Wow…….praise the Lord…….what a beautiful emotion inducing video. Every time I thought about you, I was praying for a safe and successful trip. We are genuinely happy for you. What a beautiful loving family you came from. They all look like you, especially your mom. I am sure all your kids are enjoying this much love and attention. Enquan Gueta Wehem assenanahim, misgan yehut yehir yenim zenga 💜💜💜
I’m watching your video right now at 1:00 am sobbing under my blanket. አስታውሳለው 2014 ላይ ከ5 አመት ቆይታ በኃላ ወደ ሀገር ቤት ስመለስ እናቴ አልነጋ ብሏት ስትቆራመት እኔ ደግሞ ወርጄ plane ብገፋው ሁሉ 😂ደስ ይለኝ ነበር...ስንገናኝ ቀወጥነው...😂
Congratulations Adot! Praise to the almighty God that helped you to see your family. Beautiful family heart warming moment ❤ Enjoy to the fullest the moment with ur loved one. Stay blessed.
የኔ እናት እንዴት ያሳዝናሉ … እንኳን እግዚአብሔር በሰላም አገናኛችሁ
እንኳን በሰላም ከቤተስብሽ አገናኘሽ ልቤ ድው ድው አለ እኔም ከቀናት በሃላ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እገባለው ያስጨንቃል ኡፍፍፍ
አልቅሼ ሞትኩ...
መታደል ነው ቤተሰብ እንዲህ እጅብ ብሎ ማግኘት ተመስገን ነው። እንኳን ደስ አለሽ እህታችን🙏🏾 happy vacation!!
ኡፍፍፍፍፍ እባዬ አለቀ የኔ እናት 😢😢❤❤❤ እንኳን ሰላም ገባሽ ❤ እናት ያላችሁ ታድላችሁ😢😢😢
አዶቴ እንኩዋን በሰላም ለመገናኘት አላህ አበቃችሁ ማሻአላህ ደስ ሲሉ
አዶትየ ሁሉ የማያልቅበት አምላክ በሰላም በጤና ከቤተሰቦችሸ አገናኘሽ የኔ እህት ተመሰገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤
🥹🥹🥹beautiful family!! Not everyone blessed to have such love. May God bless you all! Safe stay along with memories filled with priceless moments!
እንኳን በሰላም ከቤተሰብሽ ተገናኘሽ አይ እናት ....ሰሜቱ ከባድ ነው. እኛንም እግዜአብሔር ቤተሰቦቻችንን ጠብቆ ለቅድስት አገራችን ያብቃን
Your mom reminded me of my mom, I couldn't stop crying . May Allah reunite us with our family!!
አዶት ጌታ ኢየሡሥ እንኳን እናት አገራችን በሠላምአሥገባሽ አቀባበል ልዮነው በጉራጌ ቀሚሣችን አሽብርቀው ጠቀቁሽ ማማርነው እንደዚህ ጉራጌ
አዶትዬ እንኳን ደስ አላችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለናት ለአባትሽ❤
Wow…….praise the Lord…….what a beautiful emotion inducing video. Every time I thought about you, I was praying for a safe and successful trip. We are genuinely happy for you. What a beautiful loving family you came from. They all look like you, especially your mom. I am sure all your kids are enjoying this much love and attention. Enquan Gueta Wehem assenanahim, misgan yehut yehir yenim zenga 💜💜💜
አዶትዬ እንኳንላገርሽ አበቃሽ እንባዬን መቆጣጠርአቃተኝ የናትሽሁኔታ
Wey enkwan egziabher amelak beselam agenganachu betam yasazenalu ezgim edemena tena lebtsebocahinen🎉🎉🎉🎉congratulations konjo 🎉🎉🎉🎉🎉
አዶትዬ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ።ውይይይ እናትሽ ኡፍፍፍ አስለቀሱኝ....እኔም አንድ ቀን ጌታ ይረዳኛል።መልካም ጊዜ ከቤተሰቦችሽ ጋር❤❤
እንኳን እ/ር ይህንን እድል ሰጠሽ ደስይላል ጌታ ይመስገን።
አዶትዬ ባታሳይን ይሻል ነበር እንባችን መቆጣጠር አልቻልኩም በጣም ደስ ይላል እንዲህ አይነት አቀባበል አይቼ አላውቅም አላህ እንኳን በሰላም ቀላቀላቹ from Hawaasa
Congratulations my sister ❤ lenem endnch Allah yedrglen.....
