ልደታ ለማርያም : በሊቀ ሊቃውንት ያሬድ ካሳ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 62

  • @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት

    "በመኑ ባምሳለ መኑ ናስተማስለኪ"
    ሊቃውንት አባታችን የ ድንግል ማርያም ልጅ የ ህይወትንም ቃል ያሰማልን የ ድንግል እማማዬ ፍቅርና ጣእሟ ልመናዋ ክብሯ የልጅዋም ቸርነት ከህዝበ ክርስትያንም ጸንቶ ለዘላለም ይኑር
    አሜን አሜን አሜን

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 7 лет назад +3

    በእውነት የልቦናው አይን የበራለት ሰው ማን ይሆን እንደ አባታችን እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው አባታችን ፀጋውን አሁንም ያትረፍርፍሎት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በህይወት በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ።

  • @berhanuberhe9676
    @berhanuberhe9676 7 лет назад +6

    ለክቡር አባታችን ሊቀሊቃውንት ያሬድ ካሳ ቃለ ሂወት ያሰማልን
    በእውነት አባታችን የሚነበቡ መፅሓፍ ናቸው
    ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን
    የእመቤታችን ክብር ከአነዚህ በላይ የሚመሰክርልን የለም

  • @fetlewerktemam7137
    @fetlewerktemam7137 8 лет назад +12

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በኛ ልብ ውስጥ የሚፍለቀለቀው ፍቅርሽን ላልገባቸው ትገልጭላቸው ዘንድ ዘወትር እማልድሻለሁ

  • @aklogayalew9441
    @aklogayalew9441 6 месяцев назад +1

    ቃለ ኅይዎት ያሰማዎት
    መንበረ ሰላማን ግን ይገስጹት

  • @genettewelde5000
    @genettewelde5000 7 лет назад +5

    የእሜቤታችን ጧእሟ ፏቅሯ እንደ ምድር አሻዋ እንደ ሰማይ ከወክብት ይብዛልን

  • @fg6555
    @fg6555 3 года назад

    የድንግል ማርያም ምልጃ የአማኑኤል ቸርነት የመሥቀሉ ሠላም የቅዱሳን መላእክት ተራዳይነት የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አይለየን አደራ አሜን የቃአሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን ፈጥሮ የማጥለን የቅዱስ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን

  • @tse1619
    @tse1619 6 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመነወትን ያብዛልን አሜን

  • @debrid2478
    @debrid2478 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገና አሜን አባታችን ቃለ ህወሃት ይሰመልን በእድሜ በጠና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @sameerasame3273
    @sameerasame3273 5 лет назад +1

    ለአባቶቻችን ቃለ ሂውትን ያስማልን ለኛም እመ አምላክ ቤዛውተ ኩሉ የአለም ንስግት ቅድስት ድንግል ማሪያም ልመናዋ ክብሯ አለየን ለቅድስት ሀገራችን ታብቃን እመቤቴ ዋሴጠበቃየ

  • @belesee4255
    @belesee4255 5 лет назад +1

    ላባታችን ቃለሕይወት ያሰማን ቃላት ያጥረኛል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @hanahana5232
    @hanahana5232 7 лет назад +2

    አሜን ቃለሂወት ያስማልብ አባታችን እርዥም እድሜነ ጤነ ይስጥልን እመብራሀን ትጠብቅልን

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 5 лет назад

    What a heavenly teaching, view and birds singing. This is our blessings

  • @Butu07
    @Butu07 7 лет назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! የድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት አይለየን🙏🏽 አሜን

    • @shumiyemolla1361
      @shumiyemolla1361 7 лет назад

      ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእምቤታችን የእናታችንን ቅድስት ድንግል ማሪያም ጾለትና በረከ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ፫

  • @ፍሬዘርሀበሻው
    @ፍሬዘርሀበሻው 5 лет назад

    ቃለሒወትን ያስማልን ላባታችን በርከታቸው ይደርብን አሜን፫

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 5 лет назад +1

    ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን

  • @SaraSara-in4yu
    @SaraSara-in4yu 8 лет назад +1

    ቃለህይወት ያሠማልን ።
    የአለም መድኃኒት መድኃኒአለም አባቶቻችን ያጠብቅልን ።

  • @santaal2399
    @santaal2399 6 лет назад +1

    አሜን ላባታችን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @selamsemawe7819
    @selamsemawe7819 7 лет назад +2

    ቃለህወት ያሰማልን መንግተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @gelilaabebe3508
    @gelilaabebe3508 7 лет назад +2

    ላባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @FatimaFatima-fs5zb
    @FatimaFatima-fs5zb 8 лет назад +2

    ለአባታችን ለሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሚን !!!

