💥Injera
HTML-код
- Опубликовано: 15 окт 2024
- 💥 made injera without grinding the teff grain 💥ያልተፈጨ ጥሬ ጤፍ በውሃ ተዘፍዝፎ የተጋገረ እንጀራ
#viralvideo #vídeoviral
#injera #ethiopian #ethiopianfood #habesha #habeshafood
#teff #food #ጤፍ #ጥሬጤፍ #እንጀራ
@elsabetardadi811
@Ethiopianfood
@ayutube6498
@ethiolal2148
@zedkitchen
@EdysKitchen
@yemiten
@enat-ethiopianfood7261
#comedianeshetu @comedianeshetu
@ComedianEshetuOFFICIAL
@seifuonebs
@EyohaMedia
@tseghegirmay1
@medihntube
Wow, it is an amazing recipe I see this first time, so you are a hero!
እንደውም በወፍጮ ከሚፈጫው ይህ ንጹና ተመራጭ መንገድ ነው ሰው ይፈለሰፋል🥰🥰🥰እጅሽ ይባረክ ❤
ትክክል
በጣም ከመገረሜ የተነሳ ምን ብየ እንደምጽፍ ሁሉ አለወቅኩም በጣ ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤
ሙከራዋገራሚነው አስቤውአላቅምጤፍበወሃ አጀብ ይሟሟልዴግንበባህሪውጠባቅነው
ጎበዝ .order ዱቄት አድርጌ ከ 7 ወር በፊት ጥረ 25 ኪሎ ልከውልኘ .ማሸን ገዝቼ ራሱ መፍጨቱ ሰልችቶኘ ነበረ .ሙያ ከጎረቤት መልከ ስጠኘ እንጂ እንደሚባለው ይኸው አሁን እረፍት ነኘ ሄጄ ልዘፍዝፈው ወይ ጉድ .አመሰግናለው እህታችን .እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝባችንን አንድ አድርገን ሰላም ስጠን 🙏💚💛❤
አሜን የኔ ውድ ❤
@@almazzerezghi660 I know but still መጨረስ ፈልጋለው .ዘፍዝፌዋለው anyway 😃😃😃😃
እኔን ብጠሪኝ በጀ እፈጭልሽነበር እደዱሮዉ
Yet nesh
@@araafatsodru2064 ጣልያን እኔ ከሆነ
ፅግዬ እንደምን ከርመሻል በእውነት ከድሮም በጥንቃቄ አዘጋጅተሽ የምታመጫቸው የሳሙና ውጤቶች ጀምሮ አንደኛ ነሽ ለኔ ይህም የእንጀራ ውጤት ሃገር ቤት ላይ እንኳ ሁሉ ማቴሪያል በተሟላ መልኩ ከሚጋገረው እንጀራ የላቀ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም በጣም ምርጥ ነው ክበሪልን🥰🙏#ሼር#👍
በጣም መልካም ፈጠራ
God bless you our sister that's new method never thinks that great job 👍
በጣም ያደክማል ሥራው ሸር ሌይክ።
ሰላም ለእናተ ይሁን እጅግ ግሩም ስራ ነዉ የሰራሽዉ እንጀራነቱ ብቻ ሳይሆን ጤንነቱን የጠበቀ ከጋዝ ነፃ የሆነ ለተለያዩ ህሙማንም ጭምር ተመራጭ የሆነ በጣም ወርቅ ስራ ሰራሽ ክበሪልን እማዬ ፀጋዉን ያድልሽ እድሜሽ ሳብ ይበል 🙏🙏🙏💚💛❤
የሚገርም ሙያ በርች
ፅግዬ እውነትም ይቻላል (ወሀለ) አቤት ሙያ ልሰላሴው ልዩ ነው ሙያ አልተቻልሽም እናመሰግናለን ሼርርርርር👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤
ወይ ፅጉ የእንጀራው ልስላሴ Wow በጣም የምትገርሚ እኮ ነሽ ያንቺስ ለብቻው ነው🤔🤔 የሚገርም ተፈጥሮ like like 👍
አመሰግናለሁ ♥️
ወይኔ ፅግዬ እንጀራዉ እንዴት እንደሚያምር የኔ ባለሞያ መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት የሚባለዉ የኔ ጀግና አንቺን ሳይ ሞራሌ ይመጣል በሪቺልኝ ❤❤❤❤❤
እህቴ ተባረክ ብሩክ ሁኝ
ቴክኖሎጅ ማለት እነደዝህ ነው በጣም አደንቅሻለሁ
እድሜ ከጤና ያድልሽ አሜን
Yes አለም ሁሉ እንዲህ እየተገለባበጠ ነው ባህል ና የአኗኗር ዘዴ የሚያዳብረዉ ጎበዝ የቻይና የገንፎ አሰራር ደግሞ ስንዴና በቆሎ ይቀቅሉና ሲበስል በሙቀጫ ድብን አድርጎ ወቅጠዉ መመገብ ነው ዱቄት ጓጎለ መታገልን ያስቀራል ግሩም ነው እንደዚህ አይነት ሙከራዎች መበረታታት አለባቸው እናመሰግናለን።
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ የሚገርም ዘዴ ነው ደግሞ እንዴት እንደሚያምር ምርጥ እንጀራ ነው ሙያሽን ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 💚💛❤️🙏👍
ክበሪልኝ ♥️
በጣምጅ ግን አውሮፓ ያለነው እንዴት ጥሬውን ማግኘት እችላለን
በጣም ምርጥ ዘዴ ናት ፅግዬ እጆችሽ ይባረኩ❤
Jegna gegna yemaymoker mekersh tesakalsh bravo!!!!
በጣም ጎበዝ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ
Bravoo.
Keep going!!!
ጎበዝ ነሽ ያምራል የተፈጨ ዱቄት ለማያገኙ እንደ አማራጭ ጥሩ ነው
ሰላም ሽ ይብዛ ፅጉዬ እናታችን እንኳን ደህና መጣሽ ያችን ጀግንነት እና እውቀት ብልሃት ሳያደንቁ ማለፍ ንፍጉነት ነው ❤❤❤
Amazing
A wonderful result. Please tell us about the nutrition value and finer benefit.
አችውነሽ ዘደኛ በጣም ጥሩ አሠራር አሥተማርሽነ 👌።
እጅሽ ይባረክ ማማዬ
የሚገርም ነው የእውነት
What a new idea tsega.God bless you
የኔ ባለሞያ ፅግሽዬ እናመሰግናለን❤❤
እናት ሙከራሽ መልካም ነው ።ነገር ግን ይህ የሚጠቅመዉ ዱቄት ማግኘት ለማይችሉ ብቻ ነዉ ።
@@fekaduworotaw5424 እኔም አንዷ ነኝ
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ፅግዬ የሚገርም የእንጀራ አዘገጃጀት ነው አስቤውም አላቅም እንዲ ተዘፍዝፉ ባለሙያ እኮ ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር እንማራለን ልስልስ ያለ እጀራ አይኑ እራሱ ሲያምር የሰሩ እጆች ይባረኩ ❤
አመሰግናለሁ ♥️
So creative!
❤❤❤❤ የኔ ጀግና በርች
Wow it's great berchy good job amen 🎉🎉🎉🎉
Thank you for sharing this amazing and different way injera’s recipe 👏🙏🏾🥰
ፅግዬ የኔ ባለሙያ በርቺልን ለትዉልድ ሁሉ የሚተርፍ እዉቀትሽን እያስቀመጥሽ ነዉ። እጅሽ ይባረክ።
አመሰግናለሁ ❤
ሰላም ፂግዬ ዉደ እደትነሽልኝ ፂግዬ ጤፍ በጣም ደቃቅነወ እደት በጁዝ መፍጫ ተፈጨ ከሆነ በጣም ቆንጆ ጥሩዘደነወ በተለይ ከኢትዮጵያ ዉጭ ለሚኖር ሰዉ👌👌ጀግና ነሽ እኮ❤
very creative you are. i am your new subscriber.
በጣም ጥበበኛ ሴት ነሽ በጣም ያልተሞከረ ጥበብ ስለሆነ በጣም አድንቄሻለሁ ተባረኪ።
እግዚአብሔር ይባርክልን!!
ፈጠራ ኑሮን ያቀላል!!!
በጣም ጎበዝ ነሽ ፈጠራሽን አድንቄዋለሁ ተባረኪ።
❤❤❤❤❤
በጣም በጣም ይገርማል ❤❤❤ እጅሽ ይባረኽ😊
ወይ ጉድ በጣም ይገርማል! የምሬን ነው እንጀራ ሆኖ እስካየው አላመንኩም ነበር። ጎበዝ!!!! ለዚህ ስራሽ subscribe አድርጌሻለሁ።
@@enatasrate576 አመሰግናለሁ ውዴ
I think it is cheaper to buy the grain ('yaltefeche") versus the flour ("duket"), so this could turn out to be a more economical way to prepare Injera. You are amazing! Thanks for sharing ! Yekenyelna!!
she can't get teff flour that's why she used long method no choice am admiaring her creativity thanks God we can get teff flour in Toronto i wish our sister to get the flour
Amen🙏🏾💕🇪🇹
ጀግኒቲ እናቴ በርቺ 🎉
🎉I love it your background music 🎶 🎵 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እናዬ ዋው እንጀራ 👍👌
Selam tsegushye enkan selam metashi wudee betam yemigerm new leka endezihim adirgen Ingera megager enchilalen wey gudi tiri tiff kayehu koyehugn yeni balemuya enamesegnalen betam share siladergshin ❤❤❤
ሰላም፡ ፅጌ፡ በጣም፡ ጎበዝ፡ ነሽ። excellent idea!!! ግን፡ ጊዜና፡ ትዕግስት፡ ይፈልጋል። በዚህ፡ ቪድዮ፡ እኔም፡ ሁለት፡ ነጉሮች፡ ተምሬአለሁ። ደስ፡ ያለኝ፡ ነገር፡ የምጣድሽ፡ ክዳኑን፡ ጨርቅ፡ አልብሰሽ፡ እንዳይነፍስበት፡ ማድረግሽ፡ በጣም፡ ግሩም፡ ሃሳብ፡ ነው። ባጠቃላይ፡ ሃሳብሽም፡ ስራሽም፡ ይደነቃል። በርችልን። እናመሱግናለን።
ተበረክ እነቴ
በጣም ጎበዝ ፅቡቅቲ ፅጌ
በጣም ጎበዝ!!! 👍👍
ጎበዝ ነሽ 1/ኛ ኦጅሽ ይባረክ
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ፅግዬ እኔ ቅድም በቲክቶክ እያስተዋወቅሽ አይቼሽ ነበር በዚሁ ከች አልሽ እኔ የገረመኝ ጤፍ ሳይፈጭ እንዴት እንደዚህ ሆነልሽ በመዘፍዘፍ ብቻ በዛላይ ለንደኔ አይነት ስልቹ ስራው ይደክማል ብዙ ፕሮሰስ አለው 😂😂😂 ግን መጨረሻ እንጀራው ጥሩ ሆነልሽ ያክባሎው ጨርቅ ተመቸኝ ላቦቱ እንዳይንጠፈጠፍብሽ ዘይደሻል 👍👍👌👌👌
የሚገርም ነው!
አንድ ሙያ የለኝምሠው እንደዚህ creative ነው። ተባረኪ፣፣
እግዚአብሔር ይመስገን እማማ እኳን ደህና መጣሽልኝ እናመሰግናለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
God bless you ❤
ፅጉዬ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውድዋው ልስላሴው እራሱ ያስጎመጃል ዋው ጥሬውን ጤፍ ፈጭተሽ በጣም የሚገርም ነው የኔ ጎበዝኮ ነሽ ማሰብሽ እራሱ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤
እጅሽ ይባረክ
Ayeee yebase hodachen yeweter
የጉድ ነው የሚገርም ልዩ ሙያ ነው በርች ግን ሂደቱ / ፕሮሰሱ በዛ /
ስለእውነት በጣም ጎበዝ ታታሪ ነሽ በመጥበሻ ሲጋገር አይን ያለው አይመስለኝም ነበር በጣም ያምራል በርቺ እህቴ እናመሰግናለን።
ግሩም! ግሩም! ግሩም!!!❤❤❤❤
በጣም ደንቆኛል በተለይ ውጪ ላለነው ምርጥ መላ ብልህ እና ባለ ሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ !!
የት ይገኛል ውጭ ላለነው
እግዚኣብሄር ይመስገን ሰላምክን ይብዛሕ እንኮዕ ብሰላም መፃእክን ማማ ፅገየ ዋውውውው ሞያ ዝወፆ የብሉን ኢድክን ይባረክ 🙏😍😍😍
አደቅሻለው❤❤❤
ሶሪ ቸኩየ አብሲት ጠየቅሁ ተመልሶልኛል፣ አድካሚ ቢሆንም ጥሩ ፈጠራ ነው።
እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው የኔ ማር❤❤❤❤❤❤
Betam gobez tebareki
@@direlovetube9731 አመሰግናለሁ ♥️
ጎበዝ ፍልስፍና እናመሰግናለን
Mashiallah yanchin tigist bisetegni dua (tseliyiligni)! Konjo new , balemuya nesh Mashiallah!
Great work Mam. But,why you add salt with the flour mam.