የተንቢ አዶት፣ እንባዬ ነው ምንም ሳላውቀው የወረደው። አቦ ጉራጊ።መልካም የእረፍት ጊዚ ይሁንላችሁ ከነመላው ቤተሰብሽ።ውድ እናት ዘመናቸው ይባረክ።
እናትሽ ብጣም ነው ያስለቀሱኝ እንኳን በስላም ገባሽ እናኳን እግዚያብሄር እገናኛችሁ
አንኳን ለአገርሽ አበቃሽ እናትሽ አንጀቴን በሉኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልሽ❤❤❤
አይ እናት ለዘላለም ትኑር እንባዬን መቀጣጠር ነው ያቃተኝ መልካም ግዜ አድኦትዬ
አዶትዬ እንኳን ደስ ያለሽ ደስታሽ ተካፍያለሁ እ የደስታ እንባ ከጉንጮቼ ፈሰዋል እረጅም እድሜ ለወላጆቻችን እግዛብሄር ይጠብቅልን 😢😢😢
አዶትዬ እንኳን በሰላም ቤተሰቦችሽን ለማግኘት እበቃሽ ያህዌህ ምን ይሳነዋል ስላንቺ ደስ ብሎኛል
አዶትዬ እንኳን ደስስ አለሽ አሁንም ይኑሩልሽ የኔ ጨዋ የኔ ደርባባ ልጆችሽንም አሏህ ያሳድግልሽ❤❤
Woow Mommye siyasazenu Enkuan Geta eredachu Adotye you are my inspiration God bless you more ❤❤
እንኳን ሰላም ገባቹ ።አዶትዬ መልካም ቆይታ ❤❤❤❤
ከሁሉም ያሰደሰተኝ ነገር ቢኖር በባሀል ልብስ ሸብርቅ በለው ደምቅ በለው ሰለተቀበሉሽ በጣም ደስ አለኝ አዶት እንክን ለናት አገረሽ አበቃሽ👍❤❤🌰🌰🌰😍😍አዶት በእባ ጨረስኩት
የኔ እናት እኔን ሁፍፍፍፍፍፍፍ ተመመስገን እንኳንም በሰላም አገኘሻቸው አይ እምዬዬዬዬዬ
ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል እንኲን እግዚአብሄር ረዳሽ የኔ ውድ
እንኳን ደህና መጣሽ አዶት መልካም ጊዜ
አዶትዬ እንኳን ለሃገርሽ አበቃሽ፣እንኳን ደስ አላችሁ
ውይ በኢየሱስ ስም የእኔ እናት እኔን እንዴት እንዳስለቀሱኝ ❤
አዶትዬ እንኩዋን በሰላም ፈጣሪ ከነመላው ቤተሰብሽ አገናኘሽ ❤❤❤
የኔ እናት❤️ እንኳን ሰላም ተገናኛችሁ
የኔ ዉድ እንኳን ከቤተሰቦችሽ ጋር በሰላም ጌታ አገናኘሽ
እንኮን በሰላም ለሀገራችው አበቃችው አዶትየ
omg ur so lucky having such a great family , wonderful enjoy ur time
Congratulations to you it's good to see your family
Oh my God!!! Can’t control my tears but praise God and God is good all the time. Stay safe God be with you all. We love u stay blessed and enjoy.
Congratulations my dear. Am so happy for you. Enjoy your stay.
ደስ ይላል እንኳን ለአገርሽ መሬት እስከ ቤትስቦችሽ በስላም ገባሽ
አዶትዬ እንኳን ለሀገርሽ በሰላም አበቃሽ
I’m watching your video right now at 1:00 am sobbing under my blanket. አስታውሳለው 2014 ላይ ከ5 አመት ቆይታ በኃላ ወደ ሀገር ቤት ስመለስ እናቴ አልነጋ ብሏት ስትቆራመት እኔ ደግሞ ወርጄ plane ብገፋው ሁሉ 😂ደስ ይለኝ ነበር...ስንገናኝ ቀወጥነው...😂
I cried a lot your mum reminded me of my mum enjoy your stay in Ethiopia merkama adotye❤❤
እንኮን ጌታ ረዳሽ!🥰🙏
Congratulations my dear
Enkuwan Geta lezih abekash ❤❤
እንኳን ደስአለሽ
እረ እኔ ቃላት የለኝም በጣም ነው ደስ የምትሉት እኳን ደስ አለሽ ❤❤🥰🥰😍😍
እናቴ አስለቀሱኝ በጣም እንኳን በሰላም ደረሳችሁ❤🎉🎉🎉
እንካን ከቤተሰቦችሽ በሰላም ተገናኘሽ እግዚኣብሔር ይመስገን 👏👏👏
እንኳን ለሀገርሸ አበቃሽ አዶቴ አይ የናት ነገር አንጀቴን ነው የበሉት እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን
ኡፍፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ 😢😢😢😢 እንኳን ጌታ በሰላም አገናኛችሁ አዶትዬ ❤️❤️❤️❤️ አሁንም ብዙ 🙏🙏🙏🙏 ለበረከትም ሁኑ ❤️❤️🙏🙏 መልካም ቆይታ ❤️❤️❤️
Enkuan Le hageresh mereat beselam abekash🙏 kalat ateregn😢😢😢😢🙏🙏🙏❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹
አለማልቀስ አልቻልኩም በጣም ደስ ትላላቹ እናት ለዘላለም ትኑር❤❤
U know what time am watching this video 1:28..I can't stopped watching your family videos Amazing
የኔውድ እንኳን በሰላም ገባችው እኛም ለመምጣት ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤
Congratulations Adot!
Praise to the almighty God that helped you to see your family.
Beautiful family heart warming moment ❤
Enjoy to the fullest the moment with ur loved one.
Stay blessed.
Your mom makes me cry 😢 that much she missed you. So happy for you keep enjoying your moment with your family's.
እንኳን ደስ ያለሽ አዶትዬ በጣም ደስ ብሎኛል በሰላም ከቤተሰቦችሽ ጋር ስለተገናኘሽ❤😘
Adotye enkoan beselam gebachu.yeenat siyasaznu ❤❤❤❤.
አዶትዬ እንኳን በደህና መጣችሁ ❤
አዶትዬ እንኩዋን ጌታ እረዳሽ ኡፍ አልቅሼ አልወጣ አለኝ ❤
ምን እደምል አላቅም አለቅሻለው ስኮምት ወለተኛዬ ነው
እንኳን ደስ አለሽ አዶትዬ የኔ ሚስኪን ማዘር ኡፍ የእናት አንጀት) አቤት የባህልሽ ነገር አለመልቀቅሽ በጉራጌ ባህል ልብስ አቀባበል ዋው👌
አዶትዬ አስለቀሽኝ እንኳን እግዚአብሔር ከእናትሽ ቤተሰቦችሽ ጋር በሰላም አገናኘሽ የኔ ቆንጆ❤
ውይ አዶዬ እንኳን ጌታየሱስ ለሐገርሽ አበቃስ ከቤተሰቦችሽ ጋር እንኳን አገናኘሽ
Wow how beautiful ❤️🤩❤️🤩. Love my people..miss my country 😭
Yene melkam set enkuan geta redashi lenante betam Des belognal geta kibirun yiwusd
እንኳን ደስ አለሸ በሰላም ሀገርሽ ግባሽ 😮😮😮❤❤❤❤❤
Adote ye enkuwan geta eyesus lagersh abekash yane wude
Enkuwan dena metashi malikam yarafet giza
The video recording, editing, the music all of it is so great!!! Congratulations for uniting with your loved ones. Hope to see part 2
Well said ❤
Ekane ftare bslam kbetsbichsh bslam agnagsh Gene ljocheshinem rasshne mtbk atrshi ene bkrb new heaja ymtaht ena k wether u jmero tnesh yekabdal.
Wed yene ehet enkandena metashlgi I love you somach❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kelbewedshlew😍😍😍😍😍😍
Adoteye enquan fetari kebetesebochesh gar beselam agenagnesh betam asleqeshign
Melkam qoyta. Egziabher kenante gar yihun.
አይ እናት አንቺን ማን ይተካ ሻል 🥲 እንዴት እድለኛ እደሆንሽ ምን ያህል አመስግነሽ ይሆን ሙሉ ቤተ ብን በሰላም በጤና ማግኘት ሽ ስለ ሁሉም ነገር የድግል ልጅ ፍጣሪ የመስገን🙏
Aweee so sweet🎉🎉🎉 congratulations. I am happy for you mom
አዶትዬ በጣም ደሰ ብሎኛል።
Ewyyyy yene enat alchalkum wuyyyy😢😢😢 enkan beselam kebetesebsh agenagnesh fetari kulu alem sdetachn asatrln melkam vacation yhunlachu ❤
የኔ እናት አስለቀሱኝ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ለናቶቻችን ይስጥልን
I wish all please got this kind of family and Hospitality..o my Lord this is unbelievable God Bless all
እናት 😢😢 እኮ መቼም እናት ናት !! 😢😢
እግዚአብሔር እንኳን በሰላም አገናኛችሁ!! እንኳን ደስ አላችሁ! ደስ ብሎኛል በሕይወት ያለ ሰው እግዚአብሔን ያመሰግናል 🙏🙏 ደስ ይበላችሁ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ 🙏❤ 😍 አዶትዬ
እንኳን በሰላም ወደ ሀገርሽ መጣሽ መጠችሁ
አዶትዬ ጌታን አስለቀስሽኝ እኮ 😢😢😍😍😍
Oh my God U Make Me Cry Lot. am So Happy My Dear
Congratulations to you and your family as well 💕 ❤
አዶትየ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውዴ እንዴት እንደምወድሽ❤❤❤🎉🎉🎉
አዶትዬ እናትሽ አስለቀሱኝ !!ከመልካም ፍቅር ከበዛበት ቤተሰሽ እግዚአብሔር አገናኝሽ 🙏🏽🙏💕💕🌸🌸🍾🎈
አዶትዬ እንኳን ጌታ እረዳሽ❤❤❤❤❤
hulunem video aychalu adnakish negh betame gobez nesh ❤
What a beautiful family’s Wow.
የኔ እናት ኡፍፍፍ 😢እንኳን በሰላም አላህ ከልጆት አገናኛቹ❤
Adotey enkuwane be selam be tena Egizeabeher amilake agenagneshe !!! 🎉🎉🎉🎉🎉 ye ene enat alikeshe limote nw tadeleshe fetarene amesigegni eneme endekelide 5 amete honegni 😘 emaye melikame ye erfte ye desita gize yihunelachihu ewodachihuwalehugni!! Siyana konjo ❤❤❤❤👌👌👌👌
የእናት ዉለታ አይከፈል
በጣም ደስ ትላላችሁ መላ ቤተሰቡ
Enkuan des alesh yene wed 😢🎉 God is good!!!
እንኳን ደስ አለሽ አዶት እፍፍፍፍ የጨረሻው አስለቀሳቹኝ ወላሂ 😢😢😢😢እናት ለዘላለም ትኑር❤
Wow beautiful family Congratulations❤
happy vacation adot 🎉🎉