Betoch - "በሬ ወ.ለ.ደ..." Comedy Ethiopian Series Drama Episode 243

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 лет назад +371

    የማዳም ልጆች እንዴት ናቹ ሳምንቱ እንዴት አለፈ በሉ በርታ በርታ በሉልኝ የኔ ቅመሞች የአገሬ ልጆች አገራችንንም ሰላም ያድርግልንና የሰዉ አገር በቃቹ ይበለን ❤❤❤👌ዉድድድድ ነዉ ማረጋቹ

  • @ሀናንሀምዛ
    @ሀናንሀምዛ 5 лет назад +309

    አሞኛል ፀሎ አድርጉልኝ
    ማሮቼ
    ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛልኝ

  • @Everything0916
    @Everything0916 5 лет назад +146

    I am from ertiran I love ethiopia people

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 5 лет назад +24

    የነገዋ ባእታ ማርያም ህልማችንን እዉን ታድርግልን አሜን💚💛❤🙏🙏🙏

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ
    @ቤዛዊተየማርያምልጅ 5 лет назад +70

    ነገ እኮ ባታ ማርያም ናት እናታችን ባታ ማርያም ትጠብቃችሁ መልካም ያዕቆብ ለሊት አሜን ~❤ ቤቶች እወዳችኋለሁ ❤

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    የአሜንዬ አድናቂ ነኝ 👍👈

    • @isasdf.yikanashulumnager8651
      @isasdf.yikanashulumnager8651 5 лет назад

      Hi wellcome betoch

    • @addisneger3507
      @addisneger3507 5 лет назад

      ውዶቼ ፎቶውን ተጭናችሁ ቻናሌን ጎብኙት ቤተሰብ እንሁን #ሰብስክራይብ አዲርጎኝ አመሠግናለሁ

  • @rehankhankhan5221
    @rehankhankhan5221 5 лет назад +31

    ዉድ የኢትጲያ ልጆች ሙስሊም ክርስቲኑ ሰላም ናችሁልኝ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት

  • @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ

    ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የገሬ ልጅሽ በውጭም በአገርም ያላች በእግዚአብሔር ላይክ በጣም ደብሮኝ በስደት ያላቹ ላይክ እንዳትረሱ?

    • @coredbekele4189
      @coredbekele4189 5 лет назад +1

      Sbeity Sbeity እሽ የኒ እህት

    • @ادوادو-ح6ت
      @ادوادو-ح6ت 5 лет назад +8

      እንዳዉ ለላይክ ብለሽ በእግዚአብሔር ስም ትለምኝ በስመአብ
      ሌላ ነገር ቢሆን በሞቴ ብለሽ ተማፀኝ በእግዚአብሔር አትበይ ላዉም ላይክ

    • @mirara7545
      @mirara7545 5 лет назад +2

      አይዞሽ፣እህት

    • @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ
      @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ 5 лет назад +2

      @@ادوادو-ح6ت እሽ እህቴ በጣም ደብሮኝ ነው በላይክ ትንሽ ፈታ እልደውን ብየ ነው እህቴ ይቅርታ

    • @የዉብዳርአስፋ
      @የዉብዳርአስፋ 5 лет назад +2

      ላይክ መለምን ተጀመር

  • @leylabintshifa1207
    @leylabintshifa1207 5 лет назад +27

    ቤቶችዬ መጣቹልኝ ይመቻቹ እረ ሀገሬ ናፍቆኛል እደኔ ሀገሩ የናፈቀው እጁን ያውጣ

  • @samerhussan1637
    @samerhussan1637 5 лет назад +180

    አንደኛ ነኝ ሄሎ ለይክ ሰታቹሁኝ አታውቁም ቆይ ምን አላባት ውድ እትዮጵየዊየን አትጨክኑ እንጂ

  • @አባይኢትዮጵያ
    @አባይኢትዮጵያ 5 лет назад +71

    ሰላም ለእንተ ይሁን " እግዚአብሔር ስደተኞችን ይጠብቃል፤
    (መዝሙረ ዳዊት 146: 9)

  • @ኢክራምየሀይቅልጂኢሥላምነ

    በአላህ ና በመጨረሻው ቀን ያመነ ኸይር ይናገር አሊያም ዝም ይበል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰሉ አለ ረሱል

  • @nuurlemischannel8898
    @nuurlemischannel8898 5 лет назад +3

    ዛሬ ደሞ በጣም ደስ ይላል በጣም ነው የምወዳችሁ ቤቶች በርቱልን

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 5 лет назад +7

    በስደት ያላችሁ ወገኖቼ ሰላምችሁ ይብዛልኝ💚💛💝

  • @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ
    @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ 5 лет назад +182

    ዛሬ ከፍቅረኛዬ ተለያያው በጣም ከፍቶኛል በናታቹ አፅናኑኝ በ ላይክም ገጫጩኝ 😢😢

  • @መምእናቴዉስጤነት
    @መምእናቴዉስጤነት 5 лет назад +76

    የሸሼ እና የአብ አድነቅዎች ላይክ ግጩኝ

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 5 лет назад +8

    ቤቶች ዛሬ አሪፍ ነው አስተማሪ ነው በርቱ እናመሰግናለን ጡሩ ጡሩ ርእስ አንሱልን ክፍላሀገርም ሂዱ ቅረፁ ከቤት ወጣ ብላችሁ ቅረፁልን ሀገር አሳዩን ኢትዮጵያ ሰፊ ናት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @habeshalove4349
    @habeshalove4349 5 лет назад +32

    Well come ቤቶች ጸዴ እለተ ሰንበት በስደት ያላቹ ውድ ኢትዮጵያኖች ዘረኝነት ካገራቺን ያጥፋልን።

  • @bayushtekola3580
    @bayushtekola3580 5 лет назад +46

    ሰለ ድራማው አሰተያየት ብሰጡ ግጩኝ ምናምን ውይ ሰጠላ ለማንኛውም ቤቱች እወዳችኋለሁ

  • @trustgod2522
    @trustgod2522 5 лет назад

    This the Best drama with realistic and positive idea for our Mother country “Ethiopia”...

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 5 лет назад +13

    ዋው መጣችሁልን ቤቶችየ ውይ እኔጋማ የሚደርሰው ታይቶ ሳልቅነው ይሄሁሉ ኮሜት

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 5 лет назад +27

    ወይ ይቤ ምርጡ ጥብሱ😜😜😂😂😂

  • @emanseid591
    @emanseid591 5 лет назад +19

    ኤርትራውዊ ነኝ ላይክ ግጩኝ ለምን ይቅርብኝ ሆ

  • @አላህወኪል-የ1ኈ
    @አላህወኪል-የ1ኈ 5 лет назад +129

    አደኛ ነኝ በናታችሁ ላይክ

  • @ዜድሻየዳኒሚስትዳንየወድሀ

    ተመስገን አንደኛ ነኝ ችኮች ላይክ ግጩኝ ሚስቴ አርግዛብኝ ነው😜😜

  • @laylaji2432
    @laylaji2432 5 лет назад +8

    ቤቶችዬ ዌ በስደት ያላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ብስት ይበልልኝ😍😍😍😍😍

  • @የኤልሻዳይልጅነኝ
    @የኤልሻዳይልጅነኝ 5 лет назад +10

    *ሰላም ሰላም ውድ ያሀገሬ ልጆች ዛሬ እንኳን አንደኛ ነኝ ላይክ እጠብቃለሁ*

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    ክክክክ ስወዳችሁ ቤቶችዬ♥♥ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል 😍😍😍😍💚💛♥ሀገራችን አትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር👌💚💛♥👈

    • @אלמואבווי
      @אלמואבווי 4 года назад +1

      🎛💻🗒📋🛁🚿💴📓🇮🇱👩‍🎓👩‍🚀👨‍🎤👩‍🎤👩‍💻👰🤰🤱🚶‍♀️💆‍♀️💃🛀🛌🧖‍♀️🤳👫👭✍💅👄💋💌💟👗🛍👝👜👛👡👠🥿💍💄👙💐🌹⚘🥬🥦🍌🍍🍓🥝🍅🍉🍞🧀🍕🌭🥪🌮🍔🍟🥞🍳🥣🥗🍜🍛🍚🍙🥫🍝🍠🍧🍦🍡🎂🍰🍮🍾🍷🍸🍹🥂🍶🥛🥤🍽🎟🎫🧨🎐🎈🧧🏪💺🧳🛬🎤🎛🎶📲📱💾💻📷📸💿📀🖥📼📃📄💵💶💷💸💳📩📭📬📝📋📅🛏🚪🚿🛁🧴🧽2️⃣1️⃣🇨🇬