  • @kibromaraya178
    @kibromaraya178 5 лет назад

    Amen amen amen kal hwet yesmalna Abona admen tana yhebkum Amlak

  • @01tigray
    @01tigray 5 месяцев назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏❤

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴነዉቤተ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜ ይሥጥልን

  • @genettewelde5000
    @genettewelde5000 7 лет назад +1

    ለኣባታችን በእድምና በጤና ያኑርልን

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 5 лет назад +1

    Qale hiyewet yasemalin Abatachin. Be idime be tena yaqoyilin. Yibarkun . Amen Amen Amen

  • @zainabchi8793
    @zainabchi8793 5 лет назад

    Amen amen amen abbatachin qela hiwata

  • @almassalmasnegas6978
    @almassalmasnegas6978 5 лет назад

    ኣባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @aynadisnegash2231
    @aynadisnegash2231 2 года назад

    Good bless you our GOD father

  • @ashebirtesfaye
    @ashebirtesfaye 8 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @selamsemawe7819
    @selamsemawe7819 6 лет назад

    ቃለህወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @abebaa7294
    @abebaa7294 5 лет назад

    ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን

  • @michaeleberhane8477
    @michaeleberhane8477 5 лет назад

    Kale hiwet yesmalna

  • @shaweyeshifaru3040
    @shaweyeshifaru3040 7 лет назад

    Amen Amen Amen kale hiwoti yasemale

  • @gelilaabebe3508
    @gelilaabebe3508 7 лет назад

    ላባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @selamawithabtom6991
    @selamawithabtom6991 5 лет назад

    Amen Amen Amen Abatachn betiena bedmie betsega yanurln kal hiewet yasemaln!!!🙏🙏🙏

  • @bizumeza7293
    @bizumeza7293 7 лет назад

    አሜን ቃለህህይወት ያሠማልን

  • @sakeenaziad9674
    @sakeenaziad9674 8 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesim5494
    @mesim5494 8 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ላባታችን

  • @ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ

    ቃለሂዎት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @selamteshome9463
    @selamteshome9463 6 лет назад +2

    Ameen. ameen. ameen. qale. hiwot. yasemalin. ortodoks. tehahido. genaaaaa inibezaaallleeen

  • @searehaile6910
    @searehaile6910 5 лет назад

    Kal hiwet yasemaln abatachin

  • @habtomabrham7788
    @habtomabrham7788 8 лет назад +1

    kalehiwet yasemalin .Eme AMKAK DINGIL MARIAM BEREKETA AYLEYACHU

  • @keshiezghitumangosom4758
    @keshiezghitumangosom4758 5 лет назад

    Lati ydelu kbr wesbhat wele welda amlko wesgdet:
    Qale hiwet

  • @danbrukh3827
    @danbrukh3827 8 лет назад

    kale hiwet yasemaln abatachin!!

  • @getnetmkonin1687
    @getnetmkonin1687 5 лет назад

    ቃለሒይ ወትያሰ ማልን

  • @amenamenamendef2377
    @amenamenamendef2377 7 лет назад

    kale hiwet yasemaln

  • @janamjanam1481
    @janamjanam1481 8 лет назад

    ABATACHIN""KALEHIWOT"YASEMALIN💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒AMN💒💒💒💒💒💒💒💒AMN💒💒💒AMN💒💒💒

  • @eriafra5121
    @eriafra5121 8 лет назад

    Qale hiwet yasemalnnn

  • @negasitesfaye9978
    @negasitesfaye9978 6 лет назад

    kale hiwote yasemalen!!!!!!

  • @emutesfaye8778
    @emutesfaye8778 6 лет назад

    Kalhiowt yasemln

  • @ffggffd2331
    @ffggffd2331 8 лет назад

    kale hiwwt yasmalnn

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 8 лет назад

    AMENNNNNNNN

  • @abebakahsay2854
    @abebakahsay2854 5 лет назад

    Abatachi edimie na tena ystesh

  • @abbakelemeworktubechannel5152
    @abbakelemeworktubechannel5152 8 лет назад

    አስበ መምህራን ይክፈልልን

  • @titukedu2456
    @titukedu2456 8 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @wayenimersha667
    @wayenimersha667 7 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @fofo-xj9wb
    @fofo-xj9wb 5 лет назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን