የእኛ ቀናት #89 ቅዱስ በዱባይ የደነሰው አስቂኝ ዳንስ.፡፡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 113

  • @evejandi3167
    @evejandi3167 Год назад +4

    ገኒዬ እግዚአብሔር ያን የህመም እና የስቃይ ግዜ አሳልፎ ከልጆችሽ ጋር ይሔን የመሰለውን ግዜ እንዲኖርሽ ስላደረገ አመሠግነዋለሁ

  • @realityshow7187
    @realityshow7187  Год назад +7

    የመክሊትን ቻናል በዚህ ሊንክ ገብተው ሰብስክራይብ ያድርጉ። youtube.com/@meklitmulugeta6424

  • @youtube3789
    @youtube3789 Год назад +11

    ገኒ እርሜ ከጤና ይስጥሽ ከነልጆችሽ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤

  • @haimanotnasser8935
    @haimanotnasser8935 Год назад +11

    ስታምሩ ገኒ ታድለሽ ደስ የሚሉ ልጆች አሉሹ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @tinawa56
    @tinawa56 Год назад

    አባት በሀሰይወት እያለ ብቻችሀለን ለምን ሄዳችሁበሚቀጥለው አብራችሁ ሂድ ጥሩ አባትነው ያላችሁ ገኒዬ መልካም ሰው ነሽ።

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Год назад +2

    ገንዬ የኔምርጥእናት ፈጣርእረጅም እድሜከጤናጋር ከልጆችሽጋርስወዳቹ የኔአስታዋይ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zebiderketsela4371
    @zebiderketsela4371 Год назад +3

    ይገባሻል እንኳን ኖረሽ የሄን አየሽ አሁንም ሺህ አመት ኑሪልን❤❤❤

  • @marthamari7459
    @marthamari7459 Год назад

    wayiii Setamruuu Enkewn Bselam Mexachulene Yemnewdachu Betaseba ❤❤❤❤❤❤❤ Fexari Yexabeqachu

  • @senaitabera2679
    @senaitabera2679 Год назад +1

    ቅዱስ የሌለበት ሳቅ የለም የኔ እብድ ስወድህ😂😂😂የምታረጋቸዉ ነገር ሁሉ ያስቁኛል😂😂

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 Год назад

    ውይ መታደል ነው እንደገና እንደመወለድ ይመችሽ ገኔና ቤተሰብሽ

  • @enaya0481
    @enaya0481 Год назад +5

    አቤት ውበት ዘና ፈታ❤❤❤

  • @robiabenu6465
    @robiabenu6465 Год назад +1

    Yemechachehu👍👍👍feta belu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰love u geni's family

  • @zebenaybayu6346
    @zebenaybayu6346 Год назад +1

    ዋው ገንዬ አይቆቺሽም Yetebarekish እናት

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Год назад

    ሰታምሩ ገኒዬ ታድለሽ ደሰ የሚሉ ልጆች አለቀ ❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ❤❤❤በጣም ታምራላችሁ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Год назад +4

    ባቢ እንጀራ ናፈቀኝ😂😂😂😂ሞልቷል ድባይ እንጀራ።ደስ ትላላቹ እራምዜዎች ለምን ጋሽ ሙሉጌታን አልጋበዛችሁትም?ቅድስዬ ዳንስ ጎበዝ😂😂ወይኔ ዴቫዬ ቁመት ሄደ ሲያምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Год назад

    ዱባይ እማስተናግዱት እደነት ያለው ሀብታም ነው የኔቢጤ ማንዙሮ ያያናል

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Год назад

    ስታምሩ መታደልነው ገኒ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @michaelalem3845
    @michaelalem3845 Год назад +3

    አባታችሁ አንድላይ ቢሆን ደግሞ አለም ዘጠኝ ትሆነበር ግን ታምራላችሁ ገኒዬ

  • @abilala202
    @abilala202 Год назад

    Momy teru zeydeshal lijochsh endaytefubsh ande aynet libs malbesesh belehnt meselgn ❤mecachehu

  • @kidist7572
    @kidist7572 Год назад +1

    እንኳን ተዝናናችሁ የምወዳችሁ ቤተሰቦች ጥሩ ጊዜ እንዳሳለፋችሁ ያስታውቃል!!!

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Год назад +1

    ገኒየ አበት ደስ ስትሉ ተባረኩ

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Год назад +1

    ገንዬ ስታምሩ ከነልጆሽሽቅርቅርፈጣርይጠብቃቹ🥰🥰🥰🥰😍😍🥰🥰

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад +10

    ምግብ እየበላችሁ አትጨፈሩ ህል ንጉስ ነዉ❤❤❤
    እመቤታችን ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @sabela4923
    @sabela4923 Год назад

    በጣም ደስ ይላል ገኒዬ

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 Год назад +1

    Lovely Mother 💕
    Hod bless you all❤

  • @fasikaabel1676
    @fasikaabel1676 Год назад +1

    OH Genyee you look beautiful mom, your kids are looking king and Queen , love you all❤❤❤❤❤,

  • @marta-mk5we
    @marta-mk5we 11 месяцев назад

    ሥታምሩ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ

  • @martamar1829
    @martamar1829 Год назад +2

    እንኮን ደስ አላቹ ፈታ በሉ የገኒ ቤተሰብ

  • @YenatYenat
    @YenatYenat Год назад +1

    Yene wdoch stamru gn tnshu mahteb yelewm adrgulet

  • @emaneomrealove4678
    @emaneomrealove4678 Год назад

    አባታችሁ ቢኖር. ደስ ይል ነበር

  • @foziloue8518
    @foziloue8518 Год назад +1

    ታምራላቹውህ

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Год назад +3

    መዝናናቱ ባልከፋ ክቡሩን ምግብ ቀርቦ ይመቻችሁ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Год назад +6

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እና አዋሳን ባህርዳርን ጎንደርን አክሱምን ጎብኙልን ብዙ ታሪካዊ እና ገራሚ የሆኑ ቦታወች አሉን ገቢውም ለራሳችን ነው እና ትእዛዝ ግን አይደለ ይቅርታ 😄 ምችት ይበላችሁ ውዶችዬ❤

  • @ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ

    እኔ ግን አባታቸው ቢኖር ነበር ደስሚለኝ አባየ እወድሀለሁ አቴን ትቸ አልሄድም እኔ ብሆን

    • @ሱሱ-ጸ6ሰ
      @ሱሱ-ጸ6ሰ Год назад +6

      ስራሊኖረዉ ይችላል አባቱን ማንም አይጠላ

    • @saramalkamu2525
      @saramalkamu2525 Год назад +1

      ትከከል

    • @ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ
      @ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ Год назад +2

      @@ሱሱ-ጸ6ሰ ሁሌም እኮ አላየውም ከስንት አንዳዴ ነው ሁቢ ጠሉ አሊልኩም ደሞ ኦኬ

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 Год назад

      ​@@ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴተለያይተው ነውኮየሚኖሩት😢

    • @masreshniguse5665
      @masreshniguse5665 Год назад +3

      ወሬ እዴሰማቸው አረግሽ ባንቼ ቤት

  • @matilove3643
    @matilove3643 Год назад +2

    ሀገራችን ጉራማይሌ የአማራ እናት ልጅ አባት በአባይ አራጅ መንግስት ተብዬ የሞተ በድን ሰውዬ በየቀኑ የረሸናል እዚ ደግሞ ዘና ስትሉ ማየት ደስ ይላል ኢትዮጵያ ለሁሉም ምቹ ፍራሽ ያድርጋት

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 Год назад +1

    Aseyyyy Aseyyy. 🙏🏾❤️🙏🏾❤️🍾🥂🎊

  • @saadomohaamad2028
    @saadomohaamad2028 Год назад +2

    ማሻአላህ መልካ መዘናናት

  • @Abogida11
    @Abogida11 Год назад +1

    yehe merkeb adelem geni..this is a cruise boat...but happy for you guys

  • @fritesfaye984
    @fritesfaye984 Год назад +2

    ስታምሩ🙏 አባታችሁ ቢኖር ደሞ ዋውውውውውው!!! የበለጠ ያምር ነበር. ይመቻችሁ🌹

  • @ABDULRAHMANALARAIMI
    @ABDULRAHMANALARAIMI Год назад

    ደስ ስትሉ ሶወዳቹ❤❤❤❤❤❤

  • @KalbaSamsun
    @KalbaSamsun Год назад

    እትኳን ተዝናቺሁ❤

  • @cgsmmake
    @cgsmmake Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤i love your fameley

  • @LemiM-i1o
    @LemiM-i1o Год назад +1

    Injoy your nah family

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Год назад

    በጣም ታምራላቹ ❤❤❤

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Год назад +4

    እኔ የመዳም ቅመም እንዲ ዘና ማለት ከልጆቼ ጋ ናፈቀኝ

  • @eftahbelegngetaye
    @eftahbelegngetaye Год назад

    Simu kidus 😢siraw dance Egizio tesehalene 🙏 Min alebeti emimesilachihun sim bitiseyimu😢 😢