  • @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ

    ሁሉም አንደኛ ነው አትልፉ ክክክክክክ

  • @aliyademe6209
    @aliyademe6209 5 лет назад +5

    መጨረሻ ነኝ በናታችሁ መጨረሻ መሆን አምሮኝ ነው ከኔ ቡሀላ የምታዩት ኮሜንት አትፃፉ መጨረሻ መሆን አምሮኝ ክክክክ

  • @desmondmatime1500
    @desmondmatime1500 5 лет назад +29

    መድሃኒአለም እትዮጵያን ሰላም ያድርጋት ኣቦ አሁንስ ዘረኞች የዘር ፍረችሁን አትዩ

  • @abeltedasa3142
    @abeltedasa3142 5 лет назад +2

    ጌታ ሆይ ሀገረችን ለውጠን
    ደግሞ ስደታኞቹን ጠብቀን

  • @lm6771
    @lm6771 5 лет назад +1

    ዌል ቤቶች ዘርሽና አሹ ብልሹ ዋው ልጁ ጸጉሩን እያሻሸ ኢቨርሥቲ ተረበሸ ብሎ እርፍ በለው ማታ ቆያቹ ከነጋ የማዳም ልጆች ከቤቱዋ እያልኩ ቆየሁ ገና አሁን ነው ያየኃቹ በርቱ ሁላቹም ውድድድድ

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 5 лет назад +3

    መንግሥትና የመንግሥት አካላት ይሄን ቭድኦ የማየት አጋጣሚ ብያገኙ ደስ ይላል ክፍላገን ላሉ አካባቢና ዩንበርስትይ ትኩረት እንድሰጡ

  • @derejeyilma3480
    @derejeyilma3480 5 лет назад

    great message for all students txu betoche i Appreciate that awesome Movie txu again

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 лет назад +5

    ተባረኩ እግዚያብሄር ይስጥልን

  • @አላህሆይእውቀትጨምር-ፀ2ሠ

    ይሄ የድራማ ክፍል የኛ አካባቢ ያለው ግጭት ይመስለኛል የተሰራው ረብሹ የተለየ ነው ብቻ አላህ ሰላሙን ያውርድላቸው

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ቨ7ዸ

    well betoch ሠላም የሀገሬ ልጆች መልካም እለተ ሠንበት ይሁንልን

  • @የበረሀውመናኝአባዮሀንሥተ

    ሀገራችን ኢቶጵያን ፈጣሪ ይጠብቅልን ፀሎት እናድርግ

  • @ድግልሆይአንችእርጅኝቅዱስ

    እረ እከየ የት ገብቶ ነው ናፍቆኛል አምጡልኝ ያለሱ አይደምቅም እስኪ እደኔ የናፈቃችሁ እከየ

  • @jamilam9870
    @jamilam9870 5 лет назад

    ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች እደምን አላችሁ ቤቶችየ እኳን ደህና መጣችሁ

  • @martatole1139
    @martatole1139 5 лет назад +7

    ቀመለቀቁ በፊት ነው እንዴ ምትኮምቱት😃😃😂

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 лет назад +1

    ከድራማ ሁሉ የማትክዱ ቤቶች ሰላማቹ ይብዛ ኣሜንየ ደሞ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ጣፋጭ ማጣፈጫ ምነው የለሽም ዛሬ
    ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገሬ።

  • @SUMAYATUB
    @SUMAYATUB 5 лет назад +17

    ዋውው

  • @ሂወትፈተናነችሂወትፈተናነ

    የስደተኛ መዝናኛ ቤቶች ለዘላለም ኑሩ

  • @azizahmed2750
    @azizahmed2750 5 лет назад +39

    ኸረ እከ ምን ሆኖ የጠፋው ንገሩን

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 5 лет назад +1

    Oh my God, Rieste is growing fast and she's beautiful. Now it's time for her to move on, for a bigger role. I hope to see her in first role actress. Good luck sweetheart!! And on top of that, she's very smart.

  • @zinettube4152
    @zinettube4152 5 лет назад +20

    ኑ አብርው የበሉት ይፋፍጣል

  • @hwjsjwsbjwjs8008
    @hwjsjwsbjwjs8008 5 лет назад +2

    በናታችሁ ላይክ ላይክ አትበሉን ........,... ፊልሙ በጣም ሀሪፍ ነው ይመቻችሁ እናመስግናለን

  • @የገብርኤልልጂነኝ-ቘ5ረ

    በለው አደኛ ነኝ

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 лет назад

    በትክክል እርስቴ👌👌👌

  • @ማርያምእናቴነሽ-ጐ9ዀ
    @ማርያምእናቴነሽ-ጐ9ዀ 5 лет назад +20

    like አድርጉኝ ያገሬ ምርጦች ኢትዮጵያውያን 🇪🇹

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 5 лет назад

    ማንበብ ሙሉ ያደርጋል አሹ ብልሹ👌 ይህ የአላህ ቃል ነው ደስ ይላል 👏

  • @alamworku6707
    @alamworku6707 5 лет назад +20

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ዊልካም ቤቶችዬ ሁሌም ልዩ ናችሁ 😍😍😍👌👍👍👍👍👍

