድሜ
God loves you
ወንድሜ እንኳን ኖርክልን አጥንቴ ድረስ ተሰማኝ ። አሜን እየሱስ ይመጣል !!
ጌታ ሆይ ማረን ማረን😭😭😭😭😭😭
የተባረክህ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይለምልም
please መዝሙሩን RUclips ላይ ፈልጌ ላገኘው አልቻልኩም
የፅዮን መዘምራን ሚለውን
አቤቱ ኃያል እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን።
በብዙ ባገልግሎትህ ተባርኬያለው ተፈውሻለው
Grtavyebarek
እግዚአብሔር አባት ሆይ ይቅር በለን
አሜን! እውነት ነው ወንድሜ።
ኦ እግዚአብሄር ምሕረት ግበርልና . ከይንለምደካ !!!! ናይ እግዚአብሄር ስብ ገዛኢ አምላክ ይባርካ!!!
Amen
ጌታ ሆይ ይቅር በለን አባቴ
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ድምፅ መለየት ያቃተን ዘመን ነውና ካንተ እዴት ማድረግ እዳለብኝ ብዙ እየተማርኩ ነው ፀልይልኝ ይበልጥ እድረዳ ተባረክልኝ🙏❤️
God is with ypu
Amen amnalehu
Ameeeeeeen Ameeeeeeen ❣️❣️❣️❣️😍😍😍😍😍
Egziabher yebarkot pastor ❣️😍
Amen
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደበደሌ አትሁን እድል ስጠኝ መንፈስህን አትውሰድብኝ አባ::
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ገዛኢ
Amen god loves you
@@gezaiyohanneselshaddai9737 Amen amen amen !
God bless poster
አሜን አሜን!!!
ጌታ ሆይ በመፍራትና በመንቀጥቀጥ እንገዛልህ ማረን ይቅር በለን
Amen
አሜንንንንንንንንንጌታሆይ ማረንንን
Amen 🙏🙏🙏
አቤት ጌታሆ እንደ ምገባህ እንድ ንፈራህ አይናችን ከፈት 😥😥😥😥😥
Tekekelga teselot nowe
ተባረክ ወንድሜ
Amen
አመሰግንሀለው ጌታ ሆይ።
God bleas you, I ❤ you my dear brother Gezai yohannes , amen amen maranata LordJesuse ,have mercy Lord, forgive your people who you bought at a high price
God bless you
ተባረክ ወንድሜ እውነት ነው እግዚአብሔር የነገረህ ጌታ በእኛተቸግሮል አለቃችንን እንደምንፈራ እንካን አልፈራነውም በምረቱእንጂ መቃምየቻልነዉ እግዚአብሔር በቁጣው ቢገለጥ አለቀልን በጣም አበዛነው ሀጢአትን እጅግ አበዛን ልቅ ሆንን የእግዚአብሔርን ነገር አራቅን የማጠቅመንን ሰበሰን እግዚአብሔር አቤት ትግስቱ አሁንም አልተወንም አይናችሁን እንዳላይ ብሎ አላባረረንም ግን አሁንም ፈለገን አሁንም ጠበቀን እሱተከታተለን እሱፈለገን እንደጌታ እውነኛ ወዳጅ አባት 100% እርግጠኛ አኝ አይገኝም ወደ እግዚአብሔር እንመለስ እግዚአብሔር እንፈል እንደወገግታ ሆኖ እናገኘዋለን
Yes bles you daneil
ኦኦኦኦ ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልኝ እኔን ማረኝ አባ በድካሜ ራራልኝ አባባባባ
Amen god loves you
Amen Ameeeeeeen
አሜን ልክ ነዉ
Ewonite new
God bless you gezay
Amen saray
Ow God you are merciful and I thank you God for Baba Gezai because of your true messenger of the almighty God .we love you more ❤ 💓 💖 🥰💝😍💞❤
Amen
Tebareku 🙏🏻💕
እንዉዳሌኒ
እሼ
God bless you 😍🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሀ። ሁሌ የሚያንፅ የሚመልስ ነገር እየ ያዝክልን ስለምትመጣ በጣም በጣም ይጠቅማል ያስተምራልና በርታ ይጨምር ይብዛልህ። ተባረኩ
Bles you
እቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚእብሄን በመፍራት ዘመናችን ካንተ ጋር ይሁን መሽሽጊያችን ነህና በመፍራት ልገዛልህ እባቴ እውነት ነው ወንድማችን ያስተማርከው ሂይውታችን የሚነካ በጌትል ፊት እርሱን በመፍራት ልንኖር ይግባናል ማን ይመስለዋል ሉፈራ የሚገባው እም ልክ ነው ፀጋ ይብዛልህ ጤና እድሜ ለቤተስቤችህ ይሁን ዘመንህ ይባረክ ከህይወትት ብዙ እማራለሁኝ ጌታ እየሱስን በጣም ነው የምናፍቀው በመስዊያዬ ላይ እጠብቀዋለሁኝ ስሙ ለዘለዓለም ብሩክ ይሁን እየሱስ ይመጣል እሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና
God bles you olweyes
@@gezaiyohanneselshaddai9737 እሜን እሜን እሜን
ወንድም Yohaness Geta Yibarikih, 🙌🏽
Amen
ሆ ጌታ ሆይ ይቅር በለን እውነት ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ተባአክ ዳድ ይብዛልክ
Amen
Thank you so much! Very important message, God bless you brother!
Amen
ተባረክ
የሰማይ የምድር ፈጣሪ የፋጥረታት ሁሉ ባለቤ ሆይ አቤቱ ማረን ማረን ማረን!!
Amen 🙏
Esemalehu gen alastewlem bezi lay ersawalehu bakh selyelen eski ednastwelew
ተባረክ ቀርይ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ፀጋ ይጨመርልህ
Amen amen..... amen.........amen..............
.
................n
Good to see you my dear blessed Borthr God bless you more and more God pleas forgive us father God Amen Amen hilliyllly jusse is coming soon very soon maranta maranta 🙏🙏🙏🤚🤚🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🤚🤚🤚
Sorry sorry lord
እግዚአብሔር ይመስገን ሁልጊዜ አጠገባችን ነው ይናገረናል:ይገስፀናል ማስተዋሉን ያብዛልን: እንዳንለምደውም አቅም ይሁንልን:: ወንድማችን ገዛኢ ጌታ ንገራቸው ብሎ የነገረህን ሁሌ ስለምትነግረነ ስለአንተም እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ!
ጌታ ምህረቱን ያድርግልን ድንዛዜዉስጥ ወድቀናል ጌታ በምህረቱ ያዉጣን ይቅር ይበለን
God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏😍🇪🇷
Amen
Pastor geta yebarekot🙏 bereso geta gesesognal zare, kebet legeta yehun🙏🙏, egeziyabeher telek nwe!🙏
Amen geata telek new
God bless you!! Man of God Gezai. Thank you for sharing the word of God!! ❤️❤️
God bless you
@@gezaiyohanneselshaddai9737 Amen!!
Ameeen Ameeen eyesus ymetal ❤❤❤
God bless you my brother.
Amen tebareki
Father forgive me ABA. I love you Lord without you we can't do anything. For give us wash us cleaned us with your precious blood. Bless us to follow your words and to worship you. You are almighty God.
Amen god loves you
ጌታ መንፈስ ቅድስ አመሠግንሀለሁ በወንድሜ አልፈህ ስለተናገርከን የተወደድክ ወንድሜ ገዛኢ ጌታ እየሱስ ይባርክህ 🙏
Tebarek
HALELUYA
Amen
God bless you more abundantly my brother.
Ewnet new ene yeredagnin GETA EYESUS tche wede mdrawi ruchaye bcha hognalehuna EGZIABIHER AMLAK sle ljih bleh ykr belegn zarem bemayalkew mihreth maregn!!! Abat Gezaie sle mkrhna tegsatse EGZIABIHER AMLAK yalehn hulem slemtageleglen GETA EYESUS ybarkh!!!
አሜን ወንድሜ እግዚአብሔር አምላኬ ይባርክህ ።ሁላችንንም እግዚአብሔር ን መፍራት ይሁንልን
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ። ተባረክ ወንድሜ በእውነት በጣም ነው የተነካሁበት ትላንትና እሁድ ቤተክርስቲያን ነበርኩኝ እና ከ 9:00am -12:30pm ሰው ተጠብቆ አየተጠራቀመ መጣ እና ፕሮግራሙ ተጀመረ በ4:00 pm አለቀ።
በእርግጥ ተባርኬአለሁ። የመጀመሪያው የመጠበቂያው ስአት ግን በጣም ውስጤ አልቅሶአል። በዚህ ውስጥ እያለሁኝ የአንተን ትምህርት ሳገኝ በጣም እስለቀሰኝ። እርሱ ቆሞ ሲጠብቀን፣ ተናግሮን ሳይጨርሰው እኛ ጥለን ስንወጣ፣ ያየናል!! አቤት ትእግስቱ፣ ምህረቱ።አቤት ጌታ ሆይ ማረን ማረን ድፍረት አብዝተናል። ለምደንሀል እኩያችን አድርገንሀል አባት ሆይ ይቅር በለን እባክህን። ማረን። ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ። በጣም ተጠቅሜአለሁ ጌታም ይረዳኛል።
ወንድምዬ ጌታ ይባርክህ ምነው በቅርብህ ሆኜ ምክርህን በሰማው
ዎየው ገታዎይ ማረን፣ማረን፣ማረን
God bless you
Amen
Geta abezeto yebarkeh
Amlak memelisu ybarkka!🙏 ❤
Amen
Maren Geta hoy, yikiri belen ababa
God bless you
Ene negn😢😢oh getahoy mehereten aregelegn😢🙏🙏🙏 aneten mifeleg aneten yemiyay leb setegn🙏
Amen
ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ...እግዚአብሔርን መፍራት በልቤ አኑርልኝ ...አሜን ኢየሱስ ይመጣል
Amen