  • @Yab-maraki
    @Yab-maraki Год назад +1

    Wow❤❤❤

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Год назад

    የኔቆንጆ እንጀራ ናፈቀኝ እኔን❤❤❤❤❤ስታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط Год назад +1

    እንኳን በሰላምመጣችሁ

    • @راشدالغيثي-ش1ط
      @راشدالغيثي-ش1ط Год назад

      ገኒእባክሽንትንሽእቃከይቅታጋርለእናቴብትወስጂልኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@راشدالغيثي-ش1طደምሪኛ

  • @JuneJune-g6z
    @JuneJune-g6z Год назад +2

    ዱባይ መጥታቹ ነበረ ወይኔ አመለጣቹኝ ሣላያቹ😢😢😢

  • @sihameridwan8446
    @sihameridwan8446 Год назад

    Desss enkuwan alachu❤❤

  • @halimahussen9015
    @halimahussen9015 Год назад

    ደሰሰትሉ

  • @edeldubai441
    @edeldubai441 Год назад +1

    moche new yemewedacheww yena leyuwochee❤❤❤

  • @tsedeniakidane3675
    @tsedeniakidane3675 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 Год назад +4

    አቢ እንጀራ ናፈቀኝ አላለም😂😂😂😂ሀበሻ ምግብ ቤት ውሰጅው ገኒ እንጀራ ይብላ

  • @ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ

    ለመሆኑ ስንት ይሆን

  • @rekikamen3995
    @rekikamen3995 Год назад

    yane wedoch nazret nu .Please

  • @meksijordan2756
    @meksijordan2756 Год назад +1

    Ere geni dance😂😂😂❤

  • @ግዕዝtube
    @ግዕዝtube Год назад +1

    አይ ባቢ እንጀራ ናፈቀኝ አላለም 😂😂😂😂

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 Год назад

    እንኳን ደህናመጣችሁ የገኒ ቤተሰቦች ዘናበሉ❤❤❤❤❤

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Год назад

    ፏ ብትን ይመቻቹታምራላቹ ደማ

  • @sifen5
    @sifen5 Год назад +1

    👍👍👈

  • @רותירותי-כ7צ
    @רותירותי-כ7צ Год назад +1

    😍😍❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Год назад

    😮❤

  • @sarahgwapa6368
    @sarahgwapa6368 Год назад +1

    👍💜💜💜💜💜👌👌✅

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад +1

    ሰታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seniman6494
    @seniman6494 Год назад +1

    Gn eko tsom new

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 Год назад

    ታምራላቹ ይመቻቹ❤👏

  • @Tube-gh6ze
    @Tube-gh6ze Год назад +1

    💕💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍የኔውዳችዋው

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Год назад

    Meklit mdleo melesshal

  • @yonatanhailu5068
    @yonatanhailu5068 Год назад

    ልጆች ገኒ ፀጉሯን ታሳድግ ንገሯት

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete Год назад

    እጀራ ናፈቀኝ አላላም እኔ 7አመቴ መልኩ እራሱ ጠፍብኝ ግን አባታቹ ለምን አብሮ አልመጣም😥

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Год назад

    METadel new

  • @eli_she880
    @eli_she880 Год назад +1

    አረ አሳድጊኝ ፍቅራቹ

  • @olivetv7
    @olivetv7 Год назад

    all of you are weast our time

  • @kasimtuna2028
    @kasimtuna2028 Год назад +1

    😂😂😂😂👍👍👍👍👍💋💋

  • @Seblwengelyetbarek
    @Seblwengelyetbarek Год назад

    እስቲ ዋን ቺብስን ሞክሩት

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ Год назад +3

    ዘና በሉልኝ ውዶች😊❤

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 Год назад +1

      የምወዳችው በተለይ መቅሊትን
      ለራሷ ሳይሆን ለወድሞቿ የምትኖር በሁሉነገር ቅድምያ ለነሱ የምትሰጥ
      እኔም እደዛው ነኝ ለወድሞቼ
      ዘናበሉ ውዶችዬ❤🎉🎉🎉🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@zubyedachala3556ደምሪኛ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Год назад

    ሰታምሩ ገኒዬ ታድለሽ ደሰ የሚሉ ልጆች አለቀ ❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ❤❤❤በጣም ታምራላችሁ😘😘😘😘😘😘😘😘