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube 5 лет назад +11

    welcome betoch

  • @toybamohamedhil2618
    @toybamohamedhil2618 5 лет назад

    ቤቶች ዉሥጤ ናችሁ

  • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ
    @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ 5 лет назад +11

    ራሴን አሞኛል ላይክ ግጩኝ ደብሮኛል ላይክ ግጩኝ ፍቅረኛዬ አኩርፎኛል ግጩኝ ላገባ ነዉ ግጩኝልወልድ ነዉ ግጩኝ ከግድግዳዉ ያጋጫችሁ እና እኛ ምን ቤት ነን ታዲያ 😂😂

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 лет назад

    ቤቶች 💕💕
    ስወዳችሁ 💖💖
    ማሮች 💚💚
    በጣም ታምራላችሁ ኑሩልን ❤💛💛

  • @elisayemaryamlij6679
    @elisayemaryamlij6679 5 лет назад +9

    እንዳው ላይክ ግጩኝ እያላቹህ የምትለምኑት የሚገጭ ይግጫቹህ 😂😂

  • @yegetalege5364
    @yegetalege5364 5 лет назад

    ከድራማው ይልቅ ኮመንት ላይ አቶክራለሁ ውስጤ ናቹ ሰላማቹ ይብዛ

  • @betytade2907
    @betytade2907 5 лет назад

    ላገባነው እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ

  • @masal1953
    @masal1953 5 лет назад +12

    አደኛ ነኝ ላይኪ አገር ልገባነው

  • @tube5279
    @tube5279 5 лет назад

    ወይኔ ጉዴ ቤቶቹን እንኩዋን በሰላም መጣችሁ በጣም በጣም ነው የምወዳቸው ክ

  • @እናቴናፈቅሽኝልኑርተደብቃ

    የማንም አድናቃ አይደለሁም ግን ላይክ ግጩኝ በናታችሁ አምሮን ነው

  • @bogalegudaya5150
    @bogalegudaya5150 2 года назад

    Betoch l. Love you 😍

  • @አምላኬሆይመጨረሻየአሳምሪ

    እምወዳቹ እንካን በሰላም መጣቹ

  • @hananahmed9194
    @hananahmed9194 5 лет назад

    Betoch unkan be selam maxachu🤩😘😘😍😍😍😍

  • @ፈዲእናቷንናፍቂ
    @ፈዲእናቷንናፍቂ 5 лет назад +13

    በዚህ ሳምንት ወደሀገሬ ልሄድ ነው ከ6 አመት ብሖላ ውላችውም በድዋችው(በፀሎታችው አስታውሱኝ)

  • @senibbmikimylove9299
    @senibbmikimylove9299 5 лет назад

    ewnet new betoch bere welede bzu negerochin abelashe egziyabher lbona yistachew

  • @richihabeshewit9221
    @richihabeshewit9221 5 лет назад +30

    ላይክ ግጩን የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛናችሁ የሚገጭ ይግጫችሁና😂😂😂👊👈

  • @samibassil5749
    @samibassil5749 5 лет назад

    ዋውውውው ባቶችዬ ስወዳችሁ እኮ በርቱልን ደስስስስስስ ስትሉ

  • @lilpapi2785
    @lilpapi2785 5 лет назад +58

    የ አብይ አድናቂ ብቻ በ ላይክ

  • @belaynshtekle9966
    @belaynshtekle9966 5 лет назад

    I am from India love Ethiopia

  • @ዝናሽፍቃዱዝናሽፍቃዱ

    እልልልል ዛሬ ሣሥተኛ ቢ ነኝ

  • @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ

    ክክክክክክ ውጤቱ ተቀላቀለ በባልድ ስለምቀመጥ

  • @ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ
    @ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ 5 лет назад +4

    ሰላም ያገሬልጆች እስኪጅዳ ያላችሁ ስራ ካለ ንገሩኝ ውዶች ቤቶች እንካን በሰላም መጣችሁ

  • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ

    እረ ኮሜተሮች ስትሰው ነው አደኛ የሆነው ሁላችሁም ተመስገነወ አደኛነኝ እህ አደኛነኝ ዛሬስ አደኛነኝ ትላለችሁ ወይ በጣቅ kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @ethiomuslim7864
    @ethiomuslim7864 5 лет назад +29

    በላይክ አበሻብሹኝ ማሮቼ ሪም ነኝ ስደተኛዋ

    • @richihabeshewit9221
      @richihabeshewit9221 5 лет назад

      ሪምነኝ ስደተኛዋ ያርጎባ ተወላጂ ስምሽ ስሜኖ 😂😂😂😉😂

    • @ethiomuslim7864
      @ethiomuslim7864 5 лет назад

      @@richihabeshewit9221 ሰርቀሺኝነው ማማዬ

    • @richihabeshewit9221
      @richihabeshewit9221 5 лет назад

      ሪምነኝ ስደተኛዋ ያርጎባ ተወላጂ 😂😂😂እረ አልሰረኩሽም

    • @ethiomuslim7864
      @ethiomuslim7864 5 лет назад

      @@richihabeshewit9221 ስሚ የደሴዋ ላይክ ለምኜ አንችብቻነሺ ያረግሺኝክክክክክክክ

    • @richihabeshewit9221
      @richihabeshewit9221 5 лет назад

      ሪምነኝ ስደተኛዋ ያርጎባ ተወላጂ አይዞሽ ደግሞ ለላይክ 😂😂😉

  • @tiruneshtediso4678
    @tiruneshtediso4678 5 лет назад

    Tabaraku Betochiye betam arifi maliekitino wokituni yemiyamelakit

  • @meronadane2921
    @meronadane2921 5 лет назад +21

    Be 3 ደቂቃ 96 😂😂#LIKE

  • @sldahmed595
    @sldahmed595 5 лет назад

    Welcome betoch from Somalia 😂😍😂

  • @maninatekurate5858
    @maninatekurate5858 5 лет назад +4

    Selam selam betoch sewadachu 😍

  • @hiwet___dagehiwet___dage6914
    @hiwet___dagehiwet___dage6914 5 лет назад

    ዉይ እንዴት ናችሁ የቤቱች ተከታዮች ሠላማችሁ ይብዛ

  • @ትብለጥየናቷልጅ
    @ትብለጥየናቷልጅ 5 лет назад +10

    እስቲ አዲስ ገቢ ነኝ Like አድርጉኝ

  • @tizubi1526
    @tizubi1526 5 лет назад

    ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለኢትዮጵያችን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ ይሁን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yebunawyearadawdegafi4602
    @yebunawyearadawdegafi4602 5 лет назад +12

    ዋውው ቤቶች
    አረ እዚጋ ጥያቄ አለኝ ........የላይክ ውድድር በዩቲዩብ ተጀመረ እንዴ¿ ላይክ ላይክ የሚል ሰው በዛብኝ

  • @ظحظظمحمد
    @ظحظظمحمد 5 лет назад

    ቤቶችየ ስላማችሁ ይብዛ
    አሜንየ ጣፍቿ የለችም

  • @badriyaahmad7221
    @badriyaahmad7221 5 лет назад +6

    ዛሬ ገና የመዳሜ ሰራ አልቆ ሃመሳ ሰምንተኛ ለመሆን በቃሁ ደሰ በሎኛል ላይክ ገጮኝ በመዳም የዝቹዋለሁ አየከፈልበትም

  • @ምንላርግልህ
    @ምንላርግልህ 5 лет назад

    የቤቶች አድናቂነኝ😘

  • @hawaseid6916
    @hawaseid6916 5 лет назад +4

    አላየውም አይቼ ኮመት እሰጣለሁ 😊

  • @aa6750
    @aa6750 5 лет назад

    ዋውው መጣችሁልን ቤቶች ስወዳችሁ

  • @bisunn2408
    @bisunn2408 5 лет назад +8

    እኔምለው እከ የትሄደ ግን

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 5 лет назад

    ውጤቱን በልዴ ወስጥ ነው የሚያስቀምጡት ክክክክክክክክ😂😂😂😂

  • @ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ
    @ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ 5 лет назад +3

    ሰላም ለናንተ ውድ የ ሃገሬ ልጆች ቸር ሰንበት ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @tigistmojo
    @tigistmojo 5 лет назад

    የዛሬውስ አንድ የምጠራጠረው ተማሪ ጋር ወሰደኝ አይ ወላጅ ፈረደበት እናመሰግናለን ቤቶች!

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 5 лет назад +5

    ቤቶች አራ ኡኡኡ ኤካ ነፋቃኝ የት ነው

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 лет назад

    ውጤቱን ባልዲ ውስጥ ነው የሚያስቀምጡት ሃሃሃሃሃ😂😂😂

  • @hima-vc5od
    @hima-vc5od 5 лет назад

    የኛመዝናኛ ቤቶችየ እንኳንደህናመጣችሁ እስኪ ርስትየን የምትወዱ

  • @ኑስራኑስራ
    @ኑስራኑስራ 5 лет назад +4

    እረ እከ የት ገባ