ጎበዝ በርች❤🎉❤🎉
ዋው ፅግዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ይሄ ዜዴ እንዴት መጣልሽ ይገርማል መልክ ስጠኝጂ ሞያ ከጎረቤት ይባለሌ
Batame gobaze eheta barehe enamasgenalane ❤❤❤❤👍👍👍
ሰላም ሰላም ጽግዬ እንዴት ሰነበትሽ ዛሪ ደሞ የምታሰሚን ነገር ምንድነው አረ ተዉ እናተ ዮቱበሮች ወዴት ወዴት እየሄዳችሁ ነው አሁንስ ፈራን ሳይበላም ይኖራል እንዳትሉን የአሁኑ ዜና ውኃ ይጨበጣል ሆነኮ ሰላምሽ ይብዛ ጸጌዬ ሌላላ ጤፍ ተፈጠረ ወይስ አባቶቻችን ተመራምረው ተፈጭቶ የሚሠራውን ነው የምትይን ይሄ ጤፍ በሌላ አገር ነው የበቀለው እጂ የኛ ጤፍ ሊሆን አይችልም😳 😂😂😂😂😂😂🙋🙏😇❤
@@romantsehay7354 ምን ላድርግ ውዴ ወፍጮ የለ 😂
በመገረም ነው ያየሁት አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ ❤❤❤
Tebareki gobez nesh ❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛ ፅግዬ ልዩ የሆነ እንጀራ ለዩት ባለ መልኩ ነው የጋገርሽው አቢሽ ገብቶበት ሽታው ራሱ ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ ❤️😍🥰🙏👌
ሽታው😂😂😂😂
@@enatasrate576 የምን ሽታ ውዴ
❤ፅግዬ የኔ ውድ❤ ሰላም ላንች ይሁን የሚገርም አይቼው የማላቀው አድስ ሞያ ነው ያስተማርሽኝ እሰይ ባለሞያ ሰው በጣም ነው የምወደው አሁን ጤፍ ሳይፈጭ እንጀራ ሆነ ቢባል ማን ያምናል ክብር በይልኝ❤🙏 እኔ ከኢትዮጵያ ሁለት ኪሎ የተፈጭ ጤፍ አስመጥቼ ነበር ለበአል ከምገዛ ቤት ውስጥ ስሰራ ደስ ይለኛል ደግሞም የተገዛ ነገር አያስተማምንም ቤት ንግግር ይሻላል ብዬ አስላኩኝ የዚህ ሀገር ውሃ ጨዋማ ነው ስጋግረው መጥበሻው ላይ ቅልጥ በድጋሜ የቧንቧ ውሃ ጨዋና ስለሆነ ይሆናል ብዬ የሀይላንድ ውሃ ገዝቼ አቡክቼ ስጋግረው አይን የለው ኪሳራ😅 የኔ ውድ የኔ ባለሞያ ምርጥ እንጀራ ነው የጋገርሽው የእናቴን እንጀራ ነው ያስታወሽኝ😍በሌላ አድስ ቪዲዮ እንጠብቃለን
@@romanethiopia ♥️♥️
ጎበዝ❤
ተባረኪ
Gude Bele Gondre Endate Yemerale Tsgeya 🎉🎉❤ Ejeshe Yebareke
salam tseghya edaminash wawa baxam das yamil yaejira astagagr naw muya nu tamar yamadam kimamochiya muya kagorbat tabilowal enamsginaln sela agarshlign
👏👏🎉🎉👏🎉🎉🎉🎉🎉
እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Endew bezeh edemew konjo enjera yemebalewen Mn aynet endehone alemawkew betam yasazenal ayeeeeee
ሰላም 🎉wooooow🎉🎉🎉🎉❤
ወፍጮ ቤት ምን ቀላቀሉብኝ ከማለት ህዝቡን አሳረፍሽው ተባረኪ
ትክክል ራሱ ሳጥበው የወጣው ቆሻሻ
❤bravo segeye
ማማ ፀጋየ መዓረይ ክፅብቅ በርትዓልና👍🌷
Incroyable ! C'est grand révolution et évolué inspiré pour obtenir injera son moulinet poudre...chapeau bas Madame Bravo 👍 Merci beaucoup
The Eritrean background classical music Kemdilayey ane kemdilayey kabta zefkira men iyu kelkaliyey from legendary Tecle Tesfazgi, betam des yilal.
Betam ygmal wektesh
❤❤❤❤🙏🙏
ሲያምር ዘደኛ ❤❤❤
ፀግዩ በጣም አሪፈ ሀሳብ ነዉ 😘😘😘😘
❤❤❤❤
ጎበዝ ችግር በቅቤ ያስበላል አሉ ተፈላሰፍሽ የተሞናሞነ እንጀራ ጋገርሽ
😃😃😃ቅቤ ሲገኘ አይደል ባይሆን የቸገረው እርጉዝ ያገባል አይሻልም 😂እህቴ
@@9167ethiopia 😂😂
I never see or heard of putting rue seed in enjera, DOES NOT it change